ንጥቀት ክፍል 1-2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 197

  • @kidist56
    @kidist56 4 ปีที่แล้ว +55

    አቤት ታድላችሁ ! አስፋው የናንተ መምህር ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል:: እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክለኛውን ወንጌል በጥሩ ሁኔታ ስለሚያስተምር ከማክበርም በላይ በጌታ ፍቅር እወደዋለሁ:: ቃልህ አይንጠፍ!

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ዕድሜ ሰጥቶህ የበለጠ ፀጋ ሰጥቶህ ይጠቀምብህ ጌታዬ ኢየሱስ።በምን በኩል እንደማገኝህ አላውቅም እንጂ መንፈሳዊ ችግሬን አዋይህ ነበር ከአዋሳ ነኝ ቸር ሰንብት

    • @danielnegash7985
      @danielnegash7985 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህን ስብከት ለአራተኛ ጊዜ ነዉ የሠማሁት የማይጠገብ ነዉ ይብዛልህ ፓስተር

    • @SanityAlyas
      @SanityAlyas 11 หลายเดือนก่อน

      Ameen ✋🏻 ✋🏻 ✋🏻 ❤❤❤❤

    • @SanityAlyas
      @SanityAlyas 11 หลายเดือนก่อน

      Tebarkh ❤

    • @SanityAlyas
      @SanityAlyas 11 หลายเดือนก่อน

      Marnth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 4 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ምን አይነት መገለጥ ነው ነፍሴ እረካች በእውነት ተባረክ እስከዛሬ እንዴት እንዳልሠማሁህ ቢቆጨኝም ጊዜን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይባረክ ለዘለአለም ትክክለኛ ወንጌል ኡፍ ተባረክ 🙏

  • @mehretgtsigie271
    @mehretgtsigie271 2 ปีที่แล้ว +13

    ከአዲስ አበባ ነው መልክቶችህን የምሰማው : በጣም ነው የምወድህ እኔ ብቻ ሳልሆን የ8 ዓመት ልጄ ብዙ እናዳምጣለን: እግዚያብሔር ይባርክህ ሁሌም በመንፈስ ሆነህ ታገለግላለህ:: እውቀትህን ያለመሳሳት ስለምትሰጥ ጌታ ይባርክህ:: ቤትህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ:: አሜን!

    • @tewabechabebe5821
      @tewabechabebe5821 ปีที่แล้ว

      ደንቅ ተባረክልን ከሻሸመኔ ቦጋለ ነኝ

  • @HabtemariamMelka
    @HabtemariamMelka 20 วันที่ผ่านมา

    ፓሰተር አሰፋው ዘመንህ ህይወትህ አገልግሎትህ ብሩህ ይሁን ትምህርቶችህ እየጠቀማቸው ካሉ ሰዎች መሀል አንዱ ነኝ አጋጣሚ አግኝቼህ ነበር አዲስ አበባ መጥተህ እና ያልጠበኩትን ፍቅር ነው ያሳየህኝ እና የምትናገረውን የምትኖር አገልጋይ ነህና ጌታ ኢየሱሰ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ርዕሱ ንጹህ ወንጌል የሚሰበክበት መድረክ! ፓስተር አስፋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ! ዝም አትበል! እውነቱን መስክር!

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 7 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚገርም የምወደው ትምህርት ነው ስለ ንጥቀት በተለይ ትኩረት ባደረከው ከሚነጠቁ ስዎች ነኝ ወይ ብየ እንዳስብ ነው ያደረገኝ ጌታ ይባረክ ተባረክ የምትለቃቸው ትምርቶችህ እስከ ዛሬ ባለ መስማቴ ተጸጽቻለው ሞር እንድትለቅ አበረታታሀለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    ብዙ ትምህርቶችህን እየተከታተልኩ ነኝ በጣም እያነጸኝ እየገስጸኝ እያስተማረ እየሞረደኝ የሚገኝ ትምህርቶችን ነው የምትለውቀው ተባረክልን ፓስተር ይብዛልህ

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 ปีที่แล้ว +2

    Pastor አሰፋ ብሩክ ቅዱስ የጌታ አገልጋይ የሻሎም አምላክ ባርያ የሀቅ መስካርና የ መጻሐፍ ቁዱስ ሰባኪ ከልቤ ተባረክ አንደናንተ የጌታ ቅድሳን ሰባኪዎች የሰጠን ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ ሃለሉውያ አሜን ይሄ ሁሉ መግለጽ ከጌታ ነውና ተመስገን የሱስ ጌታ ነዉ ይመጣል ማራናታ የሱስ x7 =የሱስ ይመጣል ማራናታ ሃለሉውያ አሜን

  • @rahelteka6706
    @rahelteka6706 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ወ/መስቀል የኢትዮጵያ የምንጊዜም ጀግና ናቸው

  • @mataworkhabtamu8920
    @mataworkhabtamu8920 ปีที่แล้ว +1

    የምወድህ እና እጅግ የማከብርህ መጋቢዬ
    ተባረክ🙏ባንተ መንፈስ ቅዱስ መፀሐፍን ስለ ገለጠን ስሙ ይባረክ!!!

