ፊሎ እና አዳም በደስታ አለቀሱ 😍😍😍🙏🏽

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 495

  • @Godisgood-o6j
    @Godisgood-o6j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +88

    ሳምሪ ተሸወድሽ ልጆችሽን እራስሽ አሳድጊያቸዉ በሀላ ይቆጭሻል 🫢

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    ልጅ ከወላጅ በራቀ ቁጥር እየረሳ ነው የሚሄደው:: አብሮ አጠገቡ በየቀኑ ያለውን ሰው ነው እየወደደ የሚሄደው:: ለዚህ ነው ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር መለያየት የለባቸውም የሚባለው:: ሳምሪ ሁለተኛ ከልጆችሽ አትለያዬ አትራራቂ:: ስትሄዱም ስትመጡም አብራችሁ ነው መሆን ያለባችሁ:: እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ :: ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ🙏🏾👧🧒

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመት ሞላቸው ግን የትልያዩ ቪዲዮ አለ?

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ ህፃናት ልጆች አጠገባቸው ያለውን ሰው እየወደዱ? ሌላውን እየረሱ ነው የሚሄዱት::በቪድዮ ማየት እና? አጠገባቸው ሆኖ ማጫወት, ማብላት, መንከባከብ የተለያየ ነው::

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lerasa mibegawin esa takalech minaw yesaw hiyewat kalmeran mitilut

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    እረ ልጆችሽን ያዢ እየናፈቀ ነው ይጎዳብሻል😢

  • @hiwotsolomon358
    @hiwotsolomon358 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +96

    ምንም መልስ አትስጪ ሳምሪ ለእናትሽ ዝምታ እራሱ ትልቅ መልስ ነው 🥰

    • @Tayba-km2jb
      @Tayba-km2jb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ገረማኛለች ሰዉ ለልጁ እኳን ሻጣ ነብሱን ይሰጣል አይ ጂጂ ነቅላለችኮ😢

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 54 นาทีที่ผ่านมา

      በልጇ ትቀናለች መንፈስ ነው​@@hilamoo928

  • @Meerah335
    @Meerah335 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    አቦ ስታምሩ አባቷ ስር ልጥፍ አለች ወንዱ ልጅ ናፍቋል እናቱን ለዛ ነው ማየት ያቃተው😢❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ሳምርዬ አዳም ናፍቆ ነውኮ😢😢😢 አላይም ያለሽ😢 ልጆች ሲናፍቁ እደዚህ ነው😂😂😂❤❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሳምሪዬ በስመአም እንዴት እንደተሰማኝ አዳም ፊትን ሲያዞር ልጆች በጣም ሲናፍቁ እንደዛ ናቸዉ 😢 ግን እንዴት ቻልሽው ናፍቆቱን

  • @MeremMuhye
    @MeremMuhye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    በአዳም እኔ አለቀስኩ የኔ አባት ናፍቆ የእኛስ ልጅወች መች ይሆን የምናገኛችሁ ከልጁጋ የተለያየሁሉ አላህ ያገናኘው

    • @kabetube
      @kabetube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንን😢😢

    • @AlikaAlika-hz3ec
      @AlikaAlika-hz3ec 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንያርብ

    • @BBiscuti
      @BBiscuti ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameeen ameeen

  • @ሊዲያL89
    @ሊዲያL89 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሳምሪዬ እንኮን በደህና ከ ልጆችሽ ጋር ተገናኘሽ

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    My advice to you Samiri never leaves your kids from you. No matter what your kids need both you. Raise them next you. Yes it is nice to have grandparents. But your kids should be priority. Yes You can do your school and work raise your kids.

