ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንቺ ልጂ ሁልግዜ አዋቂ ነኝ አትበይ ሙስሊም የሰዉ ነዉር አደባባይ አያወጣም ሲቀጥል ማንኮራፍት የጤና ችግር ነዉ ሀሜት አያወራሽ ብር መሰብሰብ አይጠቅምሽም አስታግፍረላህ ለሰዉ ልጂ ክብር ይኑርሽ
አወንወላሂአላህልቦናይስጣትየሰውአይብማውጣትሙህርነትመስሏታል😢
አላህን ፍሪ ሰዉ ያአስጠላል አይባልም በእንቅልፍ ምንእንደሚፈጠር አይታወቅም ዱዋዓ ብታረጊላት ላቺ በላጭ ነበር
ወላ አያስቅም እያኩረፈረፈች ከሆነ በማያስቅ አትሣቁ ሁሉም ወዶ አይደለም
😮😂😂😂😂እቅልፍናሞትአድነዉ ተይ😅😅😅አወ ያኮርፋሉ እኔም አልወድ
መይሙናዬ❤❤❤❤
ምንም አያሰቅም ግን ደግሞ እህቴ የርሷን ሁኔታ ቀርፀሺ ሚድያ ማውጣትሺ ላንቺ ጥሩ አይለም የሠው አይብ አታውጭ ከቻልሺ የሠው አይብ ድብቅ ማድረግ ነው እርሷ መቸም አውቃ አይለም የተኛ ሠው ብዙ ድምፀ ሊያወጣ ይቺላል ካሰቀየምኩሺ ይቅርታ
እውነትሽን ነው የህቷ ወቢሆን ሚድያ ላይ አታወጣም
ማርያምን ፈስ 😂😂😂መስሎኝ ነበር
hulum lerasu bilo newu tawaki lemehonbilewu sewun yasdengitalu bayihon ledehina neger bintekem tiru newu midiyawun
ወአለየኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን በሰላም ተመለሽ እኛም ደስ ብሎናል ደስታሽ ደስታችን ነዉ እህቴ❤❤❤❤❤❤
ስራዉን ለምዳ ነዉ እህቴ ስራዉን የለመዴ ጀግና ናት❤❤❤❤
እያኩራፋች ነው ጉድ ወላሂ ዱባይ ሳለሁ አልተኛም ነበር ወላሂ እደግመል ነበር እምትበቀበቀው መስሎኝ ነው እግድህ የራስሽ ጉዳይ😂😂😂😂
የምን ድምፁ ነው😅😅😅
የኔ ሴትዮ ስትሰራ ጎበዝ ነች ።እግዚአብሔር ይባርካት ጤና ይስጣት
የምን ድምፅ ነዉ እህቴ😂😂😂የቅልፍ ነዉዴ
ማለት? ተፈጥሮ ከሆነ ምን ማድረግ ይቻላል አዎ ብዙ ጠንካራ አሉ ግን ሠው ማማት ሀላል ነው እንዴ ?
መይሙናየእዉነትሰዉአትሚአላህየአችንአይብያወጣብሻልሞትአለብሺ
😢😢😢😢😢አአአአአ
ሚሥኪኔ ወላሂ አያሥቅም ዉዴ በተረፈ በርች😢😢😢😢
የምታሾከሽኪው ነገርስ 😀
ኧረ ወየሁ ሆዴ ቆሰለ ከሷ የአንች አወራር ገደልሽኝ እኮሆድ ይፍጀው መይሙየ በላይም በታችም😀😀
ፈልገው አያኮራፉም አስለን ሀራም የሰውን ነውር ያለፍቃድ መቅርጥ አላህን ፍሪ
አድስ ስለሆነች ነውጅ ትንሽ እየቆየች ይነቅልላታን ኩርፉያው የበሽታ ይሆናል ካልታከመች አይተዋትም እደምታወሪው በሩቅ ሁነሽ ቀርጸሻት እንደዚህ ድምጽ ካወጣች ከባድ ነው አብራት የምትኖርው አላህ ትግስቱን ይስጣት ከባድ ነው ባአንድ ላይ የሚሰራ ሰው ካልተግባባ ከስራው ሰሰወቹ ይበልጥ አብሮ ለሚኖር ሰው ከባድ ነው 😢😢
እነሱ እኮ አቀዉ አደለም እህቴ በቅልፍ ላይ ስለሆነ አይታወቃቸዉም
እነሱ ዉደዉነዉ ስታስጠሊ የሠዉ አይብ በሚዳያስታወጭ አያሰወድድሺም እደይህ ከሠራሺ ቁረአን ቅሪበት
የተፈጥሮ ነው ማኮራፍት አላህን ፉሬ ወሊሂ እያልሺ የሰው ስጋ ትበያለሺ እጭጭጭ. ከጥመት አላሁ ሙስታአን
አላህን ፍሪ አንቺ ሴትዬ
ማኮራፍት እኮታዳ የበሽታነው ውዶቸ ያኔ ያፍጫጫ እኔየጆሮስጋ ሲያዝ ወይም ያይን እየሆነነው 😢😢😢😢
አፈሺውደ መይሙን😂😂
ሹሀዳ😂😂😂😂😂😂😂
መይሙዬ ❤በሰላም ነው ለአስር ቀን የት ሂደሽ ነው?
