57ኛ B ፈተና ገጠመኝ ፦ ባንክ ስንት ብር እንዳላችሁ ለጠላትና ላገኙት የሚናገሩ ሰራተኞች መዘዝ እስከመተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 473

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +143

    _ጌታ ሆይ ቃሉን ሰምቼ በተግባር ላይ አድርግ ዘንድ ልቤን ክፈትልኝ ሰሚ ብቻ እንዳልሆን አንተው እርዳኝ የድንግል ልጅ_

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว +3

      ማራኪዬ ሰላምሸ በክርሰቶሰ ይብዛልኝ የኔ ቅን እህት

    • @mitawiha316
      @mitawiha316 2 ปีที่แล้ว +3

      ሁላችንንም ይርዳን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ የምር አይቸሽ አላውቅም የኔ ልዩ እህት የኪዳነ ምህረት ልጅ ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማማዬ🌹❤❤❤❤

    • @lemlemalem7963
      @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว +2

      ለሁላችንም ይርዳን በተግባር እንድንተገብረው

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mitawiha316 ❤❤💞💞💞💞💞

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +8

    _በጌታ ስም እንደት ደስ እንዳለኝ በማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእውነት በጉጉት እየሰማሁት ነበር ይቀበላት ይሁን አይቀበላት ይሁን እያልኩት ደግሞ የአባ መናገራቸው በድፍረት እንደት ደስ ይላል መምህሬ የእውነት ከልቤ ደስ አለኝ እፍፍፍፍፍፍፍ አንድ አንድ ግዜ በደስታም አለቅሳለሁ የምር ደስ አለኝ ከልቤ በእንባዬ ነው የሰማሁት የኔ ፍቅር ብሎ እቅፍ አደርጋት ከሚለው ቦታ አንስቶ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር እኮ እንደ ሰው አይደለም ልጆች እንዲጠፉ አይፈልግም ከነ ሀጥያትችን ይወደናል ግን እኛስ አጥፈተን ወደ ቤቱ ስንመጣ ምን ያክል እግዚአብሔር ይደስት ይሁን በማርያም የምር ቃላት አጠረኝ በጣም ደስ ይላል ለእዚህ ጌታ አንክሮ ይገባል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትንም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስልን በእውነት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በትላትናው ገጠመኝ ላይ የሰማናት እህታችን ምስጋና ይገባታል በእውነት እሷ ነች ለዚህ ህይወት ያደረሰችው ታሪክ ተለወጠ እግዚአብሔር ከበረ በእሷ ምክንያት የጠፉትም ልጆች ወደ ቤቱ ተመለሱ እልልልልልልልልልልልልልልልል የእሷ ህይወት ያማረ የሰመረ ይሁንላት እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በትዳር ይባርካት መልካሙን ህይወት ይስጣት ከዚህም በላይ ሰውን መካሪ ያደርግሽ እመብርሃን አንደበትሽ ጣፋጭ ታደርግልሽ ይህ ያንቺ ውጠት ነውና እናመሰገናለን ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩት ሰዎችን በበጎ ህሊና መቅረብ እንዳለብኝ አስተማርሽኝ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ 💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏መምህሬ ይህች ልጅ የተባረከች ናት ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ገጠመኙ እስክያልቅ ድረስ በህሊናዬ እሷን አስባታለሁ ምክንያቱም መጨረሻው ስያምር ለእሷም ደስታ ነውና አስደሰተችኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር ደስተኛ ህይወት ይስጥሽ ብያለሁ እህቴዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ ከልቤ ደስ አለኝ የኔ ውድ አባት ከልቤ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ደስ የሚል ነገር ስለ አሰማችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ደስ የሚል ነገር ብቻ ያሰማችሁ ድንግል ማርያም መልካም አገልግሎታችሁን ትባርክላችሁ የቅዱሳን አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ አሜን ክፉ ነገር አይንካብኝ መምህሬ ኑርልኝ 💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መራቂ አባታችንም።እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ በእርሶ ምርቃት ይህች ልጅ ዛሬ እራሷን ዞር ብላ አየች ደግሞ የነበረችቦታውን አልፋ ዛሬ ላይ በቅዱስ ቦታ መኖሯ ደስ ይላል ነገር ግን ዛሬ አልፎልኛል ብላ እንደ ዘመኑ ሰዎዥ አልሆነችም እንደ አባት አድርጋ እርሶን መቀበሏ ትልቅነት ነው እውነት የተባረከች ልጅ ነች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ አሜን ደስታዬ ወደር የለውም ከልቤ ደስ አለኝ እግዚአብሔር በሚየውቀው❤💞💞❤❤💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና የእነዚህ ልጆች መጨረሻ ያማረ ነውና የሁላችንም።መጨረሻ ያማረ የሰመረ ይሁን አሜን ስለዚህ መምህሬ ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውድ አባት💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +48

