መንጃ ፈቃድ ባወጣችበት ቀን መኪና ተሰጣት! || የዳጊን ቤተሰብ ተቀላቀልኩኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2022
  • ዳጊ ከትንሽ ቦታ ተነስታ በጥረቷ እና በእምነቷ ዛሬ ካለችበት ከፍታ ደርሳለች::አምላክ የሰጣትን በረከት በማጋራት የምትታወቀው ዳጊ ዛሬ ደሞ ለታናሽ እህቷ መኪናን ለግሳለች::በዚህ ቪዲዮ የዳጊ ላይብሬሪ እና አእምሮ ይፈተሻል::ከቤተሰቦቿ ጋር ቆንጆ ጊዜን አሳልፊያለው::
    ‪@DaggysLifeClass‬ #dagishow #manyazewaleshetu

ความคิดเห็น • 616

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i ปีที่แล้ว +215

    እኔ በ14 አመቴ ተሰድጀ ስቃይን አንድ አልኩት ይሄው 10አመቴ በስደት 😥😥😥😥😥😥😥ያረብ ለኔ ቢጤወችም የረፍት እንጀራ ስጠን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว +107

    ስጦታ መስጠት ለሰጭው ደስታ ሲሆን ለተቀባዩ ሀላፊነትን መቀበል ነው።ዳጊ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ።

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว +97

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ደሰታ ምትኖሪ ፈጣሪ በወጣ ይተካ ደስ ብሎኛል

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 ปีที่แล้ว +44

    በ18 አመት አረብ ሀገር ነበርኩ ብቻ ዳጊዬ በጣም ደስ የምትይ ጠንካራ ሴት ነሽ እህትሽም እድለኛ ናት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @md5wsman540
    @md5wsman540 ปีที่แล้ว +92

    ላንች ስጦታ መስጦትሽ እርካታ ነው ለተቀባይቱ ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f ปีที่แล้ว +18

    ታድላ እኛ ከስው ቤት ስርተን ብራችንን አስቀምጡልን ስንላቼው ያባከኑብን ስንቶች ናቸው ከገንዘብ በላይ ጊዛችንን መስዋት ያደረግንበትን ሁሉ የሚያሳጡን ቤተስቦች ስንቶች ናቸው ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jamila4395
    @jamila4395 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን ማሻ አላህ ያርብ እኛም ለዚህ ያብቃን ያርብ እኔም እህቶቸን የማስደስትበት ቀን ያብቃን

    • @Riri-cq4rh
      @Riri-cq4rh ปีที่แล้ว +3

      እኔስ ብትይ 😭😭😭

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በ18አመቴ ሀይሥኩል ተማሪ ነበርኩ የትራሥፖር አጥቸ በግሬ ነበር እሚሄደው 😭😭ብቻ አልሃምዱሊላህ እድሜ ለሥደት በብዙ ነገር ተልውጫለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @samrawitmulugeta653
    @samrawitmulugeta653 ปีที่แล้ว +25

    ስለሁሉም የሁሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይግባው
    ዳጊ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ቃላት አጣሁ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @mekdesbogale9224
    @mekdesbogale9224 ปีที่แล้ว +52

    እኔ በ18 አመቴ የአንድ ገጠር ትምህርት ቤት አስተማሪ ነበርኩ ተመስገን አምላኬ ክቡር ላንተ ይሁን🙏

    • @tsegaabendeshaw9204
      @tsegaabendeshaw9204 ปีที่แล้ว +3

      Ene be 18 amete temari bicha neberku ....amen geta yibarek

    • @AaaAa-xc1nr
      @AaaAa-xc1nr ปีที่แล้ว

      ማለት ታትማሪ ነው እዴ የምታስተምሪው ጉዲ

    • @eyutube5674
      @eyutube5674 ปีที่แล้ว +1

      18አመት ዓመት አስተማሪ መሆን አይከብድም

    • @user-ln2kq1rh7i
      @user-ln2kq1rh7i ปีที่แล้ว +3

      አረ በፈጣሪ በ18አመት አስተማር አይከበድም። ቀስ ብለሽ ማማዬ
      ከእናትሽ። ሆድ እያለሽ ተምረሻል እዴ እማይሰማ የለም ወይ ዘድሮ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 ปีที่แล้ว

      👏🏼👏🏼 jignit 🖤

  • @agmassietarko3695
    @agmassietarko3695 ปีที่แล้ว +32

    እናንተ ለሰዎች የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ናችሁ ፡ ደስ ብሎኛል እውዳችዋለሁ ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial ปีที่แล้ว +71

    እንደ መስጠት ምርጥ ነገር ምን አለ ስሜቱን እርካታውን ምን ያህል እንደሆነ የሰጠ ያውቀዋል!
    መልካም ቤተሰብ መገንባት በጅ አዙር ለሃገር ውለታ እንደመዋል ነው ብየ አስባለው
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዳጊና ለመሰሎቿ!

