@@santaw5392 He is both Amhara (mom) and Oromo (Dad/Step dad). And if you were trying to imply Abiy is Oromo so Oromos are to be blamed then you're very ignorant because one man cannot represent 50 million population 🥴🙃, even Oromos are suffering too 😐
እንደ ዘፋኝ ሳይሆን ስታወራ እንደ መንፈሳዊ ሰባኪ ነዉ ብስለትህ ስርዓትህ ዋዉ እስከመጨረሻዉ ጠብቀዉ ንግግርህን በሁሉም አንደኛ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ደግሞ ቃለ መጠይቅ ሲያምርብህ
አሰላ መዳን አለም ቤተክርስቲያን ሰምበት ተማሪ ነበር
እህቱ ደግሞ ዘማሪ ና የኦሮምኛ ትዘምራለች
አሰላ ቅዱስ ገብርኤል ሰበት ተማሪ ና ደብሩ ነበር
@@AshezedAshezedzemarim hone pente Oromo sireat yalew mahabreseb naw ye Oromo lij demo chewa naw:: Lencoo, Yoosan, Jirenyaa, hulunm eyachew esti? Oromo Safuu alew leza naw
@@nunu7353 ዝባዝንኬ አታብዛብኝ እኔ ያወራሁት ስለ አንዱአለም ነዉ
Oromo Safuu እንደሚያዉቅ ከአንቺ በላይ ነዉ የማዉቀዉ
yet huneh new bro
ስርዓት ያለው ምርጥ ልጅ ይመችህ
በጣም ንፁህ ነህ ንግግርህ ስረዓትህ እናመሰግናለን እድለነኛ ነክ አንዱ ቢሊሌ❤️🥰❤️🙏🏾
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ , አንዱአለም ጀግና ነህ
አንዱአለም በጣም ጓበዝ ዘፋኝ የዘፈኖቹ መልክት እራሱ መልካም
ስነስርአቱ ደስ ሲል ጀግና ሙዚቀኛ ነህ ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ
Bu Oromo language yemizefnw welo ye Oromo nw Addis Ababa ye Oromo nw eyale nw zefen sayhon sedeb ena mankuashesh nw Amharaw ley sewoch bedenb teredu
አንዷለም❤❤❤❤❤ሴፍሻ መልካም ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Thank you ሴፍሻ Galatoomi
አንዱ ተወዳጅ ልጅ ነው ።
በጣም ቀልብ የሚገዛ ንግግር ጥሩ አንደበት ያለህ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ተስፋ የሚሞላ ነው ።
ልበ ሙሉ ደስ የምትል ነህ ይህን ባህሪህን አይቀይርብህ አምላኬ💚💛❤🙏ለኢትዮጵያ በእውነት አገልጋይ ያድርግህ በሙያህ።💚💛❤🙏💕💚💛❤
ጉድሽን አላየሽ አዲስ አበባ በመኪና መተህ ምን ትፈልጋለህ ያለ ሰው ለኢትዮጵያ አገልጋይ 😂 የትግሬ ዘፋኝ ስለኢትዮጵያ የዘፈነ አብረሀም ገብረ መድን ከኦሮሞ አቡሽ ዘለቀ ሌላ ኦሮሞ ዘፋኝ ኦሮሚያ ኦሮሚያ ብቻ ነው ለምንድነው ሀገር ጥለው ክልል የወደዱት 😂😂😂ኦሮሚያም ኢትዮጵያም ብሎ መዝፈን ሲቻል
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 Thank you
@@meaziwendemumeaziwendemu7012ሌላውን ካላቋሸሹ ካላጣጣሉ ስለአካባቢያቸው መዝፈን መብታቸው ነው አያጣላም ዘረኛም አያስብልም ችግር የሚሆነው የራስንሲያወድሱ ሌላውን ካጣጣሉ ነው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 oromigna atesemim aydel keyet ametashew? Endeza alalem eshi. Besema belew behern kebeher atagachi kegebash malet nw
