እያዩ ፈንገስ | ፌስታሌን | ለትውስታ | Eyayu feneges |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 8 หลายเดือนก่อน +38

    የገረመኝ ነገር ... የሚኖረውን ሲነገረው ሰው ይስቃል?! ፍጥጥ ያለ ሐቅ እየተነረገው ሰው ያሾፋል?! ህላዊ ግዜ የቀልድ ነው?! ሳያው ... መስጦኝ ቢሆንም አልሳቅኩም ... እንዲውም አዘንኩ :: ሰዉ አትሳቅ አይባል ... የሚስቀው ግን በራሱ ነው ...

    • @yosefkassa3414
      @yosefkassa3414 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ያሳዝናል እንጂ አያስቅም

    • @gizachewameraasfaw5346
      @gizachewameraasfaw5346 8 หลายเดือนก่อน

      p

    • @Selam-fd3id
      @Selam-fd3id 8 หลายเดือนก่อน

      Betam maryamin minim ayasik mastawali mibal neger atenal mastewalun yisten yichekal betam

    • @abduselamsualih6715
      @abduselamsualih6715 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ይሄ አያስቅም እንደውም ቢያስለቅሰን እንጂ ቢያምንስ ይሄ ፕሮግራም እዚህ ያለውን ታዳሚ ይለውጣል ብየ አስቤ ነበር ግን ሲስቁ እንዳልገባቸው ተረዳው

    • @danielambachew2814
      @danielambachew2814 7 หลายเดือนก่อน +2

      ኪነ ጥበብ ውበቱ ይህ ነው... የሳቀ ሁሉ ሀሴት አደረገ ብለህ ምትደመድም አንተ ግን ተውኔት እጣህ አደለምና ጆሮህን መግለጫ ስማበት😂😂😂😂

  • @arefatyassin2460
    @arefatyassin2460 8 หลายเดือนก่อน +9

    ድንቅ ብቃት!!! ደጋግሜ ባየው ማይሰለቸኝ ሚገርም ስራ ነው!!!✍️👏

  • @amanuelkibret9327
    @amanuelkibret9327 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይበልህ እንደተነበይከው "በበርካታ ርዕስ" በራችን እየተንኳኳ ነው 😢😢😢

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 6 หลายเดือนก่อน

    ዘውድዬ ትሙት ....ታሽኮረምመኛለች በጣም ልክ ነህ 😊

  • @mekashagetnet2525
    @mekashagetnet2525 8 หลายเดือนก่อน

    ኩረጃው ተመቸኝ። ዘላለማዊ ቀልድ።

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከዛሬ 10 ዓመት በፊት መውረጃ የለንም የመጨረሻው ላይ ተነጥፈናል ብለን ነበር ዛሬ መቀመቅ ወርደን ነው?

  • @yaredhailu3202
    @yaredhailu3202 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምንግዜም ምርጥ one man show👏👏

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቁምነገርን እንደዋዛ በቀልድ እያዋዛ የሚመግብ እፁብ ድንቅ ተውኔት ነው አሁንም ከዚህ በላይ ተራቀቅበት ይገባሀል ❤❤❤

  • @dejenieabebayehu7359
    @dejenieabebayehu7359 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው። እንዴት የጋራ ሰማይ አጣን? ይገርማል።

  • @ye-habsha
    @ye-habsha 8 หลายเดือนก่อน

    bravo ሀሻም ✊

  • @geniheyab158
    @geniheyab158 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩሜ ትችላለህ ።

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 8 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ሰዉ…..አየ ጊዜ…አሁን ይሄ ሰዉ(የጥላሁን ጉግሳ/ዘሩ æደኛ…. እንዲህ የሙት ሙት ሆኖ ይቀራል ተብሎይታሰብ ነበር ጎበዝ….ደግሞ የመልስ ምቱ ከላይ መፍጠኑ አይገርምም….!!
    ምነዉ አምና በሞትኩ እንዲያ እንዳማረብኝ……የተባለዉ ለዚህ አይነቱ ነዉ፤፤

  • @DestaBIRRYE
    @DestaBIRRYE 8 หลายเดือนก่อน

    U are #1

  • @AbelfikreAb
    @AbelfikreAb 8 หลายเดือนก่อน

    3ጊዜ አይቼዋለው ግን አሁንም ደግሜ ማየት እፈልጋለው

  • @adofilmsofficial
    @adofilmsofficial 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጥር ሁለትን ልቀቁልን ከቀረፃቹት

  • @Abel123-bq4fj
    @Abel123-bq4fj 8 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ አንደኛ ነህ

  • @alsekela
    @alsekela 5 หลายเดือนก่อน

    ታሽኮረምመኛለች አላለም🤦‍♀️😂😂❤❤😘 እንዴት እኮ እንደምታዝናናኝ 😂

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f 6 หลายเดือนก่อน

    Tehelala ❤❤❤❤❤

  • @GezahagnErebo
    @GezahagnErebo 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም አልሰማንም! እየሳቅን..!
    ባጀት መድቦ መበሻሸቅ!!
    "የገረመኝ ነገር ... የሚኖረውን ሲነገረው ሰው ይስቃል?! ፍጥጥ ያለ ሐቅ እየተነረገው ሰው ያሾፋል?! ህላዊ ግዜ የቀልድ ነው?! ሳያው ... መስጦኝ ቢሆንም አልሳቅኩም ... እንዲውም አዘንኩ :: ሰዉ አትሳቅ አይባል ... የሚስቀው ግን በራሱ ነው ..."

