Ethiopia: ‘ምክር እስከ መቃብር’ የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | 'Mikir Eske Mekabir' -Bewketu Seyoum's Poetry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2019
  • ይህንን ቪዲዮ በየትኛውም የሚዲያ አውታር
    ከአንድ አፍታ ሚዲያ ፍቃድ በስተቀር ማሰራጨትም ሆነ መልቀቅ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 171

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +225

    በእዉቀቱን እንደኔ አብዝቶ የሚወድ ካለ እስኪ ልየው

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/rP2leF6Rmi4/w-d-xo.html

    • @nimonamegersa2033
      @nimonamegersa2033 5 ปีที่แล้ว +3

      astelinewukoo minun new mitowodew

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +2

      bizum aliwedewum gin LIKE !!! kesirawochu yemiwedewu sile bajaj yeserawun newu

    • @melkamyaradalig6205
      @melkamyaradalig6205 5 ปีที่แล้ว +4

      ጠቅላላ እውቀት me

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +1

      CHERBOLE TUBE ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ እኔንም አድርጉልኝ👍

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 5 ปีที่แล้ว +8

    ወላጆችህ በሚገባ የወደፊትህ ዕውቀትና ተልዕኮህን ተንብየዋል፣ ይባረኩ፣ እንደዚህ ያለውን በሳል ጥበብ እያዋዛህ የምታቀርበው እጅግ በጣም ጥሩ ፋይዳ አለው። እግዚ አብሔር ጠናና እድሜ ይስጥህ።

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว +137

    በእውቀቱን የወድለት ነገሮች
    1, ፖለቲካን አይፈራም
    2, ሀይማኖትን ሳይቅር ይተቻል
    3, የብልግና ወጎችን( በልባችን ያለውን) ይናገራል
    4, ታሪክ አዋቂ ነው
    5, ባለ ቅኔ ነው
    6, ነገሮችን አቅልሎ ነው የሚኖር( አያካብድም)
    ብቻ ከሌሎች ብዙ አርቲስቶች ይለያል.

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 5 ปีที่แล้ว +3

      He never talk about poletika for last 27 years bet now😏😏🤔

    • @tbb5294
      @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +2

      Fair evaluation

    • @melakuabrha69969
      @melakuabrha69969 4 ปีที่แล้ว +2

      እና ልብ ይስጠው ነው እሚባለው ሚስኪን

    • @mulukenbiwota9036
      @mulukenbiwota9036 2 ปีที่แล้ว

      @@zinashhaile2232 bro Read his book

    • @abznaser2024
      @abznaser2024 ปีที่แล้ว

      @@zinashhaile2232 ke Amen bashager metshafe anbebe eshi

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 ปีที่แล้ว +14

    Bewketu you are amazing we love you bro

  • @user-mr8ty5rw8n
    @user-mr8ty5rw8n 5 ปีที่แล้ว +2

    ተመችቶኛል ደስ ይላል ያንተን ስነ _ ፁሁፍ ፈልጌ ነው የምሰማው የማነበው በክፋ የሚያይክፈጣሪ አይኑን ይያዝልክ ኢትዬፒያ ለዘላለም ትኑር

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 5 ปีที่แล้ว +7

    ሃሃሃ ሃሃ በውቄ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ 😘

  • @yaredofiker1597
    @yaredofiker1597 5 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሰው በእውቄ ኡፍ ዘና አረከኝ

  • @tomtomfake9066
    @tomtomfake9066 5 ปีที่แล้ว +14

    I love this guy,
    Betam gobez

  • @aniykebe3630
    @aniykebe3630 5 ปีที่แล้ว +19

    በእውቀቱ ምርጥ የጥበብ ሰው ስራዎችህን ደጋግመው ቢሰሞ አይሰለቹም ሁሌም እንደአዲስ ያስቆኛል ይገርሞኛል

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡ በሳቅ ሞትኩል የኔ ጣፋጭ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +18

