ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰይፍሽ እናመሰግናለን ለመጀመርያ ሱጁድ የሚያደርግ ወንድማችን ስላቀረብክ
ተፈታች አልተባለ
በአሜሪካን በእስር ቤት ይህን ያህል ግዜ መቆየት እንዴት ከባድ እንደሆነ ለቡዙ አመት እስር ቤት ስርቼ አይችዋለው አውቀዋለሁጡሩ የአምሮ ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ጅግና ነህ ወንድሜ በርታ::
🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ በእውነት ያሳዝናል ኡፍፍፍይሄን ያያችሁ የአገሬ ሰው የማንንም ነጫጭባ ከማግባት ተቆጠቡ ማን እንደ ሀገር ልጅ
አይ የዉጪ ሰዉ ጥሩም አለ
Some times your own can be problematic too.
ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu እውነት አልሽ
Ted Tew @
የሀገር ሰው ብትሆን ምንም ብሆን እደዚ አሳልፋ አትሰጠውምምክንያቱም ሀገር ቤት ራሱ ብተሰቦቿ ላይ ችግር እንዳይፈጠር ተፈራለች
የአበሻ ወንዶች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ማን እንደ ሀገር ልጅ ፡ ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
በጣም ኢማን ያለውን ሰው አላህ ይፈትናል እና አልሀምዱሊላህ የሰይጣን ሀገርን ትተህ በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ
አልሀምዱሊላህ ከምንን በላይ ደስ ያለኝ ለፍጣሬህ ሱጁድ መውረድህ ነው እንኳንም ላገርህ አበቃህ
ወላሂ ሱጁድ ሲወርድ እደት ደስ አለኝ እኳን ለዚህ አበቃህ የሸሀዳ ውድ ወድሜ ከዚህ ቡሀላም አላህ ካተጋር ይሁን ያረብ
ሱሹድ በመዉረድህ ደስ ብሎኛል እንኮን ተፈታህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ሀገርህ አበቃህ እናታችን እንኳን ደስ አልዎት ከልጅ ስቃይ የእናት ስቃይ በጣም ይበልጣል የወለድ ያውቀዋል በድጋሚ እንኳን ደስ አልዎት እናታችን
ታክቢር አለሁ አክበር
ማሻ አሏህ ብዙ ሰወች አልሀምዱሊላህ ማለት ያሳፍራቸዋል አንተ ስጁድ ስታደርግ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ከምንም በላይ ያሰደሰተኝ ሱጅድህ ነውእንኮን ለአገርህ አበቃህ
ኡንካን ዳስ አለክ
አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚ ላበቃህ ጌታ ምስጋና ይገባው በድጋሚ አልሀምዱሊላህ አላህ ምንም አይሳነውም
lasewe moth ansewe
Mohamed Fawzy
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው እማ እንኳን ደስ ያሎዎት
Hareg Nah
😍😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ ሱጂድ በማድረግህ ደስ ብሎኛል እንኳንም ለሀገርህ ያበቃህ
እግዛብሄር የስራዋን ይስጣት ጠንካራ ሰው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን
አብሽሪ ካሊድ አላህ የወደደውን ነው ፈተና ሚያበዛበት
እንኳን በሰላም ለሀገርህ እና ለቤተሰብህ አበቃህ በጣም ጠንካራ እና ጥሩ ስብእና ያለህ ሰው ነህ:: egziabhre yimsegne 🙏🙏🙏
አቤት እኝ ሀበሻወች በየሄድንበት ደማችን መራራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለሀገር አበቃክ ለበጎ ነው
Danawiet ethio gul ልክ ነሽ እቴ
danawit ethio betam betkekel maerr
Saaah
ደማችን መራራ ነው ቀምሰሽ አየሽውው
Gmm
አላሁ አክበር ካሊዲ የኛ ጀግና ጎበዝ ሱጅድ ማድረግህ አዎ ለታላቁ አሏህ ምስጋና ሲአንስው ነው ስይፍ አንተም ቆይልን እጅግ በጣም እናመስግናለን
አንኳዋን ለአገርህ አበቃህ ሁሉምገር በጎነው ተመሥገን አምላኬ
ውይ ካልድን ከዚህ ጉድ ያወጣው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያማል እና ወንድሞቻችን ከቻላችሁ የራሳችሁን ሀገር ኢትዮጵያዊ ሴት አግቡ ቢያንስ እንደዚህ አይነት ጉዳት አናደርስባችሁም በካልድ ይብቃ
አልሐምዱሊላህ ወንድማችን ኻሊድ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ 40 አመት ተብሎ በ10 መፈታትህ አይገርምም መቼም ቢሆን ተፈፃሚ የሚሆነው የሰዎች ውሳኔ ሳይሆን የአላህ ውሳኔ ነው። አብሽር ሁሉም የቂያም ቀን የእጁን ያገኛል! የኻሊድ እናት እንኳን ደስ አሎት! ሰይፉ እናመሰግናለን
ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ካልድ በጣም ደሥ አለኝ ሡጁድ ሥላደርክ አልሀምዱሊላህ
ማሽአላህ
My G Betam enj😍😍😍
ማሻ አላህ
የሚገርም ታሪክ ነው ኣመርካውያን ድሮም በ ዲሞክራሲና በ ፍትሓዊነት መቦሰትና ሌላውን መንግስታት መክሰስ ካልሆነ መችሀም ፍትሕ የሚባል ታይተዋቸው ኣያውቅም። ወንድም ካለድ እንኳን በሂወትህ ከዚያ ገሃነብ የሆነ ኣገር ወደ ኣገርህ ተመለስክ።
ወይኔ የኔአባት በጣም ነው የምታሳዝነው። ደግሞ ትዕግስትህን አደነቁት ሚስት የተባለችው ግን የሰይጤን ማደሪያ ብያታለሁ ሰውን ያለጥፋቱ በክስ የምታሳስ፠ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው እንኩዋን ለአገርህ አበቃህ
ፈኢነማ ዩስሪ ዩስራ በርግጥም ከችግርም በኋላ ምቾት አለ አላሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ኖ ደስ ይላል ሱጁድ በማረግህ
ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አኳን ለሀገርህ አበቃህ ስይፉ እናመስግንሀለን🙏
ማሻአላህ ካሊድ እንኳንም ከቤተሰቦችህ ጨመርህ እኔንም በድዋቹ አትርሱኝ አላህ በሰላም በጤና ከቤተሰቦቼ እዲቀላቅለኝ ፀሎት አርጉልኝ
Allahmduilah ወላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሱጁድ በማድረግ
Amriya Amriya እኔም
Amriya Amriyበጣም እደለኛነህ በልአልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል
ፈተናበዛ
encane bisilam lagirhe abcah esay gine egzyabehre yiserayane yesetate
allahmedulella ekun lagrehi abeqhi
እንኳ በሰላም ለአገርህ አበቃህ ወንድም
ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ
አብሽርለበጉነዉግንየሠዉክፋትይገርማልአላህይጠብቅህ
Vedio ketegegn Film (movie ) meserat alebet
እጅግ አስተማሪ እና ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው ኻሊድ እግዚአብሔር ይክስሃል አይዞህ ወንድም!!!
በሕይወቴ እናቴ በሞተች ጊዜ ያዘንኩትንና ያለቀስኩትን ዕንባ ነው ዛሬ ያነባሁት😭እግዚአብሔር እንኳን ለአገርህ ያበቃህ ልጅህም እውነቱን የምትረዳበት ጊዜ እግዚአብሔር ራሱ እንደሚያመጣ አምናለሁ::ወንድማችን ሰይፉ እጅግ እናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ የልጁን ሁኔታ ተከታትለህ ጠይቀህ ብትነግረን?
