ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናችሁ የናተ ደስታ የሁሉም ነው የሰው ደስታ እሜያስደስታችሁ 👍
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።
ashkabach
እንደማመር
@@ethiowellotube107 enem yihee
መታደል ነው ለሚወዱት ሰው በክፍ ጊዜ በፍቅር ከጎኑ ሁኖ ችግሩ አልፎ ማየት ፍቅራችሁን እስከዘላለም አብራችሁ እምትኖሩ ያድርጋችሁ
የኔ ምርጥ ደምሪኝ
ሚገርመው በጣም ወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ጨመርሽብኝ እሰይ ጨዋ የጨዋ ልጅ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
ሰው ሁሉ ጤነኛ ሲሆን ብቻ እየተዋደደ ፍቅር የለም አስብሎ ነበር ናፍቆትዬ ሁሉም ሴት አንድ እንዳልሆነ ስላሳየሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ የአብረሀምንና የሳራን ፍቅር ያድላቹ
እዲህ አይነት ፍቅር ለሁላችን ያድለን አሜን ፫
Amen
ጠንካራ ሴት ውስጤ ነው እንወዳችኋለን respect 🙏🙏🙏
ሁለት ቆንጆዎች ትዳራችሁ ይባረክ ናፍቆትና ብሩክ
ናፍቆቴ ፍቅር ለካ የምወድሽ በምክንያት ነው እንድህ ጠንካራ ሴት ነሽ ፍቅራችሁ የተባረከ ይሁን💚💛❤️
*እንክዋን አልቅሳችሁ ዝም ብሎ ሆድ ይብሰኛል 😢😢😢 ደስ ትላላችሁ ዉለዱ ክበዱ የሰዉ ልጅ የህይወት ፈተና ሲገጥመዉ በትእግስት ማለፍ ደስ ይላል. የሚወዱትን ሰዉ የደስታዉ ጌዜ ብቻ ሳይሆን የሀዘን ጌዜም አብሮ መሆን ግድ ነው*
በቅንነት ሰብስከራይብ አድርጊ
የሙስጦፋ እህት
@@user-gi7ff1vo5l ወይየ
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ከምን ደረሰ ወንድምሽ
የመልካም ሴት ጥንካሬ ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር ማንም አያቆርጠውም
እውነት ነው
ብሩክ ለሆዱ ያላደረ ጀግና ጋዜጠኛ ነው ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁለታችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤
👍👍👍👍😭😭😭😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Wooow
Subscribe adergeg mama
ለሆዱ ያደረ አልገባኝም እባክህ አስረዳኝ ?
ይህን ጋዜጣኛ በጣም ነው የማከብረው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ግን የተደገመ ነው ቆይቷል ካየሁት ባለፈው የናፍቆት ሰርግ ብለው የሆነ ፎቶ አይቼ ብሩክ አልመሰለኝም ወይስ ፎቶ ሾው ነው ያየሁት
ናፍቆት በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆች ታስታውቃለች200 አመት ኑሩ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
መልካም ሴትነሺ ፍጣረ ይጠብቅሺየኔልዩ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@ekramtube920 እሽ
*ፎቶሽንአዬቼደለትኩት😜@Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!*
እድሜህን ሙሉ በእምብርክክ ብትሄድ እንደዚህ ፅናት ያለው ፍቅር አይገኝም ተባረኪ
ሳህ
እዉነት ነዉ
የኔ መልካም ሴት እግዚአብሄር መጨረሻቹሁን ያሳምረው 🙏🙏🙏
እደ አችው ነሺደ ደስ ይላል ስታለቅሺ ውስጤን ነካሺው እውነተኛ አፍቃሪ ነሺ በብዙ ተባርኪ
እማማ ዝናሸን😘😘 እና ዘካረያሰን አቅረብልን😘😘 ሰይፍሸ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን😭
#ዳዊት ፅጌ ከኢሳያስ ጋር ዘለሰኛ ሲጫወት Dawit Tsige & Esayas playing Zelesegnath-cam.com/video/oOzs30Sa180/w-d-xo.html
እረ መዲረኩን ይቀውጡታል ባሀይለ ስላሴ ግዜ እያሉ ክክክክክክክ እማማ ዝናሺየ የኔ እናት
@@ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ ወይኔ ሰወዳቸው
