ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የዙል ሂጃ የመጨረሻዋን ቀን ፆም ኖሯል ቤቱ በጣም ስራ ይበዛል በዛላይ አድስ ነኚ ጣም ራበኚ መግሪብ አካባቢ መዳሜ ጌማት ጠበሰች ሳቡሳ ይኸ ላች ነው አለችኚ እርቦኚ ስለነበረ ፊታቸው በላሁ ሳቁ😂ለካ ፆም ኖሯል
😀😀ሉሉሻየ
እረ ብዙ አይታናል ሀ ብለን ስደት ስንመጣ በጣም ነበር የሚያስፈራው የሰው ቤት 😢ኑሯችንን በሀገራችን ያድርግልን ያረብ
ኧረ እኔ በእርግጥ አሁንም ገና 3ወሬ ነው ግን በመጣ ሳምንቴ መስታወት አጽጂ ብላኝ ታች ወረደች ቀኑ ጁመአ ነበር እነሱ ታች ተሰብስበው እየተጫጩ ነው እኔም ላጸዳ ወጣሁ ለካ መስታወቱ ውጭ ሆነሽ ሲዘጋ አይከፈትም ሁለተኛ ፎቅ ነው መስኮት ላይ ቁጭ ብዬ ቀረሁ ወደታች ሳይ ፈራሁ እዴት ልሁን ብጣራ ብጣራ ሚሰማኝ አጣሁ ከ1ሰአት በላይ ቁጭ አልኩኝ ፀሀዩ አዙሮ ሊደፋኝ ከፊለፊታችን ሌላ ቤት አለ ሴትዬዋ አይታ ጠራችልኝ ሁሉም የወደኩ ነው የመሰላቸው ግማሹ በውጭ ግማሹ በላይ እየተራራጡ መጡ ሲያዩኝ በጣም ነው የደነገጡት የሀራም የሀራም ትላለች እኔ እዳሳየሁሽ አታጸጂም ለምን ተጠለጠልሽ ብቶድቂስ ትለኛለች በቃ ብቻ ተውት ሲረጋጉ ስቀውብኝ ሊሞቱ ብቻ የሰው ሀገር ከባድ ነው 😢😢😢
እኔም አድስነኝ ገና ተይው ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ፈተናው ብዙነው እራስሽን ጠብቂ
የሰዉ ሀገር መራራነዉ ወላሂ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@@UftJgv እፍፍ አየ ሲስቁብንኮ አይድረስ እህቴ እንደው ይሄ ሁለት አመት ከብዶኛል ይደርስም አልመሰለኝ አንቺ ደሞ ባይፀዳ ቅርት ይበልላታጅ እራስሽን ጠብቂ እደናትሽኮ እሰይ ልጄ አትልም ከሞትሽ ምትሽነው
@@BirtukanGetachew-e4d እሺ የኔ እናት ብቻ ከባድ ነው
@@UftJgv አሜን ሌላ ምን ይባላል
እኔ መቸም የማረሰው ነገር ደሞዝ ለመጠየቅ አብራኝ ያለችው ልጅ በጀ ፅፋ ሰጠችኝ 😂😂😂ከዛ እሱን እያነበብኩ ጠየኩት😂 እቃ አምጭ ብለው ሲልኩኝ የምመላለሰው ነገርስ ውይ 😂አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን
ኧረቆይ የደመወዙማ ልገርሽ800እሪያል ነው የሚከፈለኝ ኢቶ 500ድፍን የለም ከዚ500እና300አርጎ ሰጠኝ ገራ ገባኝእደት 400መቶ ይሰጠኛል አልኩ ከዚ በግሊዘኛ ፋይፍ ሀድሬድ አለኝ ሰሪ ሀድሬድ አለኝ ከዚ ገባኝ okok አልኩት ምን ያላለፈ አለ ስደት ላይ😁😁😁
@@ዘይነብወሎዘይነብወሎያችስ የከፋ ነው በቁጥሩ አታ ቂም እደ😂😂😂😂😂
@@wynitomohy1775 ሀቢብቲ ኢቶቢያ 50ብር100ብር ብቻ ነው የማቀው እዳሁኑ ሚድያ የለ ስልክ የለ ማንን እጠየቃለሁ መሰለሽ ክክክ ያሁኖቾ ናቸው እድለኞች
ስንቱአለፈ እኔከተላጀ ጠልኢ ባራሀብለብተብየ እራትላቀራርብ ማለት ምንእወስደዋለሁ በርአውጥቸ ምንላርገው ባራስትለኝ በርነበርየመሰለኝ ከዛ መልሸፎቅወስጀ አስቀመጥሁት እላቹለለሁ ብዙችግሮችአሉ በቋንቋ
