ከአንቺ መውለድ ካልቻልኩ ከሌላ ሴት ወልጄ ላምጣ ብዬ ፍሬን አስለቀስኳት ኡፍ 😭 በጣም ከባድ ግን በጣም አስተማሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 เม.ย. 2023
  • ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም th-cam.com/users/FrieDagiFam...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    th-cam.com/users/FrieDagiFam...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 ปีที่แล้ว +184

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የእኔ ቆጆ እኔ ከማግባቴ በፊት መውለድ እንደማልችል ተነግሮኝ ነበር አሁን ካገባሁ 4አመት አልፎኛል የ2ወርቅ ልጆች እናት ነኝ ሶስተኛ ደግሞ ነብሠጡር ነኝ አየሽ ከዶ/ር በላይ እማምነው የፈጠረኝን አምላክ ነው:: ገና ወጣት ናቹህ ትወልዳላቹህ ፍቅራቹህ ይዝለቅላቹህ ❤❤❤❤❤

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s ปีที่แล้ว +4

      ❤❤❤❤ሰይ ደስ ሲል

    • @user-pf7ix4dp9k
      @user-pf7ix4dp9k ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @semu.weloyewa.youtube377
      @semu.weloyewa.youtube377 ปีที่แล้ว

      😍

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq ปีที่แล้ว

      እንዴት ደስ ይላል.ይባረኩልሽ!ስንት አመትሽ ነበር ስታገቢ? እኔ እርጉዝ መኦን እችላለኡ ግን ሀያድግም.

    • @riyakosnahom794
      @riyakosnahom794 ปีที่แล้ว +2

      @@User1-qp3vq ሳገባ 28አመቴ ነበር በ30የመጀመሪያ ልጀን ወለድኩኝ በአመቱ ሁለተኛ ልጀን አሁን 32 አመቴ ነው ሶስተኛ ነብሠጡር ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 👏

  • @sossai4197
    @sossai4197 ปีที่แล้ว +303

    ለሰው የማይቻል ለእግ/ር ይቻላል አይዙአችሁ ከፀለይን የማይሆን ነገር የለም ፀልዩ😢😢😢😢

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว +7

      እግር/ር ተብሎ አይፃፍም

    • @sossai4197
      @sossai4197 ปีที่แล้ว +3

      @@ituneethiopia8427 እና ምን ይባላል ሆ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว

      @@sossai4197 ስሙ መድኃኒት ነዉና እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ

    • @lilitufa6234
      @lilitufa6234 ปีที่แล้ว +8

      ለአጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ፡እግዚአብሔር ተብሎ ነው እሚጻፈው

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว

      ​@@sossai4197ለእግዚአብሄር ብለሽ አሞልተሽ ጻፌ ነዉ ያለችሽ

  • @ABERASHYELFAGED
    @ABERASHYELFAGED ปีที่แล้ว +16

    እመ ቤቴ ማርያምን ለዛሬ አመት የወንድ ልጂ አባት እናት ያድርግልን አሜን አሜን የቁልቢ ገብርኤል ይስማሺ የኔ ዉድ 😭😘😘😘😘😘😘😘

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @HjHj-fp6fm
    @HjHj-fp6fm ปีที่แล้ว +28

    የአላህ አላህዬ በሽህ እረመዳን ይሁንብሽ የኔ ጌታ ለምኜህ አሳፍረህኝ አታቅም አላህዬ ልጅ ለሌላቸዉ ሁሉ ልጅ ሰጣቸዉ ያረብ በራህመቱ ለዚቺ ልጅ መንታ መንታዉን ሰጣት ያረብ ❤❤❤❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +1

      አይባልም ከአላህ ወጭ መጣራት ምንማለትነው በሺህረመዳን ይሁንብሺ

  • @samritube5151
    @samritube5151 ปีที่แล้ว +234

    እባካችውን ኮሜታተሮች ከዛሬ ጀምሮ አትበሏቸው 😢😢😢😢

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว +5

      ሰው ያልበላው ያካል ይገርማል እኮ 🤔😌😌

    • @yemariam628
      @yemariam628 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል🙏

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል😢😭

    • @madina7645
      @madina7645 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው አሏህ ልጂ ይስጣችሁ ኢንሻ አሏህ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +2

      ​@@asdpeh3842 ትክክክክክል🤔🤔😥😥

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v ปีที่แล้ว +109

    እኔም ካገባው 10 አመቴ ልጅ አልወለድምን ሰው የፈለገውን ይበል የእግዚአብሔርን ስራ እጠብቃለሁ ☝️

    • @zaharz611
      @zaharz611 ปีที่แล้ว +1

      ውለጂ ማማየ ልጂ በልጂነት

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq ปีที่แล้ว +1

      Ayizon yene Ehit

    • @mishkiyakamil
      @mishkiyakamil ปีที่แล้ว

      Allah teamr mesrat ychlal ayzosh

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 11 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ መታ ልጅ ይስጥሽ ❤

    • @merry7529
      @merry7529 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@zaharz611denez

  • @selina5878
    @selina5878 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ❤❤❤❤በዚ አጋጣሚ ኮማቾች እባካቹ በልጅ ጉዳይ አትኮምቱ ማንም ሰው ፈልጎም ይሁን ሳይፈልግ ላይወልድ ይችላል እባካቹ አታስጨንቋቸው

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 ปีที่แล้ว +15

    ትልቅ መልዕክት ነው አንዳንድ ውሾች ለምን አታገቡም ለምን አትወልዱም ከተወለደም ለምን አደግሙም እያሉ ሚያደነቁሩ አሉ ትዳርም ልጅም ከእግዚአብሔር ነው::❤