    • @asiaseman9904
      @asiaseman9904 46 นาทีที่ผ่านมา +2

      I’m agree with you 💯 person 👍🏼

  • @Demekech21
    @Demekech21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    አዳምዬ የኔ ምስኪን አሳዘነኝ በጣም ናፍቋል, ሳምሪዬም አሳዘነችኝ

  • @samritame
    @samritame 48 นาทีที่ผ่านมา +4

    የፈለገ ይሁን በተለይ እናት ከልጆቾ በፍፁም አትለያይ🥹

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እንኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ፊሎ አዳም 😍

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    🤴🥺❤❤
    የናፍቆቱ ጥግ ውይ ከቃል በላይ እደውም የቱን ያክል እደናፈቀ አሳየሽ አንቺ እሩጦ የተለየ ጠብቀሽ ነው እንጂ የእውነት ትክክለኛ ናፍቅቱን ነው የገለፀልሽ እርግጠኛነኝ ቪዲዮውን ባየሽው ቁጥር ትደሰቻለሽ አንቺም ያልጠበቅሽው ስለሖነ አንችም ዛሬ አሳዘንሽኝ ለሑሉም ሑሑም ደስ ይላል ይሔን ሑሉ ያረገላቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ሌላው እኔ ከዚ ቪዲዮ ውጪ የሖነ አስተያየት ብንተወው እናትየው የእናት ቅናተኛ እደውም ስለዚ ቪዲዮ ብቻ አስተያየት ብሰጡ 🙏
    የፋኒ እናት 🙏 ውድ እናት ኖት ፋኒ ሑሌ አከብርሐለው ፊሎ 👸❤️
    ደስ የሚል ግዜ ይሑንላቹ 🙏

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሳምሪ ናፍቆሽ ነው አኩሩፏል ሁለተኛ ከአጠገባቸው አትራቂ

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እናት ለዘላለም ትኑር እናት ስላለች ልጆቻችሁን ሰጥታችሁ በነፃነት ማሻ አላህ በጣም ነዉ ምወዳችሁ

  • @hayatgenet
    @hayatgenet 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    በምን ታደላችሁት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ ማርያምን እኔ ይህው 9አመቴ በስደት ቤተሰቦች እዴት እደናፈቁኝ ማርያምን ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Eskedarzemen
      @Eskedarzemen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ዉድ አይዞሸ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማሻአላህ እኳንም በሰላም ተገናኛቹ ደሞ እያሰብኳቹ ነበር

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ደነገጠች ሳምሪ ልጆቿ ዝም አሏት አይ እናት😢😢😢😢

  • @tube6263
    @tube6263 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጂጂኮ ቀንታ ነው እሷ አንደየኳ ሳትሄዲ ሳምሪ በየ ሳምንቱ ስትመላለስ ቀናች😂😂😂😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀገር ቤት የሚያደርጉት ስርአት ለመማርና ቋንቋ ለመማር ስለሆነ ብትችሉ ቋንቋ አስተምሯቸው እንግሊዘኛው የትም አይሄድባቸው

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ልጆች ሲናፍቁ እንደዚህ ናቸው ለማየት እንኳን ያፍራሉ ሳምሪ ሰርቀዉ ነው የሚያዩት አይዞሽ❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ሴቷልጀ አታናግረኝም ወዱ ነው እጅ አሁንማ እኔም እግር ጀመር ለማውራት እደሷው ወዱ ራሱ በሂደት እየራቀኝ ነው አይ ስደት😢

  • @Yeshi-yv3wi
    @Yeshi-yv3wi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Enkuwan be Selam gebachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አዳምየ ናፍቆ ነው ኡፍ ሲያሳዝን❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሳምሪዬዬ እናትሽ ናፍቃሽ ኘው አትመልሽላት መጥፎ መልስ በጌታ❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

  • @userenter2635
    @userenter2635 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂አዳም አፈረ እንጂ እረስቶሺ አይደለም አንደኛ እንቅልፉ እደተነሳ እናት እና አባት ቁጭ ብሎ ሲገኛችሁ ደነገጠ አዳም ዝምተኛም ነው ፊሎ ቅመም እኮነች❤❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ውይ አውነት ኣለቀስኩ ልጀ ኣንድም ለሊት ኣያድርም ተለይቶ😢😢😢😢

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኳን በሰላም ገባችሁ

  • @ዘይነብዘይነብ
    @ዘይነብዘይነብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሣምሪዬ እድለኛ ነሽ አማቶችሽ ደሥ ሢሉ

  • @SelamawitKebebe
    @SelamawitKebebe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሳምሪዬ ናፍቆ ነው የኔ ጌታ አዳምዬ❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እህቴ

