An empty comment! Don't judge about look but only ideas. she is beautiful bc she is God's creation and he doesn't make mistakes. None of us are here by mistake. Be positive because it is healthy!
Both of you guys are very professional and confident!! Bety I like the way you explain your self all the time. You and your past can teach a lot for who understand you! ማፍቀር መቻል የሚችል ሰው ደግሞ ልቡም ብርሀን ነው:: እንደምትወጂው የተናገርሽው ፈጣሪ አሁንም በክብር ላይ ክብርን ሞገሱንም ጨምሮ ይስጥሽ::
One of the best interview I have watched in a long time. These two set a very very good example....Thank you Semeneh Bayeferse...Thank you Betty Tafesse.
It was a good programme for the festive day. Kudos for the person who came up with the idea of bringing these two renowned individuals,in their own ways, together. It goes some way to blunt the sharp edge of our polarised politics.
Both are my favorite journalist, Semeneh Byferse your name make me feel cry all the time my husband always laugh at me. Please share us why your parent gave you this name. Betty once I was mad at you because the way you interviewed Pastor Bekele ( gash Beke) was intense. I think it's because the respect and the love I have for him make me see it that way, any ways I forgive you. I love you both keep shining.
All the replies below looks like ppl are comparing Simeneh & Betty 🤔 Simeneh has manners & very professional & treated all his guests the same! Betty is a great journalist as well, but they shouldn’t be compared !
Journalist Simeneh, very matured and balanced person. You very much defended your position of course, it's what your profession n based on TRUTH. Bethlehem, you are not matured, you need to grow up in your profession read and watch very matured journalist the way they interpret, communicate, their experience as well as their learning experience at university. Grow up my dear Ethiopian sister. 🕊️
Mech yihun ende sew asibeh ende sew le sew tiru hasab yemitakerbew? Wuyyyiii. What of you may be equal to Beti? Sorry to live with such unlearnable deaf guys. Excuse me,but.
So Betty when you interview aba Dula why you were soft why you didn't ask him about his wealth why you didn't ask him how he became Ethiopian airlines bord than going to jail like Berekete Simon as a person who were head of Eprdf Why she is soft on oromo activities and rough on Amhara Elliots did you notice that
Evaluation of the two Journalists: Betty : - very professional attitude and speak around the topic and even raise challenging questions. Simeneh : goes out of topic, instead of speaking about himself waste time on topic out of table, bit of egotism and self proud , self centered. He thinks rules doesn't apply to him. In General, Betty has more professional depth on how to communicate and putting
Ato Simeneh is a very mature and professional journalist..
ጋዜጠኛ ስሜነህን በጣም ነው የምወደዉም የማደንቀዉም ስሜነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጨዋነት አይብሀለሁ
Betis lemin ??
Betis lemin ??
@@tolawkkabe1135 ቤቲንም በጣም እወዳታለሁ
You guys ታምራላችሁ የቤቲም አድናቂ አልነበርኩም, እዚህ ላይ ግን በጣም ደስ ትያለሽ
ስሜነህም ደስ ትላለህ
ጠያቂውም ደስ ትላለህ
እንኩዋን አደረሳችሁ
በጣም ደስ የሚል interview ቤቲ አከበርኩሽ ! Both of you are genuine!
ጋዜጠኛ ስሜነህ በጣም የበሰለ ጠቅላላ ዕውቀት ያለው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው:: እንወድሀለን
ቤቲም እንወድሻለን ጎበዝ ነሽ በርቺ
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እንኳን ጾም ልጓሙን በሰላም ፈታልን እያልኩ የአሀዱ ፕሮግራም አዘጋጅ በጣም ደስ የሚል ውይይት ሰላሰማህን እናመሰግናለን ስሜነህ ባይፈርስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው እሱ እንግዳ ሲጋብዝ በጣም ደስ ብሎኝ ነው እምከታተለው ሁለቱም ጎበዝ ጋዜጠኞች ናቸው ያላቸው ያነጋገር ብስለት የሚደነቅ ነው ቤተልሒም ታፈሰ እንግዶቿን ሰትጋብዝ በጣም ያዝናናኛል ያላት የጋዘጤኝነት ችሎታ የሚደነቅ ነው በርቱ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ለመዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግና ለን ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ እንዲህ እያማረባችሁ እንደሚቀጥለ ተስፉ አለኝ😘ከጀርመኒ የጠጇ ነገር ብርዝ ነች ውይስ ጠንከር ትላለች😍😀
❗️The pure and genuine Betty. I will tell your story to my future daughter. I will share your strength to her.