የኔ ከርታታ ምኑም አልገባት😥
በርችውዴ😊
እኔ የገጠመኝ የማረሳው 3ወድ ህፆን አለ ወደናቷቤት ልንሄድ አልብሺው አለችኝ የህፆኑ ሱሪ ዚቡ ተበላሽቷል ከዚያ ማፊ ዚብ አልኳት ኢሽ አለችኝ ደጋግማ እኔም ደገምኩላት ማፊ ዚብ በራ መጣች ከልጆጋ ተይው በቃ እኔ አለብሰዋለሁ አለች 12አመት ልጂ አለ በጣም ሳቀብኝ ተናደድኩ እክላሴ መጣነ ሁለተኛ እደዚህ እዳትይ ነወር ነው ብሎ መሺኔውን አሳየኝ ደነገጥኩ አፈርኩ አመረኛና አረበኛው ተቀላቅሎ ለካ ሌላ ቃል ነው የመሰረትኩት ጉድ አትሉም ለካ እኔ እያልኩ ያለሁት የልጆ ወሸላ የለም ነው ያልኩት መቸም አረሳው መይሙን ፈገግ በሉ😁😁
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክእኔም አጋጥሞኛል ግን ኢድኑሲያ ከጎኔነበረች ነዉርነዉ ብላ አስረዳችኝ😢
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት ኧረ እኔ ልጃን አልብሳ ተቆጥታ አልነገረችኝም መዳም እድሜ ለልጆ ሁለተኛ እደዚህ እዳትይ ብሎ ያስረዳኝ እሱነው ብቻየን ሁኔ ዛሬላይ እስቃለሁ በሰአቱ እኔም እደት ደጋግማ ትጠይቀኛለች ብየ ተቆጥቸ ነብር አይ ስደትና ቋቋ ይጠውል ኡምሩ 😁😁ዛሬ እየሳኩነው
@@ዘይነብወሎዘይነብወሎ😅😅😅ወይኔ እኔ አላቅም ይከው ከአቺ ሰማሁ
እኔም ዛሬ አወኩ 5 አመት ስኖር አላወቅም ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ፊሀዋ ወላ ማፊ ብላኝ ፍሪጅከፍቸ የፈለኩት ነገርስ መቸም አረሳዉ 😂😂😂
😀😀😀
😢😢😢😢😢😢😢
ሀመጣሁ7ወርሆነኝ ቋንቋውአልገባኝአለ
እረ እህቴ እኔ ምግብ ነበር እምሰራው ደመወዜ ሽሁለት ነው ጨምሪልኝ ለማለት ፈራሁ ምን ትመክሪኛለሽ
የነሺ
እኔ ምግብና ፂዳት 2000ነበር እምሰራው አሁን ቀንሽ ብለወ1800 ነወ እምሰራ ስራ የለም አሁን ላይ ሳውድላ እጃዛ ቤት ከመቀመጥ ብየ ዝብየ እየሰራሁነው
@ጎዶልያስ-567 ሳኡድ
@nurit-k4h ዝብለብ ስሪ እህት ደወመዘደሽ በስአት ከሰጡሽ የኔ ጓደኞ ስራ አተ ይህው ሁለት ወር ሊሆናቸው ነው
አትፍሪ ጠይቂ አንዳንዶቹ ካልተጠየቁ አይጨምሩም እህቴ
አይ ቋንቋ😢😂😂😂
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ 😢😢
እኔየገጠመኝወደ፣ክፍልሽሂጂ፣ሲሉኝቤቱበጣምትልቅነው፣እናወደሳሎን፣የሚወስደውበርተጠቅሜ፣ስሄድ፣ሳቁብኝ፣ግንእኔምስቂአለሁ
እኔአመትከአምስትወርሆነኝከመጣሁምንትመክሪኛለሺ
@ሀቸይትነሸዱበይወይሠኰተረነሸመልሸልኘ
ዱባይናት
እኔ እዴመጣው እሱቅ ሄዴን ሽቶ እፍልጋለሁ ብየ እኔም ተዴናብሪ እነሱንም አዴናበርኩዋቼው ስውየው ተናዱ ሰአት ሂዱል እዜህ ልናድር ነው በቃ አለ 😂
😅😅😅😅 እኔም እሱቅ እቸገራለሁ ያዞረኛል ብቻ ተመስገን
😢😢😢😢😢
እኮንሰላምወጣሺሜራየ የሜራቤተሰብደምሩኝ
እኔም እሚገርም ገጠመኝአለኝ ግንመይሙና ትስቅብኛለች ሆ