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ሱሲኮናቸው ማሚ ውዲዲዲዲ
ሰይፉ የስራህን ይስጥህ ደም እባ አስለቀስከኝ አሳዘኑኝ ልመርቃቸው አሚን በሉኝ የማይነቃነቅ የፍቅር ሂወት ይሁንላቹ
አሚንን
አሜን 3
ቆንጆዎች እወዳቸዋለሁ😍🥰🥰🥰ጌታ ይባርካችሁ
Amen amen
አሜን 🙏
ብሩክ ማንም የሜንታል ስሌቨሪ የሚያስቼግረውን የኢትዮጵያ ሚድያ(እስከ አሁን ድረስ) አድርባይ ሁኖ ጎርምሶ፣አርጅቶ ጡረታ የሚወጣበትን ቤት ኖ ብሎ ለሆድ አለማደርን፣አይበገሬነትን፣ኢትዮጵያዊ ፕራይድን በአፍ ሳይሆን በተግባር ያሳየን ምርጥ ልጅ ነው፥፥ ጥሩ መስተጋብር ነው፥፥ እኔ መች አውቄ? ናፍቆት አገባች ሲሉ ደስ ብሎኝ ነበር ዝም ብሎ፥፥ ኮንፊደንስ ከእውቀት ጋር ያላት ሴት ደስ ይሉኛል፥፥ ጥሎብኝ፥፥(በባትሪም አይገኙ እንዲህ አይነት ሴቶች፥፥ ናፍቆትየ እስኪ አንድ ክሎን ያንች ካለ)ይቺ ልጅ ይሄንን ሳታደርግ ምርጥ ሴት እንደነበረች፣ጎበዝ፣ጠንካራ፣ማቹርድ፣ብቃት ያላት፣የፍቅር ሰው፣ታማኝ፣ቆራጥ እንደሆነች ይገባኝ ነበር፥፥ ይሄን አሁን ማየቴ ነው ፥፥ ኢቢኤስ ላይ ነው የማውቃት በብዛት፥፥ ይህ በዚህ እድሜ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፥፥ ማንም በዚህ እድሜ አብዛሃኛው መስዕዋት ለመክፈል ቻሌንጂንግ እንደሆነ ማንም ያውቃል፥፥ደስ የሚል ህይወት ተመኘሁላችሁ!!! ይህ ለብዙወች አርዕያነት ያለው የፍቅር ያብሮነት የመስዕዋትነት ከፍቅርም በላይ የባልንጄራነት የጓደኛነት ልክ ነው!!! ይሄንን ስታይ ፍቅርን ትፈትነዋለህ ይህ ከፍቅር ከፍ ያለ ነገር ነው፥፥ እኔ "Friendship is more than Love" እላለሁ፥፥እናንተስ? ፍቅር እና ጓደኝነት ሞልድድ ሁኖ ሲወጣ ይሄ ይፈጠራል ስሙ ማን ይባል? "Friendship+Love" is called _________?
እምነት ፍቅር ፅናት 3ቱ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይሥጣችሁ 😍😍
ልክነሽ ግን ከሁሉም የሚበልጠው እምነት ነው እሽ ከዛ ፍቅር ከዛ ይቀጥላል
h
ክኦ
ኢትዮጵያዊነት th-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል &።
ከሁሉም የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይሥጣችሁ
ዉይ ደስ ሲሉ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያርግላችሁ ✅✅✅✅✅💯💯
ናፍቆትየ የኔ ቆንጆ ሁለተናሸ ቆንጆ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣቸሁ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው፣ ትዳራችሁ ይባረክ ጠንካራ ሴት
ወይ ጽናትሽ ደስ ይላል ኣሰይ ቀሪ ዘመናቹ የፍቅር የደስታ ይሁንላቹ
ኡፍ ሲያምሩ እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹ መጨርሻቹ ያሳምረው መልካም ፍሬ ይስጣቹ👏👏👏👏🌷🌷🌷
እንደማመር አይክፍልበትም
ናፍቆት ክብር ይገባታል -ትዳራችሁ ይባረክ !
ብዙ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
ወገኖቼ እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ የሚያስተምረን ድንቅና ግሩም ትምህርቶችን ልብ በሉ። እኔ ስለ ሁለቱም ፍቅረኞች በእውነቱ በጣም ደስ አለኝ ነገር ግን ይህን ታሪክ ዲስክ ላይክ ያደረጋችሁት ጤነኞች ናችሁ እስቲ ምኑ ጋ ነው ነቀፋችሁ??
ሰይፉ እስቲ እማማ ዝናሽን አቅርብልን አንተ መቼም እኛ የምንልህ አሰማንም እኮ 🙏
0
ya
Lol @ "መቼም እኛየምንልህን አሰማንም እኮ" 😂😂😂
ክክክክክክ
ናፍቆትዬ የኔ እህት ጠካራነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ውድ መጨረሻቹን ያሣምረው 😍😍
ጎበዝ ነሽ ፈተናዎችን በትግሰት በማለፍሸ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ፤ የተባረክሽ!