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገርህ መጣህ እሷም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
ሴፉ ቀፎ ድጋሚ ትታሰራለክ ዉሸታሞች ቆፎዎች አብየት ውሸት
2 ቆፎ ናቹ
@@عبدوالعتيبي-س9قየሸርሙጣ ልጅ ኮሜንት ሰጠህ እናትህን ልብዳልህ
ያአላህ ካሊድየ በጣም አሣዘንከኝ ግን ብርቱ ነህ አይዞህ ወንድሜ ሥለምንም ነገር አዳትጨነቅ ላንተ ያለው ነገር አታጣውም አይዞህ ወንድሜ 😘😘😘😍😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭አፈር ልብላ አሳዘነኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ
ምስኪን እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ፈጣሪ እንኳን በሰላም ለእናት ሃገርክ አበቃክ ድፍት ብለክ መሬቱን ስትስምና ከእናትክ ጋር ስትገናኝ ከደስታዬ የተነሳ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ማሻአላህ ሱጁድ አወራረድህ ሲያምር እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
እባየመጣ ኡፍ
ማሻአላህ ለፈጣሪህ ስጁድ ስታረግ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ እንኳን ለአገርህ አበቃህ
አልሀምዱሊላህ እኳን በሠላም ለሀገርህ፡አበቃህ፡ወድሜአስደሰትከኝ ስጁድ ስትወርድ አልሀምዱሊላህ
ፎዚ የአላህ ባሪያ የያሲን ኑሩ አድናቂነ
አልሀምዱሊላህ
የሚሳዝን ታርክ ነውአይዛህ ወንድሜ ይሄን ሁሉ አልፈዋል እንኳም ለእናት ምድር አብቃህ!! እኛ ውጪ ስለምናመልክ ነው እንጂ ብውጪ ሃገር ስንት ጉድ እንዳለ። ዋናው በሰላም ሃገርህ መግባቱ ነው።
Betaam lik bileshal!Hageru tefta bihon yet yihed nebere!!!BE tikikil geltseshiwal!
አቤት ለፈጣሪህ ሱጅድ ስታደርግ እደት ደስ አለኝ ጎበዝ ነህ
አላሁ አክበር ተኪቢር
አላሁ አክበር ሱጁድ ሲያደርግ አስለቀሰኝሰይፍየ እናመሰግናለን እንደዚህ አማኝ የሆነ ጀግና ማቅረብህ
አላሁ አኩበርአላሁ አኩበርአላሁ አኩበር
አላሁ አክበር
አልሀምዱሊላሂ
አላሁ አክበር አላሁ አክበርአላሁ አክበር
ያአላህ በጣም ያሳዝናል እንኮንም ለሀገረህ አበቃህ ወንድሜ ካልድ ሱጁድ በማድረግህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢
እንኳን.የኛ.ሆክ.ለአለማቱ.ጌታሡጁድ.ወረድክ.ደስ.አለኝ.አልሀምዱሊላ.እንኳን.ለአገርህ.አበቃህ.
ናዝራዊትንም ካቻይና ጅቦች ያሰጥላት በፀሎት እናሰባት 😢😢😢😢
አልተፈታችምደ እስዋ ልጅ
ለእሷም አንድ ቀን አለት
ያረብ አላህ ለሀገሮ ያብቃት ያረብ
እዉነት እደምንም ብላ መዉጣቶአ አይቀርም ብቻ ሰላም ያርገን
ወንድሜ በካሊድ አላህ በሠላም ከአሜሪካ እስር ቤት ተፈተህ ወደ ሀገራቺን በሰላም እንዲትመጣ አደረገህ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ረዳህ እያልኩህ ወንድሜ ካሊድ ሁልጊዜ በርትተህ አልሃምዱሊላህ ማዞውተር አለብህ እልሃለሁ ወንድምህነኝ አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ማሽ አላህ ደስታውን #በሱጅድ ገለፅ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ
አላሁ አክበረ የኛ አበሶች ማሻአላህ አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድማችን
ስጁድ በመውረድህ በጣም ነው ደስያለኚ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሚስትህ አላህ የስራዋን ይስጣት የተመቻችሁ ላይኪ አርጉኚ
مشا الله تعالى
እሶማ አላህ የስራዋን ይሰጣታል ይቺ ሰይጣን የኢቶቢያ ወዶች የውጭ ዜጋ አታግቢ
ማሻ አላህ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ስምህ ብቻ አይደለም ተግባርህም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ግን አረብ መስልከኝ ነበር👏👍
Allahu akiberማሻአላህ ካልድየ እኳን አላህ ለዝህ አበቃህህ ሀቅ ትመነምናለች እጅ አትበጠስም አብሽር ልጅህም ሀቅን የምታውቅ አላህ ያድርጋት ባለቤትህም የስራዋን አታጣምሁሉም ነገር አላህ የፃፈውነው የሚሆነው ነገር ግን ለሁላችንም ትምህርት ነው ወንድም ሰይፉ አላህ ይስጥህህህ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያኖች
አላሁ አክበር ካሊድየ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ ሱጁድ ስታደርግ እንደት ደስ እዳለኝ አላህ ነው የሚያቀው እና እንኳን ለአገርህ አበቃህህህህህህ ማሽአላህ ተባረከሏህህህ
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደስ ያለህ
ማሻ አላህ ወንድም ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብሽር አላህ ስላልፈቀደው ነው ሁሉም ነገር እሱ ያለው ነው የሚሆነው
ማሻአላህ
@@user-xf9vv7zt7i mmm
አይ ወላሂ አላህ ለሀገርህ አበቃህ ማሻአላህ ብያለዉ
ወይኔ ያንዳድ ሰው ሕይወት ወድሜ እኳን በሰላም ከእጃቸው አወጣህ።
አልሀምዱሊላህ ኻሊድ ወንድሜ እንኳን ለዙህ አበቃህ ትዝ ይለኛል ላንተ ፊርማ ማሠባሠብ ላይ ከወንድምህ ጋር በጣም በጣም ነው ደሥ ያለኝ እናታችን እንኳን ደሥ አለዎት
ዋውውውውውውውውውውውው መሻአላ ሱጁዱ በመውረዱ ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ለኢስላምም ያለህን ክብር ማሳየቱ እጂግ በጣም ያሰደስታል ደስ ብሎኛል እኮን ደስ አለህ ውዱ ወንድሜአብሸር ዱንያ የፈተና መድረክ ነች አልሃምዱሊላህ አለፈ ደና ለሆነሠው ያልፋል አትሠብ አድስ ህይወት በደስታ ለመኖር አላህ ይወፍቅህ አየ እናት እድሜችሁ ይርዘም ክፉችሁን አያሠማን ብቻ በእውነት ሀገራችን የፍቅር ሀገር ነች መተዛዘን ያለባት አልሃምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ ካልድየ ሱጂድ በምውረድህ ደሰታየ ወደረ የለውም አልሀምዱሊላህ ለኛ ለሙሰሊሙች ኮ እዱኒያ ፈተና ናት አላህን ያመነ መቸም አሸናፊነው ሱም አልሀምዱሊላህ
በጣም ያሳዝናል እንካን ለእናት ሃገርህ ለቤተሰብችህ በስላም እግዚአብሔር ኣበቃህ
እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