የኔ ውድ እህት😀እንኳን አለፈ በርችልኝ🌹😘
@@meymunatube የኔውድ አሏህይጠብቅሽ አላህይገዝሽ እወድሻለሁ የኔልእልት አይዞሽ ልንአችም በርች የኔውድህት
እኔም ደርሶብኛል። መይሞዬ የህፃኑ ሹራብአልብሺው ብላኝ ማዳምን ልብስቀዬሬ ለታለው መጀመራ በመጣሁሳአት። ድብርብሬነበር የሚጠፋው አሁንም ተኚብላኝ ስልተኛያደርኩበት ቀንአለ አዲስ በመጣሁሳአት ምንአላሳለፍኩ
ወላሂ የዛሬ ኮመት በሳቅ ገደላችሁኝ አየ ሸቃሊት😀😀
😂😂😂😂😂ሀሀሀሀሀ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ምንም አላቅም አራት ወር አለፈኝ ግን ምንም አላቅም ምግብ ዬቱዪብ እያየሁ እሰራለሁ ግን እኔ ብዙ እየተሰቃየሁነው አልገባኝ አለ ምን ይሻለኛል ምግብ ግን ይመስገን እየሰራሁ ነው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ክቴር ምድነው ብዙ ነው ትንሽ ግራ ገባኝ ሁልጌዜ እንደዚያ ትለኛለች
አይዞሽ የኔ ጀግና ትለምጃለሽ አረበኛ ቋንቋ ብለሽ ሰርች አርገሽ ተማራ አለ የሚያስተምሩ ልጆች#ክቲር ማለት ብዙ ማለት ነው
😂😂😂😂
Hulum yalfal gin manchilewun ngr anchilm malt beriut heje mel ena mel,a betam nbr meyaschegregni
አሰላምአለይኩም. እህቶች አውንየምትመጡ።ልጄች።ጥንቃቄ።አርጉ።የቤትማፆጃውች።እየበዙነው።መስኮትስታፀዴትጠቀቁ።።።ጠይቁከማፆዳታችሁ።በፈት።ምክናየቱ።ከሚካልያላችው።እጀንፈትንያበላሻሉ።።
😢
ዉዶስሚኝእማሶፊንአንቺነሺዱባይየምወስጃተእንድባለፈዉእህቴነትስተይሰምችሻለሁግንትናትናቪዶዉንአይችዋለሁ
ውሸቷን ነው እህቴ ሶፊ ሁለተኛ ስደት የሚባል አላስብም ነው ያለችኝ
አይዉድአሁንከሚደርስባታነገርትዉጣብለሺእንድሆንብየነዉቪዶዉየዉሸትነዉእንድ
የሙዚቃዋነገር
😀ቦተዋን አገኘች😀
ለምስሌእኔስሪእያለቻኝእሰርለዉከመጣዉ8ዉሬነዉሴትየቱጡሩስወናትግንቋንቋአልቻልም
የዙል ሂጃ የመጨረሻዋን ቀን ፆም ኖሯል ቤቱ በጣም ስራ ይበዛል በዛላይ አድስ ነኚ ጣም ራበኚ መግሪብ አካባቢ መዳሜ ጌማት ጠበሰች ሳቡሳ ይኸ ላች ነው አለችኚ እርቦኚ ስለነበረ ፊታቸው በላሁ ሳቁ😂ለካ ፆም ኖሯል
😀😀ሉሉሻየ
እረ ብዙ አይታናል ሀ ብለን ስደት ስንመጣ በጣም ነበር የሚያስፈራው የሰው ቤት 😢
ኑሯችንን በሀገራችን ያድርግልን ያረብ
ኧረ እኔ በእርግጥ አሁንም ገና 3ወሬ ነው ግን በመጣ ሳምንቴ መስታወት አጽጂ ብላኝ ታች ወረደች ቀኑ ጁመአ ነበር እነሱ ታች ተሰብስበው እየተጫጩ ነው እኔም ላጸዳ ወጣሁ ለካ መስታወቱ ውጭ ሆነሽ ሲዘጋ አይከፈትም ሁለተኛ ፎቅ ነው መስኮት ላይ ቁጭ ብዬ ቀረሁ ወደታች ሳይ ፈራሁ እዴት ልሁን ብጣራ ብጣራ ሚሰማኝ አጣሁ ከ1ሰአት በላይ ቁጭ አልኩኝ ፀሀዩ አዙሮ ሊደፋኝ ከፊለፊታችን ሌላ ቤት አለ ሴትዬዋ አይታ ጠራችልኝ ሁሉም የወደኩ ነው የመሰላቸው ግማሹ በውጭ ግማሹ በላይ እየተራራጡ መጡ ሲያዩኝ በጣም ነው የደነገጡት የሀራም የሀራም ትላለች እኔ እዳሳየሁሽ አታጸጂም ለምን ተጠለጠልሽ ብቶድቂስ ትለኛለች በቃ ብቻ ተውት ሲረጋጉ ስቀውብኝ ሊሞቱ ብቻ የሰው ሀገር ከባድ ነው 😢😢😢
