Ethiopia: ‘ውፍረት የመቀነስ ጥበብ’ የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | -Bewketu Seyoum's Poetry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውቀቱ ስዩም ስሙ እጅግ ደስስስስ የሚል ገጣሚ አዝናኝ አስተማሪ

  • @miituudagmawit8531
    @miituudagmawit8531 5 ปีที่แล้ว +8

    በእጣም ጎበዝ ነክ እድሜ ይስጥህ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว +4

    እሱ የማይስቅ ሰው የሚያስቅ በውቄ ድንቅ ሰው💚💛❤🙏💕

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 5 ปีที่แล้ว +17

    ስምን መላክ ያወጣዋል ማለት እንዲህ ..... 😍😍

  • @ztube8351
    @ztube8351 5 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ በፊት ወልክህን አላውቀውም ነበር እውነት በድምፅህ ብቻ የ 88 አመት አከባቢ ተመስለኝ ነበር።
    ቁምነገሩ ግን አሁን ያለህ ቃም ካሁን በሃላ እጅግ ብዙ ስራ ስለሚጠብቅህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ።👍👍👍👍

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +13

    እውነት በእውቀቱ 👍👍አቦ ሰላምህ ይብዛ 😂😂😂😂😂😂፣

  • @yordanoskelemework7951
    @yordanoskelemework7951 5 ปีที่แล้ว +1

    የዘመናችን ምርጥ ደራሲ ለማለት ይከብዳል እ. ኪኪኪኪ .....
    ኑርልን ወዘ ተረፈ ፊታችንን በሳቅ እንድናባርረው ውድድ

  • @robel159
    @robel159 4 ปีที่แล้ว +2

    Bewketu you are a talented and gifted man.
    Keep Up Bro!!!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +10

    ሃሃሃሃሃሃ መቸም ድክም ነው በዕውቀቱ ስዮም ድንቅ ነው ሁሌም የኬኒያ ፖሊስ ደስ ይላል እውነት ነው ትክክል የፎቁ cheers ግድ ነው 😂😂😂😂😂

  • @abiydebebe3750
    @abiydebebe3750 5 ปีที่แล้ว +7

    በውቄ ድብርቴን አባረርክልኝ ኑርን አቦ

  • @ለሰዉሞትአነሰዉ
    @ለሰዉሞትአነሰዉ 5 ปีที่แล้ว +9

    ባይገርማችሁ ለስራ ተሰድጄ መዳም ቤት ስገባ ያጋጠመኝ የበዉቀቱ የግጥም መድብል ነበር ዋዉ ድብርቴን በሱ ነበር የምወጣዉ ባለዉለታዬ ነዉ ግን የሚስቁት ሰዎች እኔን ያስቀናል ጥበብ ዉለታህን ትክፈልክ

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 ปีที่แล้ว +4

    ስምህም እንደእዉቀትህነዉ ይገርማል መገጣጠሙ አተ ምርጥ ጥበብ ካፈራቻቸዉ ልጆች አንዱነህ! አክባሪህ ነኝ! ግን ደፋር ነህ!!

  • @limitless5690
    @limitless5690 4 ปีที่แล้ว

    በውቄ ከባድ ሰው ፤ተመስጦው ይገርማል

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነህ።

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝነክ

  • @yasina63
    @yasina63 5 ปีที่แล้ว

    Bewketu yerasu youtube binorew betam tru nbr kale esti comment lay askemtulgn..

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 5 ปีที่แล้ว +2

    My favorite

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @bubushow8621
    @bubushow8621 5 ปีที่แล้ว +8

    በእውቀቱ ስምን መላክ ያወጣዋል ይሉሀል ይሄ ነው

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @senseletsales6217
    @senseletsales6217 2 ปีที่แล้ว

    Tleyaleh ko

  • @getachewbelay8801
    @getachewbelay8801 5 ปีที่แล้ว +54

    በዉቀቱ የሚያክል የቃላት ሐብታም አለ ግን? አንተ ትለያለህ

    • @የኮመንተሱሰኛ
      @የኮመንተሱሰኛ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ እዉነትም የቃላት ሀብታም።
      በዉቄ ልዮ ባለቅኔ ሎሬት ነዉ።
      ሎሬት በእዉቀቱ😉❤❤❤

    •  5 ปีที่แล้ว +1

      Betam

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 5 ปีที่แล้ว

    ማኛዬ ።

  • @matyasmekbib3273
    @matyasmekbib3273 5 ปีที่แล้ว +1

    3:52 melataw tsimamu sewye amamregna aychilm weys wend yehone yaskegn eyale new

  • @tesmakefyalew5767
    @tesmakefyalew5767 5 ปีที่แล้ว +2

    wow!

  • @yeabsiradawitt
    @yeabsiradawitt 3 ปีที่แล้ว +1

    ታምራት ላይኔ ጌታን ሳይቀበል 😂😂👏👏

  • @melesegetachew1898
    @melesegetachew1898 2 ปีที่แล้ว

    shi amet nurilny iwedihalew bewuqe

  • @HailebtTesfai
    @HailebtTesfai 9 หลายเดือนก่อน

    አረ በይዛኹም ጽሑፍ እይትብልሽው! ፅሁፍ ኣይበሃልን፡፡

  • @asmamawtigabu6073
    @asmamawtigabu6073 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወዳጄ

  • @Fikrewesen-jp5xp
    @Fikrewesen-jp5xp ปีที่แล้ว

    ስም ለመጀመርያ ግዜ ትክክለኛ ከግለሰብ ጋር ተዛመደች😂😂

  • @MAHIIOMER
    @MAHIIOMER ปีที่แล้ว

    ባክህ ኣንተ እንዴት ነው የኣሜሪካንን ቪዛ ያገኘሀው?