  • @salambh5102
    @salambh5102 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናቲቱ ሻጣ ወሰደች ብላ አይ አለመታደል 😂😂የፉኒ ቤተሰብ አደኛ❤❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 20 นาทีที่ผ่านมา +1

    God bless you ❤❤❤❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ታድለሽ ሳምሪ አላህ ያሳድግልሽ እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ ጡሩ ትዳር ሰቶኝ ልጂ እድወልድ አላህ እድረዳኝ ዱአ ያስፈልገኛል ውላሂ ልጂ እፈልጋለሁ ግን ማግባት ፈራሁ በሰው ሀገር ጉልበቴን ጨረስኩ ጠብ አይልም አላህ ትዳር ሰቶ ልጂ እድሰጠኝ ዱአ እድርጉልኝ ውገኖቸ😢😢

    • @zeburaAhmed-s3u
      @zeburaAhmed-s3u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አልህ ከተመኘሽው በላይ ይስጥሽ

    • @bipbip941
      @bipbip941 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zeburaAhmed-s3u አሚን ያረብ

    • @BBiscuti
      @BBiscuti ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameeen yisxshi wuda

    • @hayat1218
      @hayat1218 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለኔምምም😢😢😢

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም ገባችሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @Mesi12370
    @Mesi12370 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Sameri gen endt asechalshe ka ljoches telayeteshe 😢

  • @rahwahaile603
    @rahwahaile603 42 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሳምሪ እባክሽ ልጆችሽን በፍጹም ለአንድም ቀን ካጠጠገብሽ እንዳትለያቸው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ያስከፍሉሻል አደራ

    • @MrVip-wt1nk
      @MrVip-wt1nk 20 นาทีที่ผ่านมา

      እኔስ ልጀ አታውቀኝም አለመታደሌ😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ስላም ገባችው እኛንም ያብቃን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፊሎዬዬዬዬዬ የኔ ንግስት እኔንም ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤ አዳሚዬ አንተም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ናፍቆ ናፍቆ ለምን ተውሽኝ ኣይነት ነው ኣዳምየ❤❤❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ ቀናሁ ታድላችሁ አገሬ መግባት ንፍቅ ብሎኛል

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሳምሪ ናፍቆት ነዉ በዛላይ ከእንቅልፉ ስለተነሳ ነዉ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

  • @miminegash3260
    @miminegash3260 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    May God bless you and your family 🙏🏻 🙌

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Samiri shanxa lemine satsfeqije enateshen wesdishe?????lemine???gege tenadlice betame dewlishe yeqrta tyiqate

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም ገባችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MessiYemer
    @MessiYemer 12 นาทีที่ผ่านมา

    ሳምሪየ ትክክል ያልሆነ ነገር እያየሁ ነው አዳም ልቤን ሰብሮታል ከናቱ የሚለይበት ሰአት አይደልም ሲያሳዝኑ ልጅ ከአያት ጋር ካደገ ጭራሹኑ እናቱንም አባቱንም አያቶቹን ነው የሚያደርገው ምንም ሆነሽ ልጆችሽን ሰብስቢ እናት መሆን አለብሽ መውለድ ትርጉም የለውም ማሳደግ ነው ትልቁ ነገር በደንብ አስቡበት

  • @Fussy-u3m
    @Fussy-u3m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባቹ ሳምርዬ

  • @abebabeyene1860
    @abebabeyene1860 40 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ ደስ ሲሉ

  • @MarthaYamer
    @MarthaYamer 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሳምሪ እንኳን በሰላም ገባቹ

  • @TaduBrhanu
    @TaduBrhanu 34 นาทีที่ผ่านมา

    ናፍቆት ነው ሳምሬ ልጆች ሰናፍቁ እንደህ ነው የሚሆኑት ረስቶ አደለም ❤❤❤

  • @TingrtTingrt94
    @TingrtTingrt94 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዴት አንጀትሽ ቻለ ሳምሪዬ 😢😢😢😢

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ማር ናፉቆ ነው😢😢 ወይኔ እኔም ልጄ እዴት እደናፈቀኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጌታ እባካችሁ ከቻላችሁ አትለያዩ ከልጆ ፍቅር ይጥገቡ❤❤❤❤