  • @melkamusonko
    @melkamusonko ปีที่แล้ว

    እውነተኛ መካሪያችን መጋብያችን በዝህ ዘመን አብዛኛው ነብይ እና ሐዋሪያ ነን ባዮች እድህ አይነት ትምህርት ሽታ የላቸውም ነገር ግን የቀደሙ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው እንድህ አይነት ትምህርት ያላቸው እና ተባረክ የወንጌል አርበኛ ትምህርት ሁለ ይናፍቀናል

  • @Charis849
    @Charis849 ปีที่แล้ว

    Ayyy america tesfachu izaw indayimeslachuuu Amen lemalet iyetechegeru nw Lezi sibket wenber kaltesebere leyetinyaw liseber nw ihene america tihedalachu bibal......... pasteriye wedihalew yene abat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትዕግስትየኢየሱስ
    @ትዕግስትየኢየሱስ 7 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ካንተ ከዚህ ከመጨረሻው ዘመን ትምህርት ብዙ አትርፋለሁ ተባረክ ይብዛልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክ 3ጌዚ በላይ ነዉ አንተ ብቻ ነህ ይህን ትምህርት የምታሰተምረዉ አሁንማ ጌታ በደጅ ነዉ ደግመ ደጋግመ እንደገና ብታሰተምረዉ ፀጋ ይብዛልህ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว +10

    Wowwww አርርርር አሜንንንንን ሽልማቴን እቀበላለሁ ተዘጋጂተን እንጠብቀው ሙሽራውን ናፍቅሁት እሰይይይ ከምንነጠቅ ወገኖች ያድርገን ልናይክ ናፍቀናል እየሱሴ ናናናና እንናፍቃለን በቅድስና መመላለስ ይሁንልን እንዴት ደስ ይላል ከበጉ ግብዣ መጋበዝ ውይውይውይ እየሱሴ ስምክ ይባርክ ፓስተር ዘመንክ ይለምልም በዚህ ዘመን ምድር ምድር እየተሰበከ መነጠቅን እየሱሴ መምጣቱ ብዙም አይሰበክም ከምድር ጋር ያጋባን ነገር በዝቶአል ቸርችን ለክርስቶስ ማጨት ይሁንልን

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 7 ปีที่แล้ว +9

    Really I am impressed by your teachings and now I have basic knowledge about the last time. It is my question that no evangelist, pastor, apostles never touch book of revelation and book of Daniel, that is why our today's church is spiritually malnutritioned. I praise God for you.

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
    @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይ ፓስተርዬዬዬዬ ዘመንክ በኢየሱስ ስምምምምም የተባረካ ይሁን የተባረክክክ ብሩክክክክክክአሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @aregatamirat-mp5hj
    @aregatamirat-mp5hj ปีที่แล้ว

    Paster Geta yibark i will pray for you may God bless you abundantly in name of. Jesu's

  • @rutjesus9708
    @rutjesus9708 7 ปีที่แล้ว +3

    Oh Geta hoy silezih sew amesenhalew thank you postor tetekimealew more blessing

  • @abrahamelias9134
    @abrahamelias9134 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታን ቤ ፍተትልፍት እናያሌን ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @mikiyashaile8963
    @mikiyashaile8963 4 ปีที่แล้ว +3

    Amenn God bless you paster

  • @Grace-kz6uu
    @Grace-kz6uu 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyesuse hoye nalene
    Maranta
    Thank you pastor

  • @sarondesta7453
    @sarondesta7453 7 ปีที่แล้ว +4

    God bless you asfaw bekele....lezemenachin lanbet gize wesagn yehone temhrt new

  • @tsehayneshalemneh1105
    @tsehayneshalemneh1105 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እዬሱሰ ብርክ ያርግህ የተባረከውን ተስፋችንን እየሱስን ተዘጋችተን እንድንጠብቅ እሚያዘጋች ነው ትምህርት የጌታ ጸጋ እረዳህ ጌታ ክብሩን ይውስድ