እንኩርፊያ መዳሕኒት የለውም በጀርባ መተኛት አያስፈልግም በጎኗ ከተኛች አታንኮራፋም።ኤጭ ጋዙእንኩዋን ያስጠላል።
አንችመስሉም አይደለሽምዴ እንቅልፍኮ የሞትታናሽ ወንድምነው በማይሳቀውአትሳቂ ከተኛንምንም ነገርአናቅም ምንያስቅሻል የሳቀደሞ ይጣበቃልእኩርፊያ የሰውንአይብ ሚዲያማውጣት ሀራምነው ወላሂ
ሞሚ ነይ በውስጥ እፈልግሻለሁ አንቺ የተመለሰ ቁጥሬ አለሽ አይደል
ውድ ያገሬልጆች ስወዳችሁ ደምሩግ😢😢😢አይይይ አውቀውኮ አይደለም
ገና ሳላዳምጠው አስጠላኝስድ😅
እችን ባለጌ ጥፍራም ልጅ አያችሁ ደሞ አሠላሙ አለይኩም ትላለች ዘልዛላ
የሠው ቤት እደዚህ ማሣየትሥ አሥፈላጊ ነውንሥ የኛ ሥልጡን ውሻ
ሼትዮየ አይም
ማንኮራፋትኮ ነዉር አይደለም አንችም ስትተኝ ልትይ ትችያለሽ ስለዚህ ነዉር አይደለም
ኦረ በጣም ነውር ነው ማስተካከል ይቻላል በህክምና
@@meymunatube አረ ታይ ዉዴ የኔ ማዳም ታኮራፋለች እና እያኮራፉ ከቀሰቀሻቸዉ ወዳንች ይተላለፋል
አኔ አራሱ አልወደም አንዴች ነብረች አና አታሰተኛይም ነበረ ቨሰአም
😅😅😅😮😮
እዴው ምኒቱ ሥራፍት ጂላፎ ነሺ የራሻችን ወጀል ይበቃናል በሚዳ ተጨምሮ ይቅርና
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂KKKKKKKK
አይ መይሙ እኔ አለሑልሽ የቡዳ መንፈስ ነው አሉኝ ጥርሴን ሳንቀራጭጭነው የማድረው አሑን እንኩዋን ብቻዬን ነው የማድረው ሰው አልረብሽም ምኝታዬም እኔ ታችነኝ እንደ ፎቅነው የሚኖሩት ባሌ ለምዶታል እንዳንድ እንግዳ፣ጓደኞቼ ከመጡ አብሮ ለመተኛት እሳቀቃለሑ።እኩርፊያ በአንዳንድ ሰዎች የተለመደነው።
ጭራሽ የቡዳ መንፈስ 🙈😀አንች ሆዳም በህልምሽም ምግብ እየበላሽ እየመሰለሽ ይሆናል የምታንቀራጭ😀😀
@meymunatube ለዛውም ደረቅ ባቄላ ባሌ ምንደሚል ልንገርሽ የዛሬው ይለያል ማጣጣምም አለው ይለኛል...ብቻግን አስቀሽኛል ።አያድርስነው ውዴ።
@SelanchDessie 😀😀
ታዲያ ስገጂ ፀልይ ከዛ ዉስጤ ያለህ የቡዳ መንፈስ በስላሴ ስም በእየሱስ ክርስቶስ ስም በወላዲተ አምላክ ስም አስሬሃለሁ በይው ይይዛል
@@AlemneshYEBEKA-d3u አመሰግናለሑ ያው እንደመይሙና ለአዳማጭነው እንጅ ለኔ ብዙም ስለማይታወቀኝ ቦታ አልሰጠሑትም ነበር ቀጣይ ሐገር ስገባ አርባአራቱ ሒጄ አባርረዋለሑ አሑንም እፀልያለሑ እግዚያብሔ የድንግልማሪያምልጅ ዛሬ በእለተቀኑ ፈውስን ይላክልኝ አሜን አሜን አሜን