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
በፀሎታችሁ አስብኝ እህት ወንደሞቸ
ምርጦች ታኮራላችሁ በርቱ ስይፉ ጠይቂም ተጠያቂም አንተው ትሆን እና ፕሮግራሙን ቁርፍድ ታደርገዋለህ በረዶ ራስ
አአ መርካቶ comment weste new gin betam asakgne brdo erase 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ድስ ይላል ቆንጆ ጽናት ትምህርት ነውረጅም እድሜና ጤና ተመይኘውላቹ❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
በጣም ደስይላል ፍቅር ማለት ይህነው መጨረሻቹው ያሳምርለቹው
ያሳምርራቸዉ ቆጆ
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የኔ ልዩ ሴት አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ አይለያቹ
ወአው ስይፍሽ ጠዋታህ ደስ ይላል
ዋው የኔ ውዶቺ ደስ ስትሉ እንደዚህ አይነት አስሊ ፍቅር ለኛም ይስጠን
በቅንንት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
የኔ ቆንጆ ለመልካምነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በፀሎት በርቱ ይሔ ድስክ የሚባል በሽታ በስግደት እና በፆም ነው እንጂ ራሳችሁን ለቀዶ ጥገና በብዛት ባትሰጡ ጥሩ ነው ንስሐ ገብታችሁ ስገዱ የአምልኮ ስግደት በተለይ ማታ ጧት ስገዱ ምክሬ ነው ሰይፉ እናመሰግናለን
እሺ@@friends8813
ጎበዝ በርች እህቴ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
እናመሰግናለን
They are the best couples!!! God bless you!!!😘🙌
እግዚብሔር,,ፍፃሚያችሁን,,ያሳምርላችሁ,,,በጣም,,ደስ,ስትሉ,,,እድህ,ነዉ,ፍቅር,,,ፈተናን,አልፎ,እዳር,,መድርስ,,ጎበዞች
Nice 👍 love ❤️ story. Renewed my faith in humanity! In sicknesss and health stood by her man's side...lots of respect for you my fellow habesha sister....
መልካም ሴት ለብዙ ምሳሌ ትሆናለች 🥰🥰🥰
የኔመልካም ፈጣሪፍቅራቹዉን ያብዛላቹዉ
በጣም ደሥይላል እንኮንም ማረህ ፍቅራቹን ያጣፍጥላቹ
አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ ,እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ
አቤቱ እግዚሀብሔር እዲህ ታጋሽ አድርገን በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ
እግዚአብሔር የሚሳነዉ፣የለም።እንኳን፣ለዚች፣ቀን፣አደረሳችሁ
ሰይፍሻ ግን አጠገብህ ሶፍት አስቀምጥ ሰዎቹን አስለቅሰህ አስለቅሰህ በጃቹ ጥረጉ ማለት ከባድ ነው
ክክክክክክእውትነው
😀እኮ
Kkkk yessss
ሀሀሀሀሀውነሽነው
Kkkkk iwnet new
ቆንጅዬ ሚስት አፈሰ ስወዳት ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብር ይገባሻል ። ህይወታችሁ እስከመጨረሻ የሰመረ ይሁን ። ከዚህ በሁላ ምንም ክፉ አይንካችሁ።
@@friends8813 እሽ እህታችን
ከፈጣሪ የተላከች ንግስት በላት ፈጣሪ ሆይ እግዚአብሔር የምትፈራ ለኔም 🙏
እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ እብራውያን 7፡22-25 በንፁህ ደሙ የዋጀን በዚህ ምክንያት ደግሞ ወደ እግዚአብሔር የመቅረብ ድፍረታችን እና የሚታይልን እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ብቸኛ መንገድ ነው፡፡ ደግሞ በዮሃንስ ወንጌል 14፡6 ላይ እራሱ እንደተናገረ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ከዚህ ስም ውጪ መግቢያ የለም በዚህ በር በኩል ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት ይቻላል እርሱ ለነፍስም ለስጋም እረፍት ነው፡፡ ኢየሱስ ይወዳችሆል ወደዚህ ጌታ ኑ ዘመኑ አልቋል ከዘላለም ሞት አምልጡ
Ameeeeeeeeen tsiyeeee tebarekiii
ስላምላንተ ይሆን ወንድሜ እባክህ የታምራት ሙላ ባለቤት ፀጌን አስፍልገ አቅርባት የቤተስብ ጥየቃ ጉብኝት አድርግት ብዙ ግዜ የጥላውን ገሠሠ ሌሉችም የዘፍኝውች ቤተስቡች ጉብኝት ጥየቃ ይደረግላቸዋል የታምራት ምላ ባለቤት ፀጌ ግን አስቀርበ ስለታምራት ምላ የሂወት ታሬኩን ብታስተዋውቁን ደስ ይለናል
