Mamiye fexari yemaresh dese yemetlu beteseb nachu ene ethiopia le vacation mehed asebena beteseb yeleghem yasexelaghal enate belijenete new yemotechew abate beqerb motebgh 2 bet alegh Addis Ababa gen beteseb kelele birr binor desta yelem
Vous êtes superbes 🤩 toujour . avec votre fille " les enfants " vous méritez bien on se couper de vous. À ça façon comme Ethiopian maman. Sion de votre santé.madame . gros bisous 🥰🤗💖
እግዚአብሔር ይማርዎት የኔ እናት ደግሞ ማማራችሁ ጨዋታችሁ እራሱ ደስ ሲል
ልጆቿ ኑሩላት ተባረኩ። ደስስ ትላላቹ
እንዲህ አይነትዋ ውድ እናት መንከባከብማ በጣም ያገባታል የአጅግዬ ልጆች በጣም እድለኛ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ እናቴን በ18አመቴ ነው ያጥህዋት በአሜሬካን ትምህርት ቤት እንዳለሁ ስለዚህ እናት ለኔ ልዩ ናት እጅግዬ ደሞ እናቴን ታስታውስኛለች በብዙ መንገድ ሁሌ ነው አንዳንዴም እየደጋገምኩ የማየው የምታቀርቡትን ሁሉ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ስላምአችሁን ያብዛላችሁ
አይዛሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም እናመሰግናለን
አሜን🙏❤️
እግዚያብሄር ይፈውሶት የኔ እናት ለዘለአለም ክፉ አይንካዎት ።
ማሚዬ ኪዳነምህረት ትማርሽ 👏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጃችሁ ይባረክ ደስ ስትሉ ጨዋታችሁ እርጋታችሁ ልዬ ነው እግዚአብሔር ቤታችሁን ፍቅር ይሙላላችሁ 👏👏ማሚ 💐💐💐💐💐💐
_አይዞሽ ማማዬ አላህ ሙሉ አፋያሽን ይመልስልሽ የኢትዮጵያ እናቶች ወርቅ ቢነጠፍላችሁ ይገባቹኋል_
አሜን አመሰግናለሁ
Mamiye fexari yemaresh dese yemetlu beteseb nachu ene ethiopia le vacation mehed asebena beteseb yeleghem yasexelaghal enate belijenete new yemotechew abate beqerb motebgh 2 bet alegh Addis Ababa gen beteseb kelele birr binor desta yelem
እማዬ ክፎ ዓይካብኝ እናታችን ምርጥ መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ወዳችሁ አለሁ!!!❤️🙏
የኔ ናት አላርጁም እኮ ገናኖት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት
እረ ጉንፋን ቀላል ይመስላል የደረሰበት ነው የሚያውቀው እናም ፈጣሪ ቀላሉን ያድርግሎት መውለድ ደጉ እንደዚ ነው መንከባከብ ነው የኔናት ስወዳችው ቤተሰብ ባጠቃላይ
ኩዌት ነው ያለሽው
@@kwtkwt4386 ሰላም ሰላም አዎ ኩዌት ነኝ
ጉንፋን በጣም ከባድ ነው የኔ እናት ልጆችሽን አላህ ይባርክልሽ ሲንከባከቡሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ያስደስታቸው
አይዞሽ እናት አለም በአሁን ሰአት የድሮ ጉፋን አደለም ኡፍፍ ፈጣሪ ይማርሽ በደብ ተከባከቧት እግዲ ውድ ልጆቿ ክክክክክ የዘይቱ ጉዳይ አሣቅሽኝ ።
እድሜ ቁጥር ነው። ዋናው ምን ሰርቼአለሁ ነው ። እግዚአብሔር ያደለው ነው እንደአብርሃም የእድሜ ባለጸጋ የሚሆነው።
የሜሉዬ እናት እግዚአብሔር ይማሮውት 🙏 ጉፋኑን በድንብ የሚክም አጥምቱም ሾርባውም 👍
ፍቅር ❤ የሆናቹሁ ቤተሰቦች ደስ የምትሉ
እር ገና ነዎት የመን ማርጄት የልደት ቀኖዎን ቅደመው ቢነግሮን ደስይለናል የሚሰጡንን ፍቅርና ሙያ በዛው እናመሰግንበታለን 🙏