  • @e.a.9923
    @e.a.9923 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah. Temesgen Geta sle Pastor, slasnesahachew agelgayochg, kehulu belay sle ewnetegna kalh. Temesgen sle lijeh Eyesus Kristos bedemu sle tewagen. Kibr Kibr Kibr le Ante yehun.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว

    እፎይ! ጌታ እይጨመረ ይግለጥህ ተባረክልኝ።

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 7 ปีที่แล้ว +4

    Amen የጊዜዉ መልእክት ነዉ መጋቢ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dalluyoutube8067
    @dalluyoutube8067 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተበራክልኝ ፓስተር

  • @senayetberhe9244
    @senayetberhe9244 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemenih yibarek pasted Atakuartew

  • @MebratuMinistry
    @MebratuMinistry 2 ปีที่แล้ว +1

    የልቤ ናፍቆት ነው ንጥቀት
    መንፈስ እርድቶሃል ፕስተር ልዩ በረከት ሁነህልናል ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን
    ለዘላለም ተባረክ

  • @saronguta2149
    @saronguta2149 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይብርክህ ጌታ ባንተ እየባረከን ነው

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @mintesinotaklilu1047
    @mintesinotaklilu1047 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you a lot pastor

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven 2 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 4 ปีที่แล้ว +1

    Lbin tekatele wow amazing hallelujah

  • @sebleagede6324
    @sebleagede6324 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen 🙏 geta hoy Tolo na

  • @mahleteskindir2400
    @mahleteskindir2400 6 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 ปีที่แล้ว +1

    pasterye Zemnh Yilmelm Endet eco enfemwedeh
    Endet denk tmheret new ykirestosen megelts endenenafek ymiaderg
    Amennnn
    Maranata .

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @mesfinasefa5749
    @mesfinasefa5749 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ወንጌል ነው ነፍሴ ደስ ብሏት ነው የሰማውት ሀደራ ግን ህንደነ ገለቴ ግን ስድብ ህና ጫማ ጥፊ ህንዳትጨምርት ወደ ፊት !😊

  • @desalegnmarkos2132
    @desalegnmarkos2132 ปีที่แล้ว

    pastor am no words, God bless u
    really it's amazing explanation

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 ปีที่แล้ว

    More grace up on you Pastor!

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 3 ปีที่แล้ว +2

    እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @nardinardi40
    @nardinardi40 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንን አሜንንን ማራነታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነ-ጨ2ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛዬነ-ጨ2ሠ 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሀያማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you pastor.Thank you so much.

  • @teshaleyonas4262
    @teshaleyonas4262 ปีที่แล้ว

    አሜን !

  • @hannatesfaye3698
    @hannatesfaye3698 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክ ፓስተር

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you my beloved brother.

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeen Maranata Geta hoy tolo na❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagitamirat21
    @dagitamirat21 6 หลายเดือนก่อน

    What a blessed pastor

  • @elsa.elsasell6123
    @elsa.elsasell6123 7 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ. ፖስተር

  • @burtkwanburtkwan6729
    @burtkwanburtkwan6729 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn eeeeelllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tabareki 🍒

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 7 ปีที่แล้ว +3

    pastor Asfaw EGIZABHER Zemenhen Yibarkew :: Yetebarekew Tesfachen Jesus christ Yimetal Halelujaa ::

  • @shalom1008
    @shalom1008 7 ปีที่แล้ว +2

    WOW.......my God bless you pastor

  • @عبداللهالشمري-ي5خ5ذ
    @عبداللهالشمري-ي5خ5ذ 7 ปีที่แล้ว +1

    amen tbke eyesuse yidenle sera ayidenm

  • @birukcts2104
    @birukcts2104 ปีที่แล้ว +2

    God belese you!

  • @gashawalemayehu4873
    @gashawalemayehu4873 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ብርክ ይበል

  • @DegafuGetachoo-j7l
    @DegafuGetachoo-j7l 12 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 8 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @birukabebe1640
    @birukabebe1640 6 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more pastor asfaw!!✋✋✋

  • @PetroseGabure-ju7xr
    @PetroseGabure-ju7xr ปีที่แล้ว

    AmeeeeeeeeeeN
    God bless you
    Pastor ❤️🙌

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 7 ปีที่แล้ว +4

    God bless you!