  • @aminafamilyyotub
    @aminafamilyyotub ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣምነውደስየምትሉት አኔም ቢሳካልኝ ለባሌ እህት የኋንስጦታ አሰጣት ነበር ኢሽአላ አነድቀን ይሳካል በጣምነው የሚምርቤተሰብናችሁ አላህየጠብቃችሁ

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 ปีที่แล้ว +5

    ማኔ ድምፅክ ያምራል ዳጊዬ ከሁሉ የሚበልጥ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ቢኖራችሁ የበለጠ ማትረፊያ ይሆንላችኋል

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይህው በ14አመቴ ስደት ተስድጅ እስቃያለሁ ይታደሎታን እንጂ አይታገሎትም ብቻ ስለሆነውም እየሆነ ስላለውን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @enanuenanu288
    @enanuenanu288 ปีที่แล้ว +3

    እዝጋብሄር የኛን ህዝብ ለማስተማር ልኮትነው ደሞ ወጣት መሆንዋ አለም ምንም ትርጎም እደለላት ያወቀች ልጂ ተባረክ

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊዬ ሁሌም ሰጪ ያድርግሽ ፈጣሪ በዚህ ዘመን የሚገባሽን ክብር እንኳን የሚሰጥ እህት የለም እንኳን ለታናሽ ለታላቅ እህት ስንት ለቤተሰብ የለፋ እናም እህትና ወንድሞችሽ የታደሉ ናቸው በጣም ስሜት ይነካል you'r angle to me ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥሽ እመኛለሁ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km ปีที่แล้ว +5

    ዳጊ አከበርኩሽ ቤተሰቡን የሚያከብር ከእግዚአብሔር ጋር እንደሆንሽ ያስታውቃል ዘርሽ ይባረክ !!!

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ዳጊዬ አቺኮ ከእናትም ከአባትም በላይ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @haregendale8488
    @haregendale8488 ปีที่แล้ว +6

    በመስጠት መታደልን ያህል ነገር የለም አምላኬ ስጠኝና ልስጣቸው በሉ በዚህ ላይ በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችህ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @user-rl2xb2jg9m
    @user-rl2xb2jg9m ปีที่แล้ว +5

    ማኔ ጀግና ነክ አንተን ለማድነቅ ሁሌም ቃል የለኝም ከነ ሁሉ ነገርክ እምወድክ እማከብርክ ምን ያክል አንተን ካወኩኝ እንደተለወጥኩ እኔና ፈጣሪ ነው ምናውቀው በርታልኝ መምህሬ😘 ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube ปีที่แล้ว +5

    የእህት ብቻ ሳይሆን የፍቅር ተምሳሌት ነሽ ዳጊ እውነት እልሻለሁ ምርጥ እህት ነሽ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +5

    ማኔ የሠወችን ደስታ ማየት የምትፈልግ ጀግና
    የሠወች ለውጥ የሚስደሰትህ ኢትዮጽያን ለመለወጥ እየለፋህ ስለሆነ ክብረት ይስጥልን

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb ปีที่แล้ว +8

    የቅንጦት ኑሮ ይቅርብኝ ብቻ ያለብኝን እዳ አላቀኝ ያረብ 😥በደሳሳ ጎጆየ ልጆቸ ጋር አብሬ በደስታ ልኑር እንኩዋን ደስ ያለሽ እህታችን

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว +16

    That’s truly what a big sister does!!! I cried too …. God bless your family

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +24

    መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ኬኳ ...ስትነጂ እየተጠነቀቀሽ ...በስኬት ላይ ስኬት በደስታ ላይ ደስታ ይስጣቹ...ፍቅራቹ ደስ ይላል

  • @banchimobile1602
    @banchimobile1602 ปีที่แล้ว +2

    ዳጌ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እንደ ላይሽ ዉስጥሽም ያማረ ነዉ እንዳንቺ ያለች እህት ስላላቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว +9

