Ethiopia: የመሬት ዋጋ በኢትዮጵያ - እንዳትጭበረበሩ ተጠንቀቁ ቦታ ለመግዛት ሀሳብ ላላችሁ አስቀድማችሁ ይሄንን ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 289

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    በትክክል በጣም ወሳኝ መልእክት ነው 👌

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ❤እናመሰግናለን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንገዛለን እኛ የመዳም ቅመሞች ጀግና ነን በጎን ቤተሰብ በጎን ለራሳችን ሂወት😊

  • @takeneasefea8899
    @takeneasefea8899 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነዉ ፈጣሪ ይባረክህ

  • @hiwotabay7047
    @hiwotabay7047 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው የስጠህን

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምህርት ነው እምታስተምረን ሁሉ ትምህርት እጅግ በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቀጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሀሣብ ነው

  • @emanseid3236
    @emanseid3236 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ዴላላ በሀገርም በውጭም ቆረጠሙን ዕናመሰግናለን ወዲማችን

  • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ
    @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ 4 ปีที่แล้ว +29

    እናመሠግናለን እኔ እራሱ በቅርቡ ለመግዛት አስቢያለው ይቅናሽ በሉኝ 🙋💝😍😙

    • @aseratyabsera1811
      @aseratyabsera1811 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ሀሳብ ነው ይሳካልሽ

    • @tigiymryamlji5490
      @tigiymryamlji5490 4 ปีที่แล้ว +1

      ማር እኔም እንዳቺ ነኝ ገን ዋጋው አላስቀምስ አለ

    • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ
      @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ 4 ปีที่แล้ว

      @@tigiymryamlji5490 ሠላም 🙋🙋 ዋጋውማ አይቻልም ግን ሰው ሀገር ሠርተሽ መልካም ነገር ብትይዢ ይሻላል የማለት ነው 💝😍😙

    • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ
      @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ 4 ปีที่แล้ว

      @@aseratyabsera1811 የኔ ውድ 🙋🙋 እንደ አፍሽ ያርግልኝ 💝😍😙

    • @aseratyabsera1811
      @aseratyabsera1811 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይችልል ፀልይ

  • @caaltuugammachuu3688
    @caaltuugammachuu3688 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ምክርህ በጠም ደስ ይለል እነመሰግነሌን👌👍👍👍

  • @alemzenabu7866
    @alemzenabu7866 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ በልሁል እግዚአብሔር ይብዛ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @cellkibg8117
    @cellkibg8117 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ለመርጃው

  • @firdosethiopia38
    @firdosethiopia38 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ቅን ወንድማችን

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @tigiymryamlji5490
    @tigiymryamlji5490 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ሰላምህን ያብዛልን የምታቀርባቸው ትምርቶች በጣም ጠቃሚና አሳተማሪ ነገር ነው ቤትማ ለመግዛት ብዙ ፈላጎት ያላቸው ሰዎች አሉ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ማለት ኤሄን ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @genetlema3057
    @genetlema3057 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ልክ ነው በጣም ውድ ነው

  • @እሥላምነውሂወቴአልሀምድሊ
    @እሥላምነውሂወቴአልሀምድሊ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሥግናለን ላይክ አድሪጌሀለሁ በእውነት አቀራረብህ 100%

  • @kalkidankalkidan1909
    @kalkidankalkidan1909 4 ปีที่แล้ว +8

    በትክክል ወንድማችን ቤት ቢወደድም ግን የተመኘሁት ቤት ሳልገዛት
    ንቅንቅ የለም ከ ኤሜራት

  • @kudeshtgold4954
    @kudeshtgold4954 4 ปีที่แล้ว

    ወድሚ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምታቀርቨው

  • @TM-su2sv
    @TM-su2sv 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው የሠጠኸን። በአቅም ሲገኝ ጠቁመኝ።

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    እናመሰግናለን ብሮዬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም አሳብ ላይ ነኝ 😍