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 ปีที่แล้ว +94

    የአለማት ጌታ አላህ ሆይ መንታ ልጅ ይስጣችሁ እና በደስታ አብረን እናልቅስ

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 ปีที่แล้ว +251

    እቼ ወርቅ የሆነች ሚስትህ እና ልጅክን እግዚአብሔር ይባርካችው ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤በቅንነት

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @mestawatgeda444
      @mestawatgeda444 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 ปีที่แล้ว

      እኔንንንንንንንንን ፍርዬ እባዬ ይፍሰስ እኔ የ12 አመት ልጅ ብቻ ነዉ ያለኝ እሱን ሺ ያርግልኝ አቺም አመስግኚ ምንም አይሰማሽ አድስ የሌለዉ አለ አደል ፍርዬ የኔ የዋህ እወድሻለዉ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 ปีที่แล้ว +2

      ቶዴ ሁለተኛ ብታስለቅሳት አለቅህም

  • @berhanubelete1442
    @berhanubelete1442 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ የኔ እናት ምን አይነት ትሁት ልብ እና ትዳሯን አክባሪ ናት በገብርኤል ትዳርሺን ፈጣሪ ይባርከው እህቴ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውድ ማርያምን እንኳን አንቺ እኔም አለቀስኩ😭😭 ኡፍ በእናታችሁ በሰው ቤት ገብታችሁ አትፈትፍቱ እመቤቴ ማርያም በሁለተኛ ልጅ ባሪኪያቸው ወይ ፍርዬ የሴት ልክ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ማማዬን ሺ ያድርግላችሁ 😢😢😢

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 ปีที่แล้ว +58

    ኡፍ የኔ እናት አስለቀስሽኝ ፍርዬ የታመንሽው አምላክ ቤትሽን በልጅ ይሙላልሽ የኔ እመቤት በዱዐዬ አስታውስሻለሁ ❤❤

  • @AberoKiwt-zy3gv
    @AberoKiwt-zy3gv ปีที่แล้ว +94

    የእኔ ታረክ ነው መታገስ ዋጋ አለው በልጅ ምክንያት ትዳር ፍታሄ እግዚአብሔር ዛሬ 4 ልጇች ውልጃለሆ እግዚአብሔር ጠብቁት በፊት መካን የተባልኩት
    4እናት ነኝ እግዚአብሔር ጠብቁት እግዚአብሔር በደገት ውድ ቤታች ይመጣል

    • @selitube3792
      @selitube3792 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አምላክ መናቅሽን መገፋትሽን አይቶ እንኳንም በልጅ ባረከሽ መታገስ ዋጋ አለው በሰው ዘንድ ማይቻለው በእሱ እጅ ሁሉም ይቻላል እንኳንም ለዚ አበቃሽ አንቺንም የረዳ አምላክ የተከፉትንም ይጎብኛቸው ❤

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว

      መታገስ ዋጋ አለው መገፋት ጥሩ ነው አትግፉ እንጂ አንችን የሰማ አምላክ እነፍርዬንም ይስማ ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ፍርዬ አንጀቴን በላሽው የኔ ውድ የሴት ልክ እኔን ኡፍ ከባድ ነው እራሴን ባንቺ ቦታ አድርጌ ስስለው ስሜቱ ከባድ ነው 😢😢

    • @abebechseyoum397
      @abebechseyoum397 ปีที่แล้ว

      ዝበል አንተ ክፉ ሰዉ ነህ

    • @abebechseyoum397
      @abebechseyoum397 ปีที่แล้ว

      Do not jok

  • @zemzem69
    @zemzem69 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ቆንጆ ኣብሽሪ❤ ኣላህ መንታ መንታ ልጅ ጥሩ ጥሩ ልጅን ይሥጥሽ ደሥ የምሉ ቤታችሁን ልጅ ይሙላ ምርጦች 🥰🥰

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ ፈጣሪ የፈቀደው ነው በሂወታችን የሚሆነው እሱ ለዚህ ቤተሰብ እጥፍ ድርብ ደስታን ያድላቹ ማሚቶን በጥበብ ሞገሱ ያሳድጋት🙏😍

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 ปีที่แล้ว +76

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል አብራሐምና ሳራን እያሰብሽ ተፅናኚ ማሚቾን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k ปีที่แล้ว +63

    የፍርዬ ሳቁዋም ለቅሶዋም ጥግ ድረስ ነዉ አይ እዳሽ የኔ ዉድ ❤ ቅዱስ እሩፋኤል ፈታሄ መሀፀን በልቾች ይባርካችሁ ❤ ማማዬንም ያሳድግላችሁ ሺ ትሁን የኔ ቅመም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤በቅንነት

  • @tsehaysolomon1077
    @tsehaysolomon1077 5 วันที่ผ่านมา

    የእኔ እናት አይዞሽ እሽ ቶንዴ በጣም አስቀያሚ ነህ እሽ ስታስጠላ ልጅ የእግዚአብሔር ሱጣታ ነዉ ፍሬ ስወድሽ እኮ የኔ መሰኪን የዋህ ነሽ እመብርሀን እኮ በማማ አብዝታሻለች ኦኮ ማማ እኮ ብዙ ናት አሽ ይህንን ማወቅ አለብሽ እሽ ነኔ የዋህ

  • @Kidst12
    @Kidst12 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድንግል ማርያም የልብሽን መሸት አይታ መንታ መንታ ታሳቅፍሽ ፍርዬ አይዞሽ ኪዳነምህረት አለች❤❤❤❤