    የሚያምር ቤተሰብ አስተማሪ ናችሁ💚💛❤🙏💕🌻

  • @andargekitchen2239
    @andargekitchen2239 ปีที่แล้ว +2

    ከፊልም በላይ የምደሰትበት ሾው ልቤን የሚነካኝ እንደ ኒኮቲን የሚያነቃቃኝ ህልሜን እንድኖር የሚያስታውሰኝ ምርጥ ሾው በተልይ ዳጊን ከማንይዝዘዋል ጋር ያላቸው ትስስር፣መግባባት የሚናገሩት የማይጠገብ የቃላት ፍሰት ሁሌም ይኑር

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ አማርኛ አውሩ እንግሊዝኛ አትድባልቅ ምሳሌ መሆን ቻሉ
    የራሳችን ቅዋንቅዋ ውብ ነው

    • @voice744
      @voice744 ปีที่แล้ว

      ይሄን አይነት ጥራዝ ነጠቆችን ሙሉ በሙሉ በእንግሊዝኛ ማውራት ባለባቸው ጊዜ ሲያልባቸው አይተናል..... ለውበት ተከሰው የለበሷትን ጌጣጌጥ ቃላት በየሰበብ አስባቡ ብልጭ! ድንቅር ማድረግ ልማዳቸው ነው...የገርዳሜ ዘናጭ አይነት....ደሞ አንዳንዱን ቃል ትርጉሙን የማያቁም አሉ...ያልነቃ ሰው ያልተኛነውን ንቁ ሲሉን....ያማል....አለማወቅ ደጉ!....

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤ልዩ በተሰብ እንዴት መታዴል ነው ይሄን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው

  • @user-kb5rh6ev6p
    @user-kb5rh6ev6p 9 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነት እህት አይቼ አላውቅም የእኔ ቆንጆ ረጅም አመት ያኔርሽ ከቤተስቦች ጋር እመብረሀን ትጠብቃችህ

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አሰቀሽኝ ዳጊዬ ጎበዝ አንበሳ እህት እናት ሁሉ ነገር ነሽ ለእህትሽና ወንድምሽ:: መታደል ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ድንቅ ሰዎች በርቱልን

  • @rozamohammed5077
    @rozamohammed5077 ปีที่แล้ว +4

    ደስላል ለቤተሰብ የምጥር ልጅ ደስ ይለለኛል እኔ በአስራ አራት አመቴ አርብ አገር መታደል ነው

  • @me1973able
    @me1973able ปีที่แล้ว +2

    እሰይ! መስጠት አያጎድልምና አንችንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ! ማኔ ማን፣ አንተና ዳጊ ግን የሆነ ትልቅ ፣ የብዙዎችን ህይወት የሚቀይር ተቋም እንደምትፈጥሩ ይታየኛል። ሁለታችሁ ተገናኝታችሁ ስታወሩ መስማት እጅግ አስደሳች ነው፣ ካፋችሁ ጠብ የሚሉ የመጽሃፍ ርዕሶችን ከስር ከስር እየለቀምኩ ነውና ክበሩልኝ 🙏

  • @hiyawaaron2211
    @hiyawaaron2211 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ይህም ሆኖ የረካች አይመስለኝም ሃላፊነትና ፍቅር ሲተባበሩ እንዲህ ነው የኔም አባት እና እናቴ አስተማሪ ናቸው ክብር ለመምህራን

  • @beekaentertainment3147
    @beekaentertainment3147 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @netsanetsileshi9981
    @netsanetsileshi9981 ปีที่แล้ว +1

    የዳጊ ወንድም እና እህት እድለኞች ናችሁ የተባረከች እህት ስለተሰጣችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ

  • @etetet6061
    @etetet6061 ปีที่แล้ว +5

    The younger sister(cake) is also humble and has a big heart...she has such personality traits

  • @rahelmeasho6871
    @rahelmeasho6871 ปีที่แล้ว +12

    Thanks guys, I am just buying all the books mentioned right now. You are an inspirational. Keep it up.