ይኽው ማህተቧ የኔ ቆንጆ ስራ ላይ ምናልባት ችግር አለብሽ ግን አሁን ስታምሪ በማህተብሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን
ይህ የዛሬ ሁለት አመት የተላለፈ ነው እንደ አዲስ ተለቆ ነው
You guys are amazing couple
ትክክለኛ ፍቅር ማለት እሄ ነው 🙏😍😍😍ሴቶች ዥዋዥዊ ምትጫወት ከዚህ ተማሩ 😥
ወንዶችም ኧረ ፍቅር ተማሩ ምን ሴት ብቻ
አረ ወንዶች እናንተ ናቹ ዥዋዥዌዎች
Ere kkkk enat nachu wendech
ይድ እናተ ናችሁ እንጂ አይናችሁ አስሯ ላይ የሚሯሯጠው
ብሩኬ የሰፈሬ ልጅ በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት
Wow seifsha btam des ymilu tindochi ykrbkilln eswan ni btam wodatallew tnkara nat yset mesali mhon ymtchill tnx sefi
በጣም ደስ ይላል እኳን ተሻለእ ወድማችን ፍቅራቹን ያብዛው ትልቅ ተምሳሌት ናቹ
በጣም ደስየሚል ነው
ምርጥ ሴት ነሽ
እንኳን እ/ር አተረፈህ ህይወታችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
ደስስስስይላሉ
ህወት ፈተና ነች ፈጣሪ የበለጠ ያዋዳችሁ
እሰይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሸ የሴቶች አንደኛ😍😍😍😍😍
ብሩክ ምርጥ ስብና ያለው ነው ለሙያው ክብር ያለው ነው ጥሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቀሪ የትዳር ሂወቱ ያማረ እንዲሆን ልባዊ ምኞቴ ነው ::
nafki, you are phenomenal example of good woman
Nafkot tebarki Telk Sew Nsh Zemenachu Yebarek Tebareku
ፉቅራችሁን ለዘላለም እግዚአብሔር ይባረክ ላችሁ
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግልሽ
አብሮአደጌ ብሩክ እዚህ ቦታ ደርሰክ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ናፍቆት በጣም እድለኛ ሴት ነሽቸሩ መዳኒያለም ሰላማችሁን ያብዛው
ብሩኬ መታመምህን አላቅም ነበር። ወንድማለም እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ሰጠህ።
Yen konjoo tebareki
I knew she a very good girl, wife, and mom to be, before even i have seen on this programme,you can tell. Nice couples, bless you both.
ትዳርሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጉብኝሽ እግ ሞገስ ይሁንሽ እመ አምላክ እናት ትሁንሽ
ጀግና ሴት ነሽ 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
She is a hero !
ይገረማልሰውየሚገናኝበትአይታወቅምአጋጣሚነው
Fabulous video ! Stay blessed !Hope to see more off these videos !GOd bless & protect your house .Sending you immense love .
Waw Egziabher edme ena tena Ystacuh
የኔ ቆንጆ እሰይ እንኮን ዳነልሽ ደስ ስትሉ
አስተዳደጓን ቤተሰቧን ታያለህ በዚህች አስተዋይ ሴት ዉስጥ፣
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
ደስ ይላል የኔ የወድም ሚስትም እድዚህ ሁና ነው ያስታመመችም እኔ በስደት ላይ ሆኝ ጎደን አልሰማም ነበር ብቻ አሁን እድወንድም ሚስት ሳይሆን እደትንሺ እህቴ ነው እማያት
አወ ሰው ናት በጣም ሁሉም ሰው እደዚህ ቢሆን ደሰ ይላል
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አስለቀሳችሁኝ
She is amazing she is gorgeous fetari lesua bilo tinkarewan tsinatuan ayito yihonal yemarew man yawkal
ዋውውው ነፍቆቴ በጣም አድንቄሻለው 😍❤👍
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉ
ምን አለበት እቅፍ አድርግጎ ፍቅሩን ቢያሳይ ለህዝቡም ለሷም አበሻ ፍቅርን አውጥቶ ማሳየት አይወድም
Yeah inem byalew fikrin lemeglets kutb mehon ayasfeligm
Ende sitalekis enkuwan minalebet ejuwan biyizat, ayy habesha fikir mestet lay chigir ale
Wuy habesha yidfawu