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq ปีที่แล้ว +28

    ባዛኝቱ ይህን ፖራንክ ባላየውስ
    የኔ እናት እባዬ ይፍሰስ 😭 እኔ ራሱ መቆጣጠር አቃተኝ / ያእቆብን በብዙ የባረከ አምላክ በብዙ ይባርካችሁ

  • @rumysamuhammed2728
    @rumysamuhammed2728 ปีที่แล้ว +39

    ወሏሂ በጣም መልካም ሰው ነሽ ስሜትሽን ተቆጣጥረሽ መጨረሻ ላይ በቃ አድርገው ስትዬ እንባዬ ፈሰሰ የዓለማቱ ጌታ አሏህ በቅርቡ በመንታ ልጆች ያስደስታቹ

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w ปีที่แล้ว

      ደአ እያደረግሽ ነው

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w ปีที่แล้ว

      ደግሞኮ ትምያለሽ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +2

      @@user-xr6bt8gq3w ምን ችግር አለው በእምነቷ ብትምል

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

      ​@@genetteshome3906 ትክክል

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w ปีที่แล้ว

      ​@@genetteshome3906አለው

  • @felekche8544
    @felekche8544 ปีที่แล้ว +3

    ልጂ እኮ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እመቤታችን ልስጣችሁ በየቤቱ ያለነው እግዚአብሔር ያለዉን ሺ ይሁን ላችሁ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 ปีที่แล้ว +2

    ፍርየ በጣም ነው የማደንቃት ምንም ክፉ ቃልና ስሜታዊ ንግግሮችን ሳትጠቀም በትእግስት ጀግና ነሽ እ/ር ደሞ ቸር ነው ቤታቹን በበረከትና በልጂ ይሙላላቹ ነገሩ ጥሩ ነው መውጣቱ ና ለብዙ ሰዎችም መልስ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በተረፈ በሰው ህይወት እየገባቹ ሰውን ሰላም የምትነሱ ኮሜታተሮች እባካቹ አደበታቹን ቆጥብአይዞኝ ፍሪታ ጀግና ነሽ

  • @yedingil
    @yedingil ปีที่แล้ว +61

    ፍርዬ ላንቺ ምንም ቃላት የለም የምትገለጭበት ከቃላት በላይ ነሽ::ለብዙዎቻችን ትልቅ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 ปีที่แล้ว +58

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር የሚሳም ልጅ ይስጣችሁ በጸሎት በርቱ ❤❤❤

  • @seenaa87
    @seenaa87 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ሰሜቱ ከበደ ነው😭
    እግዚአብሔር ቤቶቹን በልጅ ይሙላ🙏

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +6

    ፍርየ መንታውን ጤነኛ ልጆች ይስጥሽ እመቤቴ እንደምትሰጥሽ እርግጠኛ ነኝ ገድ ገድ👍🏽👍🙏🏾🙏🏽

  • @merthrty9269
    @merthrty9269 ปีที่แล้ว +236

    ያሳደከኝ የጣርማበሩ ጊወርጊስ ለዚህ ቤተሠብ መንታ ልጆች ስጣቸው ብዬ እፀልያለሁ የስለቴንም አስገባለሁ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @adee4662
      @adee4662 ปีที่แล้ว +2

      ለኔም አሜን

    • @siseyyoutube9936
      @siseyyoutube9936 ปีที่แล้ว +2

      እወነትነወ ቅድሰጌወርጌሰ ከርሰትነ የተሰጠወበት እግዛቤር ይሰጣችወዋል🎉🎉🎉

    • @user-bj3nz4bl3n
      @user-bj3nz4bl3n ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@adee4662 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@siseyyoutube9936 ደምሪኛ

  • @mekanmenkire9479
    @mekanmenkire9479 ปีที่แล้ว +348

    እግዚአብሔር ማሚቶን በፀጋ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

    • @selihaile2142
      @selihaile2142 ปีที่แล้ว

      Ljljljljlllljjjjjjll

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว

      ❤ገና፣ወጣቶች፣ናቹ፣ልጅ፣የአላህ፣ነው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@zemzem5178 ደምሪኝ ❤

    • @user-vp7ph3dz9t
      @user-vp7ph3dz9t ปีที่แล้ว +4

      ፍርዬ ምንም አይክፋሽ የኔ ቆንጆ ማርያያምም እኮ አንድ ልጅ ነው ያለት እሱመም እየሱስ ነው የአለም መዳኒት የወነ ጋታ ማሚቶም ለአአገር የምትጠቅም ልጅ ትወናለች ማሚን ሺ ያድርግላቸቹ❤❤❤❤

  • @lidiyaeyasu8739
    @lidiyaeyasu8739 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እናት አይዞሽ እግዘብሔርን ታሪክ ይቀይራል የድንግል ልጅ በተባረኩ ልጆች ይባርካቹ🙏🙏🙏
    ቶንዴ እባክህን አታሳዝናት😢😢😢

  • @asterabera3567
    @asterabera3567 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ ዛሬ ተረዳሁሽ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ትዕግስትሽ ስለማደጎ ልጅ ያለሽ አመለካከት በጣም ቅንነት የተሞላው እና ትክክለኛ ነው...እኔ ብሆን አናቱን እለው ነበር

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 ปีที่แล้ว +80

    እውነት አስለቀሽኝ ፍርዬ እግዚአብሔር በወንድ ልጅ ይባርካቹ😢😢😢😢🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ
      😍

