ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቡነሀራ ድንግ እኔ ልጅ እምቢብሎኝ ህንድ ሁሉ ሔጃለው ግን አልሆነም የሳቸውን ገድል አዝየ ባመቱ መንታ ወንድልጆች ይዠ ሔድኩ የሳቸውን ደጅእረግጦ ያፈረየለም❤❤❤❤❤
Anchi endesemushe eganem yesmun abatachen🙏
@@medhanitbegashaw86 አሜን
ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ❤
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ
Amen Amen Amen egzbhr yemasegan ❤❤❤
የእግዚአብሔር ቸርነት ብነገር ብዋራ አያልቅም እኔም ዘሬን የያሁት በ አቡና ሐራ ድንግል ደጅ ረግጬ ነው እራሴን የገኘሁት ደግም ለደጁ የብቀኝ ለአቡና ሐራ ድንግል እና አቡናሚናስ ❤❤❤❤❤❤
Yet nw please
ባህር ዳር@@mikyasawoke3651
እውነት ነው እኔም አባታችን አቡነ ተራ ድንግል ስል አድኖቸውን ብቻ በሞባይል እስክርን በመዳሰስ ጡት ልጀን ማጥባት አቅቶኝ የተሰቃየሁ የሱስ ገዝቸ ስሰጣት አለምድም አለችኝ አባቴ ለዚች ህፃን ይራሩላት በማለት የሚመኝ ድኘ ልጀን አጥብቸ አስቁሜትኮ ቃልኪዳናቸው ታላቅነው ከጨቆንኩት ይፈርጣል አምላኽ አቡነ ነራ ድንግል ይክበር ይመስገን
እኔም ከጉልበቴ በታች ቆስዬ በተለይ እግሬ አብጦ ቆስሎ መራመድ አልችልም ነበር፣ እንኳንስ ልራመድ እግሬን መዘቅዘቅ አልችልም ስቀመጥም ዘርግቼ ነበር፣ በአቡነ ሐራ እምነት ነው ቁስሉ ሙሉ በሙሉ ድኖ መራመድ የቻልኩት❤
ቦታው የት ነው
@TsedenyaShiferaw እኔ ሰው ነው ያመጣልኝ፣ ግን አያት ጣፎ አካባቢ አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም አለ
አርቲስት አድማሱ ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል !!
አእምሮ ከወንዶች ጉዳይ በኋላ ገና ዛሬ አየሁት!😮
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ለእያዳዳችን የልባችንን መሻት ይሙሉልን። የልባችንን ቋጠረውን ይፍቱልንጨለማውን ብርሐውን ያድርግልን። አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኔም ከአንጀት ካንሰር ድኛለሁ።
ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ 🤲🤲🤲🤲
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ❤
Amen Amen Amen egzbhr yemasegan ❤
ቦታው የት ነው የሚገኘው
የት አከባቢ ነው እባክሽ
እልልልልልልልልልልልልል የፃድቁ የአቡነ ሃራ በረከት ከኛ ጋር ይሁን❤❤
Amen Amen Amen ❤😢
የት ነው ግን
@MichaelSemachew ወደ ጎደር ነው እስቴ የሚባል አካባቢ ከባህር ዳር ትሳፍረስህ መኤድ ትችያለሽ በታም ፈዋሽ ናችው
@@MunaMuna-pu4vg እምነቱን ማግኘት እችላለሁ pleadse🙏🙏🙏
@@MichaelSemachew Ethiopia New Yaleshw
ተመስገን አባታችን አቡነሀራ ድንግል ለኔም ድረሱልኝ
እኔንም ልጀ የተራበች ማጥባት ተስኖኝ በሞባይል ስክሬን ሰላቸው ዳስሸ ተፈውሻለሁ አባቴ ነራ ድንግል አምላኽ ይክበር ይመስገን
አቡነሐራ ድንግል ለኔም ድረሱልኝ የጨነቀኝን ነገር እርሶ ያውቁታል
ለኔም ይድረሱልኝ ❤
Amen Amen Amen ❤
ቦታው ግን ወድየት ነው ?
