መንፈስ ቅዱስ ሩሃ ሃካዴሽ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • ስለ መንፈስ ቅዱስ ሰምተው ያውቃሉ? በርካታ ሰዎች ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንንነት ግራ ይጋባሉ። ኢየሱስ በዮሐንስ 14፡16 ላይ፣ “እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤” ሲል ይናገራል። ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ተለይቷቸው ወደ አባቱ በሚያርግበት ጊዜ ረዳት እንደሚያስፈልጋቸው ያውቅ ነበር። በጥቅሱ ውስጥ “ሌላ” የሚለው ቃል፣ ኢየሱስ ራሱ እግዚአብሔር እንደሆነ ሁሉ፣ መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር እንደሆነ ያሳያል። ኢየሱስን በተቀበልን ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሊኖር ወደ እኛ እንደሚመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። መንፈስ ቅዱስ ወደ እኛ ለምን ይመጣል? ሊረዳን እና እግዚአብሔር እንድንኖረው የሚፈልገውን ኑሮ ለመኖር የሚያስችለንን ሃይል ሊሰጠን። ስፍራውን ለመንፈስ ቅዱስ ብንለቅ፣ የሕይወታችንን መሪ እንዲጨብጥ ስለፈቀድንለት እግዚአብሔርን ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ ሕወታችንን እንዲመራ እድል እንሰጠዋለን። ብቸኞች አለመሆናችንን ማወቅ የሚያስደንቅ ነገር አይደለምን? ይህ ብቻ አይደለም፤ መንፈስ ቅዱስ በሕይወታችን የሚፈፅማቸውን ሌሎች ተጨማሪ የእርዳታ ተግባራት አሉ። ለአብነት፣ መጽሐፍ ቅዱስ ስናነብ ወደ እውነት ይመራናል፣ ምስክሮቹ እንድንሆን ሃይልን ይሞላናል፣ በምንፀልይበት ጊዜ ቃልን በመስጠት ይማልድልናል፣ በሃጢአታችን ይወቅሰናል፣ ከሃጢአት ሃይል ነፃ በማውጣት በውስጣችን እንደሚኖረው እነደ ኢየሱስ ያለ ፃድቅ ባሕሪይ እንዲኖረን ያደርጋል። ስለ መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ለማወቅ ይሻሉ? ይህን ክፍል ያዳምጡት፤ኡ

ความคิดเห็น • 27

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ሁሌም ትምህርቱን ደጋግሜ ስሰማ ነፍሴን ያድሳል መንፈስን ያለመልማል እወድሀለሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ
    መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ሀሌሉያ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @aynalimeabebe4810
    @aynalimeabebe4810 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አራባገር ነኝ በጣም መንፈስ ቅዱስን አሳዝናለሁ በሀሳቤ ምመጡ ነገሮች በጣም በማስናገድ አሳዝናለሁ

  • @assh1002
    @assh1002 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @user-zv9bg3ms7u
    @user-zv9bg3ms7u 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed pastor by Christ Jesus ,i am blessed the word of God .it is true messages for me and also all. Thank pastor

  • @alphaomegagod303
    @alphaomegagod303 3 ปีที่แล้ว

    asfish betami geta yibariki ....True is True...

  • @genetgenet7229
    @genetgenet7229 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው
    ጌታ ይባርክ ።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 ปีที่แล้ว

    Thank you so much pastor.

  • @sebleagede6324
    @sebleagede6324 4 ปีที่แล้ว

    Pastery Tebarekh yeh kal len new

  • @ga3775
    @ga3775 5 ปีที่แล้ว +3

    God bless you pastor

  • @turiamenshoa540
    @turiamenshoa540 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 3 ปีที่แล้ว

    AMEN MENFES KIDUS YIKBER YIMSGEN🙌🔥🔥🔥AMEN AMEN AMEN✊
    Pastorey yezrahew yabebb🌿🍀🌴🌴🌴🌴🌴🌻🌻🌻
    Tebarek ❤

  • @munaamazingspich7123
    @munaamazingspich7123 ปีที่แล้ว

    Geta yemesgen yemayetegeb timirt new pastor yebzalih zeenih yelemilim bebizu tetkmeyalew

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeeen Menfes Kidus Enwinye Yemenorye Alenita Yanite Menor Yenen Menor Yiwesinal. Tebark P.R

  • @elsaandebrhan8008
    @elsaandebrhan8008 ปีที่แล้ว

    blessing paster

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Geta Hoy Menifesh Bewisixe Ulem Yifises Yenen Hiwet Yimiraw😢😢😢😢😢👐👏👏👐👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 4 ปีที่แล้ว

    Glory to Holly sprit.
    Thank you pastor.

  • @ellenbikis7609
    @ellenbikis7609 5 ปีที่แล้ว +1

    god blessyou

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 4 ปีที่แล้ว

    Thank you sir, GOD bless you

  • @raskabe7578
    @raskabe7578 5 ปีที่แล้ว

    Amen! God bless you pastoriye

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 5 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor .

  • @mihratdessie8358
    @mihratdessie8358 5 ปีที่แล้ว

    amen GOd bless you!!!

  • @husneiabeshir1966
    @husneiabeshir1966 5 ปีที่แล้ว

    God bless u pastor

  • @turiamenshoa540
    @turiamenshoa540 ปีที่แล้ว

    አይወሰድብህ

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 3 ปีที่แล้ว

    sintm sat bikemt hule eyetafetegn yemayew bichegna dimts ante neh! biruk neh

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much pastor.