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว +32

    ስሜቱ ለፍሬ ከባድ ነው ሱብሀንአላህ ለግማሹ ገንዘብ ይሰጥና ልጅ ይነሳል ለግማሽ ልጅ ይሰጥና ሀብት ይነሳል በየሜዳውም እየወለዱ ይጥላሉ ዱኒያ 10አይሞላም ጎደሎ ናት ግን ምንም የሌለው አለ እናተ አንድ አለቻችሁ ሺ ትሁንላችሁ በቂ ናት አላህ ይወፍቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf ปีที่แล้ว +4

    በማይቀለደው ቀልድ በደካማ ጎን አትግባ 😭 ስርአት ያዝ ልቧን አትስበር ብልግና ነው አላህ መልካም ልጅ ይስጣችሁ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሚቾ የ ሺ ልጆች ግምት ናት እና እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ። ወንድ ልጅ ከፈለጋቹ ደሞ 1ድ ህፃን በማደጎ ልክ እንደ እራሳቹ ልጅ አርጋቹ ብታሳድጉ የነብስም የስጋም በረከት ታገኛላቹ❤

  • @tensaenegash3958
    @tensaenegash3958 ปีที่แล้ว +157

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ማሚቶን በጥበብ ያሳድግላችሁ። ውለዱ የምትሏቸው ሰዎች፣ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እያለፉ እንደሆነ አታውቁምና አድቡ። ቢቻላችሁ በርሜል ጊዮርጊስ ሂዱ።

    • @Hanan-pz1ox
      @Hanan-pz1ox ปีที่แล้ว +1

      ፍርየ እኔንም አስለቀሽኝ እይዦን ማሚጡ በቂያችዉ ናት በጥበብ በሞገስ እግዚያቢሔር ያሳድግላችዉ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤በቅንነት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@Hanan-pz1ox ደምሪኝ በቅንነት ❤

    • @meretfeker4110
      @meretfeker4110 ปีที่แล้ว +1

      ​@@sebelyoutube a

    • @mmh4991
      @mmh4991 ปีที่แล้ว +1

      😂

  • @teyba577
    @teyba577 ปีที่แล้ว +58

    ወላሂ በጣም አስለቀሳቹኝ ኢንሻ አላህ ውዶቼ ሁላችንም በድዋና በፀሎት እናስባቸው❤❤❤

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍ እንዴት አስለቀሽኝ አላህ መንታ ልጆች ይስጣችሁ ሰው ካሰበው ፈጣሪ የሚሰጠው ይበልጣል❤❤❤❤❤

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo ปีที่แล้ว +1

    ከሽ የምትበልጥ ልጅ አላችሁ የኔ እናት እግዚአብሔር ፀሎትን አይረሳም አይዞሽ!! ቶንዴ ምርጥ አስተማሪ ነህ ለብዙዎች ያስተምራል

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 ปีที่แล้ว +36

    ማንም አያገባውም ሁለታችሁም ከተስማማችሁ ልጅ የእግዚሐብኤር ስጦታ ነው ምንም የሌለው አለኮ አይዞሽ የኔ እናት ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤በቅንነት

  • @edenyoutube969
    @edenyoutube969 ปีที่แล้ว +62

    እመብረሀን ማህፀንሽ ትዳብስሽ ማርያምን ክልቤ የኔ እናት እደ ቀጤማ ቤቱን የሞላ ልጆች ይስጣቹ❤❤❤

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 6 หลายเดือนก่อน

      Lenem tselyln

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7v หลายเดือนก่อน

    ፍርየ የኔ ብርቱ አች ስሜትሽን ይዘሽእኔግን ገና ሲጀምር አነባሁ በስምአብ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጁ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነዉ እናተ ደግሞ ተባርካችኋል ደግሞ በክርስትና እምነት ትግስት አስፈላጊ ነዉ ፁሙ ፀልዩ ጠብቁ

  • @meseretgizaw3186
    @meseretgizaw3186 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዬ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም አንድም የሌለው አለ ሰው ልጅን ጠፍጥፎ አይሰራም የፈጣሪ ስራ ነው እሱ በስራው አይሳሳትም እመብረሀን በቤታችሁ ትግባ

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +80

    ማርያምን ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስሁት ኡፍፍ ፍሬ እመቤቴ የልብሽን ታሳካልሽ አይዞሽ አድ ቀን የልብሽ ይሳካል ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤በቅንነት

    • @fanatube196
      @fanatube196 ปีที่แล้ว

      ​@@sebelyoutube እሺ❤

    • @hawamohamed-ef8gz
      @hawamohamed-ef8gz ปีที่แล้ว +1

      እኔ ልጅ የለሽም ቅኔ ስልኝ ልብን ነዉ የምሰበርዉ😢😢😢 አላህ መልኳም ትዳር ሰተኝ ልጅ ብወልድ እመኛለሁ

    • @hannahanna9958
      @hannahanna9958 ปีที่แล้ว +2

      ፍርዬ በጣም አስተዋይ እና ትግስተኛ ሰው ነሽ የኔ ውድ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ እኔም ትስያለሁ ልጅ እድታገኝ ስልክሽን ብሰጭኝ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤

  • @bza7792
    @bza7792 ปีที่แล้ว +22

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየርክ የዝህ ቤተሰብ ታሪክ ቀይርልን አባቴ ፍርየ የኔ ዉድ😢😢

