Bewketu is the comedic genius of this era, art is a manifestation and reflection of the intricate identities of society. The reason his content is relevant and entertaining is that he is liberal, looks inside the community he lived and knows well. Along the way, he is not afraid to touch on other cultures and debunk areas that have been considered as a taboo for decades. His material is very mature and covers all ethnicity, unlike other comedians who like to joke about a society they don't belong to and cultures they don't know well. In this venue, everyone from all cultures and geography can sit, laugh together, and build a sense of community.
He has remarkable sense of humour. Moreover his profound understanding of the sector of psychology is continuously reflected on his works. I too would really like to point He has rather more to offer morethan fair comedy and he's capable of reaching for the youth generation and help it.
ድንቅ ብቃት በእውነትም በውቀቱ ስዩም ነህ ኑርልን ዘለለም
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
a+a
The municipality
AMEEEN 🙏❤🇪🇹
,h
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤👏
የልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ድንቅ ፀሀፊ ነህ❤️❤️🙏
ይህን የመሰለ የሳቅ ድግስ ሳልታደም በማለፉ ቅናት የተቀላቀለበት ቁጭት ቢሰማኝም youtube ላይ በማግኘቴ ወደር የሌለው ደስታ ተሰምቶኛል
ግዜው ግን የመሳቅ አይደለም ሰውእያለቀ ነው
ወግኖቼ ሁሌም ለመሳቅ ያብቅቃችሁ ደስ ስትሉ
ይመቻችሁ
ላንተ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ የኔ ልዩ 🥰😁
This is the most relaxed I have ever seen him on a stage. He rehearsed his material very well.
I would pay anything to attend his events. What a genius
Same is here!
øøøøøøøøøøøøøø
የማይሠለች የኢት ትልቅ ልጅ long live to u bro
I Can't hide my appreciation to Mr Bewketu.long live
Beautiful show! "ከሚስትህ ጋር በግልፅ ከተነጋገርክ በግልፅ ይፈርሳል" ትክክል ብለሃል በእውቀቱ:: የመግባቱን እድል ያገኙ ሰዎች በጣም ደስ ሳይላቸው አይቀርም::
እውነት ነው ሁሉን ነገር ዘክዝኮ መናገር ትልቅ አደጋ አለው::
እውነትም በእውቀቱ ተሰየመመመመ በርታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በውቄ ምንም ማለት አይቻልም። ትችላለህ👏👏👏
Ppl
ቤተሰቦችህ ስምህን ያለምክንያት አላወጡልህም:: እውቀትህ እራሱ የሰየመክ “በእውቀቱ ስዩም” ስምህ ስብዕናህን በትክክል የገለጸልህ የዘመናችን ደራሲ ነህ::
በእውነት እንዳንተ የሚያስቀኝ ሰው የለው You are a legend ❤️
በእውቀቱ ድንቅ የጥበብ ሰው ነው።አሁን ላይ እንደ ፋሽን የተያዘው ነገሮች ሁሉ ላይ ወሲብ ነክ ነገር መቀላቀል ግን ደስ አይልም
What surprises me the most is how well a name describes a person's talent!!! Bewqatu... Real Bewqetu..
ከአንደኛው ደቂቃ ጀምሮ የሚያስቁ ቀልዶች ነበሩ ። ግን በመጨረሻ የመጣችው '' ቢያድግልኝ '' የምትለው ቃል ሁሉንም ዶሚኔት አድርጋ አይምሮአችን ውስጥ ታተመች ።
iiiiibiiiiiiiii>iiiii>iiii
በእውቀቱ ስዮም በዚ ምድር ላይ እንኳን ተለድክ እንኳን ተወለድሽ እምላቸዎ እጅግ በጣም ትንሽ ናቸው ለኔ ከነዛ ጥቂት ሰዎች መካከል ከፊት እማስቀምጥህ አንተን ነው።
እንኳን ተወለድክ እጅግ በጣም ነው እምታፈርሰኝ ከዛም ባሻገር ጭንቅላት እንዳለህም በሁሉም ዘርፍ ምሉእ እንደሆንክ አውቃለው።
በድጋሚ እንኳን ተወለድክ
ሀይማኖተቢስ ስለሆነ ነው
@@እምዮእውድሻለሁ
በምን አወክ ሀይማኖተቢስ መሆኑን?
