🔴😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @hybye345
    @hybye345 หลายเดือนก่อน +8

    አላህይድረሳላትአይሰደት

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 หลายเดือนก่อน +17

    ልጄን ይዤ በመዳም ቤት የምሰራ በቅንነት አንድ ሺ አስገቡኝ

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 หลายเดือนก่อน

      የኔእሀትአይዞሸልኝ😢

    • @gogogogo-yi8hf
      @gogogogo-yi8hf หลายเดือนก่อน

      Ayizosh wude❤❤

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መይሙዬ እዴት ነሽ እኔ ይህ ነገር እኔም ጋ ደርሶብኛል የሴትዬ ልጅ የምትኖረው ከፎቅ እኔ የምሮረው ከናቷ ቤት ነበር የምሰረው ከዚያ ሲሪልኝ አለች እልሰራም አልኳት ፀጥ አለች የመጣሁት ለናትሽ ነው እጂ ሊንቺ አልሰራም አልኳት

  • @ሰውዩቱብ-የ7ቸ
    @ሰውዩቱብ-የ7ቸ หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ምስኪኔ
    ጭንቀት ነው ያመማት ኢቴዮጵያ አለች😥

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน +9

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢

    • @ዳኒያIslamicChannel
      @ዳኒያIslamicChannel หลายเดือนก่อน

      ደምሬሻለሁ ዉዴ ደምሪኝ

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed หลายเดือนก่อน

      ሶሪ ግን እንደት ነዉ የሚደመረዉ ብዙ ልጆች ይሉኛል ግን ይዘፈን ይለቀስ አላቅም ስለ ዩቲብ 😂 እና ንገርኝና እደምርሻለሁ

    • @ዳኒያIslamicChannel
      @ዳኒያIslamicChannel หลายเดือนก่อน

      @@mekiayAhmed 😂😂አረ ወይኔ ፕሮፋይሌን ተጫኚና ሰብስክራይብ የሚለዉን ንኪዉ ከዛ የደወል ምልክቷን ተጫኚና All የሚለዉን ነኪዉ ከዛ ደመርሽኝ ማለት ነዉ 😂😂

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy หลายเดือนก่อน

    ዉድ እህታችን እናመሰግናለን በርችልን

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y หลายเดือนก่อน

    አውነት ነው ማይሙ እኔ ምደም አኪም ቤት ውስጅን ብዬ እብ አለች ግን ልጆችን በይ ቃን ትውስድልች እኔ 5አምስት ዎር ሆንኘ 😢😢😢

  • @HamadaIioo
    @HamadaIioo หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም ታሳዝናለች አይ የኛ ነገር 😢

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ማርያምን አምስት ስአት አሞላም ከሀያ አራት ስአት ውስጥ እረፍቴ ገና አድስነኝ እኔም ከዚች አልሻል

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน

      ሌላ ቤት ከወሰዷችሁ እንዳትሰሩ የምኝታ ሰዓታችሁን አስከብሩ

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev หลายเดือนก่อน +2

      @@BirtukanGetachew-e4d ሌላ ቤት አቶሥደኝም ግን ያው መድረሳ ካለ ሌሊት 7 ሰአት እተኛለሁ11 ሠአት አላልፍም ስነሳ በቃ ጭቅላቴ ውፍፍፍ

    • @asqw6481
      @asqw6481 หลายเดือนก่อน

      ቢሮ ደዉይ ሶስት ወር ካላለፈሽ ቢሮዎች እራሳቸዉ ይቀይሩልሻል ስራዉ ስታቆሚ

  • @EeEe-sw9kl
    @EeEe-sw9kl หลายเดือนก่อน

    መላሳም አታለፍልፍይ ያን አንች ተብሳልሽ ይድቅነሽና😊

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይድረስላት
    እኔም ለአጎቴ ልጅ ለፕሮሰሰስ ማስጨረሻ 50 ሽብር አበድሪያት በመጣች በሁለት ወሯ ተመለሰች ምንም ሳትሰራ ቢሮ ከርማ😭

  • @ytube9055
    @ytube9055 หลายเดือนก่อน

    የኔ ከርታታ ምን ይሻላል እዉነት እፎፎ😢 ያማል ፈጣሪ ይማራት

  • @Apabitch
    @Apabitch หลายเดือนก่อน

    አገሬልግባብላትአላመመሽምህክምናላይስታይምንምጤነኛነኝ

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 หลายเดือนก่อน +3

    ዘይቱ ሊበላ ይቅርና ሤይቱ ያቀጠቅጣል

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน +2

      😀😀 መግቢያው ላይ ያለውን እይው ቂጣውን ከመጨመሪ በፊት ያለውን ዘይት የለውም እህቴ ከረኑ በጣም ቀይ ስለሚፈልጉ በእምየ ኢትዮጵያ በርበሬ ስለተሰራ ነው

  • @سميرةحذيفة
    @سميرةحذيفة หลายเดือนก่อน

    Allah yashirat

  • @حياهاثويبا
    @حياهاثويبا หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ ለምክርሽ