እልእልእልእልእልእልእል የፀዲቁ አባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን በእውነት አምላካ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ታምሩን ለአለም ንገሩ(፪)ድንቅ ስራውን መስክሩ እልልልልልልልል በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ችግራችን የሚፈታልን እግዚአብሔር ይመስገንንንኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሃራ ድንግል ለእናተ የደረሱ ለኔም ኪንታሮት እያሰቃየኝ ነው እና ይድረሱልኝ ይፈውሱኝ🙏🙏😢😢
"መንክር እግዚአብሔር በላዕለ ቅዱሳኒሁ""አምላከ እግዚአብሔር ይሁብ ኃይለ ወጽንአ ለሕዝቡ "
የአቡነሐራ አምላክ ሁላችንንም ይጠብቀን አቡነሐራ አባቴ ለደጅ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
ቦታው የት ነው ግን ?
የፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን🙏❤🙏❤🙏እግዚአብሔር እርዳኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ🙏❤🙏❤🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ሁላችንንም ታለብን ደወይ አቡነሀራ ሁላችንንምይፈዉሱን ይጎብኙን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒
ዝገርም እዩ ጸበሎም ረድኤቶም ናይ ኣቡበ ሐራ ድንግል ምስ ኩላትና ይኩን
የኔንም ተመሳሳይ አቡነ ተራ ድንግል የልቤን ጭንቀት ገላግሉኝ መጥቼ ልመስክር መንክር ለጥበብህ እፁብ ያንተ ሥራ እግዚአብሔር ስለፃድቁ ብለህ አድነኝ አሜን
አቡነሀራ ድንግል እምነታቸውን ተቀብቼ እኔም ድኛለሁ ክብር ለመድሀኒዓለም ይሁን አሜን
የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን
እግዛቤሕርይመስገን❤❤❤❤
እኔም ግማሽ የፌቴ አካል ፓላራይዝ ሁኖ ።የፃዲቁ አቡነሀራ እምነት ተቀብቸ ተፈውሻለሁ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሚን
አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ለናተ የደረሠኝ ለኛም ይድረስልን❤❤😢
አሜን
ወንድሞቻችን በምድር ላይ ስለ ጻድቁ አባታችን እንደመሰከራቹ በላይኛው ቤት ምስክር ይሁናቹ የጻድቁ አባታችን አቡነ ሐራ በረከታቸው አይለየን አሜን
ከርእሰ ስጀምር የጻድቁ እምነት የሚለው የሚያድንህ ወገን አምነትሀ ነው ያመነ የተጠመቀ የድናል የሆኑ ላመነ ይፈረድበታል የሚለው ቃልስ ወገን የሚያድንህ እምነትህ ነው
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው አንተን እግዚአብሔር ይመስገን እምነትህ አድኖሀል ደግሞም ስለመረጡህ ነው ድንቅ ምስክርነት እሼ እናመሰግናለን ።❤👍🌹🙏
በረከታቸው ይደርብን
እልልልልልልልል የፀዲቁ አባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን በእውነን አምለካ ቅዱሳን ክብር ምሰጋን ይግባው ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
አቡነሀራ ድንግል እኔን ደካማዋን ያስቡኝ 🙏
የጻድቁ እምነት ሳይሆን የአንተ በክርስቶስ ማመን ነው የሚየድንህ።
ለእናንተ የደረሰ በረከት ለኛም ይድረስልን ከስጋ ደዌና ከነፍስ ደዌ ይፈውሱን አባታችን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል ላንተ የደረሱ ፃዲቁ ለኔም ልጃቸው ይድረስሉኝ
እሼ አቡና ሀራ ድንግል ይጠብቁህ ከነቤተሰህ ይጠብቁህ መልካም ሰው ነህ።
Amen. Amen. Berketachu Yedareben 🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ከብሩ ይስፋ ❤❤❤❤❤ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመለሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶሥ ይክበር ይመሥገን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው። ቅዱሳኑን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አብነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ቦታውን ብትነግሩኝ ደስ ይለኝል