Egzaber yemaroti ...woyen shorbaw please can you list all the ingredients
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነዉ ነምወድሽ
እጃችሁ ይባረክ እናተንም የሚከባከብ ይስጣችሁ
አሜን
የተባረከ ይሁን ደስ ትላላችው እድም ጤናን ይስጣችሁ
እናት ምንስ ቢሆኑላት ወለታዋ ተከፍሎ አያልቅም😍
እንዲህነው እናትነትወጉ በልጅ ተከቦ ደስ በሚል ፍቅር በፍቅር ኢትዮጵያዊ የናቶች ወግ እያወጉ እድሜ የሰጠን ጌታ ማመስገን🙏
🥰🥰🥰🥰 tadelachwu betam yemtasekena enat
ማዘርዬ ፈጣሪ ይማርዎ ምርጥ ልጆች ነው ያለዎት ፈጣሪ ይባርካቸው
አሜን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት የኔም እናት ንፍቅ ብላኛለች ቀኔ ደርሶ እስካገኛት ቸኩያለሁ
ጉንፋን ይማር አይዞሽ ወይዘሮ እጅጌ ልጆች በርቱ እና አስታሙ የባለሞያ ልጆች ናችሁ ተጠንቀቁ
እጅግዬ ስወድሽ የኔ ጎረቤት ብትሆኚ ደስ ይለኝ ነበር ኢትዮጵያ ብኖርና ግን አይሆንም እረጅም እድሜ ይስጥሽ
እጅግ ኢሮፕ ቢሆን ገና ወጣት ነሽ የሚሉሽ ገና ነሸ እራስሽን አታስረጂ ከና ብዙ ትሰሪያለሽ የኢትዮ እህናቶች እራሳቸውን ያስረጃሉ እጅጌ ገናነሽ በርቺ መልክሽ ገና የወጣት ነው እራስሽን አታድክሚ ማሚዬ 🤩🤩
አመሰግናለሁ
አይዞሽ የኔ ማዘር በደንብ ይከባከብሽ
Egziabher yemarot ye melat enat ayzot
እሰይ ደስ ስትሉ ረዥም እድሜ
Wow I love it 😻 little melat you are blessed good job 👏 mom you deserve this l love you 😍 🙏🙏🙏
Thank you God bless you
ደስ የሚሉ ሴት
መዉለድ ደጉ ማዘርዬ ጉንፋን እረፍት እንክብካቤ ይፈልጋል እግዚያብሔር ይማሮት
ምነው እጅጌ እይውልሽ ተይአትሂጅ ክረምቱይለፍ ስንልሽ እምቢብለሽ ጉንፋን ያዘሽ አደል አይዞሽ አለሚና ጎበዝናት መንከባከብ ትችላለች
Ayezogne. Enen yemengne. Gen enkebekabiew albzame😁😄😄 ..next video laye fuaa belshe endenayshe tadieya
ካቺገና ቡዙ ሞያ አንማራለን እድሜናጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏
አሜን
ሽርባው የምንድን ነው አስቀናሽኝ
እህቴ እድለኛ ነሽ ተመስገን
እናቴን ቁጭ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ ማሚዬ❤️ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት
የኔ እናት እረጅምና ጤና ተትረፍረፊ
Ejegeye temesgen beyi worke yehonu lijoch afireteshale ya yenate yabatena yenate wutete newe worke aregachehu bitasadeguachew newe E/Z yibarekilesh bewechum beagere wusete yalutene bemulu🙏🙏
ማሚዬ ገና ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥስሽ ከጤና ጋር
አሜን
እግዚአብሔር ይማረሽ እጅግዬ... ላጥሚት ማማሰያ ግን ለብቻ ቢ ሆን 🙏
አይዞሽ ማሚዬ መውለድ ደጉ እንዲ ነው ❤❤🙏🙏
እውነት ነው
Mameya egezabehare yemareshe ayezoshe
Mamye ayzoshe ,masrekeb yelem, ene anchin mayet efeligalehu, yemin mekumy new.
ለእናት ከዚህ በላይ ቢደረጊላት ፡ይሄ ሲያንስባት ነው፡ ጉንፋን ቀላል በሽታ አይደለም ፡ለጉንፋን በብዛት የሚያቃጥል ነገር በጣም ጥሩ ነው ፡፡ እግዚያብሔር ይማሮት ፡፡
የኔ እናት
love you beautiful family!!!