እኔም አድስነኝ ገና ተይው ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ፈተናው ብዙነው እራስሽን ጠብቂ
የሰዉ ሀገር መራራነዉ ወላሂ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@@UftJgv እፍፍ አየ ሲስቁብንኮ አይድረስ እህቴ እንደው ይሄ ሁለት አመት ከብዶኛል ይደርስም አልመሰለኝ አንቺ ደሞ ባይፀዳ ቅርት ይበልላታጅ እራስሽን ጠብቂ እደናትሽኮ እሰይ ልጄ አትልም ከሞትሽ ምትሽነው
@@BirtukanGetachew-e4d እሺ የኔ እናት ብቻ ከባድ ነው
@@UftJgv አሜን ሌላ ምን ይባላል
እኔ መቸም የማረሰው ነገር ደሞዝ ለመጠየቅ አብራኝ ያለችው ልጅ በጀ ፅፋ ሰጠችኝ 😂😂😂ከዛ እሱን እያነበብኩ ጠየኩት😂 እቃ አምጭ ብለው ሲልኩኝ የምመላለሰው ነገርስ ውይ 😂አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን
ኧረቆይ የደመወዙማ ልገርሽ800እሪያል ነው የሚከፈለኝ ኢቶ 500ድፍን የለም ከዚ500እና300አርጎ ሰጠኝ ገራ ገባኝእደት 400መቶ ይሰጠኛል አልኩ ከዚ በግሊዘኛ ፋይፍ ሀድሬድ አለኝ ሰሪ ሀድሬድ አለኝ ከዚ ገባኝ okok አልኩት ምን ያላለፈ አለ ስደት ላይ😁😁😁
@@ዘይነብወሎዘይነብወሎያችስ የከፋ ነው በቁጥሩ አታ ቂም እደ😂😂😂😂😂
@@wynitomohy1775 ሀቢብቲ ኢቶቢያ 50ብር100ብር ብቻ ነው የማቀው እዳሁኑ ሚድያ የለ ስልክ የለ ማንን እጠየቃለሁ መሰለሽ ክክክ ያሁኖቾ ናቸው እድለኞች
ስንቱአለፈ እኔከተላጀ ጠልኢ ባራሀብለብተብየ እራትላቀራርብ ማለት ምንእወስደዋለሁ በርአውጥቸ ምንላርገው ባራስትለኝ በርነበርየመሰለኝ ከዛ መልሸፎቅወስጀ አስቀመጥሁት እላቹለለሁ ብዙችግሮችአሉ በቋንቋ
የኔ ከርታታ ምኑም አልገባት😥
በርችውዴ😊
እኔ የገጠመኝ የማረሳው 3ወድ ህፆን አለ ወደናቷቤት ልንሄድ አልብሺው አለችኝ የህፆኑ ሱሪ ዚቡ ተበላሽቷል ከዚያ ማፊ ዚብ አልኳት ኢሽ አለችኝ ደጋግማ እኔም ደገምኩላት ማፊ ዚብ በራ መጣች ከልጆጋ ተይው በቃ እኔ አለብሰዋለሁ አለች 12አመት ልጂ አለ በጣም ሳቀብኝ ተናደድኩ እክላሴ መጣነ ሁለተኛ እደዚህ እዳትይ ነወር ነው ብሎ መሺኔውን አሳየኝ ደነገጥኩ አፈርኩ አመረኛና አረበኛው ተቀላቅሎ ለካ ሌላ ቃል ነው የመሰረትኩት ጉድ አትሉም ለካ እኔ እያልኩ ያለሁት የልጆ ወሸላ የለም ነው ያልኩት መቸም አረሳው መይሙን ፈገግ በሉ😁😁
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክእኔም አጋጥሞኛል ግን ኢድኑሲያ ከጎኔነበረች ነዉርነዉ ብላ አስረዳችኝ😢