tsadeku legnam deresulen ledejewo abekun❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የጻድቁ አቡነሀራ ድንግል ይድረሱልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው የአመቱ መዳኒአለምነው የምሰማው እሱ በቅዱሳን አድሮ ይሰራልና ለእኔና ለቤቴ ይድረሱልኝ
አሜን፣በረከታቸው ይደርብን።
ፈጣሪ አምላክ ምን ይሰነዋል እኳን ፈወሳቹህ አባቴ አቡነተክለሀይማኖት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልል
ኧረ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያድነው የዘላለምን ህይወት የሚሰጠው ከኢየሱስ ውጪ አዳኝ የለም
እምቡር እምቡር አትበል እረጋ በል ሙያ በልብ ነዉ።ያልተማረ ካለ በእምነቱ እንዲፀና አስተምር።
አባቴ እኔና ወንድሜን ልደጆዎ ለደጆዎት አብቁን
አቡነህራ ድንግል ለኔ ይድረስ amen 🙏 🙏 🙏
አባቴ አቡነ ሀራ ለእናንተ እንደረሱ ለእኔም ለሀፂአተኛይቱ ይዲረሱልኝ ያስጨነቀኝን ህመሜን ያዉቃሉና
Amen Amen 🙏 berketachu yedareben
ክብር ምስጋና ለ ፃድቁ አባቴ ለ አቡነ ሀራ ድንግል ይሁን አሜን🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤የፃዲቁ በረከት ይደርብን❤❤❤ሐገራችንን ሰላም ያድርጉልን❤❤❤
በእውነት ታምራቸው ብዙ ነው።እኔም በአይኔ አይቻለው በርከታቸው ይደርብን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድሞቼ የተደረገው ምልጃ በረከት ለኛም ይደረግ🙏
የኔ አባት የሚሳናቸው የለም ሁሉ ያድናሉ
አሜን አሜን አሜን...
አባቴ አቡነሐራ ድንግል አላሳፈሩኝም በ2015 የወንድሜን ትልልቅ ጉድጓድ የሚያክል ቁስል ሥጋዉ ተከፍቶ በኦፕራሲዮን መግል ከታፋዉ ዉስጥ ሊጠረግ : አቤት አቤት አባቴ አቡነ ሐራ አረሳዉም የእርሶን ዉለታ ሁለተኛው ወር ስጋዉ ገጥሞ ወዲያዉ ወደስራዉ ተመልሷል :: ሥለቶትን እዛዉ ገዳሞት መጥቼ ለመክፈል እግዚአብሔር ያብቃኝ ::
ለኔም ከልጅነት ጀምሮ ያደረጉልኝ ብዙ ነው የአቡነሐራ ድንግል አምላክ ይመስገን አሜን
Enanten endesema egnanim yisman🤲🤲🙏🏻🙏🏻
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉 እኔንም ፈውሰውኝ ካለውበት ጭንቅ ከእነቤተሰቦቼ አውጥተውጥ ለደጃቸው ያብቁኝ
ፃድቁ አባቴ በረከቶት አይለየኝ ፍቅረኛዬን ማሩልኝ እኔንም አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን
በረከተቾ ይደሪብን ❤️❤️
Egziabeher yemasegene. Abatachene Abuna hara dengele eneme fawusugne.
እግዚአቤሕር ቸርነቱ ብዙ ነው
አቡነሀራ እምነት ያለችው ብትተባርኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃቸዋለው
Abune hara dingil yet new ebakachu
እኔም በእምነቱ ብዙ ያካንሰር በሽተኛ ድነውል እድሉን አግኝቸ የምመሰክርበት ቦታ ባገኝ እመኛለው
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን
የድንግል ማርያም ኢትዮዽያን አደራ። አቤት ኦርቶዶክስ የናቁሽ ሁሉ የት ይገቡ ይሆን?
እግዚያብሔር ይመስገን
አረ ሰዎች አትሳቱ ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር ስጡመዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ዘድ የተሰጠን ስም እየሱስ ክርስቶስ ነው ተብሎ ተፅፍል አብቡ መፅፍ ቅዱስ🙄🫢😡😡::
Metshaf kudus kanbebsh ye Kedus petros telaw dewye yefwes nebr kerstos be kedusan adro yadnal anchem bedenb anbebi
Amen Amen Amen!!!