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው!። እንዴት ደስ ይላል ቃሉ😥 አፍቃሪ ልቤ በቃሉ ተፅናና ተመስገን 🙌🙏❤️❤️❤️

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +57

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
      @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ቀላል አወቅን እንዴ እግዝያብሄር ይመስገን

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚኣብሄር ይመስገን እውነት ነው መሰደታችን ለበጎ ነው

    • @ማርያምስሚኝሶልያና
      @ማርያምስሚኝሶልያና 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እኔም በመሰደዴ በጣም ደስተኛ ነኝ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።

    • @ተዋህዶእምነቴ-ኈ9ፈ
      @ተዋህዶእምነቴ-ኈ9ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው መስደዳችን ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ የኔ ውዶች

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +20

    ለወርሀዊ መታሰብያ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +56

    ደግነትሽ ነፃ ያውጣሽ 😥 ደስ ሲል ምርቃታቸው በድንግል ስም 😥ለእኛም ይድረስልን ምርቃታቸው አሜን ❤️🙏🙏🙏

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የወደቁትን የሚያነሳ የዲግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    የበጎ ሀሳቦች አምላክ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +3

    በዉነት እኛ በገዛ እጃችን በሐጢያት ባዘንን እጅ እግዚያብሔር በያዳዱዋ መንገዳችን አይለየንም ተመስገን መምህር ሁሌም እመብርሃን ከልጇ ጋር አትትለያችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት እየቀደመ ያግዛችሁ በርቱልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +3

    መድኃኒያለም የለም የሚሳነዉ 😪😪😪😪አቤት ደስስስ ሲል በምን ቃል ልግለፀዉ እኩዋን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነዉ መምህር አንተም እኩዋን ደስ አለህ ተመስገንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲(

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 2 ปีที่แล้ว +7

    በስመ ስላሴ እንዴት ልብን የሚያረካ ታሪክ ነው ይሄኛው ክፍል እግዚአብሔር ይመስገን በውነት እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ የድህነቱን ቀን ያቅርብልን ያምጣልን ለሁላችንም

  • @zinp1234
    @zinp1234 2 ปีที่แล้ว +10

    የተናቁትን የሚያክብር የወደቁትን የሚያናሳ እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ እኔንም ከወደኩበት አንሳኝ ስው አርገኝና ስውን ይግርመው መምህር ወለተ ስንበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ አትርሱኝ የእግዚአብሔር ቤተስቦች

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እኔንም አስቢኝ ወለተፃዲቅ ነኝ

    • @zinp1234
      @zinp1234 2 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያስበን

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +10

    እንቁ መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን በሰላሴ ሰም ብዬ ጀምሪያለሁ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈት

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የሰው ልጅ መጨረሻ ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን አቤት ማስደሰቱ ለሷ የደረሰ ያባታች ምርቃት ለኛም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህሬ እንኳን አደሰክ አደረሳችሁ የአባታችን ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ወራዊ መታሰቢያ ክብረ ባዓል የስዴት ስንቄ መምህር አንተን ለበጎ ነው ፈጣሪ ያስነሳክ እኛን ከዱር ለመጥራት ስፈልግ የወደቁት የምያነሳ ፈጣሪ ክብረ ምስጋና ይድረሰው