  • @cgcg3117
    @cgcg3117 4 ปีที่แล้ว

    ይመችክ ውድአስተዋይ ወድማችን

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +1

    ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን👍👍

  • @ሳራቱአብዱQ2334
    @ሳራቱአብዱQ2334 4 ปีที่แล้ว

    በጣምእናመሰግናለን

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
    @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔስ አልሀምዱሊላሂ እሄዉ ስደት ከጀመርኩ ዲፍን 10 አመት ሞላኚ አልሀምዱሊላሂ በአላህ ፍቃዲ መሬቱን ገዝቸ ሰርቸ ጨረስኩ ያዉ ልጂነቴን በሰዉ ሀገር ብጨርስም ያዉ የቤት ባለቤት ሁኛለሁ ሀገሬ ኮምቦልቻ ላይ አሁን እሚጠበቅብኚ የቤት እቃ ነዉ እሱም በአላህ ፍቃዲ ይሟላል ብየ አስባለሁ አላህ ጥሩዉን ትዳር እንዲወፍቀኚ በዱአቺሁ አትርሱኚ ያገሬ ልጆቺ ሁላቺንም ያሰብነዉን ያሳካልን

    • @fatimabnoor
      @fatimabnoor 4 ปีที่แล้ว

      የት አካባቢ ውድ እኔም የኮምቦልቻ ልጅ ነኝ

    • @madeenat6340
      @madeenat6340 2 ปีที่แล้ว +2

      የት ነሽ ለኔ ኮበልቻ ቦታ ፈሎጊልኝ

  • @rahmabntwujriaabdo1227
    @rahmabntwujriaabdo1227 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን እናመሰግናለን

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 ปีที่แล้ว

    ስራህ ሁሉ ጥሩ ነው🙏

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብለሃል ወንድማችን አመሰግናለሁ!
    ከኢትዮ ደለላ አሏህ ይሰውራችሁ!
    *እኔ መሬት ለመግዛት ይቅርና ልከራይም አለገኛሁም የኛ አድረሻ በጣም ተወዶዋል አንድት ትንሽየ ከተማ 250 ከሬ 300,000 ሺ ብር ነው ቤት ወፍ የለበትም!! ምን ይሉታል ይሄንን እኔስ ሳስባው ግራ ገብቶኛል በየታኛው ደሞዝ ነው*

  • @zuzuahmed6371
    @zuzuahmed6371 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ለዘላለም ሰላምህ ይብዛልን ወንድሜ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @EngudayGetaye
    @EngudayGetaye 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Thank you wandemachin

  • @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ
    @ኢናሊላሂወእናሊሂእራጅኡየ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለንወድም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 ปีที่แล้ว

    እሽ እናመስግናለን ወድማችን ሰላምህ ይብዛ

  • @DeyteenDeyteen
    @DeyteenDeyteen 5 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለው

  • @nasihabedewi5711
    @nasihabedewi5711 4 ปีที่แล้ว

    ኢሻአላህ አላህ ኢጨምርልህ ብሮ

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ውድማችን አገር አጠፋሁ እግዝአቤኤር ይቅር ይበለቸው እድሜ ይስጥክ እነማሰግነለን

  • @ሳራየመሬልጅ
    @ሳራየመሬልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @በላይይጨነቁ
    @በላይይጨነቁ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ስአዳነኝየመካነሰላሟ
    @ስአዳነኝየመካነሰላሟ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደህና መጣህ ወንድማችን ከፉ

  • @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ
    @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንወድማችንአሪፍምክርነው👍👍

  • @hiwotgonfa9893
    @hiwotgonfa9893 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣኪ ።ሰላም ሜሮች እንድት ናቸው ሁሉም ሰላም ሰላምችሁ ይብዛልኝ