🤣🤣🤣🤣🤣
ቤቲ ስሜነህ ላይ ያለሽን ቅሬታዎች ያቀረብሽበት መንገድ በጣም ደስ ብሎኛል ። ስሜነህ ግን መልስህ አላረካኝም !! እንግዶችህን የምትጠይቀው የተመልካቾችህን ፍላጎት ያማከለ ቢሆን የተሻለ ነበር ብዬ አስባለሁ። ውይይታችሁን በስሜት ተከታትያለሁ !! አድናቆቴን እገልፃለሁ!!
ቤቲ በጣም ጎበዝ ጠንካራ በራስመተማመን የለሽ ሲበዛ ቀጥተኛነትሸ እሚደነቅ ነዉ ግን በ አብዛኛው የኝአ ሰዉ እንደዚህ አይነት ሰዉ አይመቸውም ለምን እንደሆነ ባይገኝም አንቺ ግን በርች ነዉ እምለዉ ለሴቶች ጥሩ አርአያ ትሆኝአለሸ
ደፋርና ቀጥተኛዋ ቤቲ በራስሽ ልትኮሪ ይገባሻል የማንንም ኮፒ ማታደርጊ ራስሽን የሆንሽ ሴት። ደግሞ ቆንጆ ነሽ ። ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ቆንጆ👌 ደስ የሚል ቆይታ ነበር። መልክ ብቻ ሳይሆን ገለፃዎችሽም እንደዛው
An empty comment! Don't judge about look but only ideas. she is beautiful bc she is God's creation and he doesn't make mistakes. None of us are here by mistake. Be positive because it is healthy!
ቁንጅናውን ምን አመጣው አሁን
@@haregsolomon3613 ምን አንገበገበሽ😂😂
Both of you guys are very professional and confident!! Bety I like the way you explain your self all the time. You and your past can teach a lot for who understand you! ማፍቀር መቻል የሚችል ሰው ደግሞ ልቡም ብርሀን ነው:: እንደምትወጂው የተናገርሽው ፈጣሪ አሁንም በክብር ላይ ክብርን ሞገሱንም ጨምሮ ይስጥሽ::
both of you the best jornalist ever .i like your jenuen freindship.
ምርጥ ዝግጅት እናመሰግናለን
Kudos to Simeneh 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 and thank you to Ahadu TV this is such a nice program.
One of the best interview I have watched in a long time. These two set a very very good example....Thank you Semeneh Bayeferse...Thank you Betty Tafesse.
ጋዜጠኛ አብርሃም መኳንንት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል..ጥሩ ፕሮግራም ነበር
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። ሁለት ጉበዝና ንቁ ጋዚጦኞች። የማከብራቸው ናቸው
ጋዜጠኛ ስሜነህ በጣም ጎበዝ አከብርሀለሁ።ቤቴልህም ለህዝብና ለጋዜጤኗ ክብር ይኑርሽ። ግብረገብ የለሽም ሚዲያ ላይ ነሽ።ለጋዜጠኝነት አትመጥኝም
It was a good programme for the festive day. Kudos for the person who came up with the idea of bringing these two renowned individuals,in their own ways, together.
It goes some way to blunt the sharp edge of our polarised politics.
ዋው አስደሳች ቃለ ምልልስ ሁለቱም ሳቢ እና ብልህ ጋዜጠኞች ናቸው እግዚአብሔር ግንኙነታቹህን ይባርክ thanks 😊
በጣም አሪፍ በተለይ ቤቲ በጣም ነበር የምትስናድጅኝ ዛሬ ግን እውነትን ነው ያየሁብሽሽ
Simeneh is one of the best Journalist in ETH .. I really enjoyed all your program
ቤቲዬእወድሻለሁ ቆንጆዋ እህቴ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ ጀግና ነሽ
I guess, It is a special program and appreciated Ahadu TV teams**
ትገርማላችሁ ይህቺን ልጅ አሪፍ ምሁር አርጋችሁ እውቅና ሰታችሁ ማቅረባችሁ ።
ስሜነህ ብስል ሰዉ። he is matured and very logical.
Both of them are matured,logical & also confidential journalists.
ቤቲ በጣም ምርጥ ድምጽ አለሽ ሁሌ ዘምሪበት❤
I can count peoples for whom I forward my appreciation, Betty you are the one.