የሠዉንአይብየሚያዋጣአላህየአችንምአይብያዋጣል
😅😅😅😅
መይሙና ሴትዮየ ስትል😂😂😂😂
ወግጂ እከፍ😢😢😮😮
ሀሜተኛ ነሽ ሲጠና አስተክፊሩላህ የማንንም ተራ ወሬ ለምን ታወሪያለሽ አላህን ፍሪ
አወ አሉ ጎበዝ አረቦች
እሥቶፊረላህ ምድነው ነሠው አይብ ማውጣት
ማለትምዲነው😂😂
ሁሉም፣የለ፣ፉጡር፣ነዉ፣ሰዉ፣ሰዉን፣አዪጠየፊም
እነም መተኘት ሀለቻልኩም የነወ ደግም አበሻ ናት ሰነግራ ደም ታኮራፋለች ወላሕ በጣም ይከቡደል
Welahi kanchi altebkm
እያኮራፋቺ
አልቀረብሺም
ምድነው
አልገባኝም ምዲነው
ሀሰለመለይኩም፣ወረመቱለይ፣ወበረከቱ፣አረ፣ተይ፣መሰቁን፣ሚን፣ሀመጠዉ፣ሀለ፣የመጠበቲን፣ሀለ፣የንሰለት፣አንቺ፣ጊን፣ለሚን፣ተወረሊሽ፣ኢኔ፣ቦነስ፣መለት፣የስፈሊገል፣የሰዉን፣ሀይብ፣የሸፈነ፣ሀለ፣የሱን፣ሀይብ፣ይሸፊኒለተል
Wdai ayb mawtat new mihonew ezih lay sayhon lebchawa menager neberebsh
ሰውማማትማነውሀላልነውያለሽአላህንፍሪ
ሻንጣው ወደት ነው
ጥርስሽ ይርገፍ የማያስቅ ያስቅሻል
አልገባኝም❤
ወረኛ ፈልገው ነው እንዴ ሚያንኮራፉት እንዲ ምትልደርጉ ልጆች ካላቹ ስትይ ቁም ነገር መስሎኝ ስታስጠይ ፋራ ነሽ የምር አንቺም እራስሽን ጥለሽ ስትተኚ ታንኮራፊ ይሆናል እኮ ዛሬ ነው እንዴ ያየሹ ስደት ለይ ከብዙ ስው ጋር ስለምንኖር ብዙ ነገር እናያለን በእንቅልፍ ልቡ ሚናገር አለ ሚያለቅስ አለ ብዙ ብዙ ግን እንዴት የስው ገመና ታወጫለሽ ሙስሊም አይደለሽ ይሄ እኮ አስተካክሉ ሚባል ነገር አይደለም እኔ ብዙ ግዜ አጋጥሞኛል ግን የወርደ ስራ አትስሪ ለዛሬ የምትለቂው ነገር ከሌላ ለምን ቁራናቹን ቀርተሽ አትለቂም
Kikkk eyakrafu naw
አንቺ ልጂ ሁልግዜ አዋቂ ነኝ አትበይ ሙስሊም የሰዉ ነዉር አደባባይ አያወጣም ሲቀጥል ማንኮራፍት የጤና ችግር ነዉ ሀሜት አያወራሽ ብር መሰብሰብ አይጠቅምሽም አስታግፍረላህ ለሰዉ ልጂ ክብር ይኑርሽ
አወንወላሂአላህልቦናይስጣትየሰውአይብማውጣትሙህርነትመስሏታል😢
አላህን ፍሪ ሰዉ ያአስጠላል አይባልም በእንቅልፍ ምንእንደሚፈጠር አይታወቅም ዱዋዓ ብታረጊላት ላቺ በላጭ ነበር
ወላ አያስቅም እያኩረፈረፈች ከሆነ በማያስቅ አትሣቁ ሁሉም ወዶ አይደለም
😮😂😂😂😂እቅልፍናሞትአድነዉ ተይ😅😅😅አወ ያኮርፋሉ እኔም አልወድ
መይሙናዬ❤❤❤❤
ምንም አያሰቅም ግን ደግሞ እህቴ የርሷን ሁኔታ ቀርፀሺ ሚድያ ማውጣትሺ ላንቺ ጥሩ አይለም የሠው አይብ አታውጭ ከቻልሺ የሠው አይብ ድብቅ ማድረግ ነው እርሷ መቸም አውቃ አይለም የተኛ ሠው ብዙ ድምፀ ሊያወጣ ይቺላል ካሰቀየምኩሺ ይቅርታ