  • @maryam9477
    @maryam9477 3 ปีที่แล้ว

    ከቀረጥ ነፃ ምን ይዞ መግባት ይቻላል አጣራና ንገረን ከውጪ ለምንገባ እናመሰግናለን ጥሩ ነው ፕሮግራምክ

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም

    • @elifneshabate6206
      @elifneshabate6206 4 ปีที่แล้ว

      የምታስተምረው ሁሉ በጣም ቆንጆነው በርታልን ወድማችን

  • @alhouti9101
    @alhouti9101 4 ปีที่แล้ว +14

    ወድሜ።ጥያቄ፡ልጠይቅህ፡ህገወጥባታገዝተንቤት።የሰራን።።ምድነው።መጨረሻችን።በጣምበርካቶችበስደትላይየአለን።በሀሳብአለቅን።ህገወጥቦታየገዛን።ምን፡ትለናለህ።እንደኔየተጨነቃችሁ በዚህዙርያ።።።ላይክ።ግጩኚ።

    • @ልኑርለወደደኝ
      @ልኑርለወደደኝ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም እራስ ምታት ሆኖብኛል ምን ይሆን መፍትሄው

    • @rozaroza1120
      @rozaroza1120 4 ปีที่แล้ว

      Malet Karta plan Ylelew Mret xeru Adelm Adel??

    • @አዜብአዜብ-ጐ6የ
      @አዜብአዜብ-ጐ6የ 4 ปีที่แล้ว +1

      መሬትና ልማትሄደሽ የሚከፈል ገንዘብ አለ ከዛህጋዊ ተብሎ በአመት መቶብር ግብር እንድትከፊይ እነሱ ይነግሩሻል ሌላግን መቼእንደገዛሽ.መብራት.አለው እያሉ ያጣራሉ ለማንኛውም የመሬትና ልማት በለሙያጠይቂ ነውየምልሽለምንመሰለሸ ከተሰራ የቆየከሆነ ብዬነው

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም

  • @KadighMohmad
    @KadighMohmad 3 หลายเดือนก่อน

    ስወድህ

  • @aliyechannel3923
    @aliyechannel3923 4 ปีที่แล้ว

    Galatoomii kef anii galanii waaqayoof yaa ta'u mana qoftu nan hafaa dhuguma jete

  • @derejehundito5802
    @derejehundito5802 4 ปีที่แล้ว

    Thanks wondme

  • @hulunmbegzew3993
    @hulunmbegzew3993 4 ปีที่แล้ว

    Thanku kefiye

  • @mamababatube8011
    @mamababatube8011 4 ปีที่แล้ว

    የምትናገረው ሁሉ በጣም ልክ ነው

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዉንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ጡሩ መረጃነዉ በደንብ አብራረተህልናል

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 ปีที่แล้ว +9

    ልክ ነህ ደላላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ጨረሰው። ደላላ ሀገሪቷንም ከመሸጥ አይቦዝንም። ምንድነው በአንድ ቀን ሀብታም የሚሆን መሰለው?ሆዳም ሁሉ።

  • @asteryohans6110
    @asteryohans6110 4 ปีที่แล้ว

    Thank you😍😍😘😍

  • @alexwmariam6727
    @alexwmariam6727 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

    welcome Thank you

  • @ኢልሻዳይነውጌታሁሉንቻይሰ
    @ኢልሻዳይነውጌታሁሉንቻይሰ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for shearing

  • @alama4041
    @alama4041 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድማችን

  • @aseratyabsera1811
    @aseratyabsera1811 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 ปีที่แล้ว

    tahanks

  • @uaeuae4872
    @uaeuae4872 4 ปีที่แล้ว

    Sewede eko bro❤❤

  • @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ
    @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንወድማችንአሪፍምክርነው

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen wendimachin

  • @ععااووةا
    @ععااووةا 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምወድምእናመሰግናለን

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 ปีที่แล้ว

    Thankß

  • @knowledgeandhistorytime6300
    @knowledgeandhistorytime6300 2 ปีที่แล้ว

    Berta bro

  • @lamalama9868
    @lamalama9868 4 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን ወንድሜ አሩቆ አሰብ ነህ 👍

  • @fgfgtub4936
    @fgfgtub4936 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen wendemachin