በውቀቱዬ ምን ያህል እንደምወድህ❤
የማንኩሳ እብድ😍
ኧረ ጌታዬ እንደው ምን ላርግህ በዕውቄ😍😍😍😍
እንደዚህ ፍርስ ብዬ ላንቃዬ እስኪበጠስ ከሳቅኩ ቆይቻለሁ። አመሰግናለሁ በውቄ የቀልድ ንጉስ፣ የዘመናችን አለቃ ገ/ሀና። የገረመኝ ነገር ቢኖር፣ የዛሬ 10 አመት ያሳቀኝ ሰው ከ10 አመት በኋላ የበለጠ ሲያስቀኝ የመጀመሪያ ግዜዬ ነው። ይህ ማለት፣ የውቄ ቀልዶች ለዛቸውን ሳይለቁ፣ ከግዜውና ከማህበረሱ እድገት ጋር አብሮ እየበሰሉ ስለሄዱ ይመስለኛል። ማህበረሰቡ በተንቀራፈፈባቸው ኩነቶች ላይ እንደ ህጻን እጃችንን እየያዘ ሳንወድ በግድ በቀልዶቹ እንድንስቅ ያደርገናል።
መቸ እንደሳኩ አለስታውሰውም አሁን አንተ ሰትመጣ ሁለቴ እስቃለሁ አንዴ አንተን እየሰማሁ አንዴ ታዳሚውን እያየሁ ደሰተኛ እሆናለሁ ሰለም ያለው ንሮ እመኝልኸ አለሁ
ስም እና ምግባርሲገናኙ በጣም ደስ ይላል!
ቀኔን ነው ያሳመርከው !ተባረክ
አምፖል ገጣሚ መስዬ ቆምኩ 🤣🤣ፍቅር እንዴት ነበር 😒ጥርሴን አስለቅመሽኝ ነበር 🤣🤣🤣👌
ወይ በእውቀቱ 😂😂😂😂 የመጨረሻ ገዳይ እኮ ነው ኡፍ 😂😂😂 እንዴት እንዳሳከኝ
እናመሰግናለን 🙏❤
በማርያም እንድ ቀን አሳትፉኝ ወይምየዝግጅትባታንገሩኝ ምርጥ ሰው ነህ በልልኝ
His name (Bewuketu) is just synonymous with high caliber humor. What a delivery!
በጣም አዝናኝና አስተማሪ በርታ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን
የዘመኔ ምርጥ ገጣሚ ደራሲ ፀሀፋ በእውቄ ነፍ አመት
ጣዕም ያለው ለዛ ያለው የሚያረካ የሚያዝናና አቦ ተባረክልኝ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
One of Ethiopia's finest, Bewke you are the only source of true happiness and laughter!
ወይ በእዉቀቱ በጣም ጎበዝ በሳቅ ነው የገደልኸን😃😃😃😍 በጣም አወራር ትችላለህ ንእግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን😘❤
በውቄያችን ምርጥ ሰው ኑርልን🎉
ውይ ተባረክልኝ በዚህ ሳቅ በራቀበት ዘመን በሳቅ ድክም አደረከኝ እናመሠግናለን ያማል ቅኔው
አቤቱ ለሀገራችን ሰላም አድልልን ❤
Amen! Amen! So our laughter will remain
የሱ ሁሌም ያዝናናኛል
በውቄ ብዕርህ አይንጠፍ 👏
መድረክ የመቆጣጠር ችሎታው ወደር የለውም::: He is very intellectually humorous.
"ወይ ግሩም ; የግሩም ግሩም" አለ🤔😂😀❤! በጣጣጣም ነው ፈታ ያረከን በውቄ👍😂!
በውቄ አትጥፋብን💚
Bewketu is the comedic genius of this era, art is a manifestation and reflection of the intricate identities of society. The reason his content is relevant and entertaining is that he is liberal, looks inside the community he lived and knows well. Along the way, he is not afraid to touch on other cultures and debunk areas that have been considered as a taboo for decades. His material is very mature and covers all ethnicity, unlike other comedians who like to joke about a society they don't belong to and cultures they don't know well. In this venue, everyone from all cultures and geography can sit, laugh together, and build a sense of community.
I like you explanation
Waww what a wonderful deep sighted and constructive explanation and critics !!!! Bravos !!!
Well explained .
Well said👏👏
@@unitedethiopia8136 7
ጐበዝ በቀልድ ጊዜ ስለቀለድህ ደስ ብሎኛል፡፡
I couldn't stop laughing, that guy is gifted, amazing
በጣም ናፍቀንህ ነበረ ስለተመለስክ እናመሰግናለን🙏God bless you
Great talent our bro Bewketu, thank you. Long live.
