አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2017
  • አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ትመስል ይሆን?ስፋቷ ምን ያህል ይሆናል? በዚያ እነማን ይኖራሉ? በመንግስተ ሰማያት ምን እንሰራለን? በመንግስተ ሰማይ እንሰሳት አሉ? ሌላ አለማትና ፍጥረታትስ አሉ?

ความคิดเห็น • 155

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንዴት ልብን የምአረሰርስ ትምህርት ነው በጌታ በመሆነ የበለጠ እድደሰትና የምድርን ቁራቁንቦ እንድ ንቅ አደረገኝ ይች የኢየሩሳሌም ናፋቀችኝ ተመስገን ጌታዬ በእውነት ፓስተር አስፋው & ወ/ዊ ተክልሻ ተባረኩ

  • @hableasfaw2268
    @hableasfaw2268 6 ปีที่แล้ว +24

    ጌታን ከተቀበልሁ 12 አመቴ ነው በዘመኔ እንድህ ረክቼ አላውቅም ።ጌታን የበለጠ እንድናፍቀው አደረጋችሁኝ ጌታ አምላካችን ይባርካችሁ።

    • @yeshezewedie6287
      @yeshezewedie6287 3 ปีที่แล้ว

      Glory Be To God In Heaven Hallelujah 🙏 🙌

    • @greeceathens9187
      @greeceathens9187 3 ปีที่แล้ว

      @@yeshezewedie6287 ¹àPqp

  • @user-yi2ou3gv8g
    @user-yi2ou3gv8g 6 ปีที่แล้ว +11

    ዋው.እዴት.የተባርከ.ትምህርት.ነው.በጣም.የሚገርም.ትምህርት.ነው.የምድርን.ኮተት.የማስንቅ.ትምህርት.ነው.እየሱስን.የማስናፍቅ.ተባርክ.ፓስተር.አስፍው.ወንጌላዊ.ተክሉ.ዘመናችሁ.ይባርክ.እንደናተ.አይነት.አገልጋይ.ይብዙልን.

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 4 หลายเดือนก่อน

    እጂግ የሚደንቅ ትምህርት በብዙ እውቀት ተባረክ። መች ነው ግን ኢትዮጵያ የምትመጣው በጣም በጣም ታስፈልገናለህ ።

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው በእውነት ውሥጤ ነው ዘልቆ የገባው እና እንኳን የጌታ ሆንኩኝ ጌታ በድንቅ አጠራሩ የጠራኝ ሣልፈልገው የፈለገኝ ልጁ የደረገኝ ሥሙ ይባረክ ፓስተር ወድሜ ተክሉ በኢየሱስ ሥም ተባረኩ ከዚሕ የበለጠ በመያያዝ ትውልዱን የምታሥመልጡ በት የእግዚአብሔር ፀጋ በእጥፍ ይጨመርላችሁ ተባረኩ

  • @eyesusgetanew9976
    @eyesusgetanew9976 6 ปีที่แล้ว +17

    ፓስተር አስፋው,, ወንጌላዊ ተክሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ይህ ትምህርት የጊዜውና አስፈላጊ በመሆኑ በርቱልን እንወዳችዋለን ልባችንን ወደ ጌታ እንድናይ አድርጋችሁናል አንቅታችሁንማል ጌታ በናንተ እየጠቀመን ነው

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 4 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስን ምያስናፍቅ ትምህርት አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ነው ከእናንተ መማር ሼር እናድርግ ቅዱሳን ሼር ያደረክልኝ ወንድሜ ደጉዬ ተባረክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abrahamelias9134
    @abrahamelias9134 3 ปีที่แล้ว +4

    ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !!

  • @birhaneshlambori7821
    @birhaneshlambori7821 20 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ቡሩካን❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ይህ የማንቂያ ደውል ለእኔም እዲደርሰኚ የረዳኚ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 6 ปีที่แล้ว +7

    እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
    ፓስተርዬ ስታስተምር ግዜ አይገድብህ እኛ መልሰን መላልሰን ስለምናየው ተረጋግተህ አስተምር በጣም ጠቅመኸኛል ።
    ምድር ቀለለችብኝ እኮ ወንድሜ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  5 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችን ይህች ምድር ትቅለልብን! የከበረውን ከተዋረደው እንድንለይ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን። ተባረኪ እህቴ ሄለን!