ይህም ይሆናል አብራዉ እንድትኖር ያደረጋት. እኛ ሴቶች ቀብራራ ወንድ እንወዳለን
@@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ ክክክክክ
ደስስትሎው
ናፍቆትዬ በጣም ደስ ትይኝለሽ ፍቅረቹሁ ለዘላለም ይሁንንን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ማማ ደምርኝ ውዴ
@@KikiKitchenwesi እሺ ደመርኩሽ
@@mekimaraki209 እኔጋም እንዛመድ
@@tasteofhabesha1028 እሺ
@@mekimaraki209 yena wed enanim
ፍቅር ያሸንፋል ሁሉም ።
መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናችሁ የናተ ደስታ የሁሉም ነው የሰው ደስታ እሜያስደስታችሁ 👍
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።
ashkabach
እንደማመር
@@ethiowellotube107 enem yihee
መታደል ነው ለሚወዱት ሰው በክፍ ጊዜ በፍቅር ከጎኑ ሁኖ ችግሩ አልፎ ማየት ፍቅራችሁን እስከዘላለም አብራችሁ እምትኖሩ ያድርጋችሁ
የኔ ምርጥ ደምሪኝ
ሚገርመው በጣም ወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ጨመርሽብኝ እሰይ ጨዋ የጨዋ ልጅ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ
ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
ሰው ሁሉ ጤነኛ ሲሆን ብቻ እየተዋደደ ፍቅር የለም አስብሎ ነበር ናፍቆትዬ ሁሉም ሴት አንድ እንዳልሆነ ስላሳየሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ የአብረሀምንና የሳራን ፍቅር ያድላቹ
እዲህ አይነት ፍቅር ለሁላችን ያድለን አሜን ፫
Amen
ጠንካራ ሴት ውስጤ ነው እንወዳችኋለን respect 🙏🙏🙏
ሁለት ቆንጆዎች ትዳራችሁ ይባረክ ናፍቆትና ብሩክ
ናፍቆቴ ፍቅር ለካ የምወድሽ በምክንያት ነው እንድህ ጠንካራ ሴት ነሽ ፍቅራችሁ የተባረከ ይሁን💚💛❤️
*እንክዋን አልቅሳችሁ ዝም ብሎ ሆድ ይብሰኛል 😢😢😢 ደስ ትላላችሁ ዉለዱ ክበዱ የሰዉ ልጅ የህይወት ፈተና ሲገጥመዉ በትእግስት ማለፍ ደስ ይላል. የሚወዱትን ሰዉ የደስታዉ ጌዜ ብቻ ሳይሆን የሀዘን ጌዜም አብሮ መሆን ግድ ነው*
በቅንነት ሰብስከራይብ አድርጊ
የሙስጦፋ እህት
@@user-gi7ff1vo5l ወይየ
@@user-gi7ff1vo5l ወይየ
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ከምን ደረሰ ወንድምሽ
የመልካም ሴት ጥንካሬ ይህ ነው እውነተኛ ፍቅር ማንም አያቆርጠውም
እውነት ነው
ብሩክ ለሆዱ ያላደረ ጀግና ጋዜጠኛ ነው ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁለታችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።
👍👍👍👍😭😭😭😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Wooow
Subscribe adergeg mama
ለሆዱ ያደረ አልገባኝም እባክህ አስረዳኝ ?
ይህን ጋዜጣኛ በጣም ነው የማከብረው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ግን የተደገመ ነው ቆይቷል ካየሁት ባለፈው የናፍቆት ሰርግ ብለው የሆነ ፎቶ አይቼ ብሩክ አልመሰለኝም ወይስ ፎቶ ሾው ነው ያየሁት
ናፍቆት በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆች ታስታውቃለች
200 አመት ኑሩ
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍 ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
መልካም ሴትነሺ ፍጣረ ይጠብቅሺየኔልዩ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@ekramtube920 እሽ
*ፎቶሽን
አዬቼ
ደለትኩት😜
@Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!*
እድሜህን ሙሉ በእምብርክክ ብትሄድ እንደዚህ ፅናት ያለው ፍቅር አይገኝም ተባረኪ
ሳህ
እዉነት ነዉ
የኔ መልካም ሴት እግዚአብሄር መጨረሻቹሁን ያሳምረው 🙏🙏🙏
እደ አችው ነሺደ ደስ ይላል ስታለቅሺ ውስጤን ነካሺው እውነተኛ አፍቃሪ ነሺ በብዙ ተባርኪ
እማማ ዝናሸን😘😘 እና ዘካረያሰን አቅረብልን😘😘 ሰይፍሸ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን😭
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ
ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
#ዳዊት ፅጌ ከኢሳያስ ጋር ዘለሰኛ ሲጫወት Dawit Tsige & Esayas playing Zelesegna
th-cam.com/video/oOzs30Sa180/w-d-xo.html
እረ መዲረኩን ይቀውጡታል ባሀይለ ስላሴ ግዜ እያሉ ክክክክክክክ እማማ ዝናሺየ የኔ እናት
@@ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ ወይኔ ሰወዳቸው
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ ሱሲኮናቸው ማሚ ውዲዲዲዲ
ሰይፉ የስራህን ይስጥህ ደም እባ አስለቀስከኝ አሳዘኑኝ ልመርቃቸው አሚን በሉኝ የማይነቃነቅ የፍቅር ሂወት ይሁንላቹ
አሚንን
አሜን 3
ቆንጆዎች እወዳቸዋለሁ😍🥰🥰🥰ጌታ ይባርካችሁ
Amen amen
አሜን 🙏
ብሩክ ማንም የሜንታል ስሌቨሪ የሚያስቼግረውን የኢትዮጵያ ሚድያ(እስከ አሁን ድረስ) አድርባይ ሁኖ ጎርምሶ፣አርጅቶ ጡረታ የሚወጣበትን ቤት ኖ ብሎ ለሆድ አለማደርን፣አይበገሬነትን፣ኢትዮጵያዊ ፕራይድን በአፍ ሳይሆን በተግባር ያሳየን ምርጥ ልጅ ነው፥፥ ጥሩ መስተጋብር ነው፥፥ እኔ መች አውቄ? ናፍቆት አገባች ሲሉ ደስ ብሎኝ ነበር ዝም ብሎ፥፥ ኮንፊደንስ ከእውቀት ጋር ያላት ሴት ደስ ይሉኛል፥፥ ጥሎብኝ፥፥(በባትሪም አይገኙ እንዲህ አይነት ሴቶች፥፥ ናፍቆትየ እስኪ አንድ ክሎን ያንች ካለ)ይቺ ልጅ ይሄንን ሳታደርግ ምርጥ ሴት እንደነበረች፣ጎበዝ፣ጠንካራ፣ማቹርድ፣ብቃት ያላት፣የፍቅር ሰው፣ታማኝ፣ቆራጥ እንደሆነች ይገባኝ ነበር፥፥ ይሄን አሁን ማየቴ ነው ፥፥ ኢቢኤስ ላይ ነው የማውቃት በብዛት፥፥ ይህ በዚህ እድሜ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፥፥ ማንም በዚህ እድሜ አብዛሃኛው መስዕዋት ለመክፈል ቻሌንጂንግ እንደሆነ ማንም ያውቃል፥፥ደስ የሚል ህይወት ተመኘሁላችሁ!!! ይህ ለብዙወች አርዕያነት ያለው የፍቅር ያብሮነት የመስዕዋትነት ከፍቅርም በላይ የባልንጄራነት የጓደኛነት ልክ ነው!!! ይሄንን ስታይ ፍቅርን ትፈትነዋለህ ይህ ከፍቅር ከፍ ያለ ነገር ነው፥፥ እኔ "Friendship is more than Love" እላለሁ፥፥እናንተስ? ፍቅር እና ጓደኝነት ሞልድድ ሁኖ ሲወጣ ይሄ ይፈጠራል ስሙ ማን ይባል? "Friendship+Love" is called _________?
እምነት ፍቅር ፅናት 3ቱ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይሥጣችሁ 😍😍
ልክነሽ ግን ከሁሉም የሚበልጠው እምነት ነው እሽ ከዛ ፍቅር ከዛ ይቀጥላል
h
ክኦ
ኢትዮጵያዊነት th-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል &።
*ፎቶሽን
አዬቼ
ደለትኩት😜
@Hailat ለሌሎች ቀልዶች ጎራ በሉ!!!*
ከሁሉም የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይሥጣችሁ
ዉይ ደስ ሲሉ ፍቅራችሁ ለዘላለም ያርግላችሁ ✅✅✅✅✅💯💯
ናፍቆትየ የኔ ቆንጆ ሁለተናሸ ቆንጆ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣቸሁ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው፣ ትዳራችሁ ይባረክ ጠንካራ ሴት
ወይ ጽናትሽ ደስ ይላል ኣሰይ ቀሪ ዘመናቹ የፍቅር የደስታ ይሁንላቹ
ኡፍ ሲያምሩ እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹ መጨርሻቹ ያሳምረው መልካም ፍሬ ይስጣቹ👏👏👏👏🌷🌷🌷
እንደማመር አይክፍልበትም
ናፍቆት ክብር ይገባታል -ትዳራችሁ ይባረክ !
ብዙ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
ወገኖቼ እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ የሚያስተምረን ድንቅና ግሩም ትምህርቶችን ልብ በሉ። እኔ ስለ ሁለቱም ፍቅረኞች በእውነቱ በጣም ደስ አለኝ ነገር ግን ይህን ታሪክ ዲስክ ላይክ ያደረጋችሁት ጤነኞች ናችሁ እስቲ ምኑ ጋ ነው ነቀፋችሁ??
ሰይፉ እስቲ እማማ ዝናሽን አቅርብልን አንተ መቼም እኛ የምንልህ አሰማንም እኮ 🙏
0
0
ya
Lol @ "መቼም እኛየምንልህን አሰማንም እኮ" 😂😂😂
ክክክክክክ
ናፍቆትዬ የኔ እህት ጠካራነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ውድ መጨረሻቹን ያሣምረው 😍😍
ጎበዝ ነሽ ፈተናዎችን በትግሰት በማለፍሸ
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ፤ የተባረክሽ!
