"ከእነ ስህተቴ የተኮረጀ ፕሮግራም ፈጥሬአለሁ" ጋዜጠኛ ቤቲ ኤልቲቪ (ቤቲ ታፈሰ) | Betty LTV | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.2K

  • @zufiwollotube786
    @zufiwollotube786 4 ปีที่แล้ว +282

    እኛም ብዙ አሳልፈናል አጥንታችን ሳይጠነክር ስደት እየተከራተትን
    በልጅነታችን ወላጆቻችንን አተን ስንቶች ነን በሰው ሀገር ስቃይ የምናሳልፍ እስኪ እኛም አልፎልን እናወራዋለን ነበር ብለን ኢንሻ አላህ 😔

    • @Moon-moon21
      @Moon-moon21 4 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ የማያልፍ የለም

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 4 ปีที่แล้ว +3

      Wwuuy. Endeziaynet comment new yastelagn huleee mamarer

    • @aninyimam6545
      @aninyimam6545 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህኢንሻአላህንቸሰፈአረገንተቀምጠናል

    • @sosiqueen4098
      @sosiqueen4098 4 ปีที่แล้ว +2

      ዚፊዬ አይዞን አለሜ🤒

    • @ተወከልናአላላህ
      @ተወከልናአላላህ 4 ปีที่แล้ว

      ሰህ

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 ปีที่แล้ว +331

    የስው ልጅ የነበረበትን ሳይረሳ እንደዚህ ሲያዉራ ደስ ይላል ጎበዝ በሂወቴ ጠንካራ ሴት እወዳለሁ

    • @fuadbulcha5231
      @fuadbulcha5231 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀላልሽን አገኘሽ

    • @JamaDegolo
      @JamaDegolo 4 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ያጥንቴደረት

    • @kemliatub3699
      @kemliatub3699 4 ปีที่แล้ว

      @@JamaDegolo
      Jamay mare

    • @kemliatub3699
      @kemliatub3699 4 ปีที่แล้ว

      @@fuadbulcha5231
      Kkkkk ገና በፍለጋላይ ነኝ

    • @rasabilo6164
      @rasabilo6164 4 ปีที่แล้ว

      fozi ሀላሌን ናፋቂ እማይገባኝ ነገር ምንድነው ጠንካራ ሴት ማለት? ሁሌ እሰማዋለሁ እሄን አባባል እምትገዳደር ወይም አምባገነን ሴት ማለት ነዉ?

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰይፉ ይህችን አነጋጋሪ የሆነች ሴት ጋዜጠኛ እንግዲህ አርገህ በማቅረብህ ልትመሰገን ይገባሃል ቤቲም ብዙ አድናቂዎች ስላሉሽ በሥራሽ ቀጥይበት

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 4 ปีที่แล้ว +138

    እውነት ለመናገር እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ጎበዝ ነሽ በጣም በርቺ ስለ ቁንጅና ያወራሽው ወድጄዋለሁ ማንም ራሱ ወስኖ መልኩን አልሰራም ፈጣሪ ሁሉንም ወዶ ነው የፈጠረው !!

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว +450

    1.5k comments ካነበብኩኝ በኋላ የተረዳሁት የኢትዮጽያ ህዝብ ለድህነት ያለውን ፍቅርና አክብሮት ብቻ ነው፡፡ ለካ ድህነት ሁሉንም ይቅር ያስብላል🤣🤣🤣

    • @rahelangelo978
      @rahelangelo978 4 ปีที่แล้ว +13

      Haaaaaaaaaa....... asteway Lij neh wededkush

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 4 ปีที่แล้ว +9

      Besak gedelekegn

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 4 ปีที่แล้ว +2

      Rahel Angelo ከወደድሽኝ ሰብስክራይብ🤣🤣

    • @kalkal3685
      @kalkal3685 4 ปีที่แล้ว +3

      You’re very correct baby

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 4 ปีที่แล้ว +7

      ሀበሻ እኮ በሽታ ደሀ ሽሮ ,,,,,,,,እንደዚ አይነት ነገር ይወዳል ለምን ግን?በ ፈጣሪ ችግር ምኑ ይ ወደ ዳል አይ ሀበሻ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว +61

    የሀሳብ ድርቀት አለብን ከምር የተመቸኝ አባባል ተባረኪ
    ማንም ሰው እራሱን ጠፍጥፎ አልሰራውም ቆንጆ ቢሆን መጥፎ ሁሉም የአላህ ስራ ነው በሱ ስራ መግባታችንና እከሌ ቆንጆ እከሌ መጥፎ ማለታችን የሀሳብ ድርቀት ነው።
    የሚገርም ቃለምልልስ ነው ጠንኳራ አልሸነፍ ባይ ሴት እወዳለሁ እኔም እንደዚህ ነኝ የፈለገ ተአምር ቢፈጠር ከአላህ በታች ላለ ነገር እጅ አልሰጥም ወደፊት እራመዳለሁ።
    ሁላችሁም ሴቶች ውድ አህቶች በስደትም በሀገርም ያላችሁ ጠንካራ ሁኑ ህይወት ትግለልና ስቃይ የበዛባት ናት ግን በጭራሽ እንዳትወድቁላት።

    • @mdfhsdff5691
      @mdfhsdff5691 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔነኝ እዴ ብያለዉ ተገርሜ

  • @rahmahajjisusu1793
    @rahmahajjisusu1793 4 ปีที่แล้ว +50

    የሴት ጀግና ነሽ አንቺን የሚጠላ ካለ ባፍጡም ይደፋ እውነትን ማንም አይወደም
    አላመሽቃበጥሽ ነው እንድትጠይ ያደረገሽ አሁንም በራስ መተማመንሽን ይበልጥ አጠንክሪው በሌላ ሚዲያ እንጠብቅሻለን ሰው ብታምሪም ብታስጠይም እንከን ከማውጣት አይታቀብም ቦታ አትስጫቸው እውነት ጎበዝ ነሽ