ትንሹዋ ሜላት እንዴት ነሽ እጅግየ አላህ ያሽርሽሽ
እይ እናቴ አመመሽ እግዚአብሔር ይማርሽ! ለነገሩ ጥሩ አስታማሚ አለሽ እንክብካቤ በዝቶብሽ ደግሞ ሁሌ አመመኝ እንዳትይ እርጅናማ ገና ምን ተነካና አረጅሁ እያልሽ እርጅናን አትጥሪ ለልጆችሽ ኑሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ
አይዞት ማሚዬ እመቤቴ ትማሮት አር ማሚዬ ገና ኖት እሺ እድሜና ጤና ይስጦት እኛ ዝግጅ ነን
Mami egziabher yemaresh tolo tolo belesh atfiw yehen gunfan
እድሜና ጤና ለናታቺን
አይዞሽ አላህጤናሽን ይመልስልሽ እናትስ አትታመም የኔም እናት ጉልበቷን በጣም ታማብኝ አለች ህክምናም በሽታው አይገኝም ሲነሳባት መራመድ አትችልም ዱአአድርጉልኝ
Wey. Endene enat.ayzon
ማምዬ እግዚብሄር ይማርሽ
Mamaye egzer yemarsh.kaleye endet nat sewedat eko
Amen
እጅግዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እድሜ ቁጥር ነው ቻይናዎች እርጅናን ካልፈለግነው በስተቀር ቶሎ አይመጣም ብለው ያምናሉ ለዛም የማያደርጉት ነገር የለም በተለይ ምግብና እስፖርትማ አጠይቂኝ
እውነታቸውን ነው
ቀላሉን ያርግልሽ ማማዬ እጅ መስጠትማ የለም😁😁🏃♀️🏃♀️ ልጆችሽን ይባርክልሽ
አሜን
እረ የሰው አይን እንዳይሆን??😂
እግዜር ይማርሽ ማም አይዞሽ ደስ የምትይ እናት ተከባከቧት በደንብ
Egzabher yemarwot yene kaleye Enat
egziabher yemareshi mami
እግዚአብሔር ይመስገን ይማርሺ የኒ እናት
እግዚአብሔር ይማርሽ ማሚዬ።
እግዚአብሔር ይማሮት እድም እና ጤና ይስጥልን
ይማሪሽ እጅግዬ ፡
ምን ሆንሽ ማሚዬ እኔን አይዞሽ
እግዚአብሔር ይማሮት። ኧረ እናንተ ሰዎች ወደሀገሬ ብረሪ ብረሪ አሰኛችሁኝ። ታድላችሁ።
አይዞሽ የኔ እናት ድንግል ማርያም ትማርሽ ጉንፋን ቀላል ነው ትኩስ ትኩሱን ብቻ ነው 😍
fetariii Yemarsh ye Meluya Enat Emaya
Egziapre yemarote mawlad dagu tamasgen !!!
ይህ ሾርባ ቁሌት ሲያዮት ያምራል ሲበሉት ይጣፍጣል ነገር ግን ቫይታሚኑን ድብን አድርጋችሁ ገደላችሁት። ቫይታሚን ሲ በቦታውም የለችም።
የኢትዮጵያ እናቶች ለምንድነው ቶሎ አርጂቻለው የምትሉት በሌላ አገራት ያሉት እናቶች በፍፁም ለእርጂና እጅ አይሰጥም እንደሆነም ከወጣቶች ይበልጣሉ ስራ ሲሰራ ።
እግዛብሔር ይማርሽ ምነው እማ!!
Telbaw yetkola new weys btrew yetfech new?
የፎቁና የአይሮፕላኑ ታሪክ ፈገግ አድርጎኛል አመሰግናለሁ።
አለም እምትባለውም ልጁሽ ነች እንዴ ድምጹዋ አንችን ይመላል
የምን ጡረታ ነው ገና ነሽ ሺ አመት ኑሪ
የ ጥሩ ዕናት ተምሳሌት!
Ejgye enate endet nesh enen gunfan yyazegn ayzosh egziabher ymarsh brdu betam kebad nw kremtu yleyal bahunu ljochshm des ylalu egziabher lenantem endezi beljachu endtdesetu yargachu
amen Amesegnalew betam
Edemena tena yestachehu
እኔም እካኪውን ስወደው
God bless this family
እግዚአቤሔር ይማርሽ ማምዬ
በርቱ የምትሰሩት ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ
Vous êtes superbes 🤩 toujour . avec votre fille " les enfants " vous méritez bien on se couper de vous. À ça façon comme Ethiopian maman. Sion de votre santé.madame . gros bisous 🥰🤗💖
እግዜአብሄር ካንቺጋ ይሁን
አሜን
ፈጣሪ ይማርሽ እጅግዬ
yenenat konjo yemen erjena gena
yenwed ENAT AYZOSH BETAM NEW YMEWDSH
enatachen yekaleye enate egzaber cherso yemarote meruna aleme dese yemetlu lejocch nachu enatachuen yetkebakeachu nwe
ምነዉ ማሚየ አይዞሽ
Shalom I Love so much this family. May God with you. They are going to be wary kali and her sister. Be strong.
Your voice is same as your sisters
Ayzosh mami fetari ymarsh 😍😍😍
Amen
ዋውውውውው
egziabher yimresh
Egzabeher yemarwot
Feel better soon ❤
እመቤቴ ትዳብሶት ልጆጆትም በልጆቻቸው ይከበሩ
እድሜሽን መስማት እንደኔ የቸኮለ የለም : ልጆችሽን ሳይ እኩያዬ ትሆን እላለሁ ኣንቺን ሳይ ታንሳለች እላለሁ :: ጉዋደኛሽ ብሆን ደስ ይለኛል : በሩቅምን ቢሆን ካንቺ ብዙ ሳልማር አልቀርም :: በይ እግዚአብሔር ይማርሽ
በጣም አመሰግናለሁ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ይማርሽ እናታችን