In fact both of you are good.
Really I like and appreciate your program, the guys are reflected their personal feeling.
ቤቲዬ በጣም ነው የምወድሽ ጠንካራና ጀግ በአትዮጵያ ውስጥ የለሽ ብቸኛ ጋዜጠኛ አንቺ ብቻ ነሽ።በጣም ቆንጆ ነሽ ደምፅሽን ቅላፄንሽ አለባበስሽን እወዳዋለው።በርቺ
Ere Betty ande ken netela ataftesh stezemeri yetayegnal. Gobez . Kalehiwot yasemalen. Yetensaew berhhan kehulachen yeder.😊🙏
በአዜብ ጥየቃ እና መልስ በጣም ነው ያረካኝ።ሰለአዜብ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየረው።አዋቂ፣ደፋር፣ የምትናገረውን የምታውቅ እና ጥሩ ፖለቲከኛ መሆንዋን አሳይቶኛል።
ረከቦት 150000 ገዛች so what? የታዋቂ ኩዋስ ተጫዋች ካኒተራ በብዙ መቶ ሺ ይገዛ የለም እንዴ።
ረከቦት የሃገራችን አንዱ ትልቁ የኢትዮጵያዊነት መግለጫ ሲምቦል/አርማ ነው።
መብቷ የሚሆነው ረከቦቱን በራሷ ገንዘብ ብትገዛው ነበር። ችግሩ እያንዳንዳችን ከሌለን በከፈልነው ታክስ ኑሮዋቸው መደጎሙ አንሶ ለቀበጠ ረከቦት መግዣ 150,000 Br ከመንግስት ካዝና ወጭ መደረጉ አያበሳጭም? ይህ ሀገር ከድህነት ወለል በታች የሚኖር አያሌ ሚሊዮን ህዝብ ያለበት ነው።
@@abagudakershu9599 ተሳስተሃል ምናልባትም ቡኢኔተሬናሽናል ጫረታ ላይም ሊሆን ይችላል።
አለምክንያት ያን ያህል አያወጣም፣ ጠ/ሚ ስርጉዋ እንዳማረላት ሰርገኝ ሰበብ እየፈለገ ሰው እየተራበ በብዙ መቶሺ የሚቆጠር ብር እያወጣ ይድግስ የለም እንዴ። ብልት ቁጠር ቢባል ጣፍያ አለ ይባላል😂😂😂😂😂
በነገራችን ላይ ከ60% በላይ የኢትዮጵያ ያመት ባጀት የሚሙዋላው ከምእራቡ አለም ልመና ኤንደሆነ ታውቃለህ።
@@abanav57 አሁን ያለውንም የቤተመንግስት ግብር እየደገፍኩ አይደለም። ለጊዜው ርዕሱ ስለ ወ/ሮ አዜብ ነው። ብሩ በነሱ ዐይን ብዙ ላይሆን ይችላል። ስሟን ለመጠበቅ ያህል በግል ገንዘቧ ብትጫረት ይሻል ነበር ለማለት ነበር። እንለፈው።
@@abagudakershu9599 አዜብም የህዝብን ገንዘብ ሲመዘብሩ ከኖሩት አንዱዋ ነች።
@@abagudakershu9599 Are you serious???
ቤቲዬ ቆንጆ ነሽ ለኔ ደሞ 100%
ማንንም ሳትሰሚ ስራሽን ስለምትሰሪ ጥንካሬሽ ለሴቶች ትምህርት የሚሆን ነው ወደ ስራ ብትመለሺ ደስታዬ ወደር የለውም ደሞ አወድሻለው በጣም ነው ፎንቃ ያለብኝ ፕሮግራሙን በፍቅር እያየውሽ ነው ያጠናቀኩት
@Alemu Taye 😁😁 ተንኮለኛ
ስሜነህ ባይፈር የአብዮታዊ ዲሞክራሲ አቀንቃኝ የበሰበሱ አለቆቹ የበረከት ስምኦን፡ የጌታቸው ረዳ ውጤት ነኝ ብሎ በኩራት ሲናገር በተላላኪ ቅጥረኛነቱን ከስሜነህ አልጠብቅም ነበር እና አፈርኩበትና ካሃዲነቱን አይቼ አፈርኩበት።
Tadiya ewunet new eko yetenagerew ende sewu ygelbet junta bilo ? ewunetegna sew silehone yeneberewun nebere ale!