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 8 หลายเดือนก่อน

      ፓስተር ተባርክ በጣም ጠቃም ወቅታዊ ትምህረተ ኢትዮጵያ እንዳለክ ሰምችያለው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Health750
    @Health750 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 8 หลายเดือนก่อน

    Halleluja..God Bless You Pastor Asfaw and Teklu

  • @user-gr4zw2mm3c
    @user-gr4zw2mm3c 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ባጣም ዳስ የምል ትምርት ነው ጌታ ዘመናቹ ይባርክ ተባረኩ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጌታ ይመጣል እሚገርም ትምህርት ጌታ ይባርካችሁ

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 ปีที่แล้ว +1

    እግ ዘመንህን ይባርክ

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው !!!በጣም ድንቅ ትምህርት

  • @tamalakalama7835
    @tamalakalama7835 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ እንደተማርነው መኖር እንድንችል ጌታ ይርዳን

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 ปีที่แล้ว

    አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @wogedeme9889
    @wogedeme9889 11 หลายเดือนก่อน

    ተወልጄ የደኩት በጌታ ቤት ነው ነገር ግን ይህን ተምህርት 2እና 3 ጊዜ ተከታትዬ ሕይወቴ በምገርም ፍጥነት ተለወጠ ወድያው በክርስትናዬ ላይ የተለየ እይታ እንድኖረው ነው የደረገኝ እና ከዝህ የበለጠ መንፍስቅዱሰ ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @esraeltsega653
    @esraeltsega653 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትህምርት ነው

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 ปีที่แล้ว +2

    Wowww Amazing God I am inspired to go haven . Thank you so much poster Asfaw and Tkllu God bless you all the family again

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 ปีที่แล้ว

    Woww ያባቴ ብሩካን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት ስለ መውዳትና ስለሚመኛት አዲሷን ጀሩሳላይም ጥሩ አድርገህ ገለጥከው አስተማርከን ሻሎማችሁ ይብዛ ተባረኩ በጴጥሮስ ከተማ ያገናኘን የሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜንንን

  • @adanechmantose9871
    @adanechmantose9871 3 ปีที่แล้ว +1

    Pastor God bless you. Thank you so much.

  • @yaredkejela645
    @yaredkejela645 3 หลายเดือนก่อน

    ማራናታ!! ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ትምር ነው ጌታ እየሱስ ይባርካቹ መንፈሳው አይኖቻችን በግዝአብሔር ቃል እያበራቹልን ስለሆነ እግዝአብሔር በምያስፈልጋቹ ሁሉ ይሙላላቹ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @marshettsige5296
    @marshettsige5296 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሁሌም ቪዶዮዎችን እያየሁ እየተማርኩ ነው የሰማዩን ሀገር እንድናፍቅ ሁኛለሁ። ኢየሱስ ስለወደድከኝ ስላዳንከኝ አመሰግናለሁ

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 6 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሥም የተባረከ ይሁን
    ነፍስን የሚያረሰርሥ የወንጌል ቃል ጌታ እየሱስ ዘመናችሁነ ይባርክ
    አሜን

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ወንድሞቸ ድንቅ ትምህርት ነዉ ❤️❤️

  • @amanitechh
    @amanitechh 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 10 หลายเดือนก่อน

    Yene wudi abate wiiiddddnewu miyaregewu tabarekelini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 ปีที่แล้ว +3

    I am so happy to hear this Woooooooo Jesus My precious brothers ተባረኩ።

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t 4 ปีที่แล้ว

    Geta yemsgen tebeben mastewale ewketn yemset amelake kiber lesu..betfe tebarkulgn pastor& w/e teklu

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 2 หลายเดือนก่อน +1

    60ዎቹና 70ዎቹ ክርስትና ሕይወት ናፈቀኝ።
    😢

  • @denekekibru5472
    @denekekibru5472 5 ปีที่แล้ว

    እዴት እደረከዉ እየጠመኝ ጨረስኩ ዘመናቹ ይባረክ 😍😍😍😍😍

  • @dirshayeyegetaliji-6850
    @dirshayeyegetaliji-6850 6 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeeen kibir ladanen letadegen lenaziretu eyesus yhunilet geta yibarkachw tsegawun yabizalachw tebareku bebizu

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen GBU man of God

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 ปีที่แล้ว +1

    Very True!

  • @user-em3dv9wo2o
    @user-em3dv9wo2o 3 ปีที่แล้ว

    wow paster le hiwete kirstina tilik hail nw yehonugn timrtochik geta yibarek thank you

  • @mebrihitgebre9752
    @mebrihitgebre9752 6 ปีที่แล้ว

    Betam bzi tmhrt tebarkiealew asfelagi ewqet aggnhugn tebareku bebzu

  • @Eshetuportfolio
    @Eshetuportfolio 3 ปีที่แล้ว

    waw be blessed pastor I'm so blessed

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያንቃን ጌታ ይባርካችሁ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you God Bless you both. I learn a lot and I am very blessed.

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 ปีที่แล้ว

    wooooow bedgame eyesemahu new Tebarek paster

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 5 ปีที่แล้ว

    Waw. Tebareku wendimochi

  • @sebelegebremichael5069
    @sebelegebremichael5069 6 ปีที่แล้ว +1

    God bless you my brother

  • @gospelforallnationsglobese1051
    @gospelforallnationsglobese1051 ปีที่แล้ว

    Thankyou pastor

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 ปีที่แล้ว

    Hallelujah Glory!!!!

  • @teshehurisadubi8348
    @teshehurisadubi8348 ปีที่แล้ว

    God bleases u

  • @beainoconnection5084
    @beainoconnection5084 5 ปีที่แล้ว

    ዋዎ ክብር ለጌታአ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen!!!!!

  • @weynshetyegeta1845
    @weynshetyegeta1845 6 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you

  • @hawamohammed3374
    @hawamohammed3374 6 ปีที่แล้ว

    Tabaraku

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 2 ปีที่แล้ว

    yaaaa bate brukan ewedachu alehu afkrachualehu mn lbel getachn medhanitachn yesusey ybarkachu wow haleluwjah amen .

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 6 ปีที่แล้ว

    Waw kbr legeta yhun lezi kbr teterchalew halleluja .zemenachu ybark brukan nachu

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 2 ปีที่แล้ว

    Thanks....!!!!!!!!! I HAVE NO WORD....!!!

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 2 ปีที่แล้ว

    Really, God bless you

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤wow be blessed

  • @tagesechyeenatuwaliji3489
    @tagesechyeenatuwaliji3489 6 ปีที่แล้ว +1

    Endet endetebarekubet linegrachu alchilm pastor asfaw 😘❤ & wengelawi tekluye 😘 tebarekulgn be fb sarii negn. Benafkot new mitebkachu

  • @mussiewoldegebriel8300
    @mussiewoldegebriel8300 6 ปีที่แล้ว

    geta zemenachhun yibark

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 ปีที่แล้ว

    Pasterey we are proud of you

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 ปีที่แล้ว

    Wow.eyesus.geta.naw
    geta.yebarkchu❤

  • @willyou2030
    @willyou2030 6 ปีที่แล้ว

    God bless you Brother's !
    MARANATHA JESUS KADOSH !

  • @user-un7fs2si8k
    @user-un7fs2si8k 6 หลายเดือนก่อน

    egzyabegar yebarkachihi pasater asfaw betmhirtachuhi betam kebfittu telewichalhu

  • @yullagebere2840
    @yullagebere2840 6 ปีที่แล้ว +1

    pastor Asfaw God bless you!

    • @rufaelwerie936
      @rufaelwerie936 4 ปีที่แล้ว

      Kegeta atarken btam endikreb adrkn admi na tenan yesteh

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንንን

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 6 ปีที่แล้ว

    Amen haleluyah, elalehung sle lijoche ena sle ene , sle zelealem hiwot )))))))))

  • @jessicaaberra518
    @jessicaaberra518 6 ปีที่แล้ว

    Amem geloria Deus

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 ปีที่แล้ว

    Ameeen Very True Amen 🙏

  • @messelechadirs4087
    @messelechadirs4087 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን ሃገራችን በሰማይ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ይባርክህ እንግዳ ነኝ...አይ ናፈቀኝ...

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 6 ปีที่แล้ว

    አሜን እ8ሜን

  • @almey.7770
    @almey.7770 ปีที่แล้ว

    Amen!!

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 ปีที่แล้ว

    Tebarek baterye

  • @user-iy9hr9eu1q
    @user-iy9hr9eu1q 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ለእናንተ ይሁን ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ ፖስተርና ተክሉ

  • @fikirtea.9256
    @fikirtea.9256 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku! Temehirtu amelekaketachinene yemekeyerena kefe yemeyaderge newuna!

  • @MelesechTekele-ry2er
    @MelesechTekele-ry2er 5 หลายเดือนก่อน

    Gata egezabher phasetrerachene ❤yebrekehe baxme enwodehalane baeyasuse

  • @kirubelkifele2095
    @kirubelkifele2095 6 ปีที่แล้ว

    EDET DESS YELAL E/R YEBARKH WEDERFT YEMNGEBABET GETA BABET AMEN MARANAT

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 6 ปีที่แล้ว +1

    This Apsolut visionary discrpetion of new Jerusalem has taken me to almost impossible places in my mind it's Amazing
    I wonder if Holywood is making science fiction movies taking the literal biblical discrbtion of heaven on earth,
    God's blessing to you both wengelawe Teklu Temesgen, and pastor Dr.Asfaw Bekele.

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ታምራት ያልከው ሊሆን ይችላል። ስለመንፈሳዊ አለም ከመጽሃፍ ቅዱስ የበለጠ ምን የተሻለ resource ይኖራቸዋል ብለህ ነው። ተባረክ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 10 หลายเดือนก่อน

      @@asfawBekelepastor መልሱ ምንም ነው እና ከታላቁ መጻፍቅዱስ እንዳአንተ ያሉ ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይድርብ

  • @tsegayetagesse8697
    @tsegayetagesse8697 3 ปีที่แล้ว

    Yelilin mezmur bedenb yesemahew almeselegnm Man of God[ she said genet eyesus new ezihu midr lay altebikim gena eskihed semay lay new], God bless you, you are already blessed.

  • @Luna23official
    @Luna23official 5 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ ሰው ጠይቆኝ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ልፍርድ ነው የሚመጣው ነው የሚሉት

  • @entertainmentabyssinia7898
    @entertainmentabyssinia7898 6 ปีที่แล้ว

    wow geta zmnachun ybark bzie bmcrsha zmen lanklafawe twled ymankiaywn mlekt slastlalfachu,,,#pls kchalachu programochun bstep endnaye titlu lay something tasfubet

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 ปีที่แล้ว

    Glory be to God in Heaven Hallelujah Lurning Wonderful Blessing Teaching More Blessings to you 🙏👏🙏

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 8 หลายเดือนก่อน

    በጣሞሞ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 ปีที่แล้ว

    Yemeneteyekewene eneweke

  • @azebmokonnen1308
    @azebmokonnen1308 6 ปีที่แล้ว +1

    Yan mezmur metzemerew kalkidan nat, mezmurum sele Sega barkotena, sele nuro zbereket mulate new, bebezu barekegne, menore menore alegne yemetelachew getemochum endehu besega menoren ena mebareken new ezehu mexerlay enjy eternity n betemelekete, weym seletsedike ayedelem. Anyways Egziabher ye arekeh y-Egziabher sew!

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተስፋዬ በዚህ ስብከት ታደሠ። ይጨምርላችሁ እግዚአብሔር ስለእናንተ የተመሠገነ ይሁን።

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 2 ปีที่แล้ว

    adistwa jerusalaym eyenafeku negn

  • @afewerkiteweldemedhin6398
    @afewerkiteweldemedhin6398 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher ybark pastor ene gn and tyake alen ,, yorsalem mdr new yemihenow weys semay new. Yet new addisu yersalem ? Ebakh melseleyin geta ybark

  • @mebrihitgebre9752
    @mebrihitgebre9752 6 ปีที่แล้ว +2

    אמן בית שלי בשמימ אמן

  • @ssd2867
    @ssd2867 2 ปีที่แล้ว

    😪

  • @meseretseyoum7241
    @meseretseyoum7241 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፓስተር !
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ጊዜ ነው የሚመጣው፣ ሁለት ጊዜ ነው ወይ?

  • @Luna23official
    @Luna23official 5 ปีที่แล้ว

    Ye ginib ketema sayhon egna kidusanoch nen wede kebere dingay tekeyren tewuben yemnmetaw kibir letaredew beg le Eyesus Kirstos yihun Amennnnn

    • @Luna23official
      @Luna23official 5 ปีที่แล้ว

      Chapter 21 :2 kesemay ke Egziabher zend sitiwerd ayehwat Amennnn

  • @user-vt7rj9zx2r
    @user-vt7rj9zx2r 6 หลายเดือนก่อน

    Good understanding! But, finally, "New earth" for whom? What if we hope it as the restoration of the original Eden Garden where Adam & Eve made to live into it?

  • @hawamohammed3374
    @hawamohammed3374 6 ปีที่แล้ว +1

    Yesus yadinaal

  • @sarhapetiros9473
    @sarhapetiros9473 ปีที่แล้ว

    ምሳሌውን ስትጠቀሙ ለእትዮጸያም ይታሰብ እኔ አሁን ከንያነኝ ያለሁት የመንግስት ሰማያት ስፋትን ማወቅ ጓጉቼነበር but i don't know about America apart from Africa

  • @marshtgazhyishta1142
    @marshtgazhyishta1142 6 ปีที่แล้ว

    Tabraku. Hulm andant abrart basetam alem taqyr nabr yamkatatl bf gen fb kalgabh. TH-cam lay aylhuy baxem dasetay nay bant yagalgalut zamnachu yabrak