ቦታውን እሚያቅ ያስቀምጥልኝ❤❤
መንፈሳዊ ኘሮግራም ስታደርጉ ለምንድነው አዳራሹ ውስጥ ስዕለ አድህኖ የማይደረገው አሁን አሁን የታዘብኩት ነገር ነው ይታሰብበት በረከታቸው ይድረሰን
አዳኝ እያሱስ ብቻ በዳሙና በክርስቶስ ስም ብቻ ነወ።
እግዚአብሔር ይመስገን
አምሮ አውቅካለው በየፀበሉ ግን እባክክ ተጠመቅ እቤት ውስጥ ታስረክ ተቀምጠካል ደፍተራው አጠገብክ ነው
አቡነ ሐራ ፈውሶም አያውቅ መቼም አይፈውስም ሰው በክርስቶስ አምኖ አዲስ ፍጥረት ሲሆን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን ይቀበላል ታምራት የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው እንጂ ሰውየው አይደለም እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ታምራት ያደርግ ነበር ሐዋሪያት 19:14 ከእናንተ ጋር ታምራት የሰራውን የአምላካችሁ እግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላችሁ ኢዩኤል 2:26 የሚመሰገነው የእግዚአብሔር ሥም ነው እንጂ የእናንተ ደብተራ ሐራ አይደለም ሰው አምላኪዎች ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ተመስገን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሺ❤❤❤❤❤
Enanten yesama enenim yisimavhi tsaliyuligh ene enda Eshe Eye Amamaghi new fater Lanem yidirasiligh
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
እባካችሁ ትክክለኛ የገዳሙን የባንክ ቁጥር ስጡ 3ኛ ወገን አካውንት ባይኖርእባካችሁ ትክክለኛ የገዳሙን የባንክ ቁጥር ስጡ 3ኛ ወገን አካውንት ባይኖርእባካችሁ ትክክለኛ የገዳሙን የባንክ ቁጥር ስጡ 3ኛ ወገን አካውንት ባይኖር
Amen!!!
Yebetesebe doctor Hara dingle
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️
Lenante yedersu tsadiku abune hara legnam yedresuln
እልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
Where is the place?
አድራሻውን በደንብ ንገሩን እባካችሁ
ElellllllllllllllllAmen 🙏
Sile hulum negeri Egziyabiher yemesgen
Berketachew yederben
አቡነሀራ ድንግ እኔ ልጅ እምቢብሎኝ ህንድ ሁሉ ሔጃለው ግን አልሆነም የሳቸውን ገድል አዝየ ባመቱ መንታ ወንድልጆች ይዠ ሔድኩ የሳቸውን ደጅእረግጦ ያፈረየለም❤❤❤❤❤
Anchi endesemushe eganem yesmun abatachen🙏
@@medhanitbegashaw86 አሜን
ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ❤
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ
Amen Amen Amen egzbhr yemasegan ❤❤❤
የእግዚአብሔር ቸርነት ብነገር ብዋራ አያልቅም እኔም ዘሬን የያሁት በ አቡና ሐራ ድንግል ደጅ ረግጬ ነው እራሴን የገኘሁት ደግም ለደጁ የብቀኝ ለአቡና ሐራ ድንግል እና አቡናሚናስ ❤❤❤❤❤❤
Yet nw please
ባህር ዳር@@mikyasawoke3651
እውነት ነው እኔም አባታችን አቡነ ተራ ድንግል ስል አድኖቸውን ብቻ በሞባይል እስክርን በመዳሰስ ጡት ልጀን ማጥባት አቅቶኝ የተሰቃየሁ የሱስ ገዝቸ ስሰጣት አለምድም አለችኝ አባቴ ለዚች ህፃን ይራሩላት በማለት የሚመኝ ድኘ ልጀን አጥብቸ አስቁሜትኮ ቃልኪዳናቸው ታላቅነው ከጨቆንኩት ይፈርጣል አምላኽ አቡነ ነራ ድንግል ይክበር ይመስገን
እኔም ከጉልበቴ በታች ቆስዬ በተለይ እግሬ አብጦ ቆስሎ መራመድ አልችልም ነበር፣ እንኳንስ ልራመድ እግሬን መዘቅዘቅ አልችልም ስቀመጥም ዘርግቼ ነበር፣ በአቡነ ሐራ እምነት ነው ቁስሉ ሙሉ በሙሉ ድኖ መራመድ የቻልኩት❤
ቦታው የት ነው
@TsedenyaShiferaw እኔ ሰው ነው ያመጣልኝ፣ ግን አያት ጣፎ አካባቢ አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም አለ
አርቲስት አድማሱ ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል !!