  • @menejat9904
    @menejat9904 4 ปีที่แล้ว +144

    ፈርዶብን እኛ ኢትዮጵያውያን ስንጠላም ስኖድም ፈጣኖች ነን😂 ቤቴን ሀሳቧን ለተረዳት ሰዉ በጣም በሳል ነች።። keep it up with your confidence 😍

    • @mdwahalsalme6163
      @mdwahalsalme6163 4 ปีที่แล้ว

      ስያንስብሽ ነው ፉራ ስራዋን በዳምብ የማታውቅ

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 3 ปีที่แล้ว +2

      It is because people do not judge based on facts. If someone says a single idea that we don’t agree with then we hate them to Death even if they say 99% of the time good ideas we agree with. We need to learn judging based on facts, we shouldn’t hate individuals rather agree or disagree each things they say.

    • @temesgenaman4259
      @temesgenaman4259 2 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያን ባንዲራ የጠንቋይ ነው
      የሚለው ሀሳቧ ነው የበሰለው?

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 4 ปีที่แล้ว +43

    በእውነት ጀግና እና ጠንካራ ሴት ነሽ ያልጨረስኩት አለኝ አለች ጎበዝ በርች የሴት ጀግና ነሽ

  • @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s
    @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s 4 ปีที่แล้ว +261

    እውነት ለመናገር ቤቲን ድፈረቷን በራሥ መተማመኗን በጣም ነው የማደንቃት

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ክፉ ሴት ናት ኣንድ ግዜ ኣቶ ታዬ ደንደኣን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ የኦሮሞ እናቶች እስከ መቼ ያልቅሱ ብላ እሳት የምትተፋ የእሳት እራት ናት እንደውም መባረር ከነበረባት ዘግይቷል ምክንያቱም ስራዋ ኣድሎዊ ነበር።

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ruhmahussien7036 ትክክል የኢትዮጵያዊነት ሰሜት የላትም የዘረኝነት ነው ሰራዋ ሁን ደረቅ ሰውናት🌚🌚🌚🌚

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 4 ปีที่แล้ว +5

      ልክ ብለሻል ጎበዝ ሴት ናት 100000%

    • @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s
      @ወሎመካነሰላምYouTube-k2s 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ሥሌላው ነገር ሣይሆን የሴትልጂ ድፈረት እና በራሥ መተማመኗን አደንቃለሁ ሌላው የራሧ ጎዳይ ግን ሴቶች ጠንካራ ሁኑ በራሣችሁ ተማመኑ አደራ ሴቶችየ

    • @mitu8128
      @mitu8128 ปีที่แล้ว

      diferetua yematwedew sew lay new zeregna timb astesaseb new yalat

  • @markostesfaye1614
    @markostesfaye1614 4 ปีที่แล้ว +59

    በእውነት ቤቲ ግልፅነትሽ 100% ቆንጆና አለም ላይ ካሉት ታዋቂ ሠዋች ተርታ ያሠልፍሻል ብዬ ልነግርሽ እፈልጋለሁ።

  • @abel3188
    @abel3188 4 ปีที่แล้ว +62

    In my age so far, I have never seen a strong woman who impressed me this much.

    • @netsanetmartine9548
      @netsanetmartine9548 4 ปีที่แล้ว

      Neither i..very courageous

    • @DawitMel
      @DawitMel 4 ปีที่แล้ว +1

      Strong is not always a good thing, she's also VERY IRRESPONSIBLE. She was spewing a lot of division and hate.

    • @abel3188
      @abel3188 4 ปีที่แล้ว +1

      Dawit Melaku 😊 politicians sinageru yaleferuten..Sinageru irresponsible yaltebaluten..esuwa sitetwyekachew the same thing become irresponsible of her❗️ This kind of thinking is an enemy of growth and honesty ❗️ you just hate her for who she is ..to bad for u ..but that is the reality❗️

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 หลายเดือนก่อน

      ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮

  • @menasedebel4188
    @menasedebel4188 4 ปีที่แล้ว +72

    ስለ ፖለቲካው ተወት ላርገውና በህይወት ምዕራፍሽ ያሳለፍው እንዲሁም ያለመበገር ስሜትሽ ለሴት እህቶቻችን ብቻ ሳይሆን ለኛም ትምህርት ነው
    እኔ በፊትም ትመቺኝ ነበር ሰላምሽን ያብዛው 💪

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +160

    ጠንካራ ሴት ደስ ይለኛል የሁላችን ህይወት ቢወራ ብዙ ታሪክ አለን በርች

    • @shilematgethewu8812
      @shilematgethewu8812 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል የኔ ውድ

    • @حليمةزين
      @حليمةزين 3 ปีที่แล้ว

      አቤት እር ጉልበትሽን ሽፍኝ የአላህ ምን ጉድነው

    • @ferahiwetayaliwu5
      @ferahiwetayaliwu5 3 ปีที่แล้ว

      Bity betam etelash neber mekniyatun balawkewm gen ahun betam wededkush

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 ปีที่แล้ว +49

    ኧረ እባካችሁ እስርበት ያለው አረብ ሀገር ወገኖችን ድምፅ ሁንልኝ ጋዜጣዎች ኢትዮጵያ ያላችሁ የኛ ላይክ ብቻ ነው የምፈልገው

    • @athnibisri2038
      @athnibisri2038 3 ปีที่แล้ว

      Like ke eser bet ayewetal enda hooo

  • @lovelife-su4yw
    @lovelife-su4yw 4 ปีที่แล้ว +88

    ፕሮግራምሽ ብዙ ጊዜ ቅር ቢያሰኘኝም ያሳለፍሽውን ህይወት ስሰማ እና በራስ መተማመንሽን ሳይ በአንቺ ላይ የነበረኝን አመለካከት ለውጫለሁ፣ ደሞ ልክ ነሽ አንቺ አልሰራሽ፣ ብሰሪውም ቆንጆ ነሽ።