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 4 ปีที่แล้ว +3

    አትርፎ ለመሸጥ ከሆነ ነው እንጂ ከባድ ነው መሬት ገዝቶ ቤት መስራት ከዚ ሁሉ የተሰራ መግዛት ይሻላል አረ ውይ እኔስ ኮንዶሚኒየም ይድረስሽ በሉኝ ቀሪ ሀብቴ እሱ ነው በስደት የለፋውበት ብቻ ከባድ ነው ዉይ ፈጣሪ ይርዳን አረ

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 3 ปีที่แล้ว

    ከፍየ አድስ አበባ ላይ በ ሶስት መቶ ሺብር ካለ እባክህ ንገርኝ ሀምሳ ቆርቆሮ የሚሰራ ቦታ ይበቃኛል ካገኝው

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም መጣህ ወድም። ለብጉር ለማዲያት ለቦርጭ ለጠጉር ለሚደርቅ ለሚረግፍ። ፎቶየን በመጫን እዩት ግጥምም አሉ

  • @ዉድሀበሻይቱሱመያ
    @ዉድሀበሻይቱሱመያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባች

  • @marditube1775
    @marditube1775 3 ปีที่แล้ว

    ከፋ ከፍ በል ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ
    ውዶቸ ኑ ወደቻናሌ ጎራ በሉ ጥልፍ የእጅ ስራ እንስራ

  • @ميرياا
    @ميرياا 4 ปีที่แล้ว

    እኔም ሀሳብ ኣለኛ እግዚአብሔር ያሳካልኛ

  • @حبيبةالمدينية
    @حبيبةالمدينية 3 ปีที่แล้ว

    ህጋውይ ያልሆነቦታ እንደትነውለመግዛት

  • @emuyehjcnjvuv684
    @emuyehjcnjvuv684 4 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወንድሜ ለእኔም ንጋሩኝ እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ መራጃ ነው የደለላ ነገር አይድርስ ነው

  • @helenabebe4800
    @helenabebe4800 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግነለን ወደፍት እገዛለው

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 ปีที่แล้ว

    ጃማ ስንት ነዉ ?ህገ ወጥ የሚገዛ ዓለ?

  • @swswit2309
    @swswit2309 2 ปีที่แล้ว

    Saah

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 4 ปีที่แล้ว

    Anamesegnalen

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ህ ይብዛ ትክክልነው

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 2 ปีที่แล้ว

    እረ ንግርክ 💯💯💯💯💯💯💯💯 ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @sweetsweet1220
    @sweetsweet1220 4 ปีที่แล้ว

    Peles peles bet yesrachu negeryuy min ayit bet lisra ?

  • @فطومفطوم-د7ض
    @فطومفطوم-د7ض 10 หลายเดือนก่อน

    እሚሸጡትም እራሱ ወደደላላ ነዉ እሚሄዱት በሩቅ ከሆን አናገኝዉም ብቻ እፈልግ ነበር አላህ ይርዳኝ

  • @tensaydesaln
    @tensaydesaln 2 ปีที่แล้ว

    የት ሃገርነው

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 ปีที่แล้ว

    ፍትህ፡ለዜጋው፡ለምን፡ይሁን፡በሀገራችን፡መብት፡የሌለን

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም ቶሎ ብለህ መልስልኝ "እኔ ሀገሬ ቦታ ልገዛ አስቤ ነበር ነጋደ ነው የሚያሸጡት " እና 1 ካሬ ሜትር 10000 ሺብር ሂሳብ ነው አለ ምን ላርግ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    አገሬ በገባው በስላም ደላላስ አልፈልግም የእህቴ በአል መሬት ቦታ የሚሽጥሁ ስውች ስለሚያቅ እሱ ያገኝልኛል አዛሬ ሁለት አመት በእርካሽ ቦታ አግኝቼ ክዚህ እንዴት ለሂድ ሳሂመቸኝ አመለጠኝ ሕግዚያአብኤር ኢርዳን ለሁሉም ነገር እናመስግናለን ወንድሜ

