ቤት ሆነሽ ልጅ እያሳደግሽ የምትሰሪው ስራ ሹክ ልበልሽ | በግል ስራ 30 ዓመት ልምድ ካላት እናቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2023

ความคิดเห็น • 55

  • @selam7643
    @selam7643 ปีที่แล้ว +14

    ለእኔ ለጓደኞቼ ኬክ የምትሠራልን ሴት አለች የልጆች እናት ናት አይተናት አናቅም በስልክ ነው ቴሌግራም ላይ ፎቶ እንልክላታለን ብሩን በአካውንት እናስገባላታለን በሹፌር ትልክልናለች በጣም ቢዚ ናት ከሳምንት በፊት ካልደወልን አትሠራልንም እና ይህንን ስራ ለብዙ ሴቶች እመክራለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Awo betam awach new

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትል እናት ማሸአላህ ብዙ ተማርኩ ባቺ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም በጣም እናመሰግናለን እጃችው ይባረክ ሻማ አሠራሩን አሳዩን

  • @melatTUBE
    @melatTUBE ปีที่แล้ว +2

    ላይክ ግን በሰላም ነው የማታደርጉት ?? 😮😮😮😮

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ምንጣፍ የሚሰራው ማሽኑን የት ነው የሚገኘው ፕሊስ

  • @wollo1630
    @wollo1630 ปีที่แล้ว +7

    እድሜና ጤና የኔናት ካች ብዙነገሮችን ተማርኩ 😘🌻🙏

  • @user-in2ui6ou4p
    @user-in2ui6ou4p 8 หลายเดือนก่อน

    በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል እኔም የራሴ ምግብ ቤት አለኝ እና ካንቺ በጣም ብዙ የተማርኩት እና ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

    ዋዉ የእነ ሜሉ እናት እጅሽ ይባረክ እኔም ensure vanilla shake powder በጣም ነዉ የሚመቸኝ ለዳይቤቲ ብቻ ሳይሆን ምግብ የመዉሰድ አቅም ለሌለዉ ሁሉ ይጠቅማል አማዞን ላይ ነዉ የምገዛዉ ከተለያየ ፍራፍሬ ጋር ማዘጋጀት ይቻላል። እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነዉ!!

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing your ideas ❤❤

  • @user-ri2rg6bj1u
    @user-ri2rg6bj1u 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅን እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว

    Tabaraku wudoche betam naw miwodachu yemir addis bimata magengnachu yimasilengali ye kali adinaki nangi indi adadis nagari share maragi malikaminati

  • @tariktaye9513
    @tariktaye9513 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ ማሚ

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 ปีที่แล้ว +2

    እዴት ናችሁ ወተቱን በፎቶ ብታሳይን ባለቤቴ የስኳር ታማሚ ነው አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @hanag7048
    @hanag7048 ปีที่แล้ว

    Thanks ejig and mire this family is different including kal,melat love you guys ❤❤❤ how can I contact you?

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    ewnet new mamiye amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ov4tr2kz7p
    @user-ov4tr2kz7p ปีที่แล้ว

    ተባረኩ!እውነት ይሄ ቅንነት ነው!ዋናው በተግባር ላይ ማዋል ነው 🥰🥰ተባረኩ!🥰🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen ewnet new

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

    Merye ejege endet nachu selayehachu des belognal ebakachu bet west yemisera neger yalachehuten ebakachun negerugn gera gebtognal erdugn ebakachu ❤❤❤❤❤

  • @pearls1626
    @pearls1626 ปีที่แล้ว

    ዳቦ ቆሎ ስለማይበላሽ ያዋጣል ።❤❤❤

  • @user-yt2ti1pn9i
    @user-yt2ti1pn9i ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሚዬ አንች ምትሰሪውን ስራ እያየው ተለውጫለው አመሰግንሻለው እርጋታሽ እናቴን ትመስይኛለሽ ውድድ ነው ማረግሽ ኑሪልኝ በጤና በሰለም ተባረኪ።ምጠይቅሽ ነገር አለ ሌላ ግዜ ጠይቅሻለው።

  • @rigattesfaye2702
    @rigattesfaye2702 ปีที่แล้ว

    በጀመሪያ በጣም ነው የማደንቃችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ በቀጣይ የማሽኑ ዋጋው ስንት ነው እኛጋ አለ ብለሻል እናም አድራሻችሁ

  • @liyutsegaye8163
    @liyutsegaye8163 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ይሁን የእጅግ ቤተሰቦች፣ እባክሽ እጅግዬ እቤት ሆኜ የራሴን ስራ መስራት እፈልጋለው እና ባማክርሽ ደስ ይለኛል ። እና እቃም እፈልጋለው እንዴት ነው በውስጥ መስመር የማገኝሽ?