ጥሩ ነገር እንዳለህ ሁሉ በልግና አለብህ ይህን አርም
ልዩ ሰው ነህ በውቀቱ
ትክክል እውነት ብለሀል በጣም ነው የሳኩት እንባዬ እስከሚወርድ አብሶ ለባለትዳሮች።
ድንቅ ትለያለህ ❤❤❤❤
በጣም ኣስቂኝ ነህ ደስስስ ትላለህ ቀጥልበት።
በጉጉት እንጠብቃለን!
ሺ አመት ኑርልን አቦ አንተ ልዩ ሰው
በእውቀቱ ይህ ነው። በቃ🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂❤❤❤
በዕውቀቱ ትኩሳትን እንደወረደ መድረክ ላይ ለቀቀባቸው 🤩
God bless you Bewketu. You're different!
😂😂😂😂😂ወይኔ የመጨረሻው😂😂😂በውቄ ሳከብርህ ሳደንቅ❤ከልቤ ነው ኡፍፍፍፍ ሄዴን አሳመምከው
I love this man 🤣😂 subscribing 👍
ሙሉ ዝግጅቱን ልቀቁልን ባካቹ
በውቀቱ ስዩም ምርጥ ሰው🙏👍
💚💛❤️
1ኛ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር እውነት በጣም እናመሰግናለን
ቢያድግልኝን ያሳድግልህ !
በውቄ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አለ።
ስላመለጠኝ የተበሳጨሁበት ዝግጅት!
የእኔ ድንቅ
ስወደው
በሳቅ ገዳይ በታወቂወች በተከበረ መልኩ መሳቅ ጥሩ ነው እንዲሁም በአገልግሎት በሚገኙ በማይገኙ ሆዳሞችም የፖለቲከኞ ሰወች ቢለመድ ጥሩ ነው ምክኛቱም ከሳቁ በተረፈ ከተኙበት ሊነቁም ይችላሉ
❤
Bravo
Bewke, you arev very special . Thank u.
Thank you Bewike! You made my afternoon :)
በእውቀቱ አንተ ድርሰቶች ይለዩብኛል። ያልተጠበቁና አዲስ ናቸው። በእውቀቱ በእውነቱ እናመሰግናለን።
በውቄ ይሜ🔥🔥🔥🔥
ትችላለህ አባቴ
ምርጥ ስራ በጣም ወድጄዋለሁ ።በውቄ
ምርጥ ፀሐፊ
king of comedian is bewketu seyum.
He has remarkable sense of humour. Moreover his profound understanding of the sector of psychology is continuously reflected on his works. I too would really like to point He has rather more to offer morethan fair comedy and he's capable of reaching for the youth generation and help it.
True! I actually never saw him only as a comedian, yet again a good comedy requires high intellectual
እንኮን ደህና መጣህልን ሳቅ ናፍቆን ነበር
አንድ ቀን ያንተን ፕሮግራም በአካል ብከታተል ደስ ይለኛል
ቢያድግልኝ ሃሃሃ የተረገመች እንኳን ፈታሃት
ለምን እንደ ግጥም በጃዝ በየ ሳምንቱ እያዘጋጀህ ከዚህ ሞት ሞት ብቻ ከሆነ ኑሮ አትገላግለንም ።
our one and only Beewketu👌👌👌👌👌👌👌👌👌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እውነትም በውቀቱ!
ብዙ ስራልን እባአአአአአአአአክህ የኑሮን ጭንቀት አልተቻለም
beweke welcome
ሁሌም ትገርመኛለህ👌
በጣም የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር የበውቀቱ ቪዲዬዎች በጣም አጫጭር መሆናቸው ነው 😂😂
444444444444444
Enem lmut
አጫጭር የሚሆኑት ለምን መስሎህ ነው በዉቄን በአካል ቁመቱን ስታየው ይገባሃል።።😢
Bakh hulum nw minadedew
ትችላለህ ።
ቀኔን ቀን አደረከው አንደኛ ነህ በውቄ
An outstanding performance, I admire your creativity you're born to do this!!! Kenh Yibarek!
ዋውበጣምደስይላል
ለማንኛዉም የዝንጅብል ሻይ ginger Tea ነው በእንግሊዘኛ
በውቄ! በጣም ነው ምወድህ ❤
U are simply the best 👌
እናመሰግናለን በውቄ !
yetadelutal enji aytagelutem. This's purely a gift!
Salute bewketu!!! you are special