@@bettylv518 አዲስ አባ ቢየ ካቻማሌ ማል በርባዳ ምን ትፈልጋለህ እኔ አልሰማም ግን የሚሰሙ ሰዎች በቲክቶክ ተርጉመው አቅርበዉታል ቡሎ እያልን ስንጨፋር ዉስጡ ያለው መልእክት ከሰሜኑ ጋር ያለን ዝምድና በቃን ነው አዲስ አባ ኬኝአ ዉጤልኝአ ያንተ እንብርት ትቆርጣለህ የሚል ዘፋኝም አለ ያደመላሺ ሽለላሺ እረ ብቆጥርልሽ ብዙ ነው አንድ አማራ ሙዚቃ የሚሰራ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ኢትዮጵያ እንጂ ኦሮሞን የሚሳደብ የለም ትግል ዘፋኙም ስርአቱን መከተን አማራ ተራራው እያለ እንጂ ለሌላ ጊዜ የለውም ቢታረሙ የኦሮሞ ሙዚቀኞች
እኔ ቋንቋውን ትንሽ ትንሽ እሞክራለሁ በታም በታም ነው የወደድኩት👌👏🏻👏🏻👏🏻ቢሊሌ🥰🥰🥰
ከሃጫሉ ሁንዴሳ ቀጥሎ የወደድኩት የ ኦሮምኛ ዘፍኝ አንዱአለም ጎሳ❤
እኔም ማርያምን
በምንም ሀጫሉን አይመጥነውም ምክንያቱም ባለጌ ሰለሆነ ሀጫሉኮ የሱን አክብሮ የሰውን ነገር የሚያከብር ምርጥ ዘፋኝነው
እኔኮ የግሌ አስተያየት ነዉ የፃፍኩት አትንጫጪ
Me too😍😍😍
@@tsehaybirbirsaanche koshasha andus men aderega men ale,,,denkoro,,birbirsa kkkkkkk 🤣 tutu zefte men belosh le nagaru safer hataraw😂😂
አንዱዓለም ትልቅ የጥበብ ሰው....ስብእናውም እንደዚሁ..እድሜ እና ጤና ይስጠው
ከሁሉም ብሔር ውስጥ የዋህ እና ቅን ሰዎች አይጠፉም ደግሞም አሉ ነገር ግን እነዛን ሰዎች አመለካከታቸውን በመጥፎ የምንረዳቸው እኛው ነንና ቀድመን ከምንጠላቸው መጀመሪያ እንረዳቸው
አንዱ ምርጥ ልጆ😊😊😊❤❤ስረት የለዉ ልጆነዉ ተባረክ
አዱአለም እሚገርም ወጣትድምፃዊ ነው ከዚኢ የበለጠ እደሚሰራእርግጠኛ ነኝ❤❤
አዱዓለም የሀጨያቸን መተኪያ የአባ ገዳ ልጅ nurlin ❤💚❤
የኣንዱዋለም ኣድናቂ የት ኣላቹ እስኪ ለኣንዱዋለም like ግጩት
🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???
ገዳይ እራሳችሁ ናችሁ ኦሮሞ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነው @@santaw5392
የምር በፍቅር ነዉ ምወደዉ❤😘😘
Andu ❤❤❤❤
ሰይፉ ሰው አጣህ የማንንም ጋሪ ነጂ ታቀርባለህ ይሄ sere
ሴፍሻ እድሜና ጤና ይስጥህ. ለአርቲስቶቻችን ለምታረግላቸው ቆይታ አሜሪካ ሜሪላንድ ስትመጣ እጋብዘሀለሁ።
ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው አንዱአለም ይመችህ 🎉 አልበምህን አሪፍ ነገር እንጠብቃለን 🎉❤
የንግግሩ ስርአት ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገዉ ልጅ መሆኑን ያሳያል።
Betam, Oromo lijun syasadge besreat naw ::
@@nunu7353🙄
ሽጉጤ ሲጨበጨብልህ ዘረኝነትህ በዝቶ ጥጋብህ በዛ ...
@@nunu7353 aydelem gatewet nachu lju ❤❤
በአሁን ሰዓት ከማደንቀው ምርጥና ሰው አክባሪ ኦሮምኛ ዘፋኝ🙏በርታ
🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???
@@santaw5392 እሱን የሚያርዱትንና የሚያፈናቅሉትን ጠይቅ(ቂ)!!!እኔ አንዷለምን ናይት ክለብ ሲጫወት አይቼው አመስግኜው ነው የሄድኩት🙏ምክንያቱም ዘረኝነት ስላላየሁበት።
የራዳ ልጅ አደንድአለም አራዳ ደግሞ ይወደዳል
@@santaw5392አንተ በፈጠረ በዘር የሰከርክ አስተያየት ከለሌ ተው ኦሮሞ አይገልም እንደ አንተ አይነት ለንቦጭ ሰው መሳደብ ማሸሸ ይቅርብህ አያዋጣም ደም አፍ ...
ሰይፍየ ስወድህ እግድህ አድ ነገር ልገርህ መብሬ መግስቱን አቅርብን
I’m so proud of you brother!