እውነትሽን ነው የህቷ ወቢሆን ሚድያ ላይ አታወጣም
ማርያምን ፈስ 😂😂😂መስሎኝ ነበር
hulum lerasu bilo newu tawaki lemehonbilewu sewun yasdengitalu bayihon ledehina neger bintekem tiru newu midiyawun
ወአለየኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን በሰላም ተመለሽ እኛም ደስ ብሎናል ደስታሽ ደስታችን ነዉ እህቴ❤❤❤❤❤❤
ስራዉን ለምዳ ነዉ እህቴ ስራዉን የለመዴ ጀግና ናት❤❤❤❤
እያኩራፋች ነው ጉድ ወላሂ ዱባይ ሳለሁ አልተኛም ነበር ወላሂ እደግመል ነበር እምትበቀበቀው መስሎኝ ነው እግድህ የራስሽ ጉዳይ😂😂😂😂
የምን ድምፁ ነው😅😅😅
የኔ ሴትዮ ስትሰራ ጎበዝ ነች ።እግዚአብሔር ይባርካት ጤና ይስጣት
የምን ድምፅ ነዉ እህቴ😂😂😂የቅልፍ ነዉዴ
ማለት? ተፈጥሮ ከሆነ ምን ማድረግ ይቻላል አዎ ብዙ ጠንካራ አሉ ግን ሠው ማማት ሀላል ነው እንዴ ?
መይሙናየእዉነትሰዉአትሚአላህየአችንአይብያወጣብሻልሞትአለብሺ
😢😢😢😢😢አአአአአ
ሚሥኪኔ ወላሂ አያሥቅም ዉዴ በተረፈ በርች😢😢😢😢
የምታሾከሽኪው ነገርስ 😀
ኧረ ወየሁ ሆዴ ቆሰለ ከሷ የአንች አወራር ገደልሽኝ እኮ
ሆድ ይፍጀው መይሙየ በላይም በታችም😀😀
ፈልገው አያኮራፉም አስለን ሀራም የሰውን ነውር ያለፍቃድ መቅርጥ አላህን ፍሪ
አድስ ስለሆነች ነውጅ ትንሽ እየቆየች ይነቅልላታን ኩርፉያው የበሽታ ይሆናል ካልታከመች አይተዋትም እደምታወሪው በሩቅ ሁነሽ ቀርጸሻት እንደዚህ ድምጽ ካወጣች ከባድ ነው አብራት የምትኖርው አላህ ትግስቱን ይስጣት ከባድ ነው ባአንድ ላይ የሚሰራ ሰው ካልተግባባ ከስራው ሰሰወቹ ይበልጥ አብሮ ለሚኖር ሰው ከባድ ነው 😢😢
እነሱ እኮ አቀዉ አደለም እህቴ በቅልፍ ላይ ስለሆነ አይታወቃቸዉም
እነሱ ዉደዉነዉ ስታስጠሊ የሠዉ አይብ በሚዳያስታወጭ አያሰወድድሺም እደይህ ከሠራሺ ቁረአን ቅሪበት
የተፈጥሮ ነው ማኮራፍት አላህን ፉሬ ወሊሂ እያልሺ የሰው ስጋ ትበያለሺ እጭጭጭ. ከጥመት አላሁ ሙስታአን
አላህን ፍሪ አንቺ ሴትዬ
ማኮራፍት እኮታዳ የበሽታነው ውዶቸ ያኔ ያፍጫጫ እኔየጆሮስጋ ሲያዝ ወይም ያይን እየሆነነው 😢😢😢😢
አፈሺውደ መይሙን😂😂
ሹሀዳ😂😂😂😂😂😂😂
መይሙዬ ❤በሰላም ነው ለአስር ቀን የት ሂደሽ ነው?