  • @fikreabeteshome7304
    @fikreabeteshome7304 5 ปีที่แล้ว +2

    8:06 ደቂቃ ላይ የምትታየው ሴት የበውቀቱ ሚስት ናት 💚💛💝

    • @fentahunmekonnen
      @fentahunmekonnen 5 ปีที่แล้ว

      8:07

    • @tyrionlanister2602
      @tyrionlanister2602 5 ปีที่แล้ว +2

      ለዚያ ነዋ የማትስቀው ......ማታ ስለሰማችው ኪኪኪኪ

    • @mube8885
      @mube8885 5 ปีที่แล้ว

      She is beautiful

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 5 ปีที่แล้ว

      Ye tadellech mist biyataleu hule mesak endet des yilal

    • @melakudebela1763
      @melakudebela1763 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥርሱን ልታስለቅመው የነበረችው እሷ ነች

  • @samitade4478
    @samitade4478 5 ปีที่แล้ว +1

    Yezih zemen mirtu bale ቅኔ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 ปีที่แล้ว +11

    ሚስትህ ካገባሃት በኃላ ትተኛለች ወይስ አንተን በማድመጥ ታነጋ ይሆን???

  • @aldnfkrmassaad5320
    @aldnfkrmassaad5320 5 ปีที่แล้ว +1

    Wewwwberte

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂wawww bewuketu tebarek

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 ปีที่แล้ว

    የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡ በውቄ እናመሰግናለን::

  • @ቻይናሀበሻዊ
    @ቻይናሀበሻዊ 5 ปีที่แล้ว

  • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
    @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ወለላ ነህኮ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว

    😂❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 ปีที่แล้ว

    እና ሼር ማረግ አይቻልም?

  • @sev7634
    @sev7634 5 ปีที่แล้ว

    Bewke!

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 ปีที่แล้ว +6

    *"ዝናቡ እስኪያባራልኝ ፡ ለምን ቪዛ አልጠይቅም?"*
    ክክክክክክ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 ปีที่แล้ว +3

    ተኪ አልተገኝም እስካሁን በዕውቄን

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነትም በውቀቱ ስይም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 ปีที่แล้ว

    Orginal አምሐረኛ እንዴት ነው የሚያምረው 👌

  • @mastesda6171
    @mastesda6171 5 ปีที่แล้ว

    መድረኩ የዎላይታ ነንደ?

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 5 ปีที่แล้ว +4

    በውቄ የሚያህልህ የለም

  • @MelakuWoldemariam-d3h
    @MelakuWoldemariam-d3h 3 หลายเดือนก่อน

    California “gold rash” ሲባል ሰምቼ ተሰደድኩ ይኸዉ አርባ ዓመት ኖሬ ትርፍ የለም ፣ እናንተ አገር እጅግ አትራፊ ሥራ “እገታ” ስለተፈጠረ ምን ትመክረኛለህ ልመለስ ? ለልጄ መጫዋቻ የገዛኋት ሽጉጥ አለች፣ እሱ ስላደገ አየፈልገውም። “Resume” እሻለሁ…

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt ปีที่แล้ว

    ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ይሄ ምን ያሥቃል አሁነ ????? መነባነብ አይሉት ግጥም ወይም ትረካ ነገር ግን በደብተራ መተት እየመተተ ነው መድረኩን የሚመራው።ለእዚህ ነው ሠው የሚገለፍጥለት።ሀገራችን ሥንት ከእዚ የሚበልጡ አሉ ነገር ግን እንደ እሱ ሥሙ የገነነ የለም።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว

    Very funny but, didn’t understand the finishing point

  • @yealgununu1647
    @yealgununu1647 5 ปีที่แล้ว +8

    አንተ እኮ እውራ በስማም

  • @eliaskhalid6987
    @eliaskhalid6987 5 ปีที่แล้ว +3

    Haha haha wuuuuu #ye abebe gedeyu fetela temechtognal 😂

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 5 ปีที่แล้ว

    ቪዛዉን እና የገበሬዉ ሂወት ቀለለብኝ

  • @abrehamabebe6081
    @abrehamabebe6081 5 ปีที่แล้ว +1

    ምድረ ሰገጤ

    • @Lala1234love
      @Lala1234love 5 ปีที่แล้ว +2

      Do you even know who this man is? This make you look very stupid. !

  • @ሀናንንየእግብሔርልጅ
    @ሀናንንየእግብሔርልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ጥበብ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ሁል ግዜም አቅርብ እስኬ kkkkkkkkkk

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂መቸም የማልጠግብህ

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 2 ปีที่แล้ว

    የኬንያ ፖሊስ ክክክክክክ

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 ปีที่แล้ว

    የህይወቴ ቤዛ እንደምነሽ ቪዛ 😆

  • @Emnetfekertesfadan
    @Emnetfekertesfadan 5 ปีที่แล้ว +1

    yehin video mekedat betebk yetkelekele new? kkkkk///bakachehu ataskun...eski Abeye yemut belun? kkkk

  • @alexe3138
    @alexe3138 5 ปีที่แล้ว

    komatoche bewere ma beloachew endeh tederajetachew kemetegelefetu embochachewen betelekemu agasesoche

    • @ETH3636
      @ETH3636 2 ปีที่แล้ว

      ኮተት በቀልዱ እየገለፈጥክ ነው የኮመትከው እርግጠኛ ነኝ ብጣሻም

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 3 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkk

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😂

  • @bereketman3446
    @bereketman3446 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk

  • @TemesgenFetene-wo1ro
    @TemesgenFetene-wo1ro ปีที่แล้ว

    ጥም ቆራጭ ነው

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @zebibtesfagiorgis6839
    @zebibtesfagiorgis6839 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 ปีที่แล้ว

    አንተ ነገረኛ😂😂😂😂