- 11
- 20 182
Mahbere Sebawiyan : ማኅበረ ሰብዓዊያን
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 5 พ.ย. 2020
ማኅበረ-ሰብዓዊያን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡
ድርጅቱ ግለሰብ፣ ማህብረሰብና ሀገር ከሰው ሰራሽም ይሁን ከተፈጥሯዊ ተግዳሮቶች አልፈው ወደ ላቀ የዕድገት ከፍታ ሊወጡ የሚችሉት ትውልዱ በራስ ሃሳቦችና በታላላቅ ጥበቦች ውስጥ መመላለስ ሲጀምር እንደሆነ በፅኑ ያምናል፡፡ በመሆኑም በሰባቱ ሚስጥረ-ጥበባት ላይ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ ሰባት የስራ ክፍሎችን በማዋቀርና ፍላጎት ያላቸውን ባለሙያዎች በማሰባሰብ የምርምር ስራዎችን ያከናውናል፡፡ በዚህም የሰው ልጆችን ያለልዩነት ሊጠቅም በሚችል ከፍታ ላይ ያሉ ሃሳቦችን፣ ሀገር በቀል ንግርቶችን እና የማንነት መገለጫዎችን በመፈለግ፣ በማደራጀት እና በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ድርጅቱ ግለሰብ፣ ማህብረሰብና ሀገር ከሰው ሰራሽም ይሁን ከተፈጥሯዊ ተግዳሮቶች አልፈው ወደ ላቀ የዕድገት ከፍታ ሊወጡ የሚችሉት ትውልዱ በራስ ሃሳቦችና በታላላቅ ጥበቦች ውስጥ መመላለስ ሲጀምር እንደሆነ በፅኑ ያምናል፡፡ በመሆኑም በሰባቱ ሚስጥረ-ጥበባት ላይ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ ሰባት የስራ ክፍሎችን በማዋቀርና ፍላጎት ያላቸውን ባለሙያዎች በማሰባሰብ የምርምር ስራዎችን ያከናውናል፡፡ በዚህም የሰው ልጆችን ያለልዩነት ሊጠቅም በሚችል ከፍታ ላይ ያሉ ሃሳቦችን፣ ሀገር በቀል ንግርቶችን እና የማንነት መገለጫዎችን በመፈለግ፣ በማደራጀት እና በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
የልጆች የፓፔት ትርዒት በኤረር ተራራ — 'ፀሐይ ደመቀች'
የልጆች የፓፔት /አሻንጉሊት/ የሙዚቃ ትርዒት በኤረር ተራራ
===================================
👉 በዚህ የልጆች ቪድዮ ላይ የተሳተፉት ሦስቱ አሻንጉሊቶች አንበሳ፣ ወፍ እና ሰስ ናቸው።
👉 ሙሉ ቀረፃው የተደረገው ከአዲስ አበባ በ40 ኪ.ሜ. ላይ በሚገኘው በኤረር ተራራ ጫካ ውስጥ ነው።
ሙዚቃ፦ "ፀሐይ ደመቀች"
ታህሳስ 2014 ዓ.ም.
ማኅበረ ሰብዓዊያን
maseb.org
===================================
👉 በዚህ የልጆች ቪድዮ ላይ የተሳተፉት ሦስቱ አሻንጉሊቶች አንበሳ፣ ወፍ እና ሰስ ናቸው።
👉 ሙሉ ቀረፃው የተደረገው ከአዲስ አበባ በ40 ኪ.ሜ. ላይ በሚገኘው በኤረር ተራራ ጫካ ውስጥ ነው።
ሙዚቃ፦ "ፀሐይ ደመቀች"
ታህሳስ 2014 ዓ.ም.
ማኅበረ ሰብዓዊያን
maseb.org
มุมมอง: 721
วีดีโอ
'ስምንተኛው ቅኝት' - (ግጥም) በብሩክ ገብረ ሚካኤል
มุมมอง 6312 ปีที่แล้ว
የብሩክ ገብረሚካኤል ግጥም፡ "ስምንተኛው ቅኝት" ስዕል - ኤፍራታ አሸብር የማጀቢያ ሙዚቃ፡ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) Sementegnaw Qegnit (Poem) - Biruk Gebre Michael Background Music: Ejigayehu Shibabaw (GiGi) #mahberesebawiyan #sebawiyan #ethiopia #poem #biruk MaSeb.org
መጽሐፈ አድሜስ /Book of Addmes/ - በጤንነት ሰጠኝ /ወልደ ሩፋኤል/
มุมมอง 3572 ปีที่แล้ว
መጽሐፈ ምልአ ውህደት /መጽሐፍ 1/ ፣ መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት /መጽሐፍ 1/ እና ንግርተ ካህዝን /መጽሐፍ 1/ በሃገር ውስጥ ለማግኘት: 1/ አድሜሽ የመጽሐፍት ንግድ ሥራ መስቀል ፍላወር፣ በቀበሌ 35 መዝናኛ በኩል ገባ ብሎ ስልክ፡ 0911448945 2/ መዛግብት ኔት ሳርቤት አደባባይ፣ ከሬንቦ መኪና ኪራይ ጀርባ ስልክ፡ 0911616155 3/ መታሰቢያ ዓለሙ መገናኛ አደባባይ አካባቢ ስልክ፡ 0938813594 4/ ዕደ ሰብዓዊያን ጥበብ ቦሌ አትላስ አካባቢ፣ ከፕሬዝደንሻል ሆቴል ፊትለፊት ስልክ፡ 0991 191057 / 0910 623809 5/ አዲስ ይትባረክ ወይም ያሬድ ይታገሱ ቃሊቲና አቃቂ አካባቢ ስልክ፡ 0963 15393...