  • @malicabeauty
    @malicabeauty 4 ปีที่แล้ว +90

    ቤቲ አይታይሽም እንጂ ከሚጠላሽ የሚወዱሽ ሰዎች ይበልጣሉ በእዉነት።

    • @landoforigins3172
      @landoforigins3172 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም Malle sweet በቅንነት ሳብስክራይብ አድርገኝ th-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

    • @radimebitali6185
      @radimebitali6185 4 ปีที่แล้ว

      @@landoforigins3172 በቅንነት ሰብስክራይብ አርገኝ በዚህ ሊንክ ግባና ፕሊስth-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

    • @seblimagha5800
      @seblimagha5800 4 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉኝ
      ስወዳችሁ

    • @malicabeauty
      @malicabeauty 4 ปีที่แล้ว

      Eshi enenim subscribe adirgugn enji

  • @medimarmar6902
    @medimarmar6902 4 ปีที่แล้ว +19

    ሴፍሻ ምርጥ ሰው እንወድሃለን እንኳን ዓቀረብካት እናመሰግናለን ቤቲ የኔ ጀግና ልብዙ ሴቶች ዓርእያ እምትሆን ሴት ናት ዘረኞች ቢጠሉሽም በርቺ

  • @mikeweldu8116
    @mikeweldu8116 4 ปีที่แล้ว +63

    የእስራኤል ጠቅላይ ምኒስተር ናታንያሁ ልክ እንድ ኣንቺ "ሙዝ መብላት ይቅር እና ያየው ኣልፈልግም"ሲል ሰምቸ ኣለሁ።
    መክንያቱ ደግሞ በልጅነቴ ብዙ ስለ ባላሁት ይላል።ክክክ
    በነገራችን ላይ ከጠበቁት በላይ ጠንካራ እና ብልህ ሴት ነሽ።
    ቀጥል በት።ኡነት ጅግና ነሽ።!
    እኔ ግን ዛሬ ወደድኩሽሽሽ!!

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 ปีที่แล้ว +64

    አስተሳሰብሽን ወደዋለሁ ! ዘናጭ ! ቆንጆ ጎበዝ ልጅ ነሽ ! Really you have Big Confidencec. እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አሜን !

  • @godblessall8576
    @godblessall8576 4 ปีที่แล้ว +30

    I can't control my feelings while I hear you ,you have a lot of capacity inside please don't give up by any means 💯 proud of you my dear

  • @tofikyouya6582
    @tofikyouya6582 4 ปีที่แล้ว +31

    You r very honest, & strong, አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚደብቀውን ነገር በግልጽ የምትናገሪ ፣ አከበርኩሽ በርቺ keep it up, I like ur confidence!!!

  • @mare8269
    @mare8269 4 ปีที่แล้ว +106

    ቤቲዬ ፍቶሽን ፖስት እየተደረገ ሙድ ሲያዝ አብሪ ስቂአለሁ ፣ ይቅርታ🙏 ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ👍

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว +3

      አወ ይቅርታ እኔም ጠይቄለሁ

    • @የእማማጨቤእናትዙፋን
      @የእማማጨቤእናትዙፋን 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ጠይቀልው

    • @seblimagha5800
      @seblimagha5800 4 ปีที่แล้ว +1

      እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉኝ
      ስወዳችሁ

    • @monamon5934
      @monamon5934 4 ปีที่แล้ว

      Awo Aniem ykrta

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 4 ปีที่แล้ว

      ቤቲ ፡ እኔ ገብረ-ኢየሱስ ላገባሽ እፈልጋለሁ ። እባክሽን እሺ በዪኝ ።

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 3 ปีที่แล้ว +14

    She is beautiful inside out.. she is strong, well spoken decent young lady.

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 4 ปีที่แล้ว +77

    ቤቲዬ አንደኛ እጠላሽ ነበር አሁን ግን አከበርኩሽ ውስጥሽ ሌላ ነው እውነት ማንነትሽን ያረሳሽ ጎበዝ

  • @አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ
    @አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ 4 ปีที่แล้ว +26

    ትንሽ ዘረኝነት ያጠቃታል እንጂ ቤቲ እኮ የሴት ጀግና ነች አድናቂሽ ነኝ መብቴ ነዉ

  • @mujibjemal8549
    @mujibjemal8549 9 หลายเดือนก่อน

    ያሳለፍሽውን ታሪክ በኮንፊደንስ ማውራትሽ እራሱ ድፍረት ይጠይቃል በርችልን ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 4 ปีที่แล้ว +294

    98.3% ቁንጅናሽን ከመሰከርሽ እኔ ደግሞ 100 % ተቀብየሻለሁ:: እሲ ዛሬ ቤቲ ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የወደደ ሰው ላይክ ያድርገኝ::

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

      እኮ 😘

    • @shilematgethewu8812
      @shilematgethewu8812 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው

    • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
      @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ውብ ናት ምንም ጥርጥር የለውም

    • @tadiosgebru9641
      @tadiosgebru9641 4 ปีที่แล้ว

      ሰለ ቁንጅናዋ ሌላ ጊዜ እነወራዋለን መፅሐፍዋን ለመቸብቸብ ነዋ ቆዳዋን አለስልሳ የመጣችው

    • @lemmanegesa5133
      @lemmanegesa5133 4 ปีที่แล้ว

      Wubnesh! Leave them!