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
በፀሎታችሁ አስብኝ እህት ወንደሞቸ
ምርጦች ታኮራላችሁ በርቱ ስይፉ ጠይቂም ተጠያቂም አንተው ትሆን እና ፕሮግራሙን ቁርፍድ ታደርገዋለህ በረዶ ራስ
አአ መርካቶ comment weste new gin betam asakgne brdo erase 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ድስ ይላል ቆንጆ ጽናት ትምህርት ነው
ረጅም እድሜና ጤና ተመይኘውላቹ❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
በጣም ደስይላል ፍቅር ማለት ይህነው መጨረሻቹው ያሳምርለቹው
ያሳምርራቸዉ ቆጆ
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የኔ ልዩ ሴት አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ አይለያቹ
ወአው ስይፍሽ ጠዋታህ ደስ ይላል
ዋው የኔ ውዶቺ ደስ ስትሉ እንደዚህ አይነት አስሊ ፍቅር ለኛም ይስጠን
በቅንንት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
የኔ ቆንጆ ለመልካምነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በፀሎት በርቱ ይሔ ድስክ የሚባል በሽታ በስግደት እና በፆም ነው እንጂ ራሳችሁን ለቀዶ ጥገና በብዛት ባትሰጡ ጥሩ ነው ንስሐ ገብታችሁ ስገዱ የአምልኮ ስግደት በተለይ ማታ ጧት ስገዱ ምክሬ ነው ሰይፉ እናመሰግናለን
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።
እሺ@@friends8813
ጎበዝ በርች እህቴ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
እናመሰግናለን
They are the best couples!!! God bless you!!!😘🙌
እግዚብሔር,,ፍፃሚያችሁን,,ያሳምርላችሁ,,,በጣም,,ደስ,ስትሉ,,,እድህ,ነዉ,ፍቅር,,,ፈተናን,አልፎ,እዳር,,መድርስ,,ጎበዞች
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።
Nice 👍 love ❤️ story. Renewed my faith in humanity! In sicknesss and health stood by her man's side...lots of respect for you my fellow habesha sister....
መልካም ሴት ለብዙ ምሳሌ ትሆናለች 🥰🥰🥰
የኔመልካም ፈጣሪፍቅራቹዉን ያብዛላቹዉ
በጣም ደሥይላል እንኮንም ማረህ ፍቅራቹን ያጣፍጥላቹ
አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ ,እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ
አቤቱ እግዚሀብሔር እዲህ ታጋሽ አድርገን በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ
እግዚአብሔር የሚሳነዉ፣የለም።እንኳን፣ለዚች፣ቀን፣አደረሳችሁ
ሰይፍሻ ግን አጠገብህ ሶፍት አስቀምጥ ሰዎቹን አስለቅሰህ አስለቅሰህ በጃቹ ጥረጉ ማለት ከባድ ነው
ክክክክክክእውትነው
😀እኮ
Kkkk yessss
ሀሀሀሀሀውነሽነው
Kkkkk iwnet new
ቆንጅዬ ሚስት አፈሰ ስወዳት ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብር ይገባሻል ። ህይወታችሁ እስከመጨረሻ የሰመረ ይሁን ። ከዚህ በሁላ ምንም ክፉ አይንካችሁ።
ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።
@@friends8813 እሽ እህታችን
ከፈጣሪ የተላከች ንግስት በላት ፈጣሪ ሆይ እግዚአብሔር የምትፈራ ለኔም 🙏
እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ እብራውያን 7፡22-25 በንፁህ ደሙ የዋጀን በዚህ ምክንያት ደግሞ ወደ እግዚአብሔር የመቅረብ ድፍረታችን እና የሚታይልን እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ብቸኛ መንገድ ነው፡፡ ደግሞ በዮሃንስ ወንጌል 14፡6 ላይ እራሱ እንደተናገረ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ከዚህ ስም ውጪ መግቢያ የለም በዚህ በር በኩል ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት ይቻላል እርሱ ለነፍስም ለስጋም እረፍት ነው፡፡ ኢየሱስ ይወዳችሆል ወደዚህ ጌታ ኑ ዘመኑ አልቋል ከዘላለም ሞት አምልጡ
Ameeeeeeeeen tsiyeeee tebarekiii
ስላምላንተ ይሆን ወንድሜ እባክህ የታምራት ሙላ ባለቤት ፀጌን አስፍልገ አቅርባት የቤተስብ ጥየቃ ጉብኝት አድርግት ብዙ ግዜ የጥላውን ገሠሠ ሌሉችም የዘፍኝውች ቤተስቡች ጉብኝት ጥየቃ ይደረግላቸዋል የታምራት ምላ ባለቤት ፀጌ ግን አስቀርበ ስለታምራት ምላ የሂወት ታሬኩን ብታስተዋውቁን ደስ ይለናል
ይኽው ማህተቧ የኔ ቆንጆ ስራ ላይ ምናልባት ችግር አለብሽ ግን አሁን ስታምሪ በማህተብሽ
በርቺልኝ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን
ይህ የዛሬ ሁለት አመት የተላለፈ ነው እንደ አዲስ ተለቆ ነው