You’re always showing our culture ♥️Galltomii
አንዱ ምርጥ የሀገሬ ልጅ 🥰🥰🥰🥰 በርታልን 👏👏👏👏👏👏
አንዱአለም ጎሳ ከልብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው። ገለቶማ 💚💛❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እሚገርም ነዉ
አይደል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ😅😅😅
Ashkabach
አንዱዓለምን ስወዳው bilile ምርጥ ሙዚቃ ነው ስንቴ እንዳሰማዉት
አንዱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምል ሥራ ነው በርታ ገና ልጅ ነህ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን
እንዴት እንደ ምወድክ ጅግና የኔ ምርጥ በርታልን
ስሰማህ ውስጤን ነካኸው የኦሮሞን ክብር ጠባቂ ሌሎቹን አስተማሪ
Tnx seifsha you give for all Ethiopians the chance represent them self for the funs
አንዱ ምርጥ ልጅ🥰🥰🥰
When we see deciplined Ethiopians musician Like Andu . All Ethiopians being proud of us ! God bless ur life
ስወድክ ❤❤❤ እድሜ ይስጥክ አንደለም ❤❤❤🎉🎉🎉ሰይፉ እናመሰግናለን ❤❤
አንዷለም የወደፊቱየኦሮምኛ የሙዚቃ ንጉስ ነው❤
Yes of course 👌❤️
የሚገርም ንግግርና መልስ ጀግና ነህ ኑሪልን
ዋው አዷለም በጣም ምርጥ ድምፃዊ🎉🎉❤በርታ ወድሜ🎉🎉🎉🎉
የጨዋ መጨረሻ ...ከዚህ በላይይ ይገባሀል
Good luck my bro Andualem Gosa u are the Greatest Singer god bless you
እንዱ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥰❤️❤️
አንዷለም እናመሰግናለን የጅማዋን ቆንጆ የጀርመኑን ልእውል ያንበረከከች ቢሊሌ (መሀቡባ) ጀግኒት ስላወደስካት
th-cam.com/video/ZxsoWAaQLSo/w-d-xo.htmlsi=IAEFzbLR6Kj7GAbX
🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???
@@santaw5392 No one killed or displaced you 🙄. Go speak with Abiy 😏
@@addy3134 Who is Abiy? Where is he originally from?🤐🤫
@@santaw5392 He is both Amhara (mom) and Oromo (Dad/Step dad). And if you were trying to imply Abiy is Oromo so Oromos are to be blamed then you're very ignorant because one man cannot represent 50 million population 🥴🙃, even Oromos are suffering too 😐
ቢሊሌ ምርጥ ስራነው🥰🥰
አንዱዬ አነጋገሩ ደስ ሲል በዚው ቀጥል ልብክን አይቀይረው እኔ ሲጀመር ምንም አልገባኝም ግን ደስ ይላል 🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪👌👌👌
I like this guy he is humble
እኛም እንወድሀለን አንዱዋለም❤❤❤
አንዱ አለም ምርጥ ሙዚቀኛ ❤❤
ለምለም እና አንዱለም ጎሳ የ ባሌ አጋርፋ ልጆች
Jabadhuu jabaa biyyaa
Galatomii sefu akkasin jajabesun
በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ❤❤❤
ፈጣሪይጠብቅህ አስተዋይልጅንህ ተባረክ የጨዋልጅንህ ያስተዳደግህ ውጤትነው።
ቢሊሌን በጣም ነው የወደድኩት የምር ❤🎉
🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???
መዓተኛ😂@@santaw5392
@@santaw5392 ፓሎቲካ ቆሻሻ ሰለሆነጂ ኦሮሞ ሰዉን አይጠላሞ አያፈናቅልም
ኮሜንት ላይ መሳደብ ነዉር ነዉ ስለዚህ እባካችሁ ይሄ የማይረባና የማይመጥን ኮሜንት ከመስጠት እንቆጠብ ወገኖቼ መሠዳደብ መበሻሸቅ አይጠቅምም ይብቃን እባካችሁ ወገኖቼ !!