  • @hanaberhe1268
    @hanaberhe1268 4 ปีที่แล้ว +107

    She give us a lesson..I am really sorry that I was laughing when people joking on her..she is very strong women..Bettye keep shining my dear sis

    • @moonLight-ks9di
      @moonLight-ks9di 4 ปีที่แล้ว +1

      She is not just ugly in the outside but in the inside. She has No respect to her gusts, disrespectful,very biased and bigoted overall she is unprofessional. Her struggling as a student doesn't change her nastiness.

  • @mohemmedawelmohemmedawel1425
    @mohemmedawelmohemmedawel1425 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አድናቅሽ ነኝ በጣም ጎበዝ እና ጉሙቱም ጋዜጠኛ ነሽ አዎን ብዙ ጋዜጠኞች ችግራቸው ህዝብ ማይደውን ነገር ላለመቅረብ ብለው ነው ችግር ሚፈጥሩት

  • @betelhemalem1640
    @betelhemalem1640 4 ปีที่แล้ว +57

    You are truly inspiring for women. You have shown me that we can always be ambitious and achieve our dreams even when the society fails to acknowledge how strong we all are. Stay strong!!!

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 ปีที่แล้ว +90

    ሰው ሁሉ ከጀርባው ታሬክ አለው ጀግና ነሽ !!!! ችግርሽ ጠንካራ አድርጉሻልል !!!

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤትየ በጣም እጠላሽ ነበር ይቅርታ ! አንቺ ልዩ ሰው ነሽ በርችልኝ የኔ ቆንጆ

  • @battyyone9974
    @battyyone9974 4 ปีที่แล้ว +9

    ቤቲዬ ድህነትን እንደማሸነፍ አለማወቅን እንደመቀየር ምን ጀግንነት አለ እንኳን ትላንትሽ አልፉ በፈጣሪ ቸርነት እርዳታ ባንቺ ጥንካሬ ዛሬ ላይ እንኳን አደረሠሽ የኔ ምርጥ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว +47

    አዲስ አበባ ከባድ ነው አዲስ ከገጠር ለሚመጣ ሰው ከባድ በጣም ልብ የሚጣልበት ሰው ከሌለ ከባድ ነው😥 አሳዘንሽ ሁሉም ካለፈ በኋላ እደ ታሪክ ማውራትሽ ደስ ይላል አላማ ያላት ሴት ደሞ ውስጤ ናት በዚህ አድንቄሻለሁ💪🥰 ምንም የትቪ ቃለ ምልልስሽ ግን ተከታትዬ ግን አላቅም እውነት ለመናግር

    • @ወርቅህነከበደ
      @ወርቅህነከበደ 4 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እስኪ እንደመር

    • @belayalemu9277
      @belayalemu9277 4 ปีที่แล้ว

      አንቺ ዘረኛ

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 4 ปีที่แล้ว

      ሰምተሸ ቢሆን ጥሩነበረ በጣም ሰው ትዘረጥጣለች እቺ ጋዜጠኛ ሳትሆን ጋላ ናት

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hanabekelakasa7006 ere yene bekela zeroch aschegreon min targish meftowa new kewededechat rasish nesh gala metetam

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว

      @@belayalemu9277 ሞኝ

  • @haben1025
    @haben1025 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ። እኔ እንዳንቺ አይነቷን ጠንካራ፤ ብልህ፣ በራሷ እምትተማመን እና ኡነተኛ ሴት እወዳለሁ። ሲበዛ ቆንጆም ነሽ የኔ እህት። ኤርትራዊ ወዳጅሽ ና አድናቂሽ!

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +93

    ሰይፍሻ አተ እምታቀርበው የሚታወቅ ሰው ብቻ ነው እባክህ ብሬክስ ሀበሻዊ እሚባል ምርጥ የሀገር ተስፋ የሆነ አበሳ ወጣት አለ እሱን አቅርብልን

  • @Kibrusha
    @Kibrusha 4 ปีที่แล้ว +30

    ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ቢያናግራት ብዙ እንማርበት ነበር፡፡ ሰይፉ ቀልድህ በጣም ጥግ ይደርሳል፡፡ በራሷ ጣቢያ የምትገባበትን ታሳጣሃለች።

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 3 ปีที่แล้ว +1

      That is the nature of Seifu’s program. I agree for a serious and long interview bettering Dereje interviews her.

  • @nicodemus_777
    @nicodemus_777 4 ปีที่แล้ว +4

    #ቤቲ እግዚአብሄር ይባርክሽ! እንዳንች አይነት ሃበሻ እኮ ነው የጠፋው!"ህዝቡ መቀራረብ ከፈለገ ራሱ ይቀራረብ!" አልሽ!
    ልክ ነሽ ቤቲየ! የጥሩ የሚሰራ ሰው አያወራም፣ ያንች ስራ እውነቱን ማጋለጥ ነው፣ በርች!!!ሴቶቹ ካንች ብዙ ሊማሩ ይገባል!!!