  • @SumayoMaxamed-g7s
    @SumayoMaxamed-g7s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናትናልጅ ይተዋወቃሉ ምንአገባችሁ ኮሜታተሮች😢

  • @YLM053
    @YLM053 21 นาทีที่ผ่านมา

    ናፍቆ ነው ውይ አዳም የማያይሽ ሳምሪ

  • @Hizbgesse-ci6rl
    @Hizbgesse-ci6rl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሠላም ገባቹ🙏😘😘😘

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለላም መጣቹ ❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እኔ ከሰርኩ አይዞሽ ሣምሪዬ ናፍቀዉነዉ😢😢😢

  • @mulukamuluka-t1g
    @mulukamuluka-t1g 21 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሰምሪ ጀግነ አነባርሽ ለምን ልጆችሽ ከራስሽ አይቃማጡም እንዴ አለዋኩም ነበር አደምን ተለይታሽ እንዴት አስቻላሽ😢❤

  • @tezetroyal
    @tezetroyal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንኳን በሰላም ገባችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless your family 💞🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 55 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባችሁ🎉

  • @aregashgebrezgiabiher2722
    @aregashgebrezgiabiher2722 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆንጆ ሴት ልጅ
    እናትህ ስለ ቦርሳ ብዙ ትናገራለ ?
    ከሁሉም የቤተሰብ አባላት ጋር እንወድሃለን።

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አይጥ በጣምነው የምፈራው 😢 ወይኔ እነፊሎ እንዴት እደናፈቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም ገባችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq6lx8wj3b
    @user-vq6lx8wj3b 15 นาทีที่ผ่านมา

    አዳም እረሳሸ ሳምሪዬ 😂እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @Ana.Fekadu
    @Ana.Fekadu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጅችሽ አምሮባቸዋል ወፈሩ

  • @جناتطاسو
    @جناتطاسو 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ናፍቆ እኮ ነው ሳምሪዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ከድጃሙሀመድአድስ
    @ከድጃሙሀመድአድስ 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    ያረብ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Wow አይገርምም,በቃ ልጆች እኮ እስከ 7 አመት ቢቻል ከዛም በላይ እድሜ እናት እና አባት ቢያሳድግ ይመረጣል! ምክንያቱም,ልጆች ሆነው በሌላ ልጂ ካደጉ.ወላጆቻቸውን ይረሳሉ!ይበልጥ ያሳደጋቸውን ነው የሚመርጡት! ቱኩረት ለልጆቻችሁ ምንም ቢሆን ይመረጣል!🙏🏾✌🏽

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkwan bedhena gebachu❤❤❤ Samri Adam betam nafkoshal. Lijoche sinafeku yashkorememachewal. Have fun in Addis ❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኳን ሰላም ገባቹ ሳምሪዬ ውይ ልጆቻቹ ናፍቀዋል እመቤቴ ታሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ
    @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይይይ እናት ፀጉሬን ልሰር አለች🥹💔 የእኔም እጣ ፈንታ ይሄ ነው የሚሆነው ነገ ኢትዬ ስገባ🥹💔

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳንሠላምገባችሁ❤❤❤❤

  • @abebabeyene1860
    @abebabeyene1860 38 นาทีที่ผ่านมา

    የኔ አባት ናፍቆ ነው እኮ የሚሽኮረመመው እረስቶሽ አይደለም ሳምሪየ

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳምሪና ፍኒ ምርጥ ጥዶች ቤቢ እስከ እንቅልፉ ሁኖነው እንጅ አይረሳሽም ❤❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wowowo baga nagaa ijoollee keessan walii agartanii mee namani akka koo jallatanii❤❤🎉🎉laki godhaa

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I went to Ethiopia in 2020 after 19 years later and i couldn't recognize it! Enjoy it!