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስለቅስሽኝ የኔ እንባ ይርገፍ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ የሚሳነሽ ነገር የለም እና እባክሽ መንታመታውን ስጫቸው 😢😢😢 ኮሚትሮች እባካችሁ በስው ህይወት አተግቦ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m ปีที่แล้ว +1

    ጠካራ ሴት ነሽ ኪዳነ ምህረት ትቅረብሽ እህቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ
    በጣም አስተማሪ ነው

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +87

    የእኔ እንባ እንደዚህ ይፍሰስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ጨርሼ ማዳመጥ አቃተኝ 😭😭💔

    • @user-bj3nz4bl3n
      @user-bj3nz4bl3n ปีที่แล้ว +4

      የኔ መልካም ዱአ አረጊላቸው ከልብሽ እህቴ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +2

      @@user-bj3nz4bl3n @ የኔ ቆንጆ ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንፀልይላቸው በሷ ቦታ እራሴን ስላሰብኩት አንጀቴን በላችው ኡፍፍፍ 😭😭

  • @rer4733
    @rer4733 ปีที่แล้ว +57

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስልሽ አላህ የልባችሁን ትስጣችሁ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ በጣም ምስኪን ሴት ናት እግዚአብሔር ደግሞ ቸር ነው ይሰጣችሗል ቶዴ ግን በጣም አናደህኛል ቀኗን በጠህሗት አበላሸህባት በጣም አሳዝናኛለች

  • @tigste9263
    @tigste9263 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ የኔ ውድ የኔ አስተዋዬ አንዶ ልጂሽ አስር ልጂ እንደማለት ናት የቤታቹ ድምቀት የአምላክ ስጦታ ናት ። የአበሻ ወሬ አያልቅም አትስሚ ጌታ ደግሞ ታማኝ ነው ገና ብዙ ልጆች ይሰጥሻል ።።👩‍👩‍👧‍👧👩‍👩‍👧‍👧👨‍👦‍👦👨‍👦‍👦👨‍👧‍👧🙏🙏

  • @hanigtube519
    @hanigtube519 ปีที่แล้ว +36

    ስሜቱ ከባድ ነው ሰዎች በሰው ህይወት ውስጥ ገብተው ይሚፈተፍቱ ስንቶች አሉ እግዚአብሔር የሰጠንን ይባርክልን አትጨነቂ ፍሬ😢😢😢😢😢😢😢

    • @tesfayetaffese6808
      @tesfayetaffese6808 ปีที่แล้ว

      የፃድቃኔ ማርያም መንታልጅ ትስጣችሁ እፅልያለሁ

  • @helinagetachew5400
    @helinagetachew5400 ปีที่แล้ว +28

    የኔናት ሺ የሆነች ልጅ ሰቶሻል አመስግኝ ምንም ልጅ ሳይኖራቸው እያመሰገኑ የሚኖሩ አሉ ልጅ እኛ የምንሰራው አደለም የፈጣሪ ስጦታ ነው

    • @sabagirmay4236
      @sabagirmay4236 ปีที่แล้ว +1

      በሌላ በኩል ፖራንክ ማድረግ ይቻላል

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ኣስተማሪ ፕሮግራም ነዉ እኔም የተፈተንኩበት ግዝያት ነበር ኣይዞኣቹ ዋናዉ ልጃቹ ያሳድጋት ና ኣበባዋን ያሳያቹ ❤🙏

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 4 หลายเดือนก่อน

    ፍርዪ የኔ ቆንጆ የኔ ጨዋ ሴት ለአንች እኮ አንዷ እንደ ከብዙ ልጅ የምታስንቅ ንቁ የተባረከችዉን ሰጥቷችኋል። ሙስሊም አላህ ከባረከዉ ይበቃልአንድ ከብት ብሏል። አይዞሽ አይዞሽ እሽ አንድ የሌለዉ ምን ይበል?

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +79

    ከባድ ፕራንክ ነዉ ለፍርዬ 😢አላህ ጤነኛ ልጆች ይወፍቃቹ ያረቢ ፍርዬ እኔ ላልቅስልሽ 😢 መካስ አለባት የምትሉ👍

    • @fika2293
      @fika2293 ปีที่แล้ว

      This is not nice prank its so touching

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 ปีที่แล้ว +2

      ፕራክም ቢሆን በደካማ ጎኖ ባይሆን ጥሩነበር

    • @munatesema6060
      @munatesema6060 ปีที่แล้ว

      @@fika2293 በጣም ካባድ ነዉ

    • @fika2293
      @fika2293 ปีที่แล้ว

      @@munatesema6060 እውነት ነው በጣም ይነካል

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +20

    በጣም ትክክል ነሽ ፍርዬ!!መወለድ ቋንቋ ነዉ!! እንደዉም የ ምታሳድጊዉን ልጅ የበለጠ ትወጅዋለሽ ትሳሽለታለሽ በፈጣሪም ፊት ትልቅ ምስጋና አለዉ!! ሁሉም ነገር ምክንያት አለዉ ያለምክንያት የሚሆን ነገር የለም!!አይዞሽ ፍርዬ የኔ እናት!! ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤በቅንነት

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሚስት አለች መልካም እባላላት ልጅ ደግሞ በጣም የምታምር ውብ የሆነች ልጅ አለቻችሁ እሷ ብዙ ሊስቶልዳለች እናንተም ደግሞ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @user-xw8zi1ki3s
    @user-xw8zi1ki3s 11 วันที่ผ่านมา