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +3

    _#ኢትዮጵያ__ ምድር ላይ ሁሌም ግርም ድንቅ የሚለኝ ነገር ብኖር ለሴተኛ አዳር ተብሎ የተሰጠው ቦታ ይገርማል በመንግስት ህግ አላመቃወሙ እራሱ ይገርማል ሰውኮ እግዚአብሔርን ካላወቁ በጣም ከባድ ነው በእዛ አካባቢ ላይ የሚወለዱ የሚያድጉ ልጆች ነገ ምን አይነት አእምሮ ይዞ ያድጉ ይሁን??- እንደዚህ አይነት ቦታ በህግ የተቃወመ መሆን አለበት ነበር። ግን ኢትዮጵያ ላይ ብዙ የጎደለብን ነገር አለ ማድረግ ያለበትና ማድረግ የሌለበትን ነገሮችን እንኳን መቃወም አልተቻለም ብቻ ይገርማል። ጌታ ሆይ አንተን የሚፈራ ልብና አእምሮ ይኖረኝ ዘንድ ያንተ ፍቃድ ይሁን አምላኬ እኔስ ደካማ ወራዳ ነኝ አባቴ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲_

  • @የሚካኤልፍቃዱ
    @የሚካኤልፍቃዱ 2 ปีที่แล้ว +7

    የበጎ ሃሳቦች ሁሉ አምላክ እግዝሃብሔር ብቻ ነው.....ቃሉ ራሱ ይጣፍጣል.....በክብርና ምስጋና ላምላካችን ይሁን❤🕊🙏🙏🙏

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልባችንን ይክፈትልን ለህይወት ያብቃን ከድሬደዋ መምህር ባለቤቴ ነው ያዘገየኝ ወድሜ የድሮ ሰበት ተማሪ መምህር ለህይወት ያብቃን

  • @የሚካኤልፍቃዱ
    @የሚካኤልፍቃዱ 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን እንካኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንዴት አደራቹ የእግዝሃብሔር ቤተሰቦች ገጠመኙን ሰምተን የምንማማርበት ይሁንልን ቅዱስ ዑራኤል አምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏

  • @fuddyd6198
    @fuddyd6198 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን መምህር እኔ ሁሉንም ገጠመኞችህን በእንባ ነው የምሰማው እና በጣም ነው የሚስተምረው ቆም ብለህ እንድታስተውል የሚረዳህ ነው በእውነት እና ይሄ ታሪክ ወደኛ እዲደርስ ፍቃደኛ ስለሆኑት ባለ ታሪኮቻችን በጣም ነው የምናመሰግነው መምህራችን ላተም እግዚአብሔር ጸጋውን ብርታቱን ያብዛልህ

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ደግነትሽ ነፃ ያውጣሽ አቤቱ ጌታ ሆይ ደግ ስው ኣድርገኝ 😭😭😭አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +4

    የበጎ አሳቦች ኩሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንፀጋሁንያብዛልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +6

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጄ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ በሥላሴ ስም ብዬ መስማት __#ጀመርኩት_

    • @hsjfajd6302
      @hsjfajd6302 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሁላችንንም እግዚብሔር ያልታየውን ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭አስለቀሰኝ እኮ!!!እፁብ ድንቅ ነዉ!!የዛሬዉ ይለያል ምስጥ ብዬ ነዉ ያዳመጥኩት!!አባባን ወስዳ መጦርዋ ምን አይነት እድል ነዉ?አምላኬ ሆይ ሰተኸኝ ካለችኝ ላይ አብዝቼ ሰጪ አድርገኝ!!አቤት አምላኬ🥰ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬአለዉ በተለይ መልካምነትን!!መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲🤲🤲