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ልጅ ነሽ እኔ ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ ፤ ባህርዳር፤ ሁመራ፤ ጋምቤላ ፤ዞሬ ነዉ ሐብታም የሆንኩት ግን አማራን በከንቱ አትጥይ ቤቲ አማራ እንዳንችዉ ተንከራቶ ለፍቶ የሚሰራ ነዉ ከንቱ ጥላቻ ይቅርብሽ

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 4 ปีที่แล้ว +47

    ጎበዝ ነሽ መልክ እኛ እምንሰራው ቢሆን ማንም ማስጠሌ ባልሆነ ነበር በልክ እሚተቹሽ እነሱ ሰው ሳይሆኑ እቃ ናቸው የዘቀጡ ውበትን አላህ ብቻ ነው እሚሰራው ምድረ ባለጌ አይባልም

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ በጣም ግልፅና ጀግና ሴት ነሽ? በመከራ ውስጥ በትግስት ማለፍሽ ለዛሬሽ የስኬትሽ መንገድ ነውና እንኳንም በጥንካሬ አለፍሽው የኔ ቆንጆ በርቺ።

  • @user-yp5ex1mm2s
    @user-yp5ex1mm2s 4 ปีที่แล้ว +8

    ቤቲዬ ስወድሽ 😙😙😙
    በጣም ውብና በራሷ የምትተማመን ለብዙዎችም ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ ....በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን 👍👍

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 4 ปีที่แล้ว +104

    በጣም ጎበዝ በርቺ በራሲሽ የመተማመን መንፈስሺን ወድጄልሻለሁ የኔ ቆንጆ 😍😘👍👏🏻

    • @madeena9689
      @madeena9689 4 ปีที่แล้ว

      ፕፕፕፕፕፕ ቆንጆ እ

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr7414 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጎበዝ ነሽ!ማንም ሠው እንደዚህ እራሡን ግልፅ ለማድረግ አይደፍርም!

  • @rich-do4wz
    @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว +20

    Sorry ቤቲዬ እጠላሽ ነበር ለካስ ባለማወቅ ነው ይበልጥ ወደድኩሽ ጠንካራ ሴት በርቺልን የኛ ህዝብ ወደሁዋላ ነው ሚጎትትሽ confidenceሽ የሌለ ነው

  • @seadamohamed6841
    @seadamohamed6841 4 ปีที่แล้ว +78

    ወላሂ አንችን ያለማድነቅ አይቻልም ቤቲ ጀግናነሽ የእውነት በራስ መተመመንሽ ከምንም በይ ይዴነቃክ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @enatlife4186
      @enatlife4186 4 ปีที่แล้ว +1

      Gobez 💪👌

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @heniyealemu
    @heniyealemu 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነሽ ንግግር አሳምራለው ብለሽ ሳትጨነቂ የተናገርሻቸው ቁምነገሮች እጅግ ይገርማሉ ሳያውቁሽ ለሚጠሉሽ አውቀውሽም ለሚወዱሽ አትደነቂ! እራስሽን በእግዚአብሔር ቃል እየመዘንሽ ስራሽን ህይወትሽን ኑሪ!! ብረት ማግኔትን አይስብም ማግኔት ብረትን እንጂ, እንደ ማግኔቱ ሆነሽ ካንቺ ለመማር የሚሳብ ካለ ይምጣ ያልወደደም ይቅር! አንቺ ግን በርቺ ቤተልሄም🙏🏼

  • @emukiya8587
    @emukiya8587 4 ปีที่แล้ว +52

    ሴት ልጅ confidenceካላት ቆንጆ ናት በቃ ይመችሽ ቢቲዬ

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤቲ ፡ እኔ ገብረ-ኢየሱስ ላገባሽ እፈልጋለሁ ። እባክሽን እሺ በዪኝ ።

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 ปีที่แล้ว +1

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 4 ปีที่แล้ว +63

    ዋው ዛሬ ኮመንተሮች ልብ ገዝታቹሀል ብዙም ስድብ አላየሁም በጣም ጥሩ👏👏👏

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 4 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ቆንጆ አንድ ጠንካራ ሰው አብሮሽ ቢኖር ባለሽ ጥንካሬ ቀጥይበት ገለፃሽ በጣም አሪፍ ነው

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 4 ปีที่แล้ว +32

    ቤትዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው ያሳለፈውን ነው ያሳለፍሽው ።አንቺን የተለየሽ የሚያደርገው በሚድያ ቀርበሽ በመናገርሽ ነው። እንደዚ አይነት ሰው አትመስዬኝም ነበር። የኔ እውነተኛ። ምን ዋጋ አለው ጓደኛ ባይኖርሽ ኖሮ ካለሁበት መጥቼ ለምኜም ቢሆን አገባሽ ነበር። የኔ ቆንጆ።

    • @tenad7309
      @tenad7309 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @abyamanaman6099
    @abyamanaman6099 4 ปีที่แล้ว +117

    ላንቺ የነበረኝ አመለካከት ተቀይሮዋል ቤቱካ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ love u so much

  • @bilalnation685
    @bilalnation685 4 ปีที่แล้ว +27

    I’m proud of you Bete May Allah bless you more you are strong woman I can tell

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ቤቲ የብዙዎቻችንን ላንቺ ያለንን አመለካከት በጥሩ ቀየርሽው።
    በጣም ይቅርታ
    የብዙዎቻችን ድክመት ሰውን ከላይ አይቶ እንዲህ ነው ብሎ መወሰን...
    ግን አሁን አብዛኛው የሚጠላሽ ሰው ይህን ዝግጅት ሲመለከት በርግጠኝነት ላንቺ ያለው አመለካከት ይቀየራል!!!
    ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 4 ปีที่แล้ว +52

    ሰው እንዴት በልፈጠረው ነገር ይወቀሳል ምርጥ ንግግር ነው ቤቲሻ አሪቆ አሳቢ ነሽ እንደውም የአመት ምርጥ ሰው ተብለሽ ነው መሸለም ያለብሽ

  • @munas.abdella3906
    @munas.abdella3906 4 ปีที่แล้ว +11

    I went through the same life years ago Betty. Please stay strong and safe. All the best sister!