    እንኩዋን ደና መጣችሁ
    ደብሮኝይ ነበረ ፈታ አረጋቹኝይ ይመቻችሁ አቦ 😂😂😂😂😂😂

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +5

    በውቀቱ ስዩም ሁሌም ትረካዎችህ ላይ ካዛንቺስ ስላለ ምስጋና ሁሉም ድንቅ ትረካ ናቸው ይመቻሉ 😘❤️😂👍🏽
    በውቁቱ ምክር እስክ መቃብር ሃሃሃሃሃ ቆንጆ አባባል ናት😂😂😂😂😂😂

  • @sebletiruneh221
    @sebletiruneh221 5 ปีที่แล้ว +7

    ሃሃሃሃ በውቄ የኔ ምርጥ❤️

  • @tamirattadesse5561
    @tamirattadesse5561 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውቀቱ በርታ ጅግና ጉጃሜ.

    • @danejima4050
      @danejima4050 4 ปีที่แล้ว

      U don't know him gojme man argwu

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 5 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ይላል በጣም፡፡

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 4 ปีที่แล้ว +6

    እንደው አገሬ ገብቼ አርቼ አርቼ በወጣልኝ። 😁😁😁

  • @mintesnotfulas4336
    @mintesnotfulas4336 5 ปีที่แล้ว +10

    “እንደው አገሬ ገብቼ አርቼ አርቼ በወጣልኝ”
    በውቄ ማኛ

  • @tigialem7645
    @tigialem7645 5 ปีที่แล้ว +1

    Bewuke yene andegna

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 5 ปีที่แล้ว +3

    I love you Man

  • @smilebekri1942
    @smilebekri1942 5 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችን በ እንዳተ አዋቂ ብትሞላ

  • @aliebire1742
    @aliebire1742 5 ปีที่แล้ว +2

    እደው አገሬ ገብቸ ፣፣፣፣፣፣፣፣ በዕውቀቱ እውነትም አዋቂ

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy 5 ปีที่แล้ว +10

    ለሜገባው ምርጥ ቅኔ ነው ለጠባቦች ንገርል።

  • @kd4512
    @kd4512 5 ปีที่แล้ว +2

    I love this guy. He talks. I mean he talks. So hilarious.

  • @yonasmakonne2587
    @yonasmakonne2587 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ

  • @berhehabteweld4206
    @berhehabteweld4206 2 ปีที่แล้ว +1

    Geniun wisdom may Gid bless you brodaaa!

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 5 ปีที่แล้ว +63

    "በእኛ ሀገር የመንግስት ዋና ተግባር ምክርንና መከራን ማከፋፈል ሆኗል"
    በእውቀቱ ስዩም

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/rP2leF6Rmi4/w-d-xo.html

  • @leulberhe600
    @leulberhe600 4 ปีที่แล้ว +2

    ይመች የኛ ሰው

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው!!❤️❤️❤️😀😀😢

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰዉዬ የአማርኛ መምህር ሁኑ ከደረጄ ጋር የሰራው ኩመድ በጣም ደስ ይሉኛል!!!

  • @samiart2989
    @samiart2989 5 ปีที่แล้ว +4

    Bewiketu geday yehone sew new! Yimechih abo!

  • @zizimohammad7557
    @zizimohammad7557 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow gerami new

  • @tolcha16213
    @tolcha16213 5 ปีที่แล้ว +2

    Amazing

  • @fatmatube9878
    @fatmatube9878 5 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነበር በርታ በጣም ነው ያሳቀኝ😂

  • @birhanugebayew7010
    @birhanugebayew7010 5 ปีที่แล้ว

    በእውቀቱ ዋው

  • @0913593504
    @0913593504 5 ปีที่แล้ว +1

    thumbs up

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 5 ปีที่แล้ว +6

    በእዉቀቱ is the best

  • @berhannega9743
    @berhannega9743 5 ปีที่แล้ว +9

    ተመለ'ስ ዜናዊ !!