እንኩርፊያ መዳሕኒት የለውም በጀርባ መተኛት አያስፈልግም በጎኗ ከተኛች አታንኮራፋም።ኤጭ ጋዙእንኩዋን ያስጠላል።
አንችመስሉም አይደለሽምዴ እንቅልፍኮ የሞትታናሽ ወንድምነው በማይሳቀውአትሳቂ ከተኛንምንም ነገርአናቅም ምንያስቅሻል የሳቀደሞ ይጣበቃልእኩርፊያ የሰውንአይብ ሚዲያማውጣት ሀራምነው ወላሂ
ሞሚ ነይ በውስጥ እፈልግሻለሁ አንቺ የተመለሰ ቁጥሬ አለሽ አይደል
ውድ ያገሬልጆች ስወዳችሁ ደምሩግ😢😢😢
አይይይ አውቀውኮ አይደለም
ገና ሳላዳምጠው አስጠላኝ
ስድ😅
እችን ባለጌ ጥፍራም ልጅ አያችሁ ደሞ አሠላሙ አለይኩም ትላለች ዘልዛላ
የሠው ቤት እደዚህ ማሣየትሥ አሥፈላጊ ነውንሥ የኛ ሥልጡን ውሻ
ሼትዮየ አይም
ማንኮራፋትኮ ነዉር አይደለም አንችም ስትተኝ ልትይ ትችያለሽ ስለዚህ ነዉር አይደለም
ኦረ በጣም ነውር ነው
ማስተካከል ይቻላል በህክምና
@@meymunatube አረ ታይ ዉዴ የኔ ማዳም ታኮራፋለች እና እያኮራፉ ከቀሰቀሻቸዉ ወዳንች ይተላለፋል
አኔ አራሱ አልወደም አንዴች ነብረች አና አታሰተኛይም ነበረ ቨሰአም
😅😅😅😮😮
እዴው ምኒቱ ሥራፍት ጂላፎ ነሺ የራሻችን ወጀል ይበቃናል በሚዳ ተጨምሮ ይቅርና
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂KKKKKKKK
አይ መይሙ እኔ አለሑልሽ የቡዳ መንፈስ ነው አሉኝ ጥርሴን ሳንቀራጭጭነው የማድረው አሑን እንኩዋን ብቻዬን ነው የማድረው ሰው አልረብሽም ምኝታዬም እኔ ታችነኝ እንደ ፎቅነው የሚኖሩት ባሌ ለምዶታል እንዳንድ እንግዳ፣ጓደኞቼ ከመጡ አብሮ ለመተኛት እሳቀቃለሑ።እኩርፊያ በአንዳንድ ሰዎች የተለመደነው።
ጭራሽ የቡዳ መንፈስ 🙈😀
አንች ሆዳም በህልምሽም ምግብ እየበላሽ እየመሰለሽ ይሆናል የምታንቀራጭ😀😀
@meymunatube ለዛውም ደረቅ ባቄላ ባሌ ምንደሚል ልንገርሽ የዛሬው ይለያል ማጣጣምም አለው ይለኛል...ብቻግን አስቀሽኛል ።አያድርስነው ውዴ።
@SelanchDessie 😀😀
ታዲያ ስገጂ ፀልይ ከዛ ዉስጤ ያለህ የቡዳ መንፈስ በስላሴ ስም በእየሱስ ክርስቶስ ስም በወላዲተ አምላክ ስም አስሬሃለሁ በይው ይይዛል
@@AlemneshYEBEKA-d3u አመሰግናለሑ ያው እንደመይሙና ለአዳማጭነው እንጅ ለኔ ብዙም ስለማይታወቀኝ ቦታ አልሰጠሑትም ነበር ቀጣይ ሐገር ስገባ አርባአራቱ ሒጄ አባርረዋለሑ አሑንም እፀልያለሑ እግዚያብሔ የድንግልማሪያምልጅ
ዛሬ በእለተቀኑ ፈውስን ይላክልኝ አሜን አሜን አሜን