  • @KhalidIbrahim-m3r
    @KhalidIbrahim-m3r หลายเดือนก่อน

    ለማንኛውም ሙስል ም ብለሽ ለይተሽ ሰላም ያልሽው ለምን ድነው አልገባኝም

  • @Apabitch
    @Apabitch หลายเดือนก่อน

    ከመጣሁገናአስርወሬነዉመሳፈርአችይምአለችኝምንይሻለኛል

  • @Apabitch
    @Apabitch หลายเดือนก่อน

    እህቴእኔበሰዉሰራሽበሽታእየተሰቃየሁነዉ

  • @Hiw-q2q
    @Hiw-q2q หลายเดือนก่อน

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 หลายเดือนก่อน

    ህዴትኪራሲታኒ፡ዎጋኖቸ፡ሃሳላማሌኩሚ፡ማላትሚድኖ፡ሃራፉ

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v หลายเดือนก่อน

    አላህ ይዘንላት።ውይ።ስድት ሲንት።ይንግር

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน

    የኔሚስኪን ምናለ ቶሎ ሀኪም ቤት ብትወስዳት መክተብ ልውስደሽ ወይ ከምትል 😢😢

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 ያአላህ

  • @Dista-m2e
    @Dista-m2e หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SAds-r6c
    @SAds-r6c หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይድርስላት ግን አንቺ የምትስሪው ምግብ ነው

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน

      አደለም

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet หลายเดือนก่อน

    እሰኪ ንገሩኝ መብት እና ግደታችን ትክክለኛው ምድነው እኔ እማቀው ነገር የለም 😓

  • @h1289SaedaSaikora
    @h1289SaedaSaikora หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ የኔ ኢህት😢

  • @ኩራዝ
    @ኩራዝ หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ😢😢😢😢😢😢

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @حياه-ع5س
    @حياه-ع5س หลายเดือนก่อน

    ለምክርሺ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @AnshaHassen-c1x
    @AnshaHassen-c1x หลายเดือนก่อน

    አላህይድረስልሽ

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 หลายเดือนก่อน +2

    አለን ሞሚ ሸቃሊት የኔዋ ጀግና🎉 ሀቂቃ የኛ ነገር እጅግ ያሳዝናል እስኪ አላህ ይጠብቀን

    • @Shemila-c8v
      @Shemila-c8v หลายเดือนก่อน

      @@Zedtube818 እንሻአልህ

    • @Shemila-c8v
      @Shemila-c8v หลายเดือนก่อน

      አላልህግረችን።ያብቅን።አንድላይ።እንድግ።

  • @zharaahmed-z2r
    @zharaahmed-z2r หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @RaedAlll-f1v
    @RaedAlll-f1v หลายเดือนก่อน

    Meymu.megemeriya.aselamaleykum.bey

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ🌹

  • @Zanb00-j8c
    @Zanb00-j8c หลายเดือนก่อน

    እስቲ።ምን።ትይኝ።አለሽ

  • @ZobedhYasin
    @ZobedhYasin 10 วันที่ผ่านมา

    Enim agaxmognal gana kamaxawu andi war ka asri qanee naw ina inda agaxami hona asriye enen ihetwa ga asqamixagn hedech ina iheto bangali sartagna nabart nagrgin inen tazagnlechi imbi maleti alchalkum la.andi saminti ihetwa ga nabarkugn ahun dagmo ligwa ga ngni iswa almxachim la lijiwa iyasarawu now indet imbi malet ichilalwa baxam kabadegn

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v หลายเดือนก่อน +1

    ድምሩኝ ውዴች

  • @Zanb00-j8c
    @Zanb00-j8c หลายเดือนก่อน

    አር።እህቴ።ይህስ።እኔም።ሁለት።ቤት።የልጆጃን።እስራለው።ግን።ደሞ።ልጅ።ልጅ።አለ።ያንንም።ያዥ።ይሉኛል።እይዝ።አለው።አሁን።አመት።ሆነኝ።ሁሉም።ገባኝ።ደከመኝ።አሁን።ግን።እቤልል።ነው

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน

      አልሰራም እኔ የመጠሁት ለአንድ ቤት ነው በያት

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk หลายเดือนก่อน

    አረእህቴእኔምየህቴልጅልምጣብላኛአድሥአበባምክሬውአልኳትእንቢቀጥታወደወጭአለችእጇንያማታንምንእንደማደርግግራገባኛ

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v หลายเดือนก่อน

    ውዴች።ድምሩኝ ስብ አሩጉኝ።ብአላህ።ስውድች

  • @aminatamhed8267
    @aminatamhed8267 หลายเดือนก่อน

    መዳም ምግብ ስበላ አውድም ምንይሻልኝ እህቶች ምክር ስቱኝ

    • @OlPl-uk4hz
      @OlPl-uk4hz หลายเดือนก่อน

      ዝምብለሺ.ብይ.የኔምእዳችናት.ሳትበይአትስሪ.ትጎጃለሺዉደ😢😢😢😢አላህይገዝሺ.እህቴ😢😢😢😢

    • @meymunatube
      @meymunatube  หลายเดือนก่อน

      አትስሚያት አትፍራ ብይ ባትበይም ትበላለች እንጅ አትበይም አትልሽ ሳይበላ የሚኖር አለ እንዴ በያት

    • @asqw6481
      @asqw6481 หลายเดือนก่อน

      ካሜራ ከሌለ መጥባ ጥርግ አድርገሽ ሰርተሽ ስሪ

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o หลายเดือนก่อน

    የትነውያለሽው አንች

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc หลายเดือนก่อน

    Sira minsrwu arbi indwadni ayidalm ande kagabani masrt GIDETA hi new

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl หลายเดือนก่อน

      True

  • @HaniMolla
    @HaniMolla หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ በቅንነት አንድ ሺ አስገቡኝ

  • @AnatoKhalil
    @AnatoKhalil หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