መሸ አላህ ተባርክ እርህማን ወላሂ እንዴት ደሰ እንዳለኝ ሱጂድ ሰትወርድ በጣም ነው ደሰ ያለኝ አላህ ይውደድህ
በጣም አሳዘከኚ እውነት ሀቀኛነህ ወሬህ ያሰታውቃል እግዚአብሄረ ይፈረዲባት የልጇ አባት ነህ ይህን ያክል ጭካኔ እንኳን ላገረክ አበቃህ
ማሻ አላሕማሻ አላሕማሻ አላሕ ከችግሪም ጋ ምኞት አለ እኮን ደሥ አለሕ ወድሜዋ ለሀገሪሕ አበቃሕ አልሀምዱሊላ
የኔ ጌታ እንኳን በሰላም ገባህ የስራዋን ይስጣት አፈር ትብላ
Wow this is just a heartbreaking story of my own Ethiopian man!!! He is such an innocent human being... E/r yemsegen we all are extremely happy now
_የኔ ሚስኪን የኔ አባት ቢጤ ነህ ግን አላህ አንድን ነገር መጥፉ ነገር ሲመጣ ጥሩ ነገር አስከትሎ ነዉ አባቴ 8 አመት ሲታሰር ቁራአን አክትሞ ኪታብ እየቀር ነዉ የወጣዉ አልሀምድሊሊላ ድስ ያለኝ ነገር አባቴ ዱሮም ለድኑ ጎበዝ ነበር ከታሰረ በሀላ ቁረአን ቀርቶ አከተመ የታሰረዉ ፈጣሪ ትልቅ ምስጋና አድርሸለት አለሁ ለኔ በጣም ደስ የለ ነዉ ለኔ ለስም አንድ አንዱ ሚስት ምናይነት አይምሮ ነዉ ያለን ብቻ አልሀምድሊላ_
አልሀምዱለላህ ሽኩር ለአላህ ምሥጋና ይገባው ለመጀመሪያ ጊዜ ሠጁድ ከመድረክ ላይ በጣም ደሥ ነው ያለኝ አላህ ይጨምርልህ
አራ በጣም የሚገር ነው ለማነኛው እንኳን በሰላም ወጣህ ወንድማችን
እንኳን በሰላም ገባህ ለበጎ ነው
ደስታክ ደስታች ነው
አልሀምዱሊላህ እንካን ከዚች ሙፍሲድ ሀገር በሰላም አውጥቶ ለሀገርህ አበቃህ ማሚዪዪዪዪ ረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር የኔ ቆንጆ ሲያምሩ
በጣም ይገርማል ፍቅር በሰጠ በቅናት ተነስታ እንደዚህ ሲኦል ሆነችበት ከንደነዚህ አይነት ሴት እግዚአብሔር ወንድሞቻችንን ይጠብቅ የአፍላ ፍቅር እውር ያደርጋል
አላህ አክበር ሱጁድ መውረድህ ደስ ብሎኛል አላህ ካሁን ቡሀላ ያማረ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ
ቤተሰብ እንሁን
@@nurotube9044 እሽ
በጣም ይገርማል በወሸት እስር ቤት ሲያሳዝን ...እሷ ግን ጌታ ፍርድ ይዘዝባት
ወሏህ በጣም አደነኩህ ስንቱ ሙስሊም በሚዳያ አልሀምዱ ሊላህ ለማለት ይተፋፈራል አንተ ግን ሱጁድ ወረድክ አሏህ ይጨምርልክ
አወን ወላሂ ልክነሽ
ምገርም ታርክ ነው ግርዝ ኢትዮጵያ ብካሔድም ሴት ልጅን ሴት ነች ምትገርዘው በመላ ሀገርቱ ወንድ ሴትን አይገርዝምሴትልጅን መግረዝ ከቀረ ቆይቱዋል ከተሜ ሴትልጁን አይገርዝም ግርዘት በሴት ልጅ አባቶች በዝህ ጉዳይ በኃሳብ ሰጭነት እንኩዋን አይሳተፉም ጥሩ ጠበቃ ብኖርህ እነሱ የሱሩትን ድራማ በኅይለኛው ምሽር ማስርጃ ማቅርብ ይችላላ እነሱ እውነትም ማስፈራራ አርገው ተጠቅመውታል ለእናትቱም እያወቁ በሃሰት የፈረዱ ዳኞችም የስራቸውን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በክፋት መገድ ባይህድ ምን አለበት ከዳር አልዘልቅ ሲል ያላማ ውጤትህ ባዴተስፋ አትቁርጥ ሰፊ ይሁን ልብህ።ደጋግመህ ምክር እየው ቀያይርና ጽናት ይጠይቃል ያዱኒያ ፈተና ።እኮን የሰው ሀገር ሰው ያገር ልጅም አሉ መርዞቺ። ከሴት ሰይጣን አላህ ይጠብቀን።።።
በርግጥም ከችግር በሀላ ምቾት አለ!አልሀምዱሪላህ
ማሻአላህካሊድየአላህሱበሀነሁተአላእንካንላገርህያበቃህ
በጣምጂ አልሃምዱሊላህ
ካሊድዪ መብሩክ
በጣም እውነትበስር እያለ አይቸው ልብ ይነካ ነበር
Masha allahe allahe ychemrlhe
ምን አይነት አረመኔዎች አለን ይቺ ምድር የልጇን አባት ይህን ያህል ስቃይ ማሳየት ግን ለምን ላንኖርባት ምድር ምንአይነት መሬት ትቀበላታለች ኢትዮጵያውያን ጽናታችን ብርቱዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአገርክ አበቃህ
የገዛልጀዋጥላትእመታርጋትየስራውንየስጣት
ስንት ቆንጆ ልጆች አሉን እኮ ከማንም የማያንሱ እባካችሁ አስቡበት በጭንቅላታችሁ ብቻ
እንኳን ለሀገርህ መረት ለእምየ የኢትዮጵያ በስላም በጤን አበቃህ ወንድማችን ደግሞ እንዳንተ አይነቶች እህት ወንድሞቻችንን በያአገሩ የተዘሩትን ፍርድ ተጓሎ በየ ከርችሌው በረ የትዘጋባቸው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ የሀያላን ሀያል መድሀኒአለም ለናት ሀግራቸው ያበቃች በስደቱ አለም ለምንኖር ሁሉ እምየ የኢትዮጵያ ትናፍቃናለች
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ይገባወል የአለማቱ ጌታ ክብር ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
ቀን ያስጎነብሳል የድንግል ማርያም ልጅ ደሞ ያነሳል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገር አበቃህ ግን በጣም አሳዘንከኝ።
በጣም አስለቅሶኛል እግዚአብሔር ይፋረድሽ
የኔ ጌታ ከምን አይነት አወርየ ነው ጠላህ አሰለቀሰከኝ እወነት ትዘግይ እንጂ አትቀደምም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርክ አበቃህ ሆድየ ድሮስ የስው ሀገር ዜጋ ለማን ይበጅና የሀገሬን ልጅ ስጠኝ ለእኔም የማፍቅርው ሁሉ ከሀገር የራቀ ነው
የኔ ወንድም የምር ልቤን ነው የነካኝ መጸሐፍህን ባገኘው ጠዋት ማታ ነበር የማነበው
የኔ ወንድም ወላሂ ስጁድ ስትወርድ ደስታየ ወተር የለውም ማሻ አላህ አለይሂ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ
በጣም ወላሂ እኔም በደስታ ወደር የለኝም አልሃምዱሊላህ
ባልሰራው ስራ መከራ ተቀብሎአል እግዛብሔር ይዘገያል እንጅ እውነተኛ ፍርድ አለ ለክፉዎች ይብላኝ ለነሱ ለአደርጉት አንተስ 10 አመት በሰው እጅ ነው የዘላለም ፍርድ አለባቸው
ትክክል ሲጀመር ሲሰት እዱኒያ ለሙሰሊሙች ፈተና ነው
God is good kahled enjoy ur life with ur beloved and beautiful family
ፈጣሪ አንተን ከክፉ ሊሰዉርህ ነዉ እስርቤት ያኖረህ አይዞህ
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለአገርህ አበቃህ:: እናት በህይወት እያለች የልጇን ክፍ አምላክ አያሳያት:: ተመስገን አምላኬ ያ ሁሉ መከራ አለፈና ለሀገርህ አበቃህ::
አልሀምዱሊላ ወንድማችን እንኩአን ለአገርህ አበቃህ
ዋው እንኳን ለናት አገርክ አበቃክ ድጋሚ እንደመወለድ ነው እስርን አይተነዋል..