  • @mulualem373
    @mulualem373 8 หลายเดือนก่อน

    ASHAM ለአፍሪካችን

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 8 หลายเดือนก่อน

    ወዬ ውዬ !!!

  • @AbinetTemesgen-qk7gi
    @AbinetTemesgen-qk7gi 8 หลายเดือนก่อน

    ለክነአባቴ በርታ

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 8 หลายเดือนก่อน

    ግሩም እጅግ ግሩም አድርጎ የተጫወተው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 8 หลายเดือนก่อน

    አይ እማማ ኢትዮጵያ 🥹🥹🥹

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 8 หลายเดือนก่อน

    ፈንገሱ❤

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f 6 หลายเดือนก่อน

    Tehelala

  • @gospelonthestreet2668
    @gospelonthestreet2668 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዎች አስባችሁታል በዚህ ጊዜ የኢሕዴግ መንግስት ስልጣን ላይ ነበረ አይገርምም

  • @FahmiAmin-zb4vk
    @FahmiAmin-zb4vk 7 หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ነዉ 😭

  • @akwo220
    @akwo220 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዱ አያስቅም ያሳስባል እንጂ

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f 6 หลายเดือนก่อน

    Tehelala ❤❤❤❤❤ 9:52 9:52

  • @Mulugetamule-jk3wj
    @Mulugetamule-jk3wj หลายเดือนก่อน

    ተውኔቱ እንደስምህ ግሩም ነው ነገር ግን ተመልካቹ አይመጥንም በማያስቀው በቁምነገሩ ጭምር የሚገለፍጥ አላሰሙን አሉኮ

  • @cocotemaribet9293
    @cocotemaribet9293 8 หลายเดือนก่อน

    Best timing to post 😎art tv

  • @tenkerze9335
    @tenkerze9335 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደራሲዉ ቁጭቱን ሀዘኑን ሲያካፍል ማዘን ቢቀር ምናለ መሳቁ ቀርቶ ዝም ቢሉ ወይም መሳቅ በሚገባው ቦታ ላይ ብቻ ቢስቁ በዚህ ደረጃ ህዝቤ መሀይም እና በራሱ ካልደረሰ ብቻ ለሌላው ግድ የማይለው መሀበረሰብ መሆኑን አላቅም ነበር😡😓😅

  • @BilateOyatoBombe
    @BilateOyatoBombe 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን ለሮናልዶ ማሳት ነበር ።ምን ይል ይሆን?😂😂😂

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 8 หลายเดือนก่อน

    Balegizew tenshe wekesa mech yechelale betiyatere ewedekalhu belwo segetuale

  • @abel937
    @abel937 8 หลายเดือนก่อน

    ለምን ይሆን እንደሰዉ ከመሳቅ ቅስሜ ስብር ብሎ ያዘንኩት???😣

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 8 หลายเดือนก่อน

    መሉውን ለምን አትጭኑትም

  • @Minte-o1z
    @Minte-o1z 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ህዝብ በጣም ግርም ይለኛል በራሱ ህፀፆች ሚስቅ በሁሉም መሳቅ ቀመሀል እያስተዋልን ወገን

    • @zerihunyelma
      @zerihunyelma 8 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ አንተ ምን አደረክ እጅ መጠቆም ብቻ

  • @HalimaosmanHali
    @HalimaosmanHali 8 หลายเดือนก่อน

    😁😀😁😀😁😀😁

  • @gizachewmolla-k8t
    @gizachewmolla-k8t 2 หลายเดือนก่อน

  • @esayasbabi4713
    @esayasbabi4713 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ጌዜ ደጉ በጣም ማደነቅህ ሰው ነክ ያጊዜ ባለጊዜውን እነደፈለክ መቃወም አይደለም አንዲ በነፃነት ትቸት ነበረ በትፈልግ በመላ ሀገርቱ በነፃነት ሰራህን ሰርትሀል ከዛም ባለፈ አለምን ዞረህ ሰርትሀል ?! አሁን መን የመስልሀል ?

  • @SurafelDesalegn-x3h
    @SurafelDesalegn-x3h 8 หลายเดือนก่อน

    the second

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ ከያኒ ትችላለህ

  • @bitewyilma2360
    @bitewyilma2360 8 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ ጊዜ በበርካታ ርዕስ ቤት ይንኳኳል ። የተባለው ነገር በጣም ሲበዛ እውነት ነው።
    በሩ የተንኳኳበት
    1ኛ ከዚህ በፊት ፈጽሞ ተሰምተው የማይታወቁ የግብር አይነቶች
    ✔️ properties tax
    ✔️ የአከራይ ተከራይ ውልና ግብር
    ☑️ የኮንደሚንየም የቤት መሸጫ ዋጋ ተመንና አመታዊ ግብር
    ✔️ የኮድ 3 የመኪና መሸጫ ግምትና ዓመታዊ ግብር
    ☑️ ለመከላከያ የድጋፍና ለት/ቤት ምገባ ድጎማ
    ✔️ የኮሊደር ልማት በሚልና የሸራና ቆርቆሮ ቤቶች መነሳት
    ወ....ዘ...ተ ተንኳክቶብናል

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel 8 หลายเดือนก่อน

    ቀደዳ በዛ😮😮😮😮😅

  • @tiktokcollection6007
    @tiktokcollection6007 8 หลายเดือนก่อน

    I am the first to comment

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f 6 หลายเดือนก่อน

    Tehelala

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f 6 หลายเดือนก่อน

    Tehelala ❤❤❤❤❤

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f 6 หลายเดือนก่อน

    Tehelala