ስሜነህ መልስህ ከጥያቄው በላይ ነው መልስህ ደግሞ በራሱ ጥያቄ ነው የሚገርም ተሰጦ ነው ስሜነህን አደንቀዋለው ስል ቤቲን እጠላለሁ ማለቴ አይደለም በሰለጠነ አእምሮ መወያየት እንዴት ደስ ይላል አይዞን ኢትዮጲያ
The two best journalists experience time 😎
Best conversation ever wow….
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሁለቱም ደስ ይላሉ
ቤቲ ግን አሁን ትንሽ የአስተዋይነት ነገር ይታይብሻል ጥሩ ነው።
ቤቲ በጣም ነው ያደነኩሽ ጥንካሬሽ በራስመተማመንሽ የሚገርም ነው
ቤቲ እንዴት እንደማከብርሽ ሁሌም የኔ ድንቅ ጀግናነሽ፡፡ ስሜነህንም አደንቀው ነበር ወ/ሮ ሐዜብ መስፍን ካቀረበው ጥያቄ በኀላ የእውነት አመመኝ ደበረኝ በቃ ከዛበኀላ ዛሬ ነው ካቺጋር ያየሁት ያቀረባቸው ሪዝኖች ምንም ሆኑብኝ ለማንኛውም ጤና እና እድሜ ይስጣችው፡፡
Betty Is a confident and beautiful woman… she has no problem of expressing herself… 👍
U both are great 😊
ስሜነህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ውድ እህት ቤቲ ብዙ ጊዜ በየ ኢንተርቪዩ ተመልክተንሻል ምንም ዘመናት ከዘመን ተቀያያሪ ቢሆንም እባክሽ እንደፕሮፌሽናል እንጂ ልክ መንደር እንደሚነጋገሩ ስዎች ውስጥሽ እስኪነበብ ክፋትሽን , ቁጭትሽን, ንዴትሽ, በቀልሽን ባታሳይ መልካም ነው ስውን አክብሮትና ግብረገብነት ጨዋነት ያስፈልጋል ግን ስታይ የሚነበብብሽ ስነምግባር የጎደለው ነው ይህንን ብታርሚ ስውንም ንግግሩን ብታስጨርሽ መልካም ነእ እህቴ ይቅርታ 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼
Both are my favorite journalist, Semeneh Byferse your name make me feel cry all the time my husband always laugh at me. Please share us why your parent gave you this name. Betty once I was mad at you because the way you interviewed Pastor Bekele ( gash Beke) was intense. I think it's because the respect and the love I have for him make me see it that way, any ways I forgive you. I love you both keep shining.
አቶ ስሜነህ ኮ በቃ ትክክለኛና ቀጥተኛና ' ማንንም የማይፈራ ጀግና ጋዜጠኛ ነው
Beatty much respect , I appreciate both you guys
All the replies below looks like ppl are comparing Simeneh & Betty 🤔 Simeneh has manners & very professional & treated all his guests the same! Betty is a great journalist as well, but they shouldn’t be compared !
እግዚሐብሄር ፡ አምላክ ፡ ሰላም ፡ ጤና ፡ ይስጣችሁ ፡ በተጨማሪም ፡ ሐገራችንን ፡ ሰላም ፡ ያርግልን።
Smenh you are honored journalist
ቤቲ እሰኪ ሰው ሲናገር ሀሳብ አሰጨርሸ በመሀል አትግቢ
በጣም ነውረኝ ነው ፍሬህይወትን የማይመለከተውን ተራ የመንደር ጥያቄ በጣም ክብረነት ነውር ነው
Smenehe, is one of the best journalists Ethiopia have, you don’t have any ground to criticize this brilliant
ልክ ነሽ ቤቲ ስሜነህ አማተር ነገር ነው,ጥያቄዎቹ አንዳንዴ ዝም ብለው ናቸው አንቺ ነሽ የገባሽ ጋዜጠኛ!
Bettiye konjo I respect you ❤️
Am big fan of simeneh he really is a great journalist
Hhis two are the best investigative jornalists in our history
Betty we saw your inner beauty today. Thank you.
Keep shining Betty.
Semenh very smart jornalist. We proud of you. Bethy learn from him.