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዝህ አበቃህ አበቃህ
ማሻ አላህ ሡጂዲ መዲረግህ ሚስትህ ደግሞ ችግር የለዉም የአላህ ማሻአ ነዉ
My Hero....Amazing..!!!As a Justice office worker...I have learnt much more from your case, than what I had learnt in law school... law school has thought me intellectually, you thought me heartly...!Thanks Seyfu too
ማሻ አላህ እኳን ለምየ ውዷ ሀገራችን በሰሳም አበቃህ አልሀምዱሊላህ ሱጅድ መውረድህም በጣም ደስብሎኝል
ወንድም ካሊድ በሚዲያ የሚወጡ ሙስሊም ተብዬ እንኳን ሱጁድ ሊወርደ ለአላህ አልሀምዲሊላ ወይም አላህ ማለት በጣም ያስፍራቸዋል የአለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ወንድም ካሊድ አላህ ቀሪ እድሜህንን ከነቤተስቤችህ ያደስትህ
ያለም ጌታ አለህ ክክክክክክክክክ
@@AkuKamu-nv9jl እንግዳ የተወልደ ነው የአለም ጌታ የሚሆነው
Tikikle
ያለሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ከሱ ውጪ ማንም የለም ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ እናተ እስቲ ውጡ ኤጭ ከይር ንግግር የለላችሁ እስቲ ዝም በሉ ስሙ እናተ እምታመልኳቸውን አንሳደብም ምክንያቱም እምንወዳቸው የአላህ ነብይ መለይኮች ናቸው ለምሳሌ እነ እየሱስ ፣ሙሴ ፣ አብርሀም ፣ ይወሴፍ ፣ ሙሴ ፣ ሚካይል ፣ ግብርኤል ፣ ናቸው እነዚህ ሁሉ የአላህ መልክተኛ ናቸው እግዚያብሄር ደግሞ አላህ ነው ደሞም እነዚህን አምልኩ አላለም አክብሩ ነውጅ አላህን ክዳችሁ ሰውን ስታመልኩ አላህ ካፊር አላችሁ ከሀዲ ማለት ነው ደሞ ሚኪያይል እና ገብርኤል መለይካ ናቸው ፈጣሪ አይደሉም የአላህ ምርጥ ያለምንም ስህተት የሚታዘዙ ናቸው ሚኪያይል ሰብሎችን ስናብ ይዞ መጥቶ እሚከባከብ ነው ገብርኤል የአላህን ነብዩች ለምሳሌ እነ የሱስን እነ ሙሴን ሲያስተምር ከአላህ ትእዛዝ ይዞ ሲመጣ የነበረው ነው ግን መለይካ ባይን አይታዩም እናተ ግን ስእል ስላችሁ ታመልካላችሁ ውሸታሞች የገብርኤልን ክፍ በእዱንያ ብናይ ኑሮ ለለት ነፍሳችን በወጣች ነበር ገብርኤል 600 ክፍ አሉት ያንንም አለምን አሳፍቶ ሙሉ በሙሉ የሚይዝ ማለት ነው እባካችሁ ካፊሮች የነገ ምንገዳችሁን አታበላሹ አላህን እና ሙሀሙድ ሰ.አ.ወ አትሳደቡ እምትሳደቡት የገዛ እምነታችሁን ነው ምንም ባሁኑ ወቅት ለአላህ ከሀዲ ብትሆኑም ዝብላችሁ ከባዶ በተስኪያን ከምታጎበድዱ ለአንድ አላህ ፈጣሪያችሁ ብሰግዱ ብትገዙ ይሻላል 44 ስእሎችን ከምታመልኩ ቢቀዷቸው አትቅደዱኝ ብለው ለማይናገሩት ይገርማል አዘንኩላችሁ በውሩ ለምትመሩ አሁን እኮ ስለሀይማኖቱ እውነተኝነት እውቃችሁ ሳይሆን የእናት የአባት ሀይማኖት ነው እያላችሁ ነው እየሞታችሁ ያላችሁት እልቅ ከሞት በፊት ትክክለኛውን መንገድ ምረጡ ያንውም እስልምና ስትወለዱ ውኮ ሙስሊም ናችሁ ቡሀላ አላህ በፈጠረው ውሀ ቀባጥረው ይረጯችኋል ከዚያ ቡሀላ ክርስቲያን ሄን ትላላችሁ ስሙ ፈጣሪ ከፈጠረን ቡሀላ ልብስ ብቻ ጭምሩ ልበሱ ነው ያለን ሌላ አላዘዘም ደሞ ከላይ የዘረዘርኳቸው ነብዮች እውነተኛ ስማቸው 1/ ሙሴ- ሙሳ አለይሂ ሰላም ናቸው 2/ዩወሴፍ- የሱፍ አለይሂ ሰላም ናቸው3/እየሱስ- ኢሳ አለይሂ ሰላም ናቸው 4/ አብርሀም - ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ናቸው5/ ማእያም -መሬም አለይሂ ሰላም ናት6/ ገብርርኤል -ጅብሪል አለይሂ ሰላም ነውየአላህ እዝነት እራህመት አይለያቸው ያረብ ደሞም አላህ ሙሀመድ ብላችሁ እምትሳደቡ ካፊሮች አላህ መፃፊያችሁን እጃችሁን ማያችሁን አይናችሁን አላህ ያጥፋው አላህ ተአምሩን ያሳይባችሁ እባካችሁ አትሳደቡ እኛ አንሳደብም ለምን ነው እማንሳደበው ሁላቸውንም እንወዳቸዋለን እኳንስ ልንሳደብ በጣም ነው እምንሳሳላቸው ደሞ እምታመልኩት ሙሀመድ ለምትሉ ሰወች እኛ ነብዩ ሙሀመድን ስ.አ.ወምን አናመልክም እናከብራቸዋለን እጅ የነሱን እውነተኛ ይዘን አንድ አላህን ብቻ እናመልካለን እደዚሁ ከአባንም አናመልክም የነብዩ ውድ መስጅድ እና አላህ የመረጣት ቦታ ስለሆነች ይደን ፆለት ማድረጊያ ነው እባካችሁ ልብ ግዙ እዝጊያቤር ማለት አላህ ነው ዝብላችሁ በ44 ስእል አትመናተሉ ለማንኛውም አላህ ሂድያ ልብ ይስጣችሁ
እናትየዋ ሲያምሩ ማሻአላህ ።
ይኼ፡ሰው፡የሚናገረው፡ትክክል፡ነው።እግዚአብሔር፡የስራቸውን፡ይስጣቸው።
እግዚአብሔር ለአገርህ እንኳን በሰላም አብቃህ በጣም ደስስስስ ይላል ወንድማችን በስምሀም
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ካሊድ እንዲሁም ሰይፍሻ ስለመልካም ስራህ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
ሰይፍሽ እናመሰግናለን ለመጀመርያ ሱጁድ የሚያደርግ ወንድማችን ስላቀረብክ
ተፈታች አልተባለ
በአሜሪካን በእስር ቤት ይህን ያህል ግዜ መቆየት እንዴት ከባድ እንደሆነ ለቡዙ አመት እስር ቤት ስርቼ አይችዋለው አውቀዋለሁ
ጡሩ የአምሮ ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ጅግና ነህ ወንድሜ በርታ::
🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ በእውነት ያሳዝናል ኡፍፍፍ
ይሄን ያያችሁ የአገሬ ሰው የማንንም ነጫጭባ ከማግባት ተቆጠቡ ማን እንደ ሀገር ልጅ
አይ የዉጪ ሰዉ ጥሩም አለ
Some times your own can be problematic too.
ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu እውነት አልሽ
Ted Tew @
የሀገር ሰው ብትሆን ምንም ብሆን እደዚ አሳልፋ አትሰጠውም
ምክንያቱም ሀገር ቤት ራሱ ብተሰቦቿ ላይ ችግር እንዳይፈጠር ተፈራለች
የአበሻ ወንዶች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ማን እንደ ሀገር ልጅ ፡ ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
በጣም ኢማን ያለውን ሰው አላህ ይፈትናል እና አልሀምዱሊላህ የሰይጣን ሀገርን ትተህ በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ
አልሀምዱሊላህ ከምንን በላይ ደስ ያለኝ ለፍጣሬህ ሱጁድ መውረድህ ነው እንኳንም ላገርህ አበቃህ
ወላሂ ሱጁድ ሲወርድ እደት ደስ አለኝ እኳን ለዚህ አበቃህ የሸሀዳ ውድ ወድሜ ከዚህ ቡሀላም አላህ ካተጋር ይሁን ያረብ
ሱሹድ በመዉረድህ ደስ ብሎኛል እንኮን ተፈታህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ሀገርህ አበቃህ እናታችን እንኳን ደስ አልዎት ከልጅ ስቃይ የእናት ስቃይ በጣም ይበልጣል የወለድ ያውቀዋል በድጋሚ እንኳን ደስ አልዎት እናታችን
ታክቢር አለሁ አክበር
ማሻ አሏህ ብዙ ሰወች አልሀምዱሊላህ ማለት ያሳፍራቸዋል አንተ ስጁድ ስታደርግ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ከምንም በላይ ያሰደሰተኝ ሱጅድህ ነው
እንኮን ለአገርህ አበቃህ
ኡንካን ዳስ አለክ
አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚ ላበቃህ ጌታ ምስጋና ይገባው በድጋሚ አልሀምዱሊላህ አላህ ምንም አይሳነውም
lasewe moth ansewe
Mohamed Fawzy
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው
እማ እንኳን ደስ ያሎዎት
Hareg Nah
😍😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ ሱጂድ በማድረግህ ደስ ብሎኛል እንኳንም ለሀገርህ ያበቃህ
እግዛብሄር የስራዋን ይስጣት ጠንካራ ሰው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን
አብሽሪ ካሊድ አላህ የወደደውን ነው ፈተና ሚያበዛበት
እንኳን በሰላም ለሀገርህ እና ለቤተሰብህ አበቃህ በጣም ጠንካራ እና ጥሩ ስብእና ያለህ ሰው ነህ:: egziabhre yimsegne 🙏🙏🙏
አቤት እኝ ሀበሻወች በየሄድንበት ደማችን መራራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለሀገር አበቃክ ለበጎ ነው
Danawiet ethio gul ልክ ነሽ እቴ
danawit ethio betam betkekel maerr
Saaah
ደማችን መራራ ነው ቀምሰሽ አየሽውው
Gmm
አላሁ አክበር ካሊዲ የኛ ጀግና ጎበዝ ሱጅድ ማድረግህ አዎ ለታላቁ አሏህ ምስጋና ሲአንስው ነው ስይፍ አንተም ቆይልን እጅግ በጣም እናመስግናለን
አንኳዋን ለአገርህ አበቃህ ሁሉምገር በጎነው ተመሥገን አምላኬ
ውይ ካልድን ከዚህ ጉድ ያወጣው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያማል እና ወንድሞቻችን ከቻላችሁ የራሳችሁን ሀገር ኢትዮጵያዊ ሴት አግቡ ቢያንስ እንደዚህ አይነት ጉዳት አናደርስባችሁም በካልድ ይብቃ
አልሐምዱሊላህ ወንድማችን ኻሊድ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ 40 አመት ተብሎ በ10 መፈታትህ አይገርምም መቼም ቢሆን ተፈፃሚ የሚሆነው የሰዎች ውሳኔ ሳይሆን የአላህ ውሳኔ ነው። አብሽር ሁሉም የቂያም ቀን የእጁን ያገኛል! የኻሊድ እናት እንኳን ደስ አሎት! ሰይፉ እናመሰግናለን
ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ካልድ በጣም ደሥ አለኝ ሡጁድ ሥላደርክ አልሀምዱሊላህ
ማሽአላህ
My G Betam enj😍😍😍
ማሻ አላህ
የሚገርም ታሪክ ነው ኣመርካውያን ድሮም በ ዲሞክራሲና በ ፍትሓዊነት መቦሰትና ሌላውን መንግስታት መክሰስ ካልሆነ መችሀም ፍትሕ የሚባል ታይተዋቸው ኣያውቅም። ወንድም ካለድ እንኳን በሂወትህ ከዚያ ገሃነብ የሆነ ኣገር ወደ ኣገርህ ተመለስክ።
ማሻ አላህ
ወይኔ የኔአባት በጣም ነው የምታሳዝነው። ደግሞ ትዕግስትህን አደነቁት ሚስት የተባለችው ግን የሰይጤን ማደሪያ ብያታለሁ ሰውን ያለጥፋቱ በክስ የምታሳስ፠ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው እንኩዋን ለአገርህ አበቃህ
ፈኢነማ ዩስሪ ዩስራ በርግጥም ከችግርም በኋላ ምቾት አለ አላሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ኖ ደስ ይላል ሱጁድ በማረግህ
ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አኳን ለሀገርህ አበቃህ ስይፉ እናመስግንሀለን🙏
ማሻአላህ ካሊድ እንኳንም ከቤተሰቦችህ ጨመርህ እኔንም በድዋቹ አትርሱኝ አላህ በሰላም በጤና ከቤተሰቦቼ እዲቀላቅለኝ ፀሎት አርጉልኝ
Allahmduilah ወላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሱጁድ በማድረግ
Amriya Amriya እኔም
Amriya Amriyበጣም እደለኛነህ በልአልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል
ፈተናበዛ
encane bisilam lagirhe abcah esay gine egzyabehre yiserayane yesetate
allahmedulella ekun lagrehi abeqhi
እንኳ በሰላም ለአገርህ አበቃህ ወንድም
ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ
አብሽርለበጉነዉግንየሠዉክፋትይገርማልአላህይጠብቅህ
Vedio ketegegn
Film (movie ) meserat alebet
እጅግ አስተማሪ እና ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው ኻሊድ እግዚአብሔር ይክስሃል አይዞህ ወንድም!!!
በሕይወቴ እናቴ በሞተች ጊዜ ያዘንኩትንና ያለቀስኩትን ዕንባ ነው ዛሬ ያነባሁት😭
እግዚአብሔር እንኳን ለአገርህ ያበቃህ ልጅህም እውነቱን የምትረዳበት ጊዜ እግዚአብሔር ራሱ እንደሚያመጣ አምናለሁ::
ወንድማችን ሰይፉ እጅግ እናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ የልጁን ሁኔታ ተከታትለህ ጠይቀህ ብትነግረን?
