መስቀልን በእኛ ቤት በደማቁ አከበርን |ተመስገን | ሼፍ ቶንዴና የመስቀል ክትፎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    #Eregnaye እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1 @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

ความคิดเห็น • 446

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +58

    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም th-cam.com/channels/fbJ6KC6QIk9MNTmQY8C8ww.html

    • @abc.1721
      @abc.1721 ปีที่แล้ว

      Fre konjo ere benatsh lagignish betam wedachuwalew

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว

      Feryi. Teji atemamkshi asegni video seri yikreta

    • @btafe
      @btafe ปีที่แล้ว +2

      Linku ለኔ ብቻ ነው አልሰራ ያለኝ?

    • @yemariam628
      @yemariam628 ปีที่แล้ว

      @@btafe እኔም እቢቡሎኛል

    • @addismedia38
      @addismedia38 ปีที่แล้ว +2

      ዋይኔ ስ ዋዳችሁ 😍😍😍frie,ጎባዜ ሴት ነሺ ባራስሺ ልት ኮር ይ ጋባል I LIKE YOU ፈጣሪ ጎባዝ ሴት ያርገን 💒🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @edudu7970
    @edudu7970 ปีที่แล้ว +87

    ይሄ ቤተሰብ ብዙዎች መመስረት የሚመኙት አይነት እንኳን ደስ አላችሁ ጥሩ አርአያ መሆን የምችሉ ናቸው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪይ እህቴ

    • @addismedia38
      @addismedia38 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb አንቺም ዳምርኝ

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +36

    የክርስትና ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ የሐገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፉ ነገር 🙏❤ይጠብቃችሁ

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n ปีที่แล้ว

      ሶል ዙርታም እንኳን አብሮ አደርሰን የተዋህዶ ወንድሜ

  • @dashetesfaye7054
    @dashetesfaye7054 ปีที่แล้ว +14

    ማማዬን ስወዳት: ምን አይነት ጣፋጭ ጨዋ እና ፍቅር የሆነች ልጅ ናት:: እግዚአብሄር ያሳድጋት ከክፋ ሁሉ ይጠብቃግ የእናንተን የወላጆችዋን እድሜ ያርዝምላት ከሙሉ ጤና እና መለኮታዊ ጥበቃ ጋር:: ስወዳችሁ!!! ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏 ❤️ 😘

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን አብሮ አደረሰን እምር ብሎባችሁአል የኔ ውዶች ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ያመቱ በሰላም ያድርሰን🙏❤

  • @hanaalemayehu561
    @hanaalemayehu561 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሚገርመኝ የማሚቶ ስርአት እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ ለኔም እንዳንች አይነት ልጅ ድንግል ማርያም ትስጠኝ🙏🙏🙏

  • @user-tg3sk6gk7e
    @user-tg3sk6gk7e ปีที่แล้ว +8

    በእውነቱ ከስደት ተመልሳ ንፁህ ፍቅር ባለለው ቤተሰብ ስትኖር ያየሁኝ አንችን ብቻ ነው በእውነቱ ምን አይነት መልካም ሴት መሆንሽ የምትኖሪው ህይወት ይገልፀዋል እናም መንፈሳዊ ቅናት አለብኝ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ መልካም ህይወት ይስጥሽ እማ

    • @user-vl1ih5qb9c
      @user-vl1ih5qb9c ปีที่แล้ว +1

      ባሏም የተለየ ሠዉ ነዉ እሷም

  • @mesinegagetamelkamenwsemiy440
    @mesinegagetamelkamenwsemiy440 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እንዴት እንደ ጓጓሁ እጃችሁ ይባረክ ለማማዬ እግዚአብሔር አምላክ መንታ ወንድም በዝ አመት ይስጣችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይንላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @meronseyoum5215
    @meronseyoum5215 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ስወደው ይሄን ቤተሰብ ማሚጦዬ ፣ ፍርዬ፣ ቶንዴ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አቦ