    እንደዚሕ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም ልጆች የእግዚያብሔር ሥጦታዎች ናቸዉ ሁሉ በግዜዉ ይሆናል ፍሬግን አሣዘንሽኝ የኔ ባለሞያ ልጅሽን ይባርክልሽ ቶንዴን ግን ተጣልቼዋለሁ አታልቅሺ የኔ ቆንጆ❤🎉

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ያማል ከባድ ነው😭😭😭 ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው ብዙ እህቶቻችን ልብ የሰበረ ጥያቄ ነው ልጅ ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይስጣችሁ መውለድ አችሉም የተባሉ መንታ መንታ ከአንዴም ሁለቴ ሰቶ የልጅ በረከት በቤታቸው ሞልቷል እነሱ ቤት የገባ የልጅ በረከት በቤታችሁ ይግባ እንፀልይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @user-jo1fl3pj4j
    @user-jo1fl3pj4j ปีที่แล้ว +77

    😢😢😢እመብርሀን ያለም ሁሉ ፈጣሪ ለዚህ ቤተሰብ ልጅ ስጭልን እማ አደራሺን ያይሰድቱ የፃዲቃኔዋ እመብርሀን አደራሺን

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @fafi-zana
      @fafi-zana 11 หลายเดือนก่อน

      Ezaw batsh thelyilachew abesha yazene meslo lib yademal

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍ የኔ እናት አሳዘንሽኝ አላህ መንታ ልጅ ይስጣቹህ እና በደስታ አብረን እናልቅስ
    እባካቹህ ኮሜንቶች ጥልቅ አትበሉ በሰው ሂወት ስሜቱን ተረዱት

  • @bitimana
    @bitimana ปีที่แล้ว +2

    Great lesson 👍 People never understand how word hurt. You're strong my sister, God bless you heart ❤️ And don't do that again Tewedi, stay strong you are a good husband.

  • @beztes2432
    @beztes2432 ปีที่แล้ว +11

    ፍርዬ ዛሬ ባንቺ ጫማ ውስጥ ሆኜ ነው እራሴን ያየውት ,ያዘንኩልሽ እህቴ , እኔም የሌላ ልጅ ፍቅር ቢያንገበግበኝም ልጄ 12 አመት ሆናት ,ሰውም አላስቀምጥ ያለኝ እንደዚሁ ነው, አምላክ የፈቀደውን አረገ ብለን ዝም አልን🙏🙏🙏

  • @saba-zk5qs
    @saba-zk5qs ปีที่แล้ว +15

    ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው አህቴ እመቤታችን በላይ በላይ ልጅ
    ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @missblined4221
    @missblined4221 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭እምነት በጣም ያለቀሱት ደስ የሚል አስተማሪ ነው ሰው ብዙ ያወራል ብዙልጆች ሲኖሩ ችግር ምነው በላይ በላይ ይላል ሰው እራሳችን እናውቅ እራሳችንን አራሳችንን ብቻ ነው ስለ ሰው ብዙ ትጨነቁ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ቀን አለው የተባረኩ ልጆች እንደሚሰጣቸው ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሳቸው ያሳምረው ❤❤❤❤❤😭😭😭በጣም ከፋኝ

  • @user-qp9hr8qm5j
    @user-qp9hr8qm5j 13 วันที่ผ่านมา

    ፍሬ የኔ ቆንጆ ልጅ እግዛብሄር ነው የሚሰጠው ምንም የሌለው አለ አንተም አንተ ጋር ቢሆንስ ችግር ያለው ፍሬ እመቤቴን ነው የምልሽ እናት አባት የሌለውን እንደ ልጅ ማሳደግ ለነፍስ ይሆናል ልክነሽ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f ปีที่แล้ว +20

    😢😢😢የእኔ እናት ፍሪየ እረ ተው ኮመታተሮች ስለ ልጅ የሚባል ኮመት ይምፅፉ ሰውች ታቀቡ😢😢😢

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +1

      የፍቅር ምኞትኮነው ምን ችግር አለው ቤት ሀብት መኪና ያለልጅ ይደምቃልዴ እደዚህ አይነት ባል ግን የት ይገኛል ሰው ውለዱ የሚላቸው ስለሚወዷቸው ነው ከኔ ጀምሮ

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 ปีที่แล้ว +7

    አባ ኪሮስ ጸበል ሄጂ ማሬ እግዚአብሔር ልጅ ይስጣችሁ ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳደግላችሁ❤❤❤

  • @tizitaabebe8765
    @tizitaabebe8765 หลายเดือนก่อน

    ተወዲ እ/ር አዝኜብሃለሁ ፍርዬን ልትክሳት ይገባል አንድዋን ሺ ህ ያርግላችሁ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪችሁን አመሥግኑ አንድም የለለው አለ ወላሂ ማምየን ሺ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenmitu6386
    @helenmitu6386 ปีที่แล้ว +14

    ልጅ መወለድ እኮ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ማማዬ በሞገዝ በጥበብ ያሳድግላቹ እግዚአብሔር አያልቅበት እጅ ሰፊ ነው ይሰጣችኃል በተሰፋ መጠበቅ ነው

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c ปีที่แล้ว +25

    እመቤቴ ማርያም የጎደለንን ሁሉ ትሙላልን 🙏🙏🙏

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አይዝዎሽ እመብርሃን መንታውን ታሳቅፋሽ በጣም ከባድ ነው ያንቺ ማዘን እኔንም አስለቅሱኛል

  • @SEP2922
    @SEP2922 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያስተምር የብዙ ሰዉ ቤት እንቆቅልሽን የሚፈታ ምሳሌ የሆናችሁ ጥንዶች! እግዚያብሄር ዘመናችሁን ይባርክ! በመንፈስ የብዙዎች እናት ነሽ የኔ ቆንጆ! የማደጎ ልጅ አሳድጉ ከእግዚያብሄር ታገኙታላችሁ! የዉጭ ዜጎች ለብዙ አመታት ልጅ ለመዉለድ ሞክረዉ እንቢ ብሏቸዉ ተስፋ ቆርጠዉ አዳብት አደረጉ ከአመት በኃላ እግዚያብሄር የራሳቸዉ ልጆች ሰጣቸዉ! እግዚአብሄር እንዴት እንደሚሰራ አናዉቅም! ተባረኩልኝ !!!