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገርህ መጣህ እሷም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
ሴፉ ቀፎ ድጋሚ ትታሰራለክ ዉሸታሞች ቆፎዎች አብየት ውሸት
2 ቆፎ ናቹ
@@عبدوالعتيبي-س9قየሸርሙጣ ልጅ ኮሜንት ሰጠህ እናትህን ልብዳልህ
ያአላህ ካሊድየ በጣም አሣዘንከኝ ግን ብርቱ ነህ አይዞህ ወንድሜ ሥለምንም ነገር አዳትጨነቅ ላንተ ያለው ነገር አታጣውም አይዞህ ወንድሜ 😘😘😘😍😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭አፈር ልብላ አሳዘነኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ
ምስኪን እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ፈጣሪ እንኳን በሰላም ለእናት ሃገርክ አበቃክ ድፍት ብለክ መሬቱን ስትስምና ከእናትክ ጋር ስትገናኝ ከደስታዬ የተነሳ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ማሻአላህ ሱጁድ አወራረድህ ሲያምር እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
እባየመጣ ኡፍ
ማሻአላህ ለፈጣሪህ ስጁድ ስታረግ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ እንኳን ለአገርህ አበቃህ
አልሀምዱሊላህ እኳን በሠላም ለሀገርህ፡አበቃህ፡ወድሜ
አስደሰትከኝ ስጁድ ስትወርድ አልሀምዱሊላህ
ፎዚ የአላህ ባሪያ የያሲን ኑሩ አድናቂነ
አልሀምዱሊላህ
የሚሳዝን ታርክ ነው
አይዛህ ወንድሜ ይሄን ሁሉ አልፈዋል እንኳም ለእናት ምድር አብቃህ!!
እኛ ውጪ ስለምናመልክ ነው እንጂ ብውጪ ሃገር ስንት ጉድ እንዳለ። ዋናው በሰላም ሃገርህ መግባቱ ነው።
Betaam lik bileshal!
Hageru tefta bihon yet yihed nebere!!!
BE tikikil geltseshiwal!
አቤት ለፈጣሪህ ሱጅድ ስታደርግ እደት ደስ አለኝ ጎበዝ ነህ
አላሁ አክበር ተኪቢር
አላሁ አክበር ሱጁድ ሲያደርግ አስለቀሰኝሰይፍየ እናመሰግናለን እንደዚህ አማኝ የሆነ ጀግና ማቅረብህ
አላሁ አኩበር
አላሁ አኩበር
አላሁ አኩበር
አላሁ አክበር
አልሀምዱሊላሂ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
ያአላህ በጣም ያሳዝናል እንኮንም ለሀገረህ አበቃህ ወንድሜ ካልድ ሱጁድ በማድረግህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢
እንኳን.የኛ.ሆክ.ለአለማቱ.ጌታሡጁድ.ወረድክ.ደስ.አለኝ.አልሀምዱሊላ.እንኳን.ለአገርህ.አበቃህ.
ናዝራዊትንም ካቻይና ጅቦች ያሰጥላት በፀሎት እናሰባት 😢😢😢😢
አልተፈታችምደ እስዋ ልጅ
ለእሷም አንድ ቀን አለት
ያረብ አላህ ለሀገሮ ያብቃት ያረብ
እዉነት እደምንም ብላ መዉጣቶአ አይቀርም ብቻ ሰላም ያርገን
ማሻ አላህ
ወንድሜ በካሊድ አላህ በሠላም ከአሜሪካ እስር ቤት ተፈተህ ወደ ሀገራቺን በሰላም እንዲትመጣ አደረገህ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ረዳህ እያልኩህ ወንድሜ ካሊድ ሁልጊዜ በርትተህ አልሃምዱሊላህ ማዞውተር አለብህ እልሃለሁ ወንድምህነኝ አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ማሽ አላህ ደስታውን #በሱጅድ ገለፅ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ
አላሁ አክበረ የኛ አበሶች ማሻአላህ
አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድማችን
ስጁድ በመውረድህ በጣም ነው ደስያለኚ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሚስትህ አላህ የስራዋን ይስጣት የተመቻችሁ ላይኪ አርጉኚ
مشا الله تعالى
እሶማ አላህ የስራዋን ይሰጣታል ይቺ ሰይጣን የኢቶቢያ ወዶች የውጭ ዜጋ አታግቢ
ማሻ አላህ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ስምህ ብቻ አይደለም ተግባርህም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ግን አረብ መስልከኝ ነበር👏👍
Allahu akiber
ማሻአላህ ካልድየ እኳን አላህ ለዝህ አበቃህህ ሀቅ ትመነምናለች እጅ አትበጠስም አብሽር ልጅህም ሀቅን የምታውቅ አላህ ያድርጋት ባለቤትህም የስራዋን አታጣም
ሁሉም ነገር አላህ የፃፈውነው የሚሆነው ነገር ግን ለሁላችንም ትምህርት ነው ወንድም ሰይፉ አላህ ይስጥህህህ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያኖች
አላሁ አክበር ካሊድየ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ ሱጁድ ስታደርግ እንደት ደስ እዳለኝ አላህ ነው የሚያቀው እና እንኳን ለአገርህ አበቃህህህህህህ ማሽአላህ ተባረከሏህህህ
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ ያለህ
ማሻ አላህ ወንድም ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብሽር አላህ ስላልፈቀደው ነው ሁሉም ነገር እሱ ያለው ነው የሚሆነው
ማሻአላህ
@@user-xf9vv7zt7i mmm
አይ ወላሂ አላህ ለሀገርህ አበቃህ ማሻአላህ ብያለዉ
ወይኔ ያንዳድ ሰው ሕይወት ወድሜ እኳን በሰላም ከእጃቸው አወጣህ።
አልሀምዱሊላህ ኻሊድ ወንድሜ እንኳን ለዙህ አበቃህ ትዝ ይለኛል ላንተ ፊርማ ማሠባሠብ ላይ ከወንድምህ ጋር በጣም በጣም ነው ደሥ ያለኝ እናታችን እንኳን ደሥ አለዎት
ዋውውውውውውውውውውውው መሻአላ ሱጁዱ በመውረዱ ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ለኢስላምም ያለህን ክብር ማሳየቱ እጂግ በጣም ያሰደስታል
ደስ ብሎኛል እኮን ደስ አለህ ውዱ ወንድሜ
አብሸር ዱንያ የፈተና መድረክ ነች አልሃምዱሊላህ አለፈ ደና ለሆነሠው ያልፋል አትሠብ አድስ ህይወት በደስታ ለመኖር አላህ ይወፍቅህ አየ እናት እድሜችሁ ይርዘም ክፉችሁን አያሠማን ብቻ በእውነት ሀገራችን የፍቅር ሀገር ነች መተዛዘን ያለባት አልሃምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ ካልድየ ሱጂድ በምውረድህ ደሰታየ ወደረ የለውም አልሀምዱሊላህ ለኛ ለሙሰሊሙች ኮ እዱኒያ ፈተና ናት አላህን ያመነ መቸም አሸናፊነው ሱም አልሀምዱሊላህ
በጣም ያሳዝናል እንካን ለእናት ሃገርህ ለቤተሰብችህ በስላም እግዚአብሔር ኣበቃህ
እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
መሸ አላህ ተባርክ እርህማን ወላሂ እንዴት ደሰ እንዳለኝ ሱጂድ ሰትወርድ በጣም ነው ደሰ ያለኝ አላህ ይውደድህ
በጣም አሳዘከኚ እውነት ሀቀኛነህ ወሬህ ያሰታውቃል እግዚአብሄረ ይፈረዲባት የልጇ አባት ነህ ይህን ያክል ጭካኔ እንኳን ላገረክ አበቃህ
ማሻ አላሕ
ማሻ አላሕ
ማሻ አላሕ ከችግሪም ጋ ምኞት አለ እኮን ደሥ አለሕ ወድሜዋ ለሀገሪሕ አበቃሕ አልሀምዱሊላ
የኔ ጌታ እንኳን በሰላም ገባህ የስራዋን ይስጣት አፈር ትብላ
Wow this is just a heartbreaking story of my own Ethiopian man!!! He is such an innocent human being... E/r yemsegen we all are extremely happy now
_የኔ ሚስኪን የኔ አባት ቢጤ ነህ ግን አላህ አንድን ነገር መጥፉ ነገር ሲመጣ ጥሩ ነገር አስከትሎ ነዉ አባቴ 8 አመት ሲታሰር ቁራአን አክትሞ ኪታብ እየቀር ነዉ የወጣዉ አልሀምድሊሊላ ድስ ያለኝ ነገር አባቴ ዱሮም ለድኑ ጎበዝ ነበር ከታሰረ በሀላ ቁረአን ቀርቶ አከተመ የታሰረዉ ፈጣሪ ትልቅ ምስጋና አድርሸለት አለሁ ለኔ በጣም ደስ የለ ነዉ ለኔ ለስም አንድ አንዱ ሚስት ምናይነት አይምሮ ነዉ ያለን ብቻ አልሀምድሊላ_
አልሀምዱለላህ ሽኩር ለአላህ ምሥጋና ይገባው ለመጀመሪያ ጊዜ ሠጁድ ከመድረክ ላይ በጣም ደሥ ነው ያለኝ አላህ ይጨምርልህ
አራ በጣም የሚገር ነው ለማነኛው እንኳን በሰላም ወጣህ ወንድማችን
እንኳን በሰላም ገባህ ለበጎ ነው
ማሻ አላህ
ደስታክ ደስታች ነው
አልሀምዱሊላህ እንካን ከዚች ሙፍሲድ ሀገር በሰላም አውጥቶ ለሀገርህ አበቃህ ማሚዪዪዪዪ ረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር የኔ ቆንጆ ሲያምሩ
በጣም ይገርማል ፍቅር በሰጠ በቅናት ተነስታ እንደዚህ ሲኦል ሆነችበት ከንደነዚህ አይነት ሴት እግዚአብሔር ወንድሞቻችንን ይጠብቅ የአፍላ ፍቅር እውር ያደርጋል
አላህ አክበር ሱጁድ መውረድህ ደስ ብሎኛል አላህ ካሁን ቡሀላ ያማረ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ
ቤተሰብ እንሁን
@@nurotube9044 እሽ
በጣም ይገርማል በወሸት እስር ቤት ሲያሳዝን ...እሷ ግን ጌታ ፍርድ ይዘዝባት
ወሏህ በጣም አደነኩህ ስንቱ ሙስሊም በሚዳያ አልሀምዱ ሊላህ ለማለት ይተፋፈራል አንተ ግን ሱጁድ ወረድክ አሏህ ይጨምርልክ
አወን ወላሂ ልክነሽ
ምገርም ታርክ ነው ግርዝ ኢትዮጵያ ብካሔድም ሴት ልጅን ሴት ነች ምትገርዘው በመላ ሀገርቱ ወንድ ሴትን አይገርዝም
ሴትልጅን መግረዝ ከቀረ ቆይቱዋል ከተሜ ሴትልጁን አይገርዝም ግርዘት በሴት ልጅ አባቶች በዝህ ጉዳይ በኃሳብ ሰጭነት እንኩዋን አይሳተፉም ጥሩ ጠበቃ ብኖርህ እነሱ የሱሩትን ድራማ በኅይለኛው ምሽር ማስርጃ ማቅርብ ይችላላ እነሱ እውነትም ማስፈራራ አርገው ተጠቅመውታል ለእናትቱም እያወቁ በሃሰት የፈረዱ ዳኞችም የስራቸውን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በክፋት መገድ ባይህድ ምን አለበት ከዳር አልዘልቅ ሲል ያላማ ውጤትህ ባዴተስፋ አትቁርጥ ሰፊ ይሁን ልብህ።ደጋግመህ ምክር እየው ቀያይርና ጽናት ይጠይቃል ያዱኒያ ፈተና ።እኮን የሰው ሀገር ሰው ያገር ልጅም አሉ መርዞቺ። ከሴት ሰይጣን አላህ ይጠብቀን።።።
በርግጥም ከችግር በሀላ ምቾት አለ!አልሀምዱሪላህ
ማሻአላህካሊድየአላህሱበሀነሁተአላእንካንላገርህያበቃህ
በጣምጂ አልሃምዱሊላህ
ካሊድዪ መብሩክ
በጣም እውነት
በስር እያለ አይቸው ልብ ይነካ ነበር
Masha allahe allahe ychemrlhe
ምን አይነት አረመኔዎች አለን ይቺ ምድር የልጇን አባት ይህን ያህል ስቃይ ማሳየት ግን ለምን ላንኖርባት ምድር ምንአይነት መሬት ትቀበላታለች ኢትዮጵያውያን ጽናታችን ብርቱዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአገርክ አበቃህ
የገዛልጀዋጥላትእመታርጋትየስራውንየስጣት
ስንት ቆንጆ ልጆች አሉን እኮ ከማንም የማያንሱ እባካችሁ አስቡበት በጭንቅላታችሁ ብቻ
እንኳን ለሀገርህ መረት ለእምየ የኢትዮጵያ በስላም በጤን አበቃህ ወንድማችን ደግሞ እንዳንተ አይነቶች እህት ወንድሞቻችንን በያአገሩ የተዘሩትን ፍርድ ተጓሎ በየ ከርችሌው በረ የትዘጋባቸው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ የሀያላን ሀያል መድሀኒአለም ለናት ሀግራቸው ያበቃች በስደቱ አለም ለምንኖር ሁሉ እምየ የኢትዮጵያ ትናፍቃናለች
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ይገባወል የአለማቱ ጌታ ክብር ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
ቀን ያስጎነብሳል የድንግል ማርያም ልጅ ደሞ ያነሳል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገር አበቃህ ግን በጣም አሳዘንከኝ።
በጣም አስለቅሶኛል እግዚአብሔር ይፋረድሽ
የኔ ጌታ ከምን አይነት አወርየ ነው ጠላህ አሰለቀሰከኝ እወነት ትዘግይ እንጂ አትቀደምም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርክ አበቃህ ሆድየ ድሮስ የስው ሀገር ዜጋ ለማን ይበጅና የሀገሬን ልጅ ስጠኝ ለእኔም የማፍቅርው ሁሉ ከሀገር የራቀ ነው
የኔ ወንድም የምር ልቤን ነው የነካኝ መጸሐፍህን ባገኘው ጠዋት ማታ ነበር የማነበው
የኔ ወንድም ወላሂ ስጁድ ስትወርድ ደስታየ ወተር የለውም ማሻ አላህ አለይሂ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ
በጣም ወላሂ እኔም በደስታ ወደር የለኝም አልሃምዱሊላህ
ባልሰራው ስራ መከራ ተቀብሎአል እግዛብሔር ይዘገያል እንጅ እውነተኛ ፍርድ አለ ለክፉዎች ይብላኝ ለነሱ ለአደርጉት አንተስ 10 አመት በሰው እጅ ነው የዘላለም ፍርድ አለባቸው
ትክክል ሲጀመር ሲሰት እዱኒያ ለሙሰሊሙች ፈተና ነው
God is good kahled enjoy ur life with ur beloved and beautiful family
ፈጣሪ አንተን ከክፉ ሊሰዉርህ ነዉ እስርቤት ያኖረህ አይዞህ
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለአገርህ አበቃህ:: እናት በህይወት እያለች የልጇን ክፍ አምላክ አያሳያት:: ተመስገን አምላኬ ያ ሁሉ መከራ አለፈና ለሀገርህ አበቃህ::
አልሀምዱሊላ ወንድማችን እንኩአን ለአገርህ አበቃህ
ዋው እንኳን ለናት አገርክ አበቃክ ድጋሚ እንደመወለድ ነው እስርን አይተነዋል..