  • @kbfunchannel
    @kbfunchannel ปีที่แล้ว

    ፍቅር እስከ መቃብር ወደ ምክር እስከ መቃብር

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan1 5 ปีที่แล้ว +1

    respect

  • @bemnetwendemageu2592
    @bemnetwendemageu2592 2 ปีที่แล้ว

    ውይ በዕዉቀቱ ስትመቸኝ

  • @danielnegus1832
    @danielnegus1832 5 ปีที่แล้ว

    ኢወድሃሎ በጣም

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 5 ปีที่แล้ว +1

    betam yamral

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው ምርጥ መልእክት ነው

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 5 ปีที่แล้ว

    Sewedekkkk

  • @ethiopianlove6784
    @ethiopianlove6784 4 ปีที่แล้ว

    1ኛ ነህ

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    ye adisaba betochi migib yishexalu gin arr marat ayifeqiduum , , , min ayinet ebbet ketema endehone enkuuan yikidallu , , ye ketema silixane arr ena shintin bemafases newu enji be mekelijel addellem , , amerika eyandandu migib yemishexi bet minimum le set 1 le wend 2 metsedajs allewu ,, ,ARIHIN KALIWESEDE MIGIBUN ATIBELAM EZI YETESFAYITU MIDIR GODD BLESS AMERIKA MORE AND MORE etopira tifiress!!

  • @haregwolle806
    @haregwolle806 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @user-bq4fg9mf2g
    @user-bq4fg9mf2g 7 หลายเดือนก่อน

    waw

  • @Eilashamelo
    @Eilashamelo 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @biniyamitsmydambefkadu292
    @biniyamitsmydambefkadu292 หลายเดือนก่อน

    አላቸው 2016🎉🎉 ሰኔ 1

  • @user-hy9cd7ww1e
    @user-hy9cd7ww1e 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ወይኔ አቦ ይመችክ

  • @lemma4223
    @lemma4223 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ በርታ

  • @fasil7552
    @fasil7552 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዜ ሲቆጣ
    በዝናብ አር ያመጣ

  • @mba-jimmauniversity2649
    @mba-jimmauniversity2649 5 ปีที่แล้ว +5

    “እግዜር ሲቆጣ
    በዝናብ አር ያመጣ” so funny ...............

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 5 ปีที่แล้ว +5

    😂😃😃😃
    ኧረ በዕውቄ ሆ😃
    መለስስ አይመለስ።

  • @ishmaakjjhsii8789
    @ishmaakjjhsii8789 4 ปีที่แล้ว

    በርታ በርታ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ልማት እራሱ ይገላል

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 5 ปีที่แล้ว +28

    እውነቱን ለመናገር ሆዴ እስኪቆስል ነው የሳቅሁት
    አይ ሙድ መያዝ ሙድ እንደበዕውቄ 😆😆😆

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE 5 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/rP2leF6Rmi4/w-d-xo.html

  • @mesfinayalew5294
    @mesfinayalew5294 5 ปีที่แล้ว +5

    በውቀቱ አንድ ሰው ደግሞ ያለውን አልሰማህም ማለት ነው ''አዲስ አበባ ውስጥ ካበላ ያሳራ ጸደቅም ተብልዋል

  • @ababab799subscribe
    @ababab799subscribe 5 ปีที่แล้ว +6

    Omg he is so funny 😂 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🙏😂🤣

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 5 ปีที่แล้ว +7

    Bewuqa you should do standup comedy:)😂🤣

  • @meherettesfamariyam3394
    @meherettesfamariyam3394 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ጉዲሳ ተመችቶኛል

  • @kidushailay3025
    @kidushailay3025 5 ปีที่แล้ว +6

    ለዉጡ ካልተቀለበሰ ወግ የሚለው ቃል በውቄ በሚለው ቃል መቀየሩ አይቀሬ ነው!!!ኣቶ ተመለስ ዜናዊ ወድጄዋለሁ!!!