You guys are amazing couple
ትክክለኛ ፍቅር ማለት እሄ ነው 🙏😍😍😍ሴቶች ዥዋዥዊ ምትጫወት ከዚህ ተማሩ 😥
ወንዶችም ኧረ ፍቅር ተማሩ ምን ሴት ብቻ
አረ ወንዶች እናንተ ናቹ ዥዋዥዌዎች
Ere kkkk enat nachu wendech
ይድ እናተ ናችሁ እንጂ አይናችሁ አስሯ ላይ የሚሯሯጠው
#ዳዊት ፅጌ ከኢሳያስ ጋር ዘለሰኛ ሲጫወት Dawit Tsige & Esayas playing Zelesegna
th-cam.com/video/oOzs30Sa180/w-d-xo.html
ብሩኬ የሰፈሬ ልጅ በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት
Wow seifsha btam des ymilu tindochi ykrbkilln eswan ni btam wodatallew tnkara nat yset mesali mhon ymtchill tnx sefi
በጣም ደስ ይላል እኳን ተሻለእ ወድማችን ፍቅራቹን ያብዛው ትልቅ ተምሳሌት ናቹ
በጣም ደስየሚል ነው
ምርጥ ሴት ነሽ
እንኳን እ/ር አተረፈህ ህይወታችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
ደስስስስይላሉ
ህወት ፈተና ነች ፈጣሪ የበለጠ ያዋዳችሁ
እሰይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሸ የሴቶች አንደኛ😍😍😍😍😍
ብሩክ ምርጥ ስብና ያለው ነው ለሙያው ክብር ያለው ነው ጥሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቀሪ የትዳር ሂወቱ ያማረ እንዲሆን ልባዊ ምኞቴ ነው ::
nafki, you are phenomenal example of good woman
Nafkot tebarki Telk Sew Nsh Zemenachu Yebarek Tebareku
ፉቅራችሁን ለዘላለም እግዚአብሔር ይባረክ ላችሁ
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግልሽ
አብሮአደጌ ብሩክ እዚህ ቦታ ደርሰክ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
ናፍቆት በጣም እድለኛ ሴት ነሽ
ቸሩ መዳኒያለም ሰላማችሁን ያብዛው
ብሩኬ መታመምህን አላቅም ነበር። ወንድማለም እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ሰጠህ።
Yen konjoo tebareki
I knew she a very good girl, wife, and mom to be, before even i have seen on this programme,you can tell. Nice couples, bless you both.
ትዳርሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጉብኝሽ እግ ሞገስ ይሁንሽ እመ አምላክ እናት ትሁንሽ
ጀግና ሴት ነሽ 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
She is a hero !
ይገረማልሰውየሚገናኝበትአይታወቅምአጋጣሚነው
Fabulous video ! Stay blessed !Hope to see more off these videos !GOd bless & protect your house .Sending you immense love .
Waw Egziabher edme ena tena Ystacuh
የኔ ቆንጆ እሰይ እንኮን ዳነልሽ ደስ ስትሉ
አስተዳደጓን ቤተሰቧን ታያለህ በዚህች አስተዋይ ሴት ዉስጥ፣
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
ደስ ይላል የኔ የወድም ሚስትም እድዚህ ሁና ነው ያስታመመችም እኔ በስደት ላይ ሆኝ ጎደን አልሰማም ነበር ብቻ አሁን እድወንድም ሚስት ሳይሆን እደትንሺ እህቴ ነው እማያት
አወ ሰው ናት በጣም ሁሉም ሰው እደዚህ ቢሆን ደሰ ይላል
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አስለቀሳችሁኝ
She is amazing she is gorgeous fetari lesua bilo tinkarewan tsinatuan ayito yihonal yemarew man yawkal
ዋውውው ነፍቆቴ በጣም አድንቄሻለው 😍❤👍
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉ
ምን አለበት እቅፍ አድርግጎ ፍቅሩን
ቢያሳይ ለህዝቡም ለሷም
አበሻ ፍቅርን አውጥቶ ማሳየት አይወድም
Yeah inem byalew fikrin lemeglets kutb mehon ayasfeligm
Ende sitalekis enkuwan minalebet ejuwan biyizat, ayy habesha fikir mestet lay chigir ale
Wuy habesha yidfawu
ይህም ይሆናል አብራዉ እንድትኖር ያደረጋት. እኛ ሴቶች ቀብራራ ወንድ እንወዳለን
@@Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ ክክክክክ
ደስስትሎው
ናፍቆትዬ በጣም ደስ ትይኝለሽ ፍቅረቹሁ ለዘላለም ይሁንንን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ማማ ደምርኝ ውዴ
@@KikiKitchenwesi እሺ ደመርኩሽ
@@mekimaraki209 እኔጋም እንዛመድ
@@tasteofhabesha1028 እሺ
@@mekimaraki209 yena wed enanim
ፍቅር ያሸንፋል ሁሉም ።