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት ኧረ እኔ ልጃን አልብሳ ተቆጥታ አልነገረችኝም መዳም እድሜ ለልጆ ሁለተኛ እደዚህ እዳትይ ብሎ ያስረዳኝ እሱነው ብቻየን ሁኔ ዛሬላይ እስቃለሁ በሰአቱ እኔም እደት ደጋግማ ትጠይቀኛለች ብየ ተቆጥቸ ነብር አይ ስደትና ቋቋ ይጠውል ኡምሩ 😁😁ዛሬ እየሳኩነው
@@ዘይነብወሎዘይነብወሎ😅😅😅ወይኔ እኔ አላቅም ይከው ከአቺ ሰማሁ
እኔም ዛሬ አወኩ 5 አመት ስኖር አላወቅም ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ፊሀዋ ወላ ማፊ ብላኝ ፍሪጅከፍቸ የፈለኩት ነገርስ መቸም አረሳዉ 😂😂😂
😀😀😀
😢😢😢😢😢😢😢
ሀመጣሁ7ወርሆነኝ ቋንቋውአልገባኝአለ
እረ እህቴ እኔ ምግብ ነበር እምሰራው ደመወዜ ሽሁለት ነው ጨምሪልኝ ለማለት ፈራሁ ምን ትመክሪኛለሽ
የነሺ
እኔ ምግብና ፂዳት 2000ነበር እምሰራው አሁን ቀንሽ ብለወ1800 ነወ እምሰራ ስራ የለም አሁን ላይ ሳውድላ እጃዛ ቤት ከመቀመጥ ብየ ዝብየ እየሰራሁነው
@ጎዶልያስ-567 ሳኡድ
@nurit-k4h ዝብለብ ስሪ እህት ደወመዘደሽ በስአት ከሰጡሽ የኔ ጓደኞ ስራ አተ ይህው ሁለት ወር ሊሆናቸው ነው
አትፍሪ ጠይቂ አንዳንዶቹ ካልተጠየቁ አይጨምሩም እህቴ
አይ ቋንቋ😢😂😂😂
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ 😢😢
እኔየገጠመኝወደ፣ክፍልሽሂጂ፣ሲሉኝቤቱበጣምትልቅነው፣እናወደሳሎን፣የሚወስደውበርተጠቅሜ፣ስሄድ፣ሳቁብኝ፣ግንእኔምስቂአለሁ
እኔአመትከአምስትወርሆነኝከመጣሁምንትመክሪኛለሺ
@ሀቸይትነሸዱበይወይሠኰተረነሸመልሸልኘ
ዱባይናት
እኔ እዴመጣው እሱቅ ሄዴን ሽቶ እፍልጋለሁ ብየ እኔም ተዴናብሪ እነሱንም አዴናበርኩዋቼው ስውየው ተናዱ ሰአት ሂዱል እዜህ ልናድር ነው በቃ አለ 😂
😅😅😅😅 እኔም እሱቅ እቸገራለሁ ያዞረኛል ብቻ ተመስገን
😢😢😢😢😢
እኮንሰላምወጣሺሜራየ የሜራቤተሰብደምሩኝ
እኔም እሚገርም ገጠመኝአለኝ ግንመይሙና ትስቅብኛለች ሆ
የኔ ውድ እህት😀
እንኳን አለፈ በርችልኝ🌹😘
@@meymunatube የኔውድ አሏህይጠብቅሽ አላህይገዝሽ እወድሻለሁ የኔልእልት አይዞሽ ልንአችም በርች የኔውድህት
እኔም ደርሶብኛል። መይሞዬ የህፃኑ ሹራብአልብሺው ብላኝ ማዳምን ልብስቀዬሬ ለታለው መጀመራ በመጣሁሳአት። ድብርብሬነበር የሚጠፋው አሁንም ተኚብላኝ ስልተኛያደርኩበት ቀንአለ አዲስ በመጣሁሳአት ምንአላሳለፍኩ
ወላሂ የዛሬ ኮመት በሳቅ ገደላችሁኝ አየ ሸቃሊት😀😀
😂😂😂😂😂ሀሀሀሀሀ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ምንም አላቅም አራት ወር አለፈኝ ግን ምንም አላቅም ምግብ ዬቱዪብ እያየሁ እሰራለሁ ግን እኔ ብዙ እየተሰቃየሁነው አልገባኝ አለ ምን ይሻለኛል ምግብ ግን ይመስገን እየሰራሁ ነው ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ክቴር ምድነው ብዙ ነው ትንሽ ግራ ገባኝ ሁልጌዜ እንደዚያ ትለኛለች
አይዞሽ የኔ ጀግና ትለምጃለሽ አረበኛ ቋንቋ ብለሽ ሰርች አርገሽ ተማራ አለ የሚያስተምሩ ልጆች
#ክቲር ማለት ብዙ ማለት ነው