  • @emuuyetatiyelij8850
    @emuuyetatiyelij8850 2 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃ ሀገሬ ገብቼ አ*ቼ አ*ቼ በወጣልኝ ክክክክ በጣም ነው ያሳከኝ በውቄ

  • @ramaramarama2176
    @ramaramarama2176 5 ปีที่แล้ว

    Ufffff...des yemitel lije serahen sewedeleh eko bereta selamehen yabezaw fetariye

  • @woinishetworku9430
    @woinishetworku9430 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውቄ ሙት እንዴት እንደምወድህ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 5 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @newland6029
    @newland6029 5 ปีที่แล้ว

    #1

  • @mintesnotfulas4336
    @mintesnotfulas4336 5 ปีที่แล้ว +1

    Bewke you are so funny

  • @kikianton2721
    @kikianton2721 4 ปีที่แล้ว

    Endew MN largew yeleben new yeminagerelegn.😙

  • @jambojethaile674
    @jambojethaile674 5 ปีที่แล้ว

    betam mirt sew

  • @godislove1692
    @godislove1692 4 ปีที่แล้ว

    Beweketu nebs new, berta wondemi ayzon

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 5 ปีที่แล้ว +8

    አንድ ነገር ብዬ አንድ ነገር መሆን ሰለማልፈልግ
    lol

  • @mesfinayalew5294
    @mesfinayalew5294 5 ปีที่แล้ว +15

    ሞአ ዝንጀሮ ዘምነገደ ቄሮ ስዩመ ሳንጃ ገጀራ ወ ጠበንጃ እንዲህም ይባላል

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +9

    ሞአ አንበሳ ዘ ይምነገደ መገርሳ 👈😅ላይ 😂👉🏻🤣ለኩሉ ጊዜ 🏃🏻‍♀️

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 ปีที่แล้ว +1

    የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡ በውቄ እናመሰግናለን::

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 ปีที่แล้ว

    1ኛ

  • @ermitkd
    @ermitkd ปีที่แล้ว

    ኑርልን አቦ🤣🤣🤣😂😂

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 ปีที่แล้ว +6

    Mulu be mulu ewnet new bewketu arif sew degemuo besakkkkkkkk dekiem new mitdergen hahaha

  • @jeffbob9663
    @jeffbob9663 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkk 👏👏👏💓💓

  • @abubekerebrahim9458
    @abubekerebrahim9458 5 ปีที่แล้ว

    He didn't afraid anything l like his behavior

  • @mebootm
    @mebootm 5 ปีที่แล้ว +7

    Bewuketu is very talented person, I love him to death. But we should give Abiy a little more time before criticize him.

  • @dejeniebirhanu6114
    @dejeniebirhanu6114 5 ปีที่แล้ว

    በእዉቀቱ በጣም ደስ ያላል በሀርዳር ወይ ጎንደር ለምን አታዘጋጅም ምነዉ ምን አረግን በዩቲዩብ ብቻ

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ የሚለው የአዲሰ አበባ ወጣት ለዚህ መሳቁ ያሰቃል

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

    rough

  • @imanhussen3143
    @imanhussen3143 3 ปีที่แล้ว

    Met sra

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 5 ปีที่แล้ว +4

    በዉቀቱ ይናገራል እኮ ለገባዉ

  • @Romeolemma
    @Romeolemma 5 ปีที่แล้ว

    Yrkomata ena ashebari geday zerafi sebeseb endeh setefogageru yemetenorut esekemeche new?

  • @user-gv9cm2rb2w
    @user-gv9cm2rb2w 4 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @abelt8733
    @abelt8733 4 ปีที่แล้ว

    bewke ymech

  • @user-vo2xo5ph7l
    @user-vo2xo5ph7l 5 ปีที่แล้ว

    "ያራዳ ልጅ"

  • @elyaskamil2749
    @elyaskamil2749 5 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃

  • @eliasayele1102
    @eliasayele1102 4 ปีที่แล้ว

    እረ በዕውቀቱ እያስለቀስከኝ ነው

  • @Shawaye-fl5tp
    @Shawaye-fl5tp ปีที่แล้ว

    ስምን መላዕክ ያወጣዋል ላንተ ነው

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 5 ปีที่แล้ว +13

    "ዋ! አንድሸም ላይክ ባታደርጊኝ ጣትሸን ነው የምቆርጠው" ተመለሰ ዜናዊ

  • @askale.mariyamensnnwjw3004
    @askale.mariyamensnnwjw3004 5 ปีที่แล้ว

    ante jegena tibabegna nurilen

  • @habtamualemayehu6461
    @habtamualemayehu6461 3 ปีที่แล้ว

    yemche!!!!!!!