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ መጀመርያ ስቃዬ ስንት ሆነኝ ይብሚለውን አርእስት ሳይ what ? እንዴት ብዬ ሰማሁት ከዛ ድቭን ኢንተርቭዩ ስታደርጊ ስል ፍርሀት ያወራችሁትን አየሁ ከዛ ባዘዘውን የምታደርጉት ሳይ what is next የሚለው ውስጥ በጉጉት ያላየሁት የበፊታችሁን ማየት ቀጠልኩ ደስ ትላላችሁ እድሜ ወደኋላ የሚወሰድ ቢሆን ቢሆንም በአገልግሎት ከወጣቶች ግራ ስለማሰልፍ እራሴን በእናንት እድሜ አካተትኩት ወዳችኃለሁ ጥሩ አደረግሽላት ትልቅ ነገር ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ የምትናገሩ ብቻ ሳትሆኑ ሰርቶ ማሳያ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የተቀበልሽውም ትንሽዋ እህታችን መበርቻሽ ወደተሻለ መንገድ እግዚአብሔርን በማስቀደም ትልቅ ነገር ለህይወትሽ በማድረግ ለሌላው ወደምተርፊበት እንደ ዳጊ እንደውም ከዚህም የበለጠ አለ ብለሽ እድተጊ ይህን ስልት ፀለይኩልሽ ለሀያሉ እግዚአብሔርም አሳልፌ ስጠሁሽ የአለም ብርሀን ሁኚ

  • @jobiraw
    @jobiraw ปีที่แล้ว +2

    ለኔ ደሞ ሁለቱን መጽሃፍት (Think and grow Rich & Becoming Super Natural) ብትሰጪኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ መጽሃፍ በ Hard Cover እንዲኖረኝ ሁሌም ምኞቴ ነው። tnx keep up doing all the good!!!

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቧን የምትወድ ሀላፊነቷን የምትወጣ ምርጥ እህት ነሽ
    በአንቺ የኑሮ ደረጃ ያሉ ብዙ አሉ
    ለቤተሰቦቻቸው ግን ግዴለሽ የሆኑ
    አንቺን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @edenasmamaw7607
    @edenasmamaw7607 ปีที่แล้ว +18

    I am really proud of you and jealous at you dagiye what blessing it is to make our beloved ones delighted your brother said it anyway stay blessed I love you and I hope and believe that I will be able to do these joyful thing for people around me♥️♥️♥️

  • @tedladegu2393
    @tedladegu2393 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አንቺ ድንቅ ነሽ እህትሽ ስለሆነች አይደለም የሰጠሻት የመሰጠት እና ምልበልሽ ጥሩ ልብ ስላለሽ ነው ምክንያቱም እያለው ለእህቱ ለወንድሙ ማረግ የማይችል ስንት ነው bells you 2015 ሰርፕራይ የሆኑ ነገሮች ይሰጡሽ ዘርተሻል ደሞ ግድ ነው።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ የምትወደድ እህት ናት እጅግ መልካም ሴት

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m ปีที่แล้ว +1

    ባወጣሽው ሉኡል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ ብድር መላሽ ያርግቸው

  • @addisnegash8077
    @addisnegash8077 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ሁለታችሁንም የምወዳቹ 🙏ስለመፅሀፍ ሰታወሩ ያስታወስኩት የሀገራችንን ሰው ለመቀየር ተርጉሙት ፕሊስ 🙏

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርክላችሁ😘

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እህት ብቻም አደለሽም ከአባት ከእናት በላይ ከፈጣሪ ብታች ነሽ ምን እንደምልሽ አላቅም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ዘርሽ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዳጊ እውነት አስለቀሽኝ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩሽ እጅግም አከበርኩሽ ለብዙ የሐበሻ ቤተሰቦች ትልቅ ትምህርትና ሞዴል ነሽ ባለሽ ላይ አብዝቶ ይጨምርልሽ ።

  • @6837
    @6837 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የወደፊት ተስፋ ስትሰጭን ተስፋ እሰንቃለሁ ግን ዳጊየ ስኬት በጣም እየራቀኝ ነው ጊዜው ነው መሰለኝ ግን ፈጣሪን የምለምነው ጤናየን አባቴን ሳልከባከበው እዳላጣው እፈራለሁ እና ዳጊ ልክ እዳቺ ያለ አባት አለኝ ህወቱም ይመሳሰላል አድቀን ተስፋ አደርጋለሁ አባቴን እደምከባከበው!