ቤትዬ በጣም ነወ የማደንቅሽ የምወድሽ
People don’t make history because they want to make history. but history itself finds them wherever they are. Thank you! Always…
በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ።
I like you guys both really I happy sma and baty thsnkw
Bety i like your confidence keep it up ,you are my idole
ስለሙዝ የመለሽበት መንገድ አንጀት ያርሳል።
ቤቲዬ ስወድሽ ዛሬ ደግሞ ቆንጆ ሆነሻል
ይህ ችኮ ሰይጣን ናት ።ስሜነህ ጀግና ነህ ።
Great conversation 👌
እየጠየቅሽ ዉ አየደለም ሌላዉ ስሜንን ለቀቅ አርጊዉ አብራቹዉ ያቦካቹትን አዉንጠርታቸዉ ለማወከብ ካልዎነ በስተቀር or ቂም ነበረሽ በአደባባይ እንደዚ ምንማለት ነወ??? ምንም በይዉ እንወደዋለን (ok ማሐማሐ)ምን ይዉን:::
Journalist Simeneh, very matured and balanced person. You very much defended your position of course, it's what your profession n based on TRUTH.
Bethlehem, you are not matured, you need to grow up in your profession read and watch very matured journalist the way they interpret, communicate, their experience as well as their learning experience at university. Grow up my dear Ethiopian sister. 🕊️
My god እሱ በማስተዋል ነው የሚናገረው አስረዳት ላንች አንደኛ ጥያቄው ለኔ መጨረሻ ይሆናል በፍቅር ነው ያስረዳት እያንዳንዱን ነገር
ሰለሙዙ ገለፃሽ በጣም አደነኩሸ ም ወደድኩሸ ያለፍሽበት ሰለሆነ ለመማሪያነው ያልሽው ጎበዝነሸ
ላበት በላበት አደረጋት! ይችን የሸኔ ግልገል !ጎበዝ ስሜነህ!!
Mech yihun ende sew asibeh ende sew le sew tiru hasab yemitakerbew? Wuyyyiii. What of you may be equal to Beti? Sorry to live with such unlearnable deaf guys. Excuse me,but.
So Betty when you interview aba Dula why you were soft why you didn't ask him about his wealth why you didn't ask him how he became Ethiopian airlines bord than going to jail like Berekete Simon as a person who were head of Eprdf
Why she is soft on oromo activities and rough on Amhara Elliots did you notice that
Simeneh Bayifers is number one!!!!
Evaluation of the two Journalists:
Betty : - very professional attitude and speak around the topic and even raise challenging questions.
Simeneh : goes out of topic, instead of speaking about himself waste time on topic out of table, bit of egotism and self proud , self centered. He thinks rules doesn't apply to him.
In General, Betty has more professional depth on how to communicate and putting
Arif koyeta neber Selemerejaw enamesegenalen selam Le ethiopia
Mr.Semenehe,Good job 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Wow amazing btmm ds yemil kal .meliles
Nice interview, bety &semeneh nice combination
Bety don't worry muz and bread is the best meal am proud of you !!!
ይገርማል ሁለታችሁም የግል ጥንካሬ አላቹሁ 👈 ነገር ግን ቤቲ በተሻለ መጠን ቤሄር አትምሰይ ምክንያቱም የሰውነት ልክ አይደለም 👈 ሁላችንም የመጣነበት ቤሄር አለን ነገር ግን የሚቀማን የለም 👈 በኢትዮጵያዊነት መቆም ግን አገር ያቆማል 🙏
ብሄርን ያላከበረ ኢትዮጲያውነት ባዶ ነው።
Salame la Ethiopia
“May God bless you all abundantly”
Best match! But I luv Betty very much!
Love it
ይቺ ልጅ እየበሰለች መጣች💪💪💪
Betty is making some improvement. I can see maturity.
Interesting
Betty I do respect your strong personality. You should proud of your self.
I love Betty she is strong woman ,and she have confidence I love this part of her 💗 ❤️ 💖
ሁለታቹም ምርጦች ናቹ ስሜ-ቤቴ
Beth'yee Yemiwadish Ethiopiawoyan journalist.
ቤቲ ያመነችበትን የምትጠይቅ ጎበዝ ነች።
ምን ማለት ነዉ ሥራአን ልቅ አንቺ ለምን አትለቂም
አግባት
@@zerihunasmamaw1062 ጠባብ
jegna eko nesh sew yefelegewun bil matisemi betam adnakish negn
ቤቲ አሪፍ ድምጥ አለሽ
Ato Semeneh sele ,"Mesbaku" kalehiwot yasemalen. Adnakih negn . Keep it up.
Very strong and matured woman Bety!
ጃዋረነው የወደድሽው ?