  • @seadamohammed2142
    @seadamohammed2142 ปีที่แล้ว +4

    ጉራጌ ደስ ሲለኝ ባህላቸው ምግባቸው ዋውው ወሎየነኝ እኔ

  • @Etu2312
    @Etu2312 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ ልጃችሁ( ማሚቶ) እኮ የመጨረሻ ቅመም ነች በጣም ብልጣብልጥ፣ፈጣን፣ሁሉ ገብ ሆናለች እደጊ የኔ ጦጣ የልጅ አዋቂ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +18

    ከሸቃልነት ወደመልካም የቤት እመቤትነት የሚቀይር መልካም ትዳርይሰጠን ሲግሎች ጉሉአሚን እረ ደከመን አሳፍረን ያረብ😥

  • @nardose9498
    @nardose9498 ปีที่แล้ว +3

    ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ ሴትነሽ ቤትሽን የምታከብሪ የተባረክሽ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ተባረኪልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige mariye🇪🇹

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว +22

    They are happy family and good role model for the others.... children should raise on such kind of family.

  • @kidistgebremariam6500
    @kidistgebremariam6500 ปีที่แล้ว +2

    ማሚቶ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ የቤቱ ድምቀት ነሽ ሺ ያርግሽ መዳኒአለም ከናቱ ጋር ዉድድ ነው የማረግሽ ጎንደር ጎንደር የኔ ማር

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን እግዜር ፍቅራችሁን ጤናችሁን ትዳራችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ ከሁሉ ፍቅር ነው የሚያምረው ይሚበልጠው በርቱ ተባረኩ ማማዬ እድግ በይ

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige mariye🇪🇹

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ምርጥ life ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔም ከስደት መልስ እዬን life እንዲኖር እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጣፋጭ ማሚቶ 😘እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው እዴት ደስ ይላል መልካም በአል በያልንበት 🌻🌻🌻

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ጎበዝ በለሙያ የሴት ጀግና ነሽ በእውነት ጎመኑ በተለይ ቅጠሉ ሳይጨመር ግንዱ ከለሩ በጣም ነው ሚያምርው ምርጥ ኢትዮጽያዊያን ናቹ በርቱ እግዛብሄር ወንድ ልጅ ይስጣቹ ምኜቴ ነው ያመቱ በሰላም በጤና እናት ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ ያድርሰን

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ አፍሽ እዴት እድሚጣፍጥ ፍቅራቹ የዘላለም ይሁን❤❤ ፈጣሪ ቤታቹ ልጅ በልጅ ያርግላቹ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว +4

    ልጀቹን አላህ የሳድግላቹው ትልቅ ቦታ ትድራስለቹው ደገግመቹው ውለዱ ክበዱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉቦች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላችሁ እውነት ልዩ ናችሁ ፅዳት አንደኛ ሞያ አንደኛ የኔ ዉብ ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ማሚቶ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰🥰እንኩዋን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፍጭ የዛሬ አመት ድረስ ጠላት ይምጣቡሽ ጠላት ማለቴ ወድም ወይም እህተ

  • @hanaawrarisseyume1004
    @hanaawrarisseyume1004 ปีที่แล้ว +5

    የኔማር እድግ በይ ፍሬ እና ቶዴ እንኳን አደረሳችሁ አስቀናችሁኝ

  • @mobilecell8635
    @mobilecell8635 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ጣፋቺ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful family..you have a sweet daughter too...God bless you all.

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ።ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ ባለብሩህ አእምሮ እንዴት አባቴ እንደምወድሽ ዛሬስ ያንቺን ቡና መጠጣት ስለምፈልግ ሲፈላ ጥሪኝ የኔ ቆንጆ ማሚቶዬ የፍርዬና የአባቢ ድምቀት ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ነሽ እምጷጷጷጷጷጷጷ ።አምሮባችኋል

  • @sendusendu
    @sendusendu ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቤተሰብ ሰላማችው በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችው በጣም ምርጥና ተወዳጅ ቤተሰቦች በጣም ደሰይላል ሰላምን ጤና ተመኘው ለዚቤት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +9