  • @salehayimer1111
    @salehayimer1111 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ ማሻአላህ ብያለሁ ሠጭን የሥጠው ዳግዬ እስኪ በነካ እጅሽ እኔንም ዳብሽኝ 2 ልጆቼን ጥዬ አረብ ሀገር ብሰራው ብሰራው አልሞላ አለኝ ተይ ሙይልኝ እና አችም ጨርሶ ይሙላልሽ ከልጆቼ ጋ አብረሽ አርጊኝ የልጆቼ ናፍቆት ገደለኝ

  • @seidsiraj1212
    @seidsiraj1212 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ ለሁሉም ኢትዮያዊ ልዩ መልእክት ነዉ

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰው ስላለው አይሰጥም ምንም እህትሽ ብትሆን ።ዳግዬ ተባረኪ።

  • @tiruworkfanta5350
    @tiruworkfanta5350 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ዳጊዬ ምርጣ!

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 ปีที่แล้ว +11

    So Amazing, I am so proud of you guys.

  • @fantaytsehayu8231
    @fantaytsehayu8231 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you for the rest of your life. DAGi. Thanks because you teach us a good lesson.

  • @user-kb5rh6ev6p
    @user-kb5rh6ev6p 9 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ የእኔ ጥሩ እህት ነሽ እድሜና ጤና ረጅም አመት ያኔርሽ የእኔ ምት ብር እንኳን አትስጥም ምንም አይንካሽ

  • @tube795
    @tube795 ปีที่แล้ว

    የዳጊን ጀግንነት ሳላደንቅ አላልፍም ለቤተሰባ ያላት ፍቅር በጣም ድቅ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሸ

  • @tigistkassa2869
    @tigistkassa2869 ปีที่แล้ว

    ስላለ ነው ስለተረፈ ነው እንጀ የሌለውማ የሚገባቸውን ምግብ እንኮን መስጠት አይችልም ለዛውም ??????? እድለኛ ነች እግዚያብሄር ለቁም ነገር ያብቃት አረጋ ያለች ትመስላለች ስትነጂ ተጠንቀቂ የኔ ቆንጆ

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 ปีที่แล้ว +3

    inkoan aderesachihu.......you always inspires me guys you're just amazing.

  • @ffvvv2649
    @ffvvv2649 ปีที่แล้ว +1

    ዱኒያ ናት ብዙም መደሰትአያስፈልግም ሙስሊሞች ለአላህብየ እወዳችሃለሁ እኔያየሁትን ብታዩ ትንሽ ትቃችሁ ብዙ ታለቅሱነበር ብለዋል የኔ ውድ ነቢ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሃመድ ይባላሉ አዛኝ የሆኑ ነቢ መፃሃፍ ማለት ቁርአን እና ሃዲስ ነው ግን አሁን እናተ ከኛ በገዘብ ተሰጥታችሃን ለኛ ግን ልብያለው የኛ ሃብት ጀነት ሲሆን ለናንተግን ለአላማኞች ግን ገሃነብ ነው አንብቡ ስለያኛው አለም ጨምሩ አትመቀኙ የኛንም መፅሃፍት።

  • @sefinewdereje6862
    @sefinewdereje6862 ปีที่แล้ว +2

    So surprise daggy I wish you long peace and love throughout life.

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነዉ ስጦታ መስጠቱ ግኖ ደሞ አንዴ እንኳን መብላት ያልቻሉ ሰወች በሞሉበት ከተማ ዉስጥ እንዲህ ማድረጉ ቅንጦት ነዉ። ለተቸገሩት ቢሰጥ ከአምላክ በረከትን ያስገኛል

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 ปีที่แล้ว

      Ere bakish est anchi yesrashewun bemulu kanch betach nuro leminoru sichyachwu

    • @salemrimon8605
      @salemrimon8605 ปีที่แล้ว

      Ante bithon lela begeza neber. Miqega hula

    • @abenezerjr329
      @abenezerjr329 ปีที่แล้ว

      @@salemrimon8605 የኛ ቅን አሳቢዉ በቤትክ ተናግረክ ልብክ ዉልቅ ብሏል😂😂🤣🤣

    • @abenezerjr329
      @abenezerjr329 ปีที่แล้ว

      @@katihalala3201እንደዚህ ትርፍ ነገር ቢኖረኝ ሰጣለሁ። ሰዉ ሁሉ እንደአንቺ አይደለም እሺ🤫🤫

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 ปีที่แล้ว

      @@abenezerjr329 le mestet tirf nger ayasfligm kant lanse nuro leminorut makafeli enje