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 ปีที่แล้ว +2

    የቦጎ ሃሳቦች ሁሉ ኣምላክ እግዛብሔር ብቻ ነው ❤️❤️❤️❤️በጣም ደስስ የሚል ቃል ነው❤️❤️❤️

  • @ygermal1
    @ygermal1 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ተስፋየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ለህይወትህ ሳትፈራ መንፈስ ቅዱስን አጋዥ አድርገህ ከክፉው መንፈስ ጋር እየተፋለምክ ብዙዎችን ወደ ፅድቅ መንገድ እየሰበሰብክ ብዙ ነፍሳትን እየታደግህ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ ሰው ምክንያት ነው ይህን የተቀደሰ ስራ ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ወላዲተአምላክ እንዲሁም ተራዳይ መላእክታን ሰማእታት እንደእየክብራቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው መላቤተሰብህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ይጠብቅልህ ባለታሪኮችንም መጨረሻቸውን ያሳምረው ትዳራቸው የተባረከ ይሁን

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ቃለ ሄይዉት ያሠማልን መምህራችን እህታችን ታድለሺ እኔም ግን የትልቅ ሰዉ ምርቃን በጣም እዉዳለሑ መረቄ አያሳጣን የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ ሆይ ተመልከተኝ

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 2 ปีที่แล้ว +1

    የቦጎ ሐሳብ እግዚአብሔር ብቻ ነው አንድና አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነተኛ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 ปีที่แล้ว +6

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው !!!🙏🙏🙏💒💚💒💛💒💖💒

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሃሳቦች ሁሉ አግዚኣቢሄር ብቻ ነው።።።።ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ማረን ቅድስ ገብርኤል ይቅር በለን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ የእግዚአብሔር አርበኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናቸው መምህር በሳቅ ገደልከኝ በጣም ደስ ይላል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጉጉት ነው የምጠብቀው የነበርህት እስከ ምትመጣ ድርስ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጸጋ ይጠብቅህ" መጨረሻው በጣም ደስ ነው ያለን" የኡነሱ የቀየረ አምላክ ይቀይረነ አሜን " ከሁሉም"ፍቅር ትበልጣለሽ" ያለው አሁን በለጠች"✝️✝️❤ እምነት ና ተግባር አይለያዩም እኛም" ብቻ ማዳመጥ ሰይሆን " በተግባር ንትግብሮው እግዚአብሔር ያግዘን አሜን አሜን አሜን

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ
    @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️በእውነት ይረዳን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይ ታድዬ 🙏🏿ስጠብቅ ነበር ዛሬ እንኩዋን በደህና መጣህልን መምህር በሉ ግቡ እንማር የኛም ታሪክ ነውና ሼር ኮመንት ላይክ እያደረጋችሁ ስትገቡ 🙇🏿‍♀️😍😍😍

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 ปีที่แล้ว

      Tkkkkl

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 ปีที่แล้ว

      Tmlkach bzo new like ylewm

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abunagizaw8753 በጣም እንጅ 😢ይረሳሉ መሰለኝ እኔስ ቀና ስገባ ነው ማደርገው 🙏🏿

  • @saraa242
    @saraa242 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳባች አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
    አሜን አሜን አሜን በፆለት አስቡኝ ጨቆኛል ወለተ መድህን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ አሳቦች ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ። እንዴት ደስ የሚ ቃል ነዉ። ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን አድሜ ጤና ይስጥልን አሜንንን

  • @SamsungA-pm1mn
    @SamsungA-pm1mn ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንዃን አደረሰን
    አባታችን ተክለሃይማኖት አደረሳችሁ
    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእዕሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን📚⛪🍃🍃

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 2 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን ምርቃት ሁላችንም ይርዳን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህርዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว

    መምህር፣ተስፋዬ አበራ፣ቃሉ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረተ ይማረን ሥለ መረጣቸው ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ አላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርትን የሚሰማ ከከፋ ችግር ውስጥ መዉጣት ብቻ ሳይሆን ትምህርቱ አፅናኝና መካሪ ነዉ ። መልካሟ ሴት የአባቶችን ምርቃት የምትፈልጊ ደግና ሩህሩህ ሴት እድሜ ፣ ፀጋ ፣ በረከትል ያድልሽ 🙏🙏

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ይስጥልን ፃድቁ በእለተ ቀናቸው ይጠብቁልን ወድ መምህራችን

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው። የእውነት አፍቃሪው ልቤ ተፅናና ማፍቀር ከመፈቀር ከበለጠ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ አለኝ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃል የለኝም ላንተ እግዚያብሄር እድሜውን ጤነዉ ይስጥህ ከነቤተሰባቸው አሜን 🙏💛💚❤🙏🙏
    እግዚያብሄር የወደቁትን የሚያነሳ የፍቅር አምላክ ጎዶሊያስ አቤቱ ንፁህ ልብ ስጠኝ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳቦች ኹሉ #አምላክ_እግዚአብሔር ብቻ ነው በእውነት መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ለአንተ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ ዘንድ የዘወትር ጸሎቴ ነው ምንም በኃጢአት የተጨማለኩ ቢኾንም
    ለዚህ ኹሉ መዳን ምክንያቱ አንተ ስለኾንክ
    ለኹላችንም #እግዚአብሔር አምላክ ለሰዎች የምንደርስ ለሰዎች ቅን እንጂ ቅንቅን እንዳንኾን ይርዳን በዚች በትንሿ እድሚያችን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን ለነፍሳችንም ስንቅ የምንይዝ ያድርገን 🌸

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 2 ปีที่แล้ว +1

    የበገ ነገር ሀሳብ ሁሉ እግዚያብሄር ብቻ ነው በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ምርቃት በጣም ጥሩ ነው አምናለሁ እኔ የወለድኳት ልጄ የ8 አመት ትመርቀኝና መርቂኝ ትለኛለች ምርቃት ትወዳለች ምርቃት በልጄ ሆነልኝ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ከአባቴ ጋር ትለኛለች አሜን አሜን አሜን ከህፃንነት ጀመሮ ለጆች ምርቃትን ቢለምዱ ጥሩ ነው እግዚያብሄር ያስተምራል ምርቃት አይናቅም ህፃት ጉልማሳ ሽማግሌ አሮጊት ሚስኪን ባለፀጋ አይልም ቶሎ ብሎ የበጎ ነገር ምርቃት ወዲያው አሜን አሜን አሜን ነው የሚባለው ወንድም እህቶቼ አይለያቹ ከመንፈሳዊ ህይወት

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነወ እንዴት ደሰ ይላል ቃሉ አፍቃ ልቤ በቃሉ ተፅናና ተመስገን አምላኪ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በጣም ደሰ ይላል ተመሰገን🙏🙏🙏

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว

    ይፍታህ መዳኒአለም ሆይ ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመአም.ወወልድ.ወመንፈስቅዱሥ.አሐዱ.አምላክ.አሜን.ሠላም.መምራችን.እንድሑም.ምመናን.በእዉነት.እግዚያብሔር.ይመሥገን.የጠፍነዉን.የሚፈልግ.የቆሸሽነዉን.የሚያነፃ.የበደልነዉን.ይቅር.የሚል.አባት.የተመሠገነ.ይሑን.ሢቀጥታ.አንተ.ዘወትር.ሣትላለች.መልካሙን.ማእድ.የምታቀርብልን.አንዳንድ.እህቶች.ቢጎዱሞ.ሥደቱ.ለሕይወት.ሖነልን.ለሥጋ.ፋላጐት.ቢሖነም.እሡግን.ሑለቱንም.ሠቶናል.ረጅሙን.እድሜና.ፀጋ.ይሥጥሕ.በጣም.ደሥየሚል.የሚገርም.ገጠመኛነዉ

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +4

    የበጎ ሐሳቦች ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ብቻ ነው አቤቱ የሰማነውን በልባችን አሳድርህ ለፍሬ አብቃን ጌታ ሆይ !!!