  • @hananhanoo8703
    @hananhanoo8703 4 ปีที่แล้ว +19

    እውነት በጣም ነው እማደንቅሽ ያሁሉ ነገር አሳልፈሽ እዚህ ደረጃ መድረስሽ ጀግና ብየሽለሁ በርች

  • @habibhabib-px9wx
    @habibhabib-px9wx 4 ปีที่แล้ว +30

    ቤቲዬ እጅግ በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ አቦ ጀግና ነሽ

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 ปีที่แล้ว

      🤣😂😂🤣

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 3 ปีที่แล้ว +14

    “ዋናው የውስጥ ውበት ነው ትንሽ መሞረድ ብቻ ነው የሚያስልገው።” thank you Betty.

  • @johenali6414
    @johenali6414 4 ปีที่แล้ว +37

    እንዳች አይነት ስወች ሊበዙ ይገባል ምክኒያቱም የማንም እብድ እየተነሳ እኔ አዋቂ ነኝ እኔ ምሁር ነኔን ምርጥ የሚለውን እብድ እያንጓለልሽ ዳር ስለምታስይዥልን እንዳንች አይነቱን ያብዛልን። በርች ብዙወች ከጉንሽ ነን።

  • @khaddamakhaddama6904
    @khaddamakhaddama6904 4 ปีที่แล้ว +44

    አላህ ለሚጠሉሽ ልቦና ይስጣቸው አላህ ይጠብቅ የኔ ውድ በብሄር ኦረሞ ነች ብለን ነው አማራ የምንጠላሽ እኔበበኩሌምንም ጥላቻየለኝ

    • @awal2125
      @awal2125 4 ปีที่แล้ว +6

      ኦሮሞ ስለሆንች ሳይሆን ለስዉ ክብር ስለለት ነዉ ገባሺ

    • @medehanitbelay4860
      @medehanitbelay4860 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥላቻዋን መደበቅ አትችልም ንቀትዋም ሆነ አክብሮቷ በግልጽ ይታወቅባታል ለዛ ነው

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 4 ปีที่แล้ว +37

    የኔ ምስኪን 💔 😭😭😭😭 ፈጣሪ ይጠብቅሺ🙏❤

  • @abdah1425
    @abdah1425 4 ปีที่แล้ว +28

    በፊትም በስራሽ እንጂ በመልክሽ መዝኜሽ አላውቅም ነበር በጣም ድንቅ ሰው ነሽ
    አንቺ ላይ ሙድ ሚይዙት በ አምስት ብር ካርድ ሜም የሚሰሩ ላይክን መተዳደሪያ ያደረጉ ሰዎች ናቸው

    • @yigeremgebre3408
      @yigeremgebre3408 4 ปีที่แล้ว

      ጁሃር ጎፈንድሚ በስምሽ ይሰብሰብ ያለው TV እና መፅሃፍሽን ለማሳተም ነው?

  • @MahiMahi-sy6mg
    @MahiMahi-sy6mg 4 ปีที่แล้ว +19

    ቤቲዬ😃 በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ነው የምወድሽ❤ የማደንቅሽ በሄድሽበት ይቅናሽ👌🙏🙏 እስቲ ይቅናሽ በሏት😀😀 እኔም ይቅናሽ ብያለው👍👍🙏🙏

  • @osra1546
    @osra1546 4 ปีที่แล้ว +17

    በቃ የነበረኝ ቅያሜየን አንስቻለሁ
    ለካ የንጀራ ነገር ሁኖብሽ ነው
    አይዞሽ በርች የወደፊት መልካም ነገር
    እንደምትሪ ተስፋ እናደርጋለን
    በተረፈ ቀሪ ሂወትሽ የተባረከ ይሁንልሽ በርች

    • @nunugirma3327
      @nunugirma3327 3 ปีที่แล้ว

      እሶን ሳይሆን አንተን አደነኩ አሰተማርከኝ እድለኛ ነህ ሁሉን ቻይ ይህንኑ የጠብቃል ከኛ

  • @simegngirma843
    @simegngirma843 4 ปีที่แล้ว +27

    ሁሉም ሰው ከምንም ነው ማንም የሚሆነው ፡፡እና በሂወት መንገድ መነሻችን መቼም ቢሆን ስኬት ቀድሞ አያቅም፡፡ ስለዚህ የሰራችው፡ ስራ፡ ወይም፡ ሀሳብ ፡ ጥሩም ሆነ ፡ መጥፎ ፡ በቲ ፡ በስራዋ ልክ ሀገራችን ውስጥ አነጋጋራ ጋዜጠኛ ሆናለች፡፡ የብዙ ሰው አይምሮና ፡ልብ ውስጥ ሰብራ ገብታለች ፡፡ ጀግና ሴት ነች፡፡

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 ปีที่แล้ว +13

    ቤቲዬ ለካንሰ ምሰኪን ሰው ነሸ የኔ ቆንጆ አንጀቴን በላሸው ፈጣሪ የበለጠ ይርዳሸ

  • @ምንይሳንአጎናፍር
    @ምንይሳንአጎናፍር 4 ปีที่แล้ว +1

    ካቺ በጣም ብዙ ናገር ትምረያለው ያኔ ጀግና ጎበዝ ሴት ማንም በሰራው ንገር እጂ እ/ር በፍጠረው ናገር ተተያቂ አይደለም
    ቤትዬ እውድሻለሁ እግዝአብሔር ያስብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ በትዳር እና ብልጅም እግዚአብሔር ይባርክሽ ድግል ማርያም አትልይሽ ግና ብዙ ናገር ካቺ እተብካልን መልካም ያስራ ዛምን 😍😘🙏

  • @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
    @ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 ปีที่แล้ว +56

    ቤቲ ቆጆ ከቾግር በኋላ ምቾት አለ!! በርች ጠካራ ሴት ነሽ ዋው ።

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ጠከራሴትናት ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 4 ปีที่แล้ว