  • @teddyandselamtube7969
    @teddyandselamtube7969 ปีที่แล้ว +8

    ማናዜ እንግሊዘኛ አታብዛ ከቻልክ ባትናገር አሪፍ ነው ከአንድ ፕሮፌሽናል ተናጋሪ አይጠበቅም

    • @user-is1je9sx2r
      @user-is1je9sx2r ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @jeerrryu
      @jeerrryu ปีที่แล้ว

      እሪ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-mc2be6lv1m
      @user-mc2be6lv1m ปีที่แล้ว

      🙆😂😂😂😂

    • @Miftahtechh
      @Miftahtechh 8 หลายเดือนก่อน

      Lk neh ke motivational speaker aytebekm

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ዳጊ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ትንሿ ዳጊ እንካን ደስ ያለሽ ማኔ ክበርልኝ

  • @merongirma6844
    @merongirma6844 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ደስ የምትሉ ናችሁ የሚገርመው እህትሽ በጣም ከልጄ ጋር ተመሳሳይ ነገር አላቸው በመልክ ሳይሆን በበሀሪያቸው እድሜያቸው በትምህርት ጉብዝናቸው እና አቅም የለኝም እንጂ እኔም እሸልማት ነበር ግን ከመኪና በላይ እግዚአብሔር አሳክቶላት እስኮላርሺፕ አግኝታ አሜሪካ የዛሬ ሁለት ወር በፊት ሄደች anyway I am very happy for you and your all family too 😀

  • @frewaz3613
    @frewaz3613 ปีที่แล้ว +10

    My favorite persons at the same time and at the same place.🙏
    Big up guys✌️

  • @EmanAhmed-vl1cz
    @EmanAhmed-vl1cz ปีที่แล้ว +5

    Good job i respect you dagi family is everything 👏 🙌 ❤️

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ከዳጊ እና ከማን ያዘዋል ከዳውይት ድሪምስ ብዙ ነገር ተምሬባችሆለሁ የእውነት ብዙጊዜ አዳምጣችሆለሁ እና ኢንሻአላህ በቅርቡ ኢቶጲያ ገባለሁ የምር ከናተ በካል ተገኝቸ ትምርታችሁን ወስጀ ህልሜን on ማድረግ አላማየ ነው ዳጊን መሆን ህልሜ ነው እና ስልካችሁን ?

  • @salem4086
    @salem4086 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል አንች ለበተሰቦዋችሽ በረከት ነሽ በብዙ ተባረክ

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 ปีที่แล้ว +1

    Dagi, you are Amazing woman. God bless you all🙏🏽🙏🏽

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 ปีที่แล้ว +1

    "ሀላፊነት "ነው ትልቅ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @mukadesteshome7727
    @mukadesteshome7727 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ስትሉ
    እስኪ እናንተ በእንግሊዘኛ አንብባችሁ ነው ለኛል ለመዳም ቅመሞች የሚሆን ነገር ጠቁሙን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว

    ወይይይይ ዳግዬ ልብሽና ውበትሽ ታድለሻል የሁሉ ኣለም እህትና እናት ነሽ ስታምሪ ዘናጭ ❤🇪🇷

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h ปีที่แล้ว +3

    Knowledge knowledge ita keay for life people learn form this ዳጊ she is so smart thank you ማንያዘዋል for you're introduced her to as

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው ካለ መስጠት ለሰው ልጅ
    ሃሌ ሉያ የሚለውን ስም አባቶቻችንን ጠይቀሽ ቀይሪው ምንም አትጠቀሚበትም ያ ስም እግዚአብሔር ፈጣሪ የሚመሰገንበት የእግዚአብሔር ምስጋና ስም ነው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣችሁ የግእዝ ስም ከፈለግሽ አባቶችን ጠይቂ 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @luchiatewolde1123
    @luchiatewolde1123 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ አንቺ ማለት ጎበዝ አሰተማሪ ነሸ እግዛአብሔር ካንቺ ጋር
    ይሁን