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles ปีที่แล้ว

    Amen maranata get hoy tolona

  • @solianaasefaw8609
    @solianaasefaw8609 5 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnn glory to Meity God.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @MESERETMATIYOS
    @MESERETMATIYOS 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን+ ዘመናቸው ይባረክ በጣም ነው የወደድሁዋቸው። አግልግሎታቸው በጣም ተባርካለሁ። ተባረኩልን
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @elsabethlelisa599
    @elsabethlelisa599 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር

  • @mimitube270
    @mimitube270 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw paster tsegawen yabzaleh men yibalal 🙏

  • @kachalololo7707
    @kachalololo7707 7 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor beke

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 4 ปีที่แล้ว +1

    Ohhhhhh God bless you and your family

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ

  • @jesusmysavior5794
    @jesusmysavior5794 6 ปีที่แล้ว +5

    I wish if I could to be ur church ! I would be a top student !
    U r blessed

  • @mameabireallsocialforgerme4559
    @mameabireallsocialforgerme4559 7 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክ ፋስተር በጣም ከዚ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምርለው ግን ከዚ ትምህርት ሰሚቼ የማላቀውን ሰምቼለው 7መቅስፍት ረእይ 16 ላይ የለው ከተፈጸመ ቦሐላ ነው የምንንጠቀው እስኬ ጥቅስ ፈሊጌለው በፍጥነት መልስ በዚ ነገር በጣም ክርክር ነበረ

  • @noramohamed3675
    @noramohamed3675 7 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Asfaw Bekel

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse ปีที่แล้ว

    አሜን አርፓዞ ብያለው ፖስተር በእርግጥም እንገናኛለን ሳአደምጥ ሰባት አመታትን ቆጠርኩ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፐሩሺያ አሜን

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 4 ปีที่แล้ว +1

    More bless pastor!

  • @bitaniyagebre4034
    @bitaniyagebre4034 7 ปีที่แล้ว +1

    MARANATHA YES JESUS COMING SOON AMEN

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 3 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተርዬ ተባረክ እባክህን የስላሴ ምስጢር ግር ይለኛል ማግኘት እችላለው?

  • @jesusismybossdagne1162
    @jesusismybossdagne1162 7 ปีที่แล้ว

    Yeteberak ye egziabiher sewu yechristos tsege yibizalih betam ameseginalehu!!!!!!!

  • @hailejoseph2508
    @hailejoseph2508 5 ปีที่แล้ว

    Geta iyesus yibarkihi tabaraki.Maranata

  • @yifatdenbarga7781
    @yifatdenbarga7781 7 ปีที่แล้ว +4

    God bless you in the name of Jesus

  • @alemneshwoldegiorgies8906
    @alemneshwoldegiorgies8906 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes Amen hallelujah wow

  • @mihratdessie8358
    @mihratdessie8358 6 ปีที่แล้ว +4

    God bless you pastor !!!

  • @mahletmelesse4961
    @mahletmelesse4961 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @saramartin7442
    @saramartin7442 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ፖስተር
    በጀርመነኛ ትርጉም ብታርግልን. በጣም በጣም ሰወቹ ይማሩ ነበር. GOtt segenet dich

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  7 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ ሳራ ማርቲን የጌታ ሰላም ይብዛልሽ። ጀርመንኛ መተርጎም የሚችል ሰው ካለ ቢሆን ደስ ባለኝ ሆኖም ግን እኔ አልችልም አንቺ ትችልያለሽ? ወይም የሚችል ሰው ፈቃደኛ ሰው ይኖራል? ስለአሳብሽ ጌታ ይባርክሽ።

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 4 ปีที่แล้ว

    Betam des blonal endih aynet tmrt altesemam geta ybarek

  • @dejenyemane6800
    @dejenyemane6800 7 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ

  • @wanatemesgen
    @wanatemesgen 2 หลายเดือนก่อน

    may GOD BLESS YOU.

  • @ellenbikis7609
    @ellenbikis7609 6 ปีที่แล้ว +1

    god blesssyou pastr

  • @TG-ek5bu
    @TG-ek5bu 7 ปีที่แล้ว +2

    God bless you pastor

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 ปีที่แล้ว

    Ulum adaenet news nw Jesus Christus andu yulu geta yerdan amsgnalu

  • @galgalabariso
    @galgalabariso 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor እዚህ ስብከት ላይ ለማይነጠቁ በምል ርዕስ አዘጋግቻለሁ ያልከዉን ስብከት የለም አታሁት please attach አርግልኝ

  • @semi4072
    @semi4072 4 ปีที่แล้ว +1

    Would you please share part two? thank you

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 7 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more and more .

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf ปีที่แล้ว

    Egizabeher yibarek yene abat

  • @yordieshetu3126
    @yordieshetu3126 5 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkhe paster asfaw.

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnn

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልህ ጋሼ

  • @kahsuberhanugebreslasie7299
    @kahsuberhanugebreslasie7299 7 ปีที่แล้ว +1

    AMEN!!!!!!!!