አእምሮ ከወንዶች ጉዳይ በኋላ ገና ዛሬ አየሁት!😮
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ለእያዳዳችን የልባችንን መሻት ይሙሉልን። የልባችንን ቋጠረውን ይፍቱልንጨለማውን ብርሐውን ያድርግልን። አሜን
አሜን አሜን አሜን
እኔም ከአንጀት ካንሰር ድኛለሁ።
ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ 🤲🤲🤲🤲
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ❤
Amen Amen Amen egzbhr yemasegan ❤
ቦታው የት ነው የሚገኘው
የት አከባቢ ነው እባክሽ
እልልልልልልልልልልልልል የፃድቁ የአቡነ ሃራ በረከት ከኛ ጋር ይሁን❤❤
Amen Amen Amen ❤😢
የት ነው ግን
@MichaelSemachew ወደ ጎደር ነው እስቴ የሚባል አካባቢ ከባህር ዳር ትሳፍረስህ መኤድ ትችያለሽ በታም ፈዋሽ ናችው
@@MunaMuna-pu4vg እምነቱን ማግኘት እችላለሁ pleadse🙏🙏🙏
@@MichaelSemachew Ethiopia New Yaleshw
ተመስገን አባታችን አቡነሀራ ድንግል ለኔም ድረሱልኝ
እኔንም ልጀ የተራበች ማጥባት ተስኖኝ በሞባይል ስክሬን ሰላቸው ዳስሸ ተፈውሻለሁ አባቴ ነራ ድንግል አምላኽ ይክበር ይመስገን
አቡነሐራ ድንግል ለኔም ድረሱልኝ የጨነቀኝን ነገር እርሶ ያውቁታል
ለኔም ይድረሱልኝ ❤
Amen Amen Amen ❤
ቦታው ግን ወድየት ነው ?
እልእልእልእልእልእልእል የፀዲቁ አባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን በእውነት አምላካ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ
ታምሩን ለአለም ንገሩ(፪)
ድንቅ ስራውን መስክሩ እልልልልልልልል በቅዱሳኑ ላይ አድሮ ችግራችን የሚፈታልን እግዚአብሔር ይመስገንንንኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሃራ ድንግል ለእናተ የደረሱ ለኔም ኪንታሮት እያሰቃየኝ ነው እና ይድረሱልኝ ይፈውሱኝ🙏🙏😢😢
"መንክር እግዚአብሔር በላዕለ ቅዱሳኒሁ"
"አምላከ እግዚአብሔር ይሁብ ኃይለ ወጽንአ ለሕዝቡ "
የአቡነሐራ አምላክ ሁላችንንም ይጠብቀን አቡነሐራ አባቴ ለደጅ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
ቦታው የት ነው ግን ?
የፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን🙏❤🙏❤🙏እግዚአብሔር እርዳኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ🙏❤🙏❤🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እልልልልልልልልልልል ሁላችንንም ታለብን ደወይ አቡነሀራ ሁላችንንምይፈዉሱን ይጎብኙን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒
ዝገርም እዩ ጸበሎም ረድኤቶም ናይ ኣቡበ ሐራ ድንግል ምስ ኩላትና ይኩን
የኔንም ተመሳሳይ አቡነ ተራ ድንግል የልቤን ጭንቀት ገላግሉኝ መጥቼ ልመስክር መንክር ለጥበብህ እፁብ ያንተ ሥራ እግዚአብሔር ስለፃድቁ ብለህ አድነኝ አሜን
አቡነሀራ ድንግል እምነታቸውን ተቀብቼ እኔም ድኛለሁ ክብር ለመድሀኒዓለም ይሁን አሜን
የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን
እግዛቤሕርይመስገን❤❤❤❤
እኔም ግማሽ የፌቴ አካል ፓላራይዝ ሁኖ ።የፃዲቁ አቡነሀራ እምነት ተቀብቸ ተፈውሻለሁ።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሚን
አባታችን አቡነ ሀራ ድንግል ለናተ የደረሠኝ ለኛም ይድረስልን❤❤😢
አሜን
ወንድሞቻችን በምድር ላይ ስለ ጻድቁ አባታችን እንደመሰከራቹ በላይኛው ቤት ምስክር ይሁናቹ የጻድቁ አባታችን አቡነ ሐራ በረከታቸው አይለየን አሜን
ከርእሰ ስጀምር የጻድቁ እምነት የሚለው የሚያድንህ ወገን አምነትሀ ነው ያመነ የተጠመቀ የድናል የሆኑ ላመነ ይፈረድበታል የሚለው ቃልስ ወገን የሚያድንህ እምነትህ ነው
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው አንተን እግዚአብሔር ይመስገን እምነትህ አድኖሀል ደግሞም ስለመረጡህ ነው ድንቅ ምስክርነት እሼ እናመሰግናለን ።❤👍🌹🙏
በረከታቸው ይደርብን
እልልልልልልልል የፀዲቁ አባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን በእውነን አምለካ ቅዱሳን ክብር ምሰጋን ይግባው ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
አቡነሀራ ድንግል እኔን ደካማዋን ያስቡኝ 🙏
የጻድቁ እምነት ሳይሆን የአንተ በክርስቶስ ማመን ነው የሚየድንህ።
ለእናንተ የደረሰ በረከት ለኛም ይድረስልን ከስጋ ደዌና ከነፍስ ደዌ ይፈውሱን አባታችን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልል ላንተ የደረሱ ፃዲቁ ለኔም ልጃቸው ይድረስሉኝ
እሼ አቡና ሀራ ድንግል ይጠብቁህ ከነቤተሰህ ይጠብቁህ መልካም ሰው ነህ።
Amen. Amen. Berketachu Yedareben 🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ከብሩ ይስፋ ❤❤❤❤❤ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመለሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶሥ ይክበር ይመሥገን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው። ቅዱሳኑን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አብነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ቦታውን ብትነግሩኝ ደስ ይለኝል
tsadeku legnam deresulen ledejewo abekun❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የጻድቁ አቡነሀራ ድንግል ይድረሱልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው የአመቱ መዳኒአለምነው የምሰማው እሱ በቅዱሳን አድሮ ይሰራልና ለእኔና ለቤቴ ይድረሱልኝ
አሜን፣በረከታቸው ይደርብን።
ፈጣሪ አምላክ ምን ይሰነዋል እኳን ፈወሳቹህ አባቴ አቡነተክለሀይማኖት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልል
ኧረ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያድነው የዘላለምን ህይወት የሚሰጠው ከኢየሱስ ውጪ አዳኝ የለም
እምቡር እምቡር አትበል እረጋ በል ሙያ በልብ ነዉ።
ያልተማረ ካለ በእምነቱ እንዲፀና አስተምር።
አባቴ እኔና ወንድሜን ልደጆዎ ለደጆዎት አብቁን
አቡነህራ ድንግል ለኔ ይድረስ amen 🙏 🙏 🙏
አባቴ አቡነ ሀራ ለእናንተ እንደረሱ ለእኔም ለሀፂአተኛይቱ ይዲረሱልኝ ያስጨነቀኝን ህመሜን ያዉቃሉና
Amen Amen 🙏 berketachu yedareben
ክብር ምስጋና ለ ፃድቁ አባቴ ለ አቡነ ሀራ ድንግል ይሁን አሜን🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤የፃዲቁ በረከት ይደርብን❤❤❤ሐገራችንን ሰላም ያድርጉልን❤❤❤
በእውነት ታምራቸው ብዙ ነው።እኔም በአይኔ አይቻለው በርከታቸው ይደርብን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድሞቼ የተደረገው ምልጃ በረከት ለኛም ይደረግ🙏
የኔ አባት የሚሳናቸው የለም ሁሉ ያድናሉ
አሜን አሜን አሜን...