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Beautiful family ❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳምሪ ናፍቆት እኮ ነው አዳም እደዚ ያረገሁ አላህ ያሳድግልሽ 🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kedijahussin
    @kedijahussin ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መርሳት ሳይሆን. ናፍቆ ነዉ የኔዉም አገር ሂጀ ወደ አለንበት ስመለስ ኤርፓርት መተዉ ልሳምህ እለዋለሁ በአባቱ ጀርባ ሂዶ ድብቅ ከዛ በግድ አንቄ ስስመዉ ለቅሶ ናፍቆ ወድ ልጂ በጣም ይናፍቃሉ ደግሞ

  • @selwatube
    @selwatube ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት አዳም አሳዘነኝ ናፍቆ እኮ ነው ❤😢

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    jene geta adam mamin ersahat inde inat atrsam babye💙

  • @FatimaFatimaali-h6r
    @FatimaFatimaali-h6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የኔውድ አስለቀሰኝ እኔም ቆንጅየልጅ አለኝ መቸነው አልፎልኝ የማገኘው ልጀ የኔ አለም 😢

    • @AAa-vv4hc
      @AAa-vv4hc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይሺ እኔም ነኝ አንዲ ቀን እናይሆናል

    • @FatimaFatimaali-h6r
      @FatimaFatimaali-h6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AAa-vv4hc ኢሻአላህ ሁሌ ተስፋ በትዝታ ልባችን እየነጎደ አይ ወልዶ ስደት

    • @Houseofhoney251
      @Houseofhoney251 51 นาทีที่ผ่านมา

      Egziabher be selam ke lijesh gar yagenegnesh ♥️

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 36 นาทีที่ผ่านมา

      Enem nafikotu legalegn new enda egzbhr fekadi December 22 tehejaleshi belognli eski ba tsolte asebugn 😢😢😢😢😢😢

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enequan selam gebachihu. Never leaves them again Samiree 😢 mukera tiru naw. They grow so fast , make them priority 😢 .

  • @HananTarekegn
    @HananTarekegn 31 นาทีที่ผ่านมา

    Don't.
    Leave you again you need you😢❤

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አያት እንዲህ ነው ክብሩ ያቺ እናት ሻንጣ ሰረቀች ብላ አፏን ትከፍታለች ማፈሪያ

  • @TsegalemSileshi
    @TsegalemSileshi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ የኔ ቆንጆዎች በጣም ነው አንጀቴን የበሉኝ አስለቀሱኝ ከዚህ በኋላ እንደዚህ እንደማታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @hobsee5626
    @hobsee5626 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Adangichi samiriye badasita miragutin siyaxu newo inji rastoshi ayidelam❤❤❤❤❤❤

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    enkan des alachu enkan dehna gebachu filoyen adamyen samulgn sweet love❤❤❤

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አዳም ናፍቆ ነው ሊያይሽ ያልቻለው ሳምሪየ

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    welcome family🎉😘🥰

  • @YalemYalem-s4l
    @YalemYalem-s4l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Uuff enbeye meta fatari sadadigelachu ❤❤

  • @12Ethiopian
    @12Ethiopian ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️we love guys

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ሳምርዬ ጠንካራ ነሸ ሰራ ዉዬ እሰክመጣ እንኳን ወንድ ልጄን አላምነዉም

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሳምሪ የኔ እናት ከቅልፉ አነቃ እናት እኮ

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወኔ የኔማ አይጠጋኝም ማለት ነዉ አስር አመቴ ሳምሪ አይዞሽ ❤❤ቀስ እያለ ይጠጋሻል

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

  • @ኤፍታበለኝጌታ
    @ኤፍታበለኝጌታ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳም ሚሽኮረመመው ናፍቆ ነው❤ ደስታ ከአይኑ ያስታውቃል እኔን ግን አስለቀስኝ ❤❤
    እኔም ልጆ እንዲህ ነው አልቀርብም ያለው ግን ዳግም ስለየው 😢በጣም ባባ😥😥😥

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ እኔ እራሡ ጓጉቼ ውይ አዳም የፋኒ ቤተሠቦች ጥሩ ቤተሠቦች ናቼው

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኮመታተሮች ያልበላችሁን አትከኩ ዝም ብላችሁ ላይኽ አድረጉ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውድ

    • @Sojoo-se1nv
      @Sojoo-se1nv 44 นาทีที่ผ่านมา

      @yeshyemarr8303 ok

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አንቺ ግን የዛች ልጅ ነሽ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