  • @alemalem5402
    @alemalem5402 ปีที่แล้ว +3

    Dagi you inspired me you are lovely and Mane you are amazing 😍

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 ปีที่แล้ว +14

    ማን ያዘዋል ውስጤ ነክ በጣምነው የማደቅክ 😍😍

  • @user-sw4iy7fq8h
    @user-sw4iy7fq8h ปีที่แล้ว

    ኦውውውው ዳጊየ የምትገርሚ እት ነሸ እሳም ጎበዝ እደሆነች ታሰታውቃለች 😍👍👍👍

  • @mihlet1483
    @mihlet1483 ปีที่แล้ว

    endew mn aynet set, mn aynet eht nesh, besmeab dagi ur amazing. just no word

  • @user-rg8ce8xj5c
    @user-rg8ce8xj5c 11 หลายเดือนก่อน

    ስኬት ደስ ይላል። ላጡ ለነጡ እንደ ማስተር አብነት ማድረግ ደግሞ የበለጠ ደስታ ያጎናጽፋል፣ያስቀናምአል።ማስተር አብነት ለተቸገለሩ በሚያረገው ተግባሮች ሁሉ እናንተ ዛሬ የተሰማችሁ ደስታ ያህል እደሰታለሁ።❤

  • @birukmamo7954
    @birukmamo7954 ปีที่แล้ว +1

    The power of know ህይወቴን የቀየረ መፀሐፍ ነው በፊት ተቀጥሬ ነበር ምሰራው አሁን አሰመቺ ሆኛለው ዳጊ ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል።

    • @betyi528
      @betyi528 ปีที่แล้ว

      Endet?experiencehen betngrgn

  • @dereyeuraellj9540
    @dereyeuraellj9540 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ እዳንቺ ያለውን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን በጣም ነው የማከብርሽ አንቺ ሰው ነሽ ሰው ሰው ትሸቻለሽ ክበሪልኝ

  • @assefamolla7956
    @assefamolla7956 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዳጊአመሰግናለሁ።

  • @zemenayzed7925
    @zemenayzed7925 ปีที่แล้ว +4

    God bless you and your family

  • @meseretww
    @meseretww ปีที่แล้ว +5

    ይእውቀት መጀመርያ የሰውልጅም መጀመርያ ከእትዮጵያ መሆኑን እንኳ የምታውቁ አይመስለኝም

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว

    ኑሪላቸው ሌላ ምን ቃል ይገልፅሻል ዳጊ💝🙏

  • @dawitabel8098
    @dawitabel8098 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations young girl 🎊, ... 'The price of success is hard work.'

  • @user-kv8vk8yg1h
    @user-kv8vk8yg1h ปีที่แล้ว

    ስጦታው ደስ ይላል በግሊዘጋ የምትበጠረቁት ነገር አልተመቸኝም በርሳችሁ ቋቋ ብትኮሩ ጡሩ ነው

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 ปีที่แล้ว +5

    Bless you more and more all

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 ปีที่แล้ว +2

    She is lucky it's very amazing I wish you are my sis

  • @123be33078
    @123be33078 ปีที่แล้ว

    እጅግ አስተማሪ እና
    ወቅታዊ እና
    የሐገራችንን ሁኔታ ያገናዘበና
    የአብዛኞቻችንን ህይወት የቀየረና
    የሚቀይርና
    በየዳቦ ሰልፉ ተገትሮ ከመዋል የሚገላግለን እና
    በየጉሉቱ ከመጦልጦል የሚያድነን እና
    የሸማቾችን ስኳር እና
    የሸማቾችን ዘይት እና
    እና ከመቀላወጥ የሚያድነን
    ምርጥ ፕሮግራም
    የፓንቶቾቸውንም ቁጥር ማወቅ በቀን 3 ጊዜ እንድንበላ ስለሚጠቅመን የምትነግረን ይመስለኛል።

  • @yosephtola1530
    @yosephtola1530 ปีที่แล้ว +4

    Wow this is so marveleous model for us💪blessed dagye😍

  • @jalalaldin5063
    @jalalaldin5063 ปีที่แล้ว +9

    ለመለወጣችሁ ምክንያት የሆናችሁና ያነበባችሁትን የመተርጎም ልምድ ቢኖራችሁ ጥሩ ነበር ብዙ ሠው እንዲጠቅም ብትሠሩ

    • @mesfintesma7974
      @mesfintesma7974 ปีที่แล้ว +1

      አንበው ተለወጡ ነው የምትለኝ

    • @elshadaywubshet1771
      @elshadaywubshet1771 ปีที่แล้ว

      @@mesfintesma7974 Yes! reading it really work on us when we change our attitude and consciousness the materials will come. keza belay gin yewust menfesih selam yagegnal when you really understand who you are.

  • @fanyykonjo1085
    @fanyykonjo1085 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና እህት ነሽ እግዚብሄር ይጨምርልሽ