    • @wazibelay2711
      @wazibelay2711 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 ปีที่แล้ว

    መምህር ግን ከልቤ ነው የምወድህ!!! እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ያስረዝምልክ። ጸጋውን በብዙ እጥፍ ያብዛልክ። እመ አምላክ አትለይህ።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ቃሉን ስመቼ በተግባር ላይ አደርግ ዘንድ ልቤን ክፈትልኝ
    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ነዉ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ።

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ የሚገርም ታሪክ የሚጠብቀን አይተኛ እግዚአብሔር በሁላችን ህይወት ታሪክ ይስራ ተመስገን በጣም በጣም ነው የተደሰትኩት ከምትገምተው በላይ

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃልህይወት ያሰማል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችነንም ህይወት ያስተካክልልን በእዉነት እስከመቸ በስደት

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጠም ገሩም ነው የቅዱስ ሩፋኤል ታአምራ ተመስገን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መልካም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ገጠመኝ 57 A መጨረሻው በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ጎረቤቶቹ ልቦና ይስጣቸው
    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ወው B በጣም ልዩ ነው እኚህ አባባን መሰለኝ ገጠመኝ ካሁን ፊትም ነግረኸን ነበር ዛሬም ሌላ አሰማኸን ከልጂቷ የበለጠ ያስደሰተኝ ያባታችን ነው ወንድማችንም ተገፍተህ ተገፍተህ ዛሬ እዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว

    መምህራን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😍💒💒💒

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 ปีที่แล้ว +2

    😍 የበጎ ሐሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።🙏

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ❤❤️❤❤️❤🌷🌷🌷

  • @shdh7287
    @shdh7287 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
    በቃሉ እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍማነው እንደኔ ግራየገባው በእውነት ማስተዋልን ይስጠን ልቤን ክፈትልኝ ክርስቶስ የተግባርሰው አድርገኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሀነስ

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነህ መምህር አብነ ተክለ ሀይማኖት ይጠብቂህ አንተን አንደበት አድርጎ የገሰፀ ያሰተማረ እግዚአቤር ይመሰገን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ምርቃትህ ይደርብን እኔም ምርቃት በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላን በጎ ልብን ስጠኝ አምላኬ ሆይ አይይይ በድስታ ነው የስማሁት የሁላችነንም መጨረሻ አሳረው አሜን መምህራችን ተባረክ ዘርህም ይባረክ ሽ ሁንልን እዳተ አይነቱን ያብዛልን እውነት እናመስግለን ሌላ ምን ልበል

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ት/ቲ ሳዳምጥ ነፊሴ ትረካለች ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ኣትለየን❤

  • @temesgenamilake5398
    @temesgenamilake5398 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን ተስፍይ ኣበራ

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ተከፈት እንካን ደህና መጣህ መምህሬ በአውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን 😍
    ጌታየ ሆይ እባክህን ሳምቸ ተግባር እንዳውለው እረዳኝ ጌታ የሆይ 👏👏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተማርያም አሜን ፫ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ላባታችንም እደዛው በእውት ባንተ ትምህርቶች ሁሌም ነፍሳች ጥሩ ምግብ እየተመገበች ነው ጎዶልያስ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ

  • @sisyearesama497
    @sisyearesama497 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ቃልክን ሰምቼ የተግባር ሰው አድርገኝ 🙏🙏🙏😘❤️❤️❤️

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክፍልሁለትን ሲለቀቅ ክፍል አድ ሊኩይቀመጥልን

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ለበጎነው በጣም ደስ ይላል የእግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 3 หลายเดือนก่อน