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @danaet9884
    @danaet9884 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወይኔ በሳቅ የኔ ቅመም ጎንደር ጎንደር አልዘፈነችም እስክስታም ጎበዝ ነች ከአይን ያውጣሽ የኔ ድንቡሽቡሽ 🥰🥰🥰🥰 ለምንድን ነው ግን ሁሉም ህፃናት ጎንደር ጎንደርን በጣም ይወዱታል ይዘፍኑታል 🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶቼ ስታምሩ እኮ ከአይን ያውጣቹ የኔ ጣፋጭ እምር ብሎባችዋል ❤❤❤❤ውቦች

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውይ ደስ ስትሉ 🥰🥰ምራቄን ነው የዋጥሁት ባለሙያ ናችሁ 🌻🥰

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg ปีที่แล้ว +2

    የት ሄዳችሁ ነዉ ጠፍችሁ እኮ ስወዳችሁ ማማየ ሁሌም ሳያት አልጠግባት ማር የሆነች ልጂ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @khanbhaibj8468
    @khanbhaibj8468 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ሳያችሁ ደስትሉኛላችሁ የትዳር ተስፋንታሳያላችሁ እግዚአብሔር ቀሪዘመናችሁን ይባርክላችሁ ምርጦች እኔምቅመምየሆነች ልጄ አለችኝ ትናፍቀኛለች ሚጣየንሳይ እስኪ ሰላምእንዳገናኘኝ ፀልዩልኝ

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +2

    የኔቅመም ሰትጣፍጥ ማማዬ ፍቅሩሸ ጉራጌ ክትፎ ናፍቆኛል

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 ปีที่แล้ว +1

    እውይ የኔ ጣፍጭ አፌ ቁርጥ ይበል ማማየየየየየ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @loveislove6803
    @loveislove6803 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን እመቤቴ ትፍቀድልኝና እቤታችሁ መጥቼ እተዋወቃችኋለሁ ለሀገሬ ያብቃኝና በጣም ወዳችኋለሁ አይገልፀዉም ማማዬም እያየኋት አደገች እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌ ደስ ያሰኛችሁ ሰላም ፍቅር ደግነት የበዛበት ቤተሰብ ያድርጋችሁ i love this familie🥺

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 ปีที่แล้ว +6

    ፍሬ &ዳጊ ማሚቶ እንኩዋን አደረሳችሁ የፍቅር ቤተሰቦች እንዴት እንደምታምሩ ምናለ ሁሉም ዩቱበር እንደናተ ቢሆን ለብዙዎች አስተማሪዎች ናችሁ ውድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 ปีที่แล้ว +2

    መች ነው ቤትሽ ምትጋብዢኝ ሞያሽን እያየው ምራቅ መዋጥ ሆነ ስራዬ ፉርዬ መልካም በአል😍😍😍😍

  • @metikebekele163
    @metikebekele163 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንድምወዳቹ ብታቁ እመቤቴ አውንም ፍቅራችውን ብዝት ታርግላቹ ማሚቱዬ የኔ ቅመም የቤቱ ድምቀት እግዛቤር ያሣድግሽ

  • @user-cd4td2jc6v
    @user-cd4td2jc6v ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር ጎንደር ያበሻ አገር አሽ ማሬ እዉነትሽን ነዉ ጎንደር በኢትዮጵያ ነቱ አይደራደርም የኔ ዉድ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 ปีที่แล้ว +17

    በጦር ሜዳ ሆነው እኛ እንዲህ በሰላም ባህሉን እንድናከብር ላደረጉን ምስጋና እናድርስ:: በነሱ ነው ተኝተን የምናድረው የምንውለው:: ወጥቶ አደሩን እግዚአብሔር ድል በድል ያርጋቸው:: አሜን

    • @Dasash-rl2zy
      @Dasash-rl2zy ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @hiyabafework9841
      @hiyabafework9841 ปีที่แล้ว +2