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z ปีที่แล้ว +9

    ፍርዬ የልብሽን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ 😢😢😢😢ፃድቃኔ ማርያም ሂጂ እስኪ በናታችሁ ኮሜንት ምናምን ውለዱ አትበሉ ከእኛ በላይ እነሱ ይፈልጋሉ መውለድ ማስታወስ የለብንም

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ ያራብ ሳሀሊ ልጅ ወፍቀቸው ወለሂ ጭንቅ ነው ያላኝ ፍርዬ አብሽሪ አላህ ይርዳቹ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዛ ሲሉሽ አንቺ እግዚአብሔርን ማዳመጥ ነው እንጂ በሰው አትስሚዬ ትዳራችሁ ይባረክ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዎች እኮ አንቺ ምሰሩ እኮ አይደለም ልጅኮር ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ባለው ጊዜ ይሰጣል እናንተ ደግሞ ልጅ አላችሁ ጌታ ይባረክ።

  • @tsehayseyoum2786
    @tsehayseyoum2786 ปีที่แล้ว +3

    አንድም የሌለው አለ እግዚአብሔር ደግሞ ማሚቶን የመሠለች ልእልት ሠጥቷችኋል።ልጅ መሠጠቱ ብቻ አይደለም ሲባረክልን ነው አስተማሪ መልእክት ነው

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እንባ ይፍሰሰልሸ ፍርዬ አንጀቴን በላሸ እመብርሃን በልጁ ትባርክሸ ❤❤❤ ድንግል ታሰብሸ እመቤቴ አያልቅባትም እህቶ ቶንዴ አሰተማሪም ነው ከባድምነው

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ የኔ እናት አስለቀስሽኝ ፍርዬ የታመንሽው አምላክ ቤትሽን በልጅ ይሙላልሽ የኔ እመቤት እመብረሀን ማህፀንሽ ትዳብስሽ ማርያምን

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 ปีที่แล้ว +1

    በክርሰቶ እየሱስ ሰም ፍርዬ ሀናን ያሰባት ሳራን ያሰባት የሰማይ እና የምድር ፍጣሬ በልጅ ባርኮሽ ዛሬ አዝነሽ እንዳለቀሽ ደሞ ሆኖ የምሰጋናን እንባ ይዘሽ ትመጫለሽ በደዝህ አይነት ጥያቄ ውሰጥ ያላችሁ እግዚአብሔር በምህረቱ ያሰባችሁ እንባችሁን ያብሰላችሁ ነቀፌታችሁን ያሰወግድላችሁ ሀዘናችሁን ያሰረሳችሁ በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? ሰዎች ግን እንደው በፈጠራችሁ ከዝህ ብዙ ተማሩ እወዳችዋለሁ

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 ปีที่แล้ว +17

    ውይ ፍርዬ የኔ እናት የኔ መልካም ጥላትሽ ስቅቅ ይበል ጥላትሽ ያልቅስ እውነት እንጀቴን ነው የበላሽው😢😢😢 እይዛችሁ እናንተ በእምነት ከጸናችሁ እግዚአብሔር እምላክ እንድ ቀን ያስደስታቹሃል ምክንያቱም ለሰው የማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላልና ❤❤❤ እውነት ቶንዴ ግን በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍክልን ምክንያቱም እኛ እናርፍም ነበር እሁን ግን ለሁሉ መልስ ሰጥታቹሃል እውነት ለመናገር እንድ እንዱም ለናንተ ካለው ፍቅር የተነሳ ነው እንድ እንዱ ደሞ ዝም ብሎ ለወሬ ብቻ ነው ግን ለሁሉም ግዜ እለው እይዛችሁ❤❤❤ ከዚህ ቡሃላ እኛም ባለችን እቅም በጸሎት እናስባችሁ እለን እይዛችሁ የኔ መልካሞች እመቤቴ ማርያም ሁሌም እትለያችሁ ለማማየም በጥበቡ ያሳድግላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁ እለሁ ❤❤❤❤💐💐💐

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት😢😢😢😢ፍሬዬ እዴት እዳዛዘነችኝ😢 እመብረሀን የልባችሁን ትፈፅምላችሁ እህህህ😢❤

  • @addiskidanasefa236
    @addiskidanasefa236 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ አሰለቀስሽኝ እግዛብሄር መልካም ነው

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ጠላሁህ ሼፉ ጥሩ ሰው አይደለህም ይችን መልካም ልጅ ልቧን አትጉዳት ፈጣሪ ከሷ ጋር ይሁን መንታውን የስጣት የማይሳነው ጌታ አሜን

  • @user-vw4pl5nk2v
    @user-vw4pl5nk2v ปีที่แล้ว +8

    የኔ እህት ልጅ የአላህ ስጡታ ነው አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ፈጣሩ ይስጥሽ ❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 ปีที่แล้ว +6