    መ ምህር ይሄ ታሪክ ገሚሱ የኔ ነው በጣም አስለቀሰኝ መቼ እንደምመጣ የኔ የውሰጤን ከሰል መቼ እንደማራግፍ በጸሎት አሰበኝ

  • @ሀይሚየሰመአቱቅዱስጊወርጊ
    @ሀይሚየሰመአቱቅዱስጊወርጊ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ድቅ እግዚያብሔር ስራ ግሩም ነው ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ለእህቶቻችን መልካም ነገር ይግጠምልን መምህር እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን። እባካችሁ። እኔንም በፅሎት አስቡኝ በጣም ከባድ ህይወት ላይ ነኝ ለውሳኔ የተቸገርኩበት ነገር ገጥሞኝ ነው ወለተ ማርያም እባላለሁ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሃሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነት ደስ ይላል ። እናመሰግናለን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @የመምህርተስፋዬተማሪየእማ
    @የመምህርተስፋዬተማሪየእማ 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ነው መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድም መምህር ተስፋዮ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 ปีที่แล้ว

    ኣሰይ ኤልልልልልል ኤልልልልል ኤልልልልልልል ናይ ኣብርሃም ኣምላኽ ይኽበር ይመስገ ኤልልልልልልልል ኤልልልልልልል ኤልልልልልልልልል

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው ደስ ያለኝ ምርቃት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳቦችሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @seve3476
    @seve3476 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እናተን የቀየረ ልኡል እግዚዓብሄር እኔን እና ቤተሠቦቸን ይቀይረን ለቅዱስ ቁርዳን የምንበቃ ያረገን አሜን ወለተ ገብርኤልን በፆለት አሥቡኝ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚያብሄር የሚሳነውነገር የለም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝነው ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว

    የበጎ ሀሳብ ምንጭ እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው 🙏🙏🙏

  • @meseretbekele4232
    @meseretbekele4232 2 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ ቃሉን ብቻ የምንሰማ ሳይሆን በህይወታችን ተግብረን የምንኖር አድርገን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ኑ ከገጠመኝ እንማማር እንኳን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ

  • @tarikuatafesefeleka5708
    @tarikuatafesefeleka5708 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    የቦጎ ሃሳቦች ሁሉ እግዚኣብሔር ብቻ ነው 👏🌹

  • @eyerus1949
    @eyerus1949 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህልን ቅዱስ ኡራኤል አባቴ አእምሮየን ክፈትልኝ አሜን፫
    እውነት ለመናገር ብዙም ኮሜት አልፅፍም ምክኒያቱም ሰራ እየሰራሁ ነው እምሰማውና ሁላችንም ወደ ውስጥ እያየን የኔን የቤተሰቦቸን የመጣሁበትን እያየሁ ነው አምሰማው እና አምላኬ ሆይ የኔንም የቤተሰቦቸን ታሪክ ቀይርልኝ አሜን፫

  • @yesheyenew6152
    @yesheyenew6152 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ። እመብርሀን ህይወቴን ጎብኝኝ።

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @kassaneshargawu498
    @kassaneshargawu498 2 ปีที่แล้ว

    መስደዴ ለበጎ ነዉ ጌታ ሆይ ቃሉን ስምህ በተግባር ላይ አደርግ ዘንድ እግዚአብሔር ይርርዳኝ።

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ነአባ ምርቃት ድረሰን እኔም በጣም ምርቃት እወዳለው እህታችን እንኳን መጨረሻሽ አማሬልሽ እመብረሃን ትዳራቹን ትብርክላቹ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ትውልዱን በእግዚአብሔር ቃል ስለምታንፀውስለምታነቃው ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @Lyu1219
    @Lyu1219 2 ปีที่แล้ว +1

    የበጎ ሀሣቦች ሁሉ አምላክ እግዚአብሄር ብቻ ነው !!!

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የበጎ ሀሳቦች ሁሉ አምላክ እግዚያብሔር ብቻ ነው መምህራቾን እንኳን ደና መጣህልን እኛንም አይነ ልቦናችን ያብራልን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 ปีที่แล้ว

      የበጎ ሀስባች ሁሉ አምላክ የእግዚአብሔር በቻ ነዉ