ተበዳ
@@abelteshome1395😂😂
አነሰተ የመመሾግርህን አጥተህ በስሜት ፈንዳ@@abelteshome1395
@@abelteshome1395😢😢
የሚያሰድበው ስራው ነው
አንዱ ምርጥ ስራ ነው ❤
ዋው በጣም አ ነ ጋ ገ ሩ ይማርካ ል ሥርዓቱሁ ለ መ ና ማሻአላህ 👍👍👍🥰
በጣም ጨዋ ልጅ ነህ በርታልን አንዱ፡፡
Universal man
nama guddaa
Respectful
አንዱዬ በአማርኛም ዝፈንልን ድምፅህ በጣም ያምራል😘😘😘😘
ደስ የሜል ልጅ አላህ ይጠብቅህ
ቆንጆ ሙዚቃ በርታ 👏👏👏👏
Nuf jirdhuu Adawolilim Atii nuf qallidhaa sefuu Atiis gelatomii isiin jelldhaa EBS kebajamaa midayaa bayee tokofaa Ethiopia kesa ❤❤❤❤❤🎉
ወረኛ
እነ አባየ ዘውዱን አይበልጥም ወቅቱን ጊዜውን ያዜሙትን አዳላህ ማለነውን😢
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነታችን አንድነታችን ከነ ልዩነታችን
Jabaadhu brother ❤
አንድአለም ሁላችንም ህልማችንን እንድናሳካ መዳንያለም ይርዳን፡፡
Thanks Sefuye Aanteem
አቦ ይመችክ
በጣም ነው ክሊፖቹን የምኸድለት👏👏👏
በጣም የምንወደው ልጅ አንድ
በጣም በጣም በጣም በጣም ጃግነ ነዉ በርታ❤
❤❤❤❤❤❤አንዱ አንደኛ በአንተ ዉስጥ የአሳደጉህን ቤተሰብ እና የወጣህበትን ማህበረሰብ አሳይተኸናል ክበርልን ሁሌም ከፍፍፍፍ በል
እነዚህን ፕሮግራሞች ኤዲት የምታረጉ ሰዎች እባካቹ የማያስቅ ቦታ ላይ የሳቅ ድምፅ አታስገቡ:: በጣም ይደብራል:: ቁም ነገር ላይ ሁሉ ሳቅ ማስገባት ምን ማለት ነው??
ይመችህ አንዷለም ምርጥ ስራ ነው የሰጠኸን😍😍
wow ድምፂ አድናቂህ ነኝ ከደሴ
ተባረክ የኔ ጀግና
Andualem you are our hero keep going bro❤❤
ጥሩ ነው ውድ ኢትዮጵያዊያን
የኛ ጀግና በርታ jabaadhu jabaa🎉🎉
አንዱአለም በርታ የአርት ሣረ ቡዙ ሣረ የፈልጋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቡዙ ሣረ የጣብቃል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ልጅ በረታ
አረ ሰይፋ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክ ❤❤❤ አቅርብልን
የናትህፀሎት ይጠብቅህ።ጨዋየጨዋልጅ ፈጣሪይርዳህ።
Deseyee ymieliee lege new,ke hachallu ketelu ymewede❤❤
ሴፉ እስቲ እሄ ባገራችን የተስፋፋ የመጣውዘረኝነት እዲቀንስ ኦምኛ ዘፉኙ አማርኛ እዲዘፍን ጉራጊኛ ዘፉኙ ኦሮሚኛ እዲሞክሩ አበረታታቸው ትልቅ ሚና ነው ፈጣሪ ያግዝህ በርታ
Koy lemen? Zerena kuankuan menn agenagnew? Badegebetna bemichelew bezefen ayshalem?
Keleli yalle sewi dassi selli.bagaa bale dhalate❤❤❤❤❤❤
Sanyii offi jabadhuu❤❤❤
I'm so happy to see we so proud u anduye we love you ❤❤❤ thanks sayfu ❤❤
Anduyee enwadahalen merte saw konjo keng 😘😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️
አንዱዬ በርታ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
i love you oromai ❤❤abet wubet abet germa moges i love you oromia
🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???
Tikekil:: Oromoia web mider nat
@@nunu7353🙄
Qoshaa zarzaa samatuu oromoo kirstan nwe eeshaa
አሪፍ ነው አንዱ mature እያረገ ነው።ንግግሮቹ አጠቃላይ ለዛው አሪፍ እየሆነ ነው።እንደነ ጫላ ቡልቱሜ ዥልጥ ባለጊዜ ከመሆን ተርፏ Adaraa Anduukoo nama namummaatti amanu qofa ta'uu qabda.
Lam menn yemeslal be maryam🤮
@@bettylv518 bada ajooftuu,maal jatta
መልካም ስራ አደኛ
So smart, inside out👌👌
ውንድሜ አንድ እውነት ልንገርህ ኤሄ ሁሉ ዝና ከብር ሀሉ የምቀር ነው ዘላሌም የምኖረውን ኢየሱስን አውድስ እናም ኢየሱስ ይውድሃል
❤❤❤andu endet endemwodeh kalatoch yatrugn....michukooo garr maallee sii jalladhaaa❤❤jebadhuu aboo anduye jegnaw
Anidiye yene fiqir ❤❤❤❤❤❤
አባቴ ❤️ much love 👌👏👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንዱዬ❤❤❤❤❤
Andualem gosa Bilile 1gn music ke Ethiopia ❤❤
አንዱዬ ምርጥ ሰው በርታ❤❤❤
Anduye yene jegna I love youuu sefiye inwedhalen!🙏👍👏👏👏❣️❣️❣️
He's postive,energetic & also,, you have a big potential for music industry 👍🔥
Konjiye tru eyita new yalesh kezih befit yeseteshachewinm comment eyayew girm bleshignal bintewawek des yilegnal