    የምር አለቀስኩ ፍሬ የኔ እህት😢😢😢😢😢 አይዞን ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እሺ ውዴ ማሚቶን የሰጠሽ ጌታ ድጋሚ ሌላም ይሰጥሻል የኔ እንባ ይፈሰስ ማሬ ፈጣሪ ፍቅራቻሁን ያብዛው እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሁሉም በጊዜው ይሆናል በጣም ትምህርት አለው

  • @bettyeya
    @bettyeya 4 หลายเดือนก่อน

    እመብዙኃን ማህፀንሽን ታለምልመው የኔ ውድ አትጨናነቂ ውለጂ ብሎ የሚለፈልፈው ሁሉ አንድ ቀን አጥሚት እንኳን አምጥቶ አይጠይቅሽም የፈጣሪን ቀን ጠብቂ

  • @salimmusabah4311
    @salimmusabah4311 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተሠማኝ በጣም ነው ያለቀስኩት የህቴ ታሪክ በውስጤ ሁሌም ይቆጠቁጠኛል እባክህ ደግመህ ለቀልድ እንኳን ብለህ እዳትላት አንድ ልጃችሁን ያብዛላችሁ ፍሪዬ አይዞሽ በጣም ነው ኩርምት ስትይ እኔም አብሬ ውስጤ ያዘነው ጌታ መታ መታውን ይስጣችሁ ግን አተም ያስተምራል ብለህ ነው ግን ከባድ ነው

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n ปีที่แล้ว +7

    ያአላህ መንታ ልጅ ስጣቸው ያርብ ከልቤ ዱአ አረጊላችሁ አለሁ ሮመዳን ነው ምርጥ ወራት የተከበረ ወር ነው ዱአየ አላህ ይቀበለኝ ያርብ አላህ መንታ ልጅ ይስጣችሁ ያርብ የአላህ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፍሬ የኔ ቆንጆ ምን እንደምል አላውቅም የኔ ኪዳነምህረት ስጠራት ወይይይ የምትለኝ የምትሰማኝ ከዛሬ ጀምሮ ማርያምን እያለቀስኩ ነው የምለምናት 😭😭 ልጅ እንድትሰጣችሁ አይዞሽ እህቴ የፃድቃኔ ማርያም ትስጥልኝ ቶንዴ ቶንዴ

    • @yshi1756
      @yshi1756 ปีที่แล้ว

      አንተ ክፉ

    • @emuyealemu1934
      @emuyealemu1934 ปีที่แล้ว

      Yene enat embete tasebesh yene konjo

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว

      @@yshi1756 @ እህቴ ከልብሽ እንዳልሆነ ይገባኛል እኔም እንዳንቺ ነበር ያልኩት በውስጤ ግን ሲጀምር ሰምተሽው ከሆነ ለሌሎቻችን ትምህርት እንዲሆንም ብሎ ነው ልጅ ካልወለድሽ ብለው ለሚያንቆሹሹን ወንዶች ትምህርት ነው ከገባቸው የኛ የአበሻ ወንዶች ሁሉንም ማለቴ አይደለም

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ መልካም ሴት በጣም የወድሻል በጣም ነው የምትዋደዱት ሁሉም ለበጎ ነው ጊዜያዊ መልካም ነውን ባሽን ያብሳል

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታምሩት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምኞታችሁን ይሙላላቹ❤ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +23

    አቤት ቶንዴ😂😂ፍርዬ አንቺም በተራሽ አደራ ተመስገን ያንድ ሺ ያርጋት ማሚቶን አሜን❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ❤በቅንነት

    • @tsegeadugna5491
      @tsegeadugna5491 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ በተክልዬ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም

  • @user-gn7sq5uf4h
    @user-gn7sq5uf4h ปีที่แล้ว +10

    እኔ አንድ ልጅ አልሰጠኝ ብሎ እግዚአብሄርን አብዝቼ እማፀናለሁ እናተስ በአንድ ልጅ ተባርካቹሃል ትደግላቹህ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m ปีที่แล้ว +1

      ለአንችም ይስጥሽ እግዚአብሔር አይሳነዉም

    • @user-gn7sq5uf4h
      @user-gn7sq5uf4h ปีที่แล้ว

      @@user-fz9ie5ih8m አሜን🙏

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 ปีที่แล้ว +2

    ✝አይዞሽ የኔ ውድ እህት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል የአብራሐምና የሳራ አምላክ መንታ መንታ ይስጥሽ ✝🤲🙏🙏🙏🤲✝❤

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፍርዬ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ምክንያቱም የኔም አንዱ ችግር ሰለኦነ እናተ እንካን ማመስገኛ አለቻችው እኔ በትዳር አምስስት አመት ነው ቆይታዬ እየው በተስፋ አለው እደዚ አይነቶች አሳብ ሲነሡ የብዙ ቤት ያካካል ብቻ በአላሀ ተስፋ አልቆርጥም እናተም ቤታቹ በልጅ ይሙላ ያላቹንም አላሀ ያሳድግላቹ አይዛቹ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ፍርዬ አይዞሽ አላሀ ልጅ በልጅ ያርግሽ ለኔም አላሀ ይስጠኝ ለተቸገረ ኡሉ ፈጣሪ በልጅ ይባርክ ሲያናግርሽ ትክዝ በለሽ የተቀመጥሻት ፓርት እዴት እዳዘንኩኝ ልነግርሽ አለችልም አለቀስኩኝ ግን አይዞኝ ምንም ጊዜው ቢኤድ እንካን በፈጣሪ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን ጠብቃለው እጠብቅ አይረሳንም🙏