'አንድ ቀን' - (ግጥም) በብሩክ ገብረ ሚካኤል
มุมมอง 6592 ปีที่แล้ว
የብሩክ ገብረሚካኤል ግጥም፡ "አንድ ቀን" Ande Qen (Poem) - Biruk Gebre Michael #mahberesebawiyan #sebawiyan #ethiopia #poem #biruk #ande #qen MaSeb.org
'ሰው መሆን ዕዳ ነው" እና "አንተ ማን ነህ? አሉኝ ' - (ግጥም) ደጀኔ ታደሰ
มุมมอง 7633 ปีที่แล้ว
የደጀኔ ታደሰ ግጥሞች፡ "ሰው መሆን እዳ ነው" እና "አንተ ማን ነህ? አሉኝ" የማጀቢያ ሙዚቃ፡ ኃይሉ መርጊያ (ዋሊያ ባንድ) "Sew Mehon Eda New" and "Ante Man Neh Alugn?" (Poem) - By Dejene Tadesse Background Music: Hailu Mergia #mahberesebawiyan #sebawiyan #ethiopia #poem #dejene #sew MaSeb.org
'አሽተን ነው የመጣን አሸተን' - (ግጥም) በብሩክ ገብረ ሚካኤል
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
የብሩክ ገብረሚካኤል ግጥም፡ "አሸተን ነው የመጣን አሸተን" በግጥሙ ላይ አሽተን የሚለው ቃል ሦስት ትርጉሞችን ወክሎ ቀርቧል። 1/ አሸተን - በላስታ ላሊበላ የሚገኘው እና የኃይል ማዕከል ሥፍራ የሆነውን የአሸተን ተራራን የሚወክል ነው 2/ አሽተን - የልዕለ ኃያል ሃሳብ ማረፊያ ከሆነው ከኤረር ተራራ ተነስተን የጥበብን መዓዛ አሽተን መጥተናል እንደማለት ነው 3/ አሽተን - በልዕለ ኃያል ሃሳብ ፍሬ አፍርተን እንደመጣን የሚናገር ነው የማጀቢያ ሙዚቃ፡ መላኩ ገላው Asheten New Yemetan Asheten (Poem) - Biruk Gebre Michael Background Music: Melaku Gelaw #mahberesebawi...
'የጥበብ ጉዞ' - በኪሮስ መሠለ /ወልደ ኪሮስ/ የማኅበረ ሰብዓዊያን መሥራች አባል
มุมมอง 1K3 ปีที่แล้ว
የጥበብ ጉዞ የሰው ልጅ ተገልጦ በሚታየውና በተዘረጋው የተፈጥሮ ሥርዓት ውስጥ በሥጋ ከእናት ማህጸን በቀዳማዊ ውልደት ከተገኘ ጀምሮ ከልጅነት እስከ እውቀት የተለያዩ መጠይቆችን ያነሳል፡፡ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዘው ከሚገኙ የማንነት መጠይቆች ውስጥ እኔ ማን ነኝ?፤ ከየት ነው የመጣሁት? እዚህ በተገለጠውና በተዘረጋው የተፈጥሮ ሥርዓት ውስጥስ እንዴት ልገኝ ቻልኩ? በጥቅሉ የሰው ልጅስ ምንድን ነው? የሚሉ እና የመሳሰሉ መጠይቆችን ያነሳል፡፡ እነዚህን የማንነት አዘል መጠይቆችንም በየደረሰበት የንቃት ደረጃዎች ሁሉ በማሰላሰል እየተነተነ፤ እያመዛዘነ እና እያስተዋለ ጉዞውን ይቀጥላል፡፡ በጉዞውም ተገልጦ ከሚታየውና ከተዘረጋው የተ...