አባቴ አቡነሐራ ድንግል አላሳፈሩኝም በ2015 የወንድሜን ትልልቅ ጉድጓድ የሚያክል ቁስል ሥጋዉ ተከፍቶ በኦፕራሲዮን መግል ከታፋዉ ዉስጥ ሊጠረግ : አቤት አቤት አባቴ አቡነ ሐራ አረሳዉም የእርሶን ዉለታ ሁለተኛው ወር ስጋዉ ገጥሞ ወዲያዉ ወደስራዉ ተመልሷል :: ሥለቶትን እዛዉ ገዳሞት መጥቼ ለመክፈል እግዚአብሔር ያብቃኝ ::
ለኔም ከልጅነት ጀምሮ ያደረጉልኝ ብዙ ነው የአቡነሐራ ድንግል አምላክ ይመስገን አሜን
Enanten endesema egnanim yisman🤲🤲🙏🏻🙏🏻
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉 እኔንም ፈውሰውኝ ካለውበት ጭንቅ ከእነቤተሰቦቼ አውጥተውጥ ለደጃቸው ያብቁኝ
ፃድቁ አባቴ በረከቶት አይለየኝ ፍቅረኛዬን ማሩልኝ እኔንም አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን
በረከተቾ ይደሪብን ❤️❤️
Egziabeher yemasegene. Abatachene Abuna hara dengele eneme fawusugne.
እግዚአቤሕር ቸርነቱ ብዙ ነው
አቡነሀራ እምነት ያለችው ብትተባርኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃቸዋለው
Abune hara dingil yet new ebakachu
እኔም በእምነቱ ብዙ ያካንሰር በሽተኛ ድነውል እድሉን አግኝቸ የምመሰክርበት ቦታ ባገኝ እመኛለው
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን
የድንግል ማርያም ኢትዮዽያን አደራ። አቤት ኦርቶዶክስ የናቁሽ ሁሉ የት ይገቡ ይሆን?
እግዚያብሔር ይመስገን
አረ ሰዎች አትሳቱ ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር ስጡ
መዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ዘድ የተሰጠን ስም እየሱስ ክርስቶስ ነው ተብሎ ተፅፍል አብቡ መፅፍ ቅዱስ🙄🫢😡😡::
Metshaf kudus kanbebsh ye Kedus petros telaw dewye yefwes nebr kerstos be kedusan adro yadnal anchem bedenb anbebi
Amen Amen Amen!!!
ቦታውን እሚያቅ ያስቀምጥልኝ❤❤
መንፈሳዊ ኘሮግራም ስታደርጉ ለምንድነው አዳራሹ ውስጥ ስዕለ አድህኖ የማይደረገው አሁን አሁን የታዘብኩት ነገር ነው ይታሰብበት
በረከታቸው ይድረሰን
አዳኝ እያሱስ ብቻ በዳሙና በክርስቶስ ስም ብቻ ነወ።
እግዚአብሔር ይመስገን
አምሮ አውቅካለው በየፀበሉ ግን እባክክ ተጠመቅ እቤት ውስጥ ታስረክ ተቀምጠካል ደፍተራው አጠገብክ ነው
አቡነ ሐራ ፈውሶም አያውቅ መቼም አይፈውስም ሰው በክርስቶስ አምኖ አዲስ ፍጥረት ሲሆን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን ይቀበላል ታምራት የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው እንጂ ሰውየው አይደለም እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ታምራት ያደርግ ነበር ሐዋሪያት 19:14 ከእናንተ ጋር ታምራት የሰራውን የአምላካችሁ እግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላችሁ ኢዩኤል 2:26 የሚመሰገነው የእግዚአብሔር ሥም ነው እንጂ የእናንተ ደብተራ ሐራ አይደለም ሰው አምላኪዎች ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ተመስገን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሺ❤❤❤❤❤
Enanten yesama enenim yisimavhi tsaliyuligh ene enda Eshe Eye Amamaghi new fater Lanem yidirasiligh
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
እባካችሁ ትክክለኛ የገዳሙን የባንክ ቁጥር ስጡ 3ኛ ወገን አካውንት ባይኖር