  • @newclassic5819
    @newclassic5819 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽሮሜዳ የትውልድ መንደሬ ናፈቅሽኝ ሰፈሬ

  • @hiwatsisay7362
    @hiwatsisay7362 4 ปีที่แล้ว +1

    Salem lante yihun kef xaqami mareja naw Salemika yibaza anamasagenalen 👍🧡🥀☘🌱🌱🌿🌿🌿

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሌዝ መሆኑን ሳላውቅ ገዝቸ ላሰራ የግባታ ፍቃድ ላወጣ በገዛውት በ2 አመት መዘጋጃ ስሄድ የሌዙን ግብር አልከፈልሽም ብለው አላዙኝም ኦ አምላኬ የምን ሌዝ ነው ስላቸው በሌዝ የወጣ ቦታ ነው ለ40 አመት በየ አመቱ ትከፍያለሽ ብለው ገላገሉኝ ብቻ አምላክ የልቤን አይቶ ሌዝም ቤሆን መንገድ ዳር ነው ለንግድም ይሆናል አይከብድሽም አይዞሽ አሉኝ በአጋጣሜ ቅርስ ለልጅ ልጅ አስተላለፍንም አይደል ሆሆሆ ጓደኞች ግን እኔም መሸጥ እችላለው ሌዝ ላይ ያለቤት ሰው ይገዛይ አይድረስ ነው

    • @ሀዋyouTube
      @ሀዋyouTube 4 ปีที่แล้ว

      ሌዝ ስትይ አልገባኝ እኔም እዳንችው ገዝቸ ሶስቶር ሆነው እና አሁን ግንባታ ፍቃድ ባለቦታ አውጥቶ ሊሰጠኝ ነው ሊሰራ ሰውየ ከመንግስ የተረከበው መት ሁኖታል ግብር ክፈይ ይሉኛል እደ ምን ጉድ ነው እስኪ መልሽልኝ ሆደ

    • @melkamtube727
      @melkamtube727 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀዋyouTube ሲያስረዱን ለኔም ሊዝ ማለት መሬቱን በትንሽ ገንዘብ ያከፋፍላል ከዛ በየ አመቱ እንዴከፍሉ ማለት ነው አንዴ መግዛት ለማይችል ለ45 አመታት ያክል በየ አመቱ ይከፈላት የተተመነለትን ብር አች ቤትሽን ትሰሬና በየ አመቱ ትከፍያለሽ እንደጫራታ ማለት ነው የጫራታ ብር ከፍ ይላል የሌዙ መንግስት ሲሰጥሽ 70 ሽ አካባቤነ

    • @ሀዋyouTube
      @ሀዋyouTube 4 ปีที่แล้ว

      @@melkamtube727 አመስግናለሁ

  • @ድንቅነሽነሽታም
    @ድንቅነሽነሽታም 4 ปีที่แล้ว +9

    ክክክክክክክክ ለኔም ነገረኝ ሀደራ በሶስት መቶ ሺህ ብር በአዲስ አበባ ቦታ ከተገኘ 😁😝😛

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 ปีที่แล้ว

    ከ ይቅርታ ጋር ለምታቀርባ ቸው ነግሮች ጥሩ ና አስተማሪ ናችው ግን አጠር የ መዳምን ስራ ልስራ ወይስ

  • @KadighMohmad
    @KadighMohmad 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድሜ 100% ምናለ ወንድሜ ብትሆን

    • @ማረኝየአሏህs
      @ማረኝየአሏህs 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድምሽ እኮ ነው ፍቅር

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว

      የስጋ ወንድሜ ቢሆን ባካል ባገኝው ደስ ይለኝ ነበር

  • @MohammadArman-h5f
    @MohammadArman-h5f 3 หลายเดือนก่อน

    ❤አላህ ይስጥክ ተመቸህኝ

  • @nestanesta6561
    @nestanesta6561 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️👍👍