      @@hayathussine602 ለምን ሰወችን አዛ ታደርጊያለሽ ዝም ብለሽ በማይባለው ሁላ በአላህ እያልሽ እንደ በቃ በቅንነት አድርጉኝ ካልሽ በቂ ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +13

    ሰይፍሻ ጥሩ አድርገሀል እንክዋን ቤቲን ጠየቅካት ብዙ ግዜ እስዋ ሌሎችን ስትጠይቅ ነበር የማውቃት (የማያት) አሁን ግን የህይወት ታሪክዋን ስሰማ? በጣም ግልፅና እውነተኛ ጠንካራ ሴት ነች:: ለብዙዎች ሴቶች ተፅእኖ ፈጣሪ ነች:: መፅሀፍዋም ወጥቶ ቢነበብ ብዙ ትምህርት ሰጪ ይመስለኛል በተለይ ለእኛ ለሴቶች🙏🏾

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +4

    #ሀቂቃ# ሰው ባልሰራው ነገረ ላይ ስትክ ልቤን ነካችው በአነጋገሩዋ ትክክል ናች ሰው በመልክ አይለካም ሰው በስራው ስራ እጂ ፈጣሪ በሰራው ሰውነት ሰው አይለካም

  • @fከዲር
    @fከዲር 4 ปีที่แล้ว +17

    ቤቲ ጀግና ሴትነሽ ለሴቶች ተምሳሌትነሽ ሴትልጅ እንድህ ከተዎቀሰች ቤትዘግታ ነዉ ምታለክሰዉ አንቺ ግን ገና ምንም አልተሰማሽም ጎቦዝ

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ እሚጠሉሽ የሀገር ሸክሞች ስራ ፈቶች ናቸው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ለመልክሽ ደሞ ከለርሽ ብቻውን ከ70% በላይ ነው አይንሽ ቁናሽ ሌላው ነገርሽ ሳይጨመር በእውነት የኔ እናት ዛሬ ላይ ለመድረስሽ ትላንት የከፈልሽው ዋጋ ነው ከልቤን ነው ያዘንኩት እስቴድየም ቆሜ ዛሬ ደሞ የት ነው እማድረው አልኩ ስትይ ኡፍፍፍፍ በጣም ነው የተሠማኝ

  • @selamm289
    @selamm289 4 ปีที่แล้ว +12

    Betty I admire your confidence , you are a strong women. My advise, try to watch or read about journalism and how to challenge your guests without reflecting your own view . And also , remember to be respectful to your guests . Dont give up!!! I would like to see you doing a better , stronger , and more professional journalism.

  • @berhanukabte5398
    @berhanukabte5398 4 ปีที่แล้ว +40

    Humble, honest, strong and confident.

  • @titiyeadalij8066
    @titiyeadalij8066 4 ปีที่แล้ว +52

    ውይ የኔ ጀግኒት እንዲኮ አትመሰይኝም ነበር ይቅርታ እስከዛሬ ለሰደብኩሽ በርቺ የሴት ኩራት ነሽ🥰

  • @salamalhamu5321
    @salamalhamu5321 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ የኔ ግልፅኛ በጣም እልቤ ገባሺ እና የኔ ሀቀኛ የሠውልጅ ሁሉ ፈተና ያጋጥመዋል እኔም ከክፍለሀገር አድሣባ ሥመጣ ብዙ ፈተና አጋጥሞኛል ማዴሪያ ማጣት ብር ማጣት አረሥንቱ አለፈ የማያልፍ የለም መታገሥነው

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ ድሮም በራስ መተማመንሽን እወድልሽ ነበር አሁን ደግሞ በጥንካሬሽ አከበርኩሽ💪🏽💪🏽

  • @bio6102
    @bio6102 4 ปีที่แล้ว +133

    የኔ ጀግና እኔም 5ወር እርጉዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ስራየለኝም

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤቲ ትፀይልሽ

    • @lijalemmelie8531
      @lijalemmelie8531 4 ปีที่แล้ว +1

      ayzon beselam yamtawu wodezich alem. kenatinet yebelete sira yelem.

    • @emuyeeyemariyamljja8229
      @emuyeeyemariyamljja8229 4 ปีที่แล้ว +1

      Beselam Tegelagey Gn Doctor Ga Eyehadshe Chek Adergi

    • @pinkiyeabsitota5670
      @pinkiyeabsitota5670 4 ปีที่แล้ว

      Ayizosh Emebete tawekilishalech

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 4 ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo ክክክክክክ

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 ปีที่แล้ว +33

    ጉረኛ ሁላ አታምርም የምትሉ እናንተ ስለማትታዩ እንጅ በጣም አስቀያሚ ናችሁ እርግጠኛ እሷ እውነታን ነው አቋማ እንደናንተ ጉቶ አይደለችም አረ ብቻ ከቆንጆወች ባትካበድም ቆንጆ ናት

  • @GuttinMA
    @GuttinMA 4 ปีที่แล้ว +34

    Wow!! this is one of the best interviews Seifsha! I was all ears when she was replying for the questions and I can also see how she brought out the calmness of the interviewer, Seifu. Go Betisha we expect more, we are tired of one sided political medias in our country and we want you to challenge those people involved in our politics and let us, the viewers, decide for ourselves who has better ideologies.

    • @ethiopiawiethiopiawi7410
      @ethiopiawiethiopiawi7410 4 ปีที่แล้ว +2

      But she is one sided politician too. she showed us by how easy and respectful her questions were when she asked jawar and how harassing for the others.

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 4 ปีที่แล้ว

      I feel same thing this the best interview. If you saw Sofiye shbabaw interview was useless 🙃 but when I saw this show 💯 👍🏻I was saying my kids quite please ...😁 I don’t miss her response she so impressed me. I like her confidence too.