ኤረር ተራራ (Mount Erer) - የልዕለ ኃያል ሃሳብ ማረፊያ
มุมมอง 10K3 ปีที่แล้ว
አንዳንድ ጊዜ ከለመድነው የቀን ተቀን የህይወት ውጣ ውረድ ወጥተን ለአፍታም ቢሆን እፎይ የምንልበት፣ ረጋ ባለ መንፈስ ውስጣችን እየተመላለሰ ስላለው ሃሳብ ትኩረት ሰጥተን የምናጤንበት፣ በዕረፍት ውስጥ ሆነን ወደ ራሳችን ጥልቅ ማንነት የምንመለስበት ጊዜ ያስፈልገናል፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንዝ ሳንሻገር፣ አገር ሳናቋርጥ የምናገኛቸው የታላላቅ ሥፍራዎች ባለቤቶች በመሆናችን እድለኞች ነን፡፡ ኤረር 1. የአዳም ርስት ሀገር ማዕከላዊ ስፍራ፣ 2. የመጨረሻውን ዘመን መምጣት አብሳሪ የሆነው የቅዱስ ሩፋኤል መቀመጫ፣ 3. የታላቁ የሊቀ ካህን መልከጸዴቅ ሰባቱ የክብር ዕቃዎች መጠበቂያ ስፍራ፣ 4. የማዕከለ ሰብዕ መሰብሰቢያ፣ 5. የ...
'ሰው መሆን ከበደው' - (ግጥም) በብሩክ ገብረ ሚካኤል
มุมมอง 1.6K3 ปีที่แล้ว
የብሩክ ገብረሚካኤል ግጥም፡ "ሰው መሆን ከበደው" | ሚያዝያ 2013 ዓ.ም. ስዕል፡ ኤፍራታ አሸብር Sew Mehon Kebedew (Poem) - Biruk Gebre Michael | April 2021 Drawing: Ephrata Ashebir #mahberesebawiyan #sebawiyan #ethiopia #poem #biruk MaSeb.org
ማኅበረ ሰብዓዊያን - Mahbere Sebawiyan
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
ማኅበረ ሰብዓዊያን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የሲቪል ማኅበረሰቦች ድርጅት አጄንሲ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ ዋና ራዕይ በራሱ ሃሳብ ላይ የቆመ ማኅበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡ ማኅበረ ሰብዓዊያን Mahbere Sebawiyan is a licensed entity that is registered by the Federal Ethiopian Civil Society Organization Agency. Its main vision is to create a society that stands firm by its own ideals and principles. Mahbere Sebawiyan ድረ ገጽ (Website): MaSeb.org ...
'የሰው ነን ያላችሁ እነኋት ቤታችሁ ' - (ግጥም) በብሩክ ገብረ ሚካኤል
มุมมอง 2K3 ปีที่แล้ว
'የሰው ነን ያላችሁ እነኋት ቤታችሁ ' - በብሩክ ገብረ ሚካኤል (የማኅበረ ሰብዓዊያን መሥራች አባል) | መጋቢት 2013 Yesew nen yalachu enkuat betachu - Biruk Gebre Michael (Founding Member at Mahbere Sebawiyan) | April 2021 #mahberesebawiyan #sebawiyan #ethiopia #poem #biruk የማኅበረ ሰብዓዊያን ድረ ገጽ (Mahbere Sebawiyan Website): maseb.org
Sooooo beautiful, I love it❤ Thank you
ምን እላለው ማስተር ፒስ በቃ
Ooooooooooooo waaaaaaaaw zemmmmm
Waaaaaw waaaaaaaw waaaaaaaw bech
በጣም ድንቅ መፅሀፍ ነው የፃፍከው ቀጥልበተት
ቀጣዩን አቅርብልን።
VIVA Ethiopia and Eritrea mote le TPLF and America Europe terrorists groups
🔶🔶🔶እናመሰግናለን በጥበብ ስም።☝️☝️☝️
ብሩኬ በአጭሩ ምርጥ ነው! 👏👏👏👏👏
wow 💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እሪፍ ነው 👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የረቀቀ በጣም ጥልቅ ሀሳብ ያለው ጥያቄ …………………? …………………? …………………? መልካም መልካም መልካም ሓሳብ ከፊት እንጠብቃለን እንጠብቃለን እንጠብቃለን
እንደምን ናቺሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች? አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። መሀበራቺሁን መቀላቀል እፈልጋለሁ እንዴት ነው መቀላቀል የምቺለው?
Best
Kale Hiwot Yasemalin!!!!
Waw!its very nice work i hope you did more and more .....
Good job brother 👏👏👏
Fascinating Journey indeed!Salute brother!!!!!!
ሰው መሆን መሆን ምድነው???? ለተገለጥ ድል እና ነፀነት ነው ላልተገለጠለት ዘላለማዊ ባርነት!!!!!! ማስተዋሉን ስጠን!!!!!!!
ጎሽ የኔ ሰው!❤
ሰው መሆን እውነት ነው