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ሻማውን መስራት አስብ ነበር አገሬ ስገባ ፈጣሪ ይርዳኝ አሁን ነው ያየሁት ደሞ ማየት ብቻ ሳይሆን መተግበሩ ጥሩነው ተባረኩ እጅግዬ ምሬ❤❤❤

  • @jmalamoo8815
    @jmalamoo8815 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen wedoche

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ቤቱ አለቀ ወይ ምርቃት እንድትጠሩኝ አደራ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 ปีที่แล้ว

    ሠላም እናታችን በጣም ጥሩ ነው ሀሣብ ነው ሆኖም ከተመቸዎት በደንብ ግልፅ አድርገው ቢያብራሩልን ሥለምሬው ለምሣሌ ለሻማ የመሣሠሉትን በደንብ ማብራርያ ቢኖረው ለቤተሠቦቻችን ብናዘጋጂላቸው ከሥደት መልሥ እኛም የምንሠራው ይሆናል

  • @MasMas-ku5lh
    @MasMas-ku5lh ปีที่แล้ว

    አንኳ ደህና መጣቹህ

  • @kelemuawoldeyes9652
    @kelemuawoldeyes9652 8 หลายเดือนก่อน

    ስልክሽን አስቀምጪልና እህቴ

  • @user-wv6bu6br6n
    @user-wv6bu6br6n ปีที่แล้ว

    Silkishin endet nw magignet michilewu yakebelshign neger tiru neber

  • @user-op9cj3cb7k
    @user-op9cj3cb7k 8 หลายเดือนก่อน

    ስልክሽን ስጭኝ

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሀሳባችሁ መልካምነታችሁ ን ሳላደንቅ አላልፍም የሚያውቁን ማሳወቅ ለበጎነት ነውና እስቲ የሹራብ መስሪያውን ማሽኖን ስሙን ንገሪኝ ልግዛው

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 ปีที่แล้ว

    We already suggested a bag for Ethiopians clothes instead of plastic bag a sac or donignia well washed with a beautiful riven will be very unique beautiful bag try it

  • @frehiwot4191
    @frehiwot4191 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalny🙏 yemimtafu machine yet yignali,wagawi kawekachu bitngrun

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Eshi entekumeshalen

    • @frehiwot4191
      @frehiwot4191 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya Amsgnalw 🙏

  • @user-sk4hs3vc3c
    @user-sk4hs3vc3c ปีที่แล้ว

    የምንጣፉ መስፊያ ምን ይባላል እባክሽ ምርዬ

  • @livingtube7030
    @livingtube7030 ปีที่แล้ว

    ❤des tilalach

  • @user-ov4tr2kz7p
    @user-ov4tr2kz7p ปีที่แล้ว

    የቃል ድምፅና የህቿ ድምፅ ይመሳሰላል!🥰🥰🥰🥰ተወዳጅ ናቹ!🥰🥰🥰

  • @ronaldosuiii8685
    @ronaldosuiii8685 10 หลายเดือนก่อน

    ልምድሽን ምን አነደምትሰሪ ንገሪኘ

  • @teffreminilik
    @teffreminilik ปีที่แล้ว +1

    🎉MEREYAEwith all your respect don't talk over your mother wait until she finsh her sentence. 🙏🏼

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 ปีที่แล้ว

    ለሻማው ጥሬ እቃ የሚያስፈልግ ይመስለኛል

  • @user-dd7yq6gj4h
    @user-dd7yq6gj4h ปีที่แล้ว

    በጣም ፡ጥሩ፡ሐሳብ፡ነው፡አኔ፡የኬክ፡ባለሙያ፡ነኝ፡እቤት ፡ሆኜ፡መስራት፡እፈልጋለሁ ፡እንዴት፡እራሴን ፡ላስተዋውቅ፡እችላለሁ ?ብታማክሩኝ
    አመሰግነዋለሁ

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 ปีที่แล้ว

      የሶሻል ሚዲያ ተጠቅሽ ማለት ፌስቡክ ቴሌግራም የምሰሪውን ነገር ማስተዋወቅ እቤትሽ እየሰራሽ ፎቶ በማንሳት ማስተዋወቅ በስልክ

  • @user-cd9wf2xq2w
    @user-cd9wf2xq2w ปีที่แล้ว

    ማሽኑን ስንት ነው

  • @tatihayile3040
    @tatihayile3040 ปีที่แล้ว

    ሰላም እጅግዬ ከበሩልኝ ድንቅ ቤተሰብ ስልካችሁን please!

  • @meskelhailenew9358
    @meskelhailenew9358 ปีที่แล้ว

    Agelgel le 30 sew yemiyahel letsom mefcha sint new ? Mazez Fergie neber ketechale

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Call 0911207033

  • @mekdesyegeta5780
    @mekdesyegeta5780 ปีที่แล้ว

    የክራከርስ አሠራሩን Please አሳዩን።

  • @pearls1626
    @pearls1626 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮ እጅግ
    Strawberry እንጆሬ ( Enjore)
    Apple ፖም ( Pom)
    በአማርኛ አጠራር የሚባለው።

  • @medhintsraya9405
    @medhintsraya9405 ปีที่แล้ว

    ተሰርቶ የት ነው የሚሸጠው ሻማ ይዘው በየቤተክርስቲያኑ በጣም የሚያማምሩ ስንቶቹ ናቸው የጅ ሰራም መሶብልብስ እስከ ካልሲ እና ያወራችሁት በሙሉ የተበላ እቁብ ነው እና ማስረከብ ተዞሮም አይሸጥም ሁሉም ደንበኛ አለን ነው የሚሉሽ ቢኖራቸው ባይኖራቸውም እሺ