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዝህ አበቃህ አበቃህ
ማሻ አላህ ሡጂዲ መዲረግህ ሚስትህ ደግሞ ችግር የለዉም የአላህ ማሻአ ነዉ
My Hero....Amazing..!!!
As a Justice office worker...I have learnt much more from your case, than what I had learnt in law school... law school has thought me intellectually, you thought me heartly...!
Thanks Seyfu too
ማሻ አላህ እኳን ለምየ ውዷ ሀገራችን በሰሳም አበቃህ አልሀምዱሊላህ ሱጅድ መውረድህም በጣም ደስብሎኝል
ወንድም ካሊድ በሚዲያ የሚወጡ ሙስሊም ተብዬ እንኳን ሱጁድ ሊወርደ ለአላህ አልሀምዲሊላ ወይም አላህ ማለት በጣም ያስፍራቸዋል የአለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ወንድም ካሊድ አላህ ቀሪ እድሜህንን ከነቤተስቤችህ ያደስትህ
ያለም ጌታ አለህ ክክክክክክክክክ
@@AkuKamu-nv9jl እንግዳ የተወልደ ነው የአለም ጌታ የሚሆነው
Tikikle
ያለሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ከሱ ውጪ ማንም የለም ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ እናተ እስቲ ውጡ ኤጭ ከይር ንግግር የለላችሁ እስቲ ዝም በሉ ስሙ እናተ እምታመልኳቸውን አንሳደብም ምክንያቱም እምንወዳቸው የአላህ ነብይ መለይኮች ናቸው ለምሳሌ እነ እየሱስ ፣ሙሴ ፣ አብርሀም ፣ ይወሴፍ ፣ ሙሴ ፣ ሚካይል ፣ ግብርኤል ፣ ናቸው እነዚህ ሁሉ የአላህ መልክተኛ ናቸው እግዚያብሄር ደግሞ አላህ ነው ደሞም እነዚህን አምልኩ አላለም አክብሩ ነውጅ አላህን ክዳችሁ ሰውን ስታመልኩ አላህ ካፊር አላችሁ ከሀዲ ማለት ነው ደሞ ሚኪያይል እና ገብርኤል መለይካ ናቸው ፈጣሪ አይደሉም የአላህ ምርጥ ያለምንም ስህተት የሚታዘዙ ናቸው ሚኪያይል ሰብሎችን ስናብ ይዞ መጥቶ እሚከባከብ ነው ገብርኤል የአላህን ነብዩች ለምሳሌ እነ የሱስን እነ ሙሴን ሲያስተምር ከአላህ ትእዛዝ ይዞ ሲመጣ የነበረው ነው ግን መለይካ ባይን አይታዩም እናተ ግን ስእል ስላችሁ ታመልካላችሁ ውሸታሞች የገብርኤልን ክፍ በእዱንያ ብናይ ኑሮ ለለት ነፍሳችን በወጣች ነበር ገብርኤል 600 ክፍ አሉት ያንንም አለምን አሳፍቶ ሙሉ በሙሉ የሚይዝ ማለት ነው እባካችሁ ካፊሮች የነገ ምንገዳችሁን አታበላሹ አላህን እና ሙሀሙድ ሰ.አ.ወ አትሳደቡ እምትሳደቡት የገዛ እምነታችሁን ነው ምንም ባሁኑ ወቅት ለአላህ ከሀዲ ብትሆኑም ዝብላችሁ ከባዶ በተስኪያን ከምታጎበድዱ ለአንድ አላህ ፈጣሪያችሁ ብሰግዱ ብትገዙ ይሻላል 44 ስእሎችን ከምታመልኩ ቢቀዷቸው አትቅደዱኝ ብለው ለማይናገሩት ይገርማል አዘንኩላችሁ በውሩ ለምትመሩ አሁን እኮ ስለሀይማኖቱ እውነተኝነት እውቃችሁ ሳይሆን የእናት የአባት ሀይማኖት ነው እያላችሁ ነው እየሞታችሁ ያላችሁት እልቅ ከሞት በፊት ትክክለኛውን መንገድ ምረጡ ያንውም እስልምና ስትወለዱ ውኮ ሙስሊም ናችሁ ቡሀላ አላህ በፈጠረው ውሀ ቀባጥረው ይረጯችኋል ከዚያ ቡሀላ ክርስቲያን ሄን ትላላችሁ ስሙ ፈጣሪ ከፈጠረን ቡሀላ ልብስ ብቻ ጭምሩ ልበሱ ነው ያለን ሌላ አላዘዘም ደሞ ከላይ የዘረዘርኳቸው ነብዮች እውነተኛ ስማቸው
1/ ሙሴ- ሙሳ አለይሂ ሰላም ናቸው
2/ዩወሴፍ- የሱፍ አለይሂ ሰላም ናቸው
3/እየሱስ- ኢሳ አለይሂ ሰላም ናቸው
4/ አብርሀም - ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ናቸው
5/ ማእያም -መሬም አለይሂ ሰላም ናት
6/ ገብርርኤል -ጅብሪል አለይሂ ሰላም ነው
የአላህ እዝነት እራህመት አይለያቸው ያረብ ደሞም አላህ ሙሀመድ ብላችሁ እምትሳደቡ ካፊሮች አላህ መፃፊያችሁን እጃችሁን ማያችሁን አይናችሁን አላህ ያጥፋው አላህ ተአምሩን ያሳይባችሁ እባካችሁ አትሳደቡ እኛ አንሳደብም ለምን ነው እማንሳደበው ሁላቸውንም እንወዳቸዋለን እኳንስ ልንሳደብ በጣም ነው እምንሳሳላቸው ደሞ እምታመልኩት ሙሀመድ ለምትሉ ሰወች እኛ ነብዩ ሙሀመድን ስ.አ.ወምን አናመልክም እናከብራቸዋለን እጅ የነሱን እውነተኛ ይዘን አንድ አላህን ብቻ እናመልካለን እደዚሁ ከአባንም አናመልክም የነብዩ ውድ መስጅድ እና አላህ የመረጣት ቦታ ስለሆነች ይደን ፆለት ማድረጊያ ነው እባካችሁ ልብ ግዙ እዝጊያቤር ማለት አላህ ነው ዝብላችሁ በ44 ስእል አትመናተሉ ለማንኛውም አላህ ሂድያ ልብ ይስጣችሁ
እናትየዋ ሲያምሩ ማሻአላህ ።
ይኼ፡ሰው፡የሚናገረው፡ትክክል፡ነው።እግዚአብሔር፡የስራቸውን፡ይስጣቸው።
እግዚአብሔር ለአገርህ እንኳን በሰላም አብቃህ በጣም ደስስስስ ይላል ወንድማችን በስምሀም
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ካሊድ እንዲሁም ሰይፍሻ ስለመልካም ስራህ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን