ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መንፈሳዊ ረሃብ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ค. 2019
  • “ረሃብ” የሚለውን ቃል ስንሰማ ከብዙ ሁኔታዎች ጋር ልናያይዘው እንችላለን፡፡ የተለያዩ አገራት ሕዝቦችም ስለ ረሃብ አንድ ዓይነት አመለካከትና ትርጉም አይኖራቸውም፡፡ ከተሜዎችና ገጠሬዎችም እንዲሁ። ሕጻን ይርበዋል፤ ያለቅሳል፤ ሲያለቅስ ይሰጠዋል፡፡ ዝም ይላል፡፡ አዋቂም ባያለቅስም በተወሰነ ጊዜ ምግቡን ካላገኘ ይራባል፡፡ ነገር ግን ከድርቅ ጋር የተያያዘው ረሃብ፣ ከተራው ረሃብ ይለያል፡፡ በድርቅ ምክንያት የሚመጣው ረሃብ፣ በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ያስርባል፡፡ ቁርስ እየቀረ በምሳና በራት መዋል፡፡ ቀጥሎም ቁርስና ምሳ ወይም እራት እየቀረ በአንድ ምግብ መዋል፡፡ የአንድ እለት የምግብ መጠን እየቀነሰ መሄድና መታጣትን ያስከትላል፡፡ መንፈሳዊ ረሃብስ ምን ይመስላል? ያጠወልጋል ወይስ ምን ያደርጋል?

ความคิดเห็น • 26

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንህ ይባርክ ፓስቴር

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว +1

    የተወደድክ

  • @tarekegnhadero4258
    @tarekegnhadero4258 4 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @edeneden7729
    @edeneden7729 3 ปีที่แล้ว +1

    geta iyesuse abzeto yibarkh!

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 ปีที่แล้ว

    I'm so happy thank you pastor 🙏🙏

  • @temeeli814
    @temeeli814 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ ፓስተር ብዙ ትምህርት አግኝቸለው።

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ይባርክህ!!!!!

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 ปีที่แล้ว

    wow wow nice God bless you 💘💘💘💘💘

  • @yemanedesta5340
    @yemanedesta5340 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ፀጋ ይብዛልህ

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 ปีที่แล้ว

    Be and and miknyatoch tefche betam azigne nebere ahun edil ketognal gets yibarek kemayitegebewuna kemayislechew tmrt lemetadem bekichalew pastor antenna betesebochehen endehum bezh sira abirewuk yetetemeduten Hulu geta Eyesus yibarkachew taegam yibzalachew

  • @singergenetgetachew9254
    @singergenetgetachew9254 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam lenante yhuni pastor

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ታስተርዬ

  • @simegnkassa6208
    @simegnkassa6208 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Pastor for the foundational teachings you broadcast. Any possibilities to broadcast on Elshadai and evangelical TV in Ethiopia. We need such teachings to undo the false and COVID19 like viral teachings .

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 3 ปีที่แล้ว

    HALLELUJA EGZIABHER ALEQA NEW!!!🙌
    Hmmmmm min aynet megelet new😇GETAYE YIKBER YIMSGEN🙌🙌🔥🔥🔥
    Pastorey GETAYE EYESUS zemenh yibarek❤

  • @wederjojo
    @wederjojo 2 ปีที่แล้ว

    Amen ye Egziyabiher kber ymeles....

  • @mihratdessie8358
    @mihratdessie8358 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow God bless pastor!!!

  • @tensaeabey6077
    @tensaeabey6077 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተርየ

  • @ethiopialemmalegesse6866
    @ethiopialemmalegesse6866 4 ปีที่แล้ว

    Geta abizto yebarkch🙌

  • @bluemelese5097
    @bluemelese5097 5 ปีที่แล้ว +1

    Wiy pasterye betam new yemiwedik geta selam yabizalik erejim edme yistik

  • @tezerasisaye8577
    @tezerasisaye8577 5 ปีที่แล้ว

    tbarke gyta Yechmerlhe

  • @keetolidessasa8175
    @keetolidessasa8175 4 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