  • @natoliroba5738
    @natoliroba5738 4 ปีที่แล้ว +14

    አሁን ድግሜ ልናገር #ቤቴሌሄምታፈሰ ሀገራችን ላይ ያለች ብርቅዬ ጋዜጤኛ ለጋዜጤኞች ምሳሌ የሆንሽ ነሽ በርቺ እንዳአንቺ አይነቱ ጋዜጤኛ ያብዛልን።

  • @abejekolsa2161
    @abejekolsa2161 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለ አንቺ ያለኝን አመለካከት እጅግ የቀየረ ሰለሆነ ቤቲዬ ጀግና ነሽ በርቺ ቤቲዬ (ስለሁሉም)

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 ปีที่แล้ว +61

    ሰይፉ አሪፍ እድሳት አደረክላት ፣በነበረችበት መንገድ አድስ ሚድያ ብትከፍት ከፍተኛ ተቃውሞ ይገጥማት ነበር።

    • @munat8773
      @munat8773 4 ปีที่แล้ว +2

      አስተዋይ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፉ የመጨረሻ አሽቄ ነው

  • @helenofficialt6908
    @helenofficialt6908 4 ปีที่แล้ว +14

    Thank you BETI, for your hard working with those uneducated individual!!

  • @megehuss
    @megehuss 4 ปีที่แล้ว +12

    Bethi my cutie pie, I have utmost respect for you. One day we will resolve this gender issue.
    "Yoo alagaan si jibbe waa tolchite, yoo alagaan si jaalate waa balleesite" I hope you understood this idea. Keep it your best work. I can't wait till you interview Dr. Abiy.

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 ปีที่แล้ว +31

    ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ደስ ይላል በርቺ ማስተካከል ያለብሽም አስተካኪዬ በጥሩ ነገር እንጠብቅሻለን

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 4 ปีที่แล้ว +57

    ለመጀመርያ ጊዜ ረዘም ላለ ሰአት አዳመጥኩሽ፡ *አድንቄሻለሁ* ! ሰዉ አንቺን መጥላት ሳይሆን ቅናት ይመስለኛል። ሴት ሆና እንዴት እንደዚህ ኩሩ ትሆናለች በማለት።

    • @dubaidxb3156
      @dubaidxb3156 4 ปีที่แล้ว

      Batemeee😘😘😘😘😘😘😘

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 4 ปีที่แล้ว +6

    I always admiring you Betye, you are very honest, thank you for sharing us ur back ground, you are the best example!!! 🤔
    And you look great,

  • @hailemichaelbelete2990
    @hailemichaelbelete2990 4 ปีที่แล้ว +20

    ደስ ይላል የዛሬው ቃለምልልስ ነው ያሳለፍሽው ነገር ያሳዝናል ጠንካራ ሴት ነሽ እውነት ለመናገር ግን እኔ ጃዋርም ቃለምልልስ ላይ ዘረኛ አይመስልም አሁን ግን ቤቲ እራስሽን የምታሳይበት ግዜ አለሽ አሁን ድጋሚ ስትመጪ በጣም አሪፍ ስራ ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ የእግዚአብሔር ሰው የመሆን እድል ሰፊ ነው እሱም በስራ ነው የሚገለፀው ሁሉም እንዲወድሽ ሚዛናዊ ሁኚ ግዜ አለሽ

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 4 ปีที่แล้ว +40

    እዉነትሽን ነው የሰው ልጅ በመልኩ አይተችም ፈጣሪ በሀምሳሉ ነው የሰራን ስለዚህ ሁሉም ቆንጆ ነው

  • @bayekidd6440
    @bayekidd6440 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና ብዬሻለው ብዙ ተምሬብሻለው የኔ ቆንጆ በዚ አጋጣሚ ሰይፋንም ሳላመሰግን አላልፍም!!

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 ปีที่แล้ว +8

    ከልቤ ነዉ ያሳዘነችኝም ያደነኳትም አሁን ስታወራዉ ቀላል ቢመስልም ለአንድ ቀን እንኳን መራብ ቀላል አይደለም ሲቀጥል ምንም ሳታፍር ያሳለፈችዉን በማዉራትዋም አድንቂያታለሁ የእዉነት አልወዳትም ነበር ግን አሁን በጣም ምትደነቅ ሴት መሆንዋን ስላወኩ ጥላቻዬን ትቼዋለሁ ቤቲሻ ይቅርታ

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 4 ปีที่แล้ว +135

    ቤቲዬ እግርሽ ጫማሽ በጣም ያምራል አበሻ ሲጀምር ስለውበት ያለው አስተያየት የሌለ ነው።በውጭው አለም ቢሆን 1ሞዴል አንቺ ነበርሽ እነሳሮንን ማን ያያቸው ነበር ።የኔ ቆንጆ በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 5 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ በቃለ ምልልስ የሰጠሽው ሀሳብ በጣም ድንቅ ነው።በርቺ በጣም ጎበዝ!!!

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ ጅግና የጥንካር ተምሳለት ነሽ አንቺ የምስድቡሽን የምጠሉሽን ኑሮሽን አሽንፈሻለ ሁለም እወድሽ ነበር አሁን እውድሻለው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @essayasberhane7698
    @essayasberhane7698 4 ปีที่แล้ว +13

    I'm from Eritrea l love you you are really great person so don't give up God will be with you

  • @bezanigusse9592
    @bezanigusse9592 4 ปีที่แล้ว +17

    Betty your so beautiful! Your a wonderful women, don’t let anybody put you down. Ily so much💕

  • @ከሙስሊሞችነኝ
    @ከሙስሊሞችነኝ 4 ปีที่แล้ว +27

    በራስ የመተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም እውነትሽን ነው የአላህን ፍጥረት ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም አድናቂሽ ነኝ