      ማን ላይ ነው ድል የሚያረጉት ወንድማቸውን? እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ይዘሽ ይህን መልካም ቤተሰብ ማየትሽ ይገርማል! ስለሁሉም ሰላሙን ያውርድልን።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጇ ትልቅ ልጅ ሆንሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እደጊልም ምልካም ቤተስብ ተባረኩ እንኮን አደረሳችሁ ❤

  • @almazyerdaw5770
    @almazyerdaw5770 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ያሳድግች የኔ ቅመም ጣፋጭ እኮነች

  • @tigistassefa4183
    @tigistassefa4183 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ የኔ ወርቅ ማሚቶዬ ❤እድግ በይ እንኳን አደረሳችሁ

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😘😘😘እግዚአብሔር ፍቅራችዉን ያብዛልን ማምቶዬ እድግ በይ።🍓🍓🍓

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ ወይ ቶንዴ ልምድ ያለው ያስታውቃል አላለም😄 እንኳን አደረሳቹ በጣም ታምራላቹ

  • @user-fo6lk4sk7l
    @user-fo6lk4sk7l ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ❤️❤️❤️ ፍርዬ በእናትሽ የጉራጌ ልብሱን የት አሰራሽው??የኔ ማር ማሚቶ በጣም አምሮባታል❤️❤️❤️

  • @yesharegifikre5990
    @yesharegifikre5990 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ እኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ታምራላችሁ መልካም በአል😘🙏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን!!!
    በዓሉ የሰላም የበረከት የመዳን የጤና የፍቅር
    ያድርግልን🙏🏾 በጣም ደስ ትላላችሁ💗
    🌼🌼🌼

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ማሮቼ ዉድድድድ ደሰ ሰትሉ ማሮቼ እረጅም እጅሜ ጤና ይስጥልን እድግ በይልኝ ጣፋጭ ልጅ ❤️❤️🙏

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 ปีที่แล้ว

    በጣም የስጎመጃል ፍርዬ እጅሽ ይባረክ አይን ያጠግባል ደስ የሚል በአል ለሁላችን

  • @hanantube1067
    @hanantube1067 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹዉ እንኳን አደረሳቹዉ ሳልል ቆየሁኝ አልተመቸኝም ማማ ስታምር ላመቱ በሰላም ያድርሳቹዉ

  • @elroe6259
    @elroe6259 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እድግ በይልን ስታምሩ ተባረኩ 😘💐😘💐

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +3

    ኣሰይይይይ ንቅርቲ ፍጥረት ማርያሚየ ጥዕምቲ መልሓስ😘😘😘😘😘🙏🏽💠💐❤⛪🕊🕊🕊🇪🇷

  • @guccikook2197
    @guccikook2197 ปีที่แล้ว +1

    ማሞቶየ በጤና እድግ በይ የኔ ማር ሰወድሸ
    መልካም በአል

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉድ ቅመም የሆሽ ልጅ አላህ ያሳድግልሽ

  • @btafe
    @btafe ปีที่แล้ว +3

    አልገባችሁም ለስንት ህዝብ ምሳሌ እንደሆናቹ ስታስቀኑ ስርአታቹ ባህል አክባሪነታቹ ተባረኩ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว +5

    Achiye Achiye litettle girl adorable 😻💜👏🏾👏🏾👏🏾 you Soooo Amezing 🙉 one Day you become important personne 4 you'r Land homme Ethiopia. God bless 😇 U lovely Familles 🙏🏾 you'r maman papa theiy are Awesome. Love & respect 👍🏾

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 ปีที่แล้ว +1

      I truly believe that, she's being raised with Love and Care. She's blessed with a loving family 💓

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

      @@ruthh.9069 🔝❤️ 👸

  • @yordanoseniguse5284
    @yordanoseniguse5284 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ውዶች እንኳን አደርሳቹ ያመት ሰው ይብለን ማማቲ ስትጨፍሪ ስታምሪ እድግ በይልኝ

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj ปีที่แล้ว +1

    የእነ ፍሬ ድምቀት እድግ በይ የኔ ቅመም😍😍😍😍

  • @user-ws1jl9eo3d
    @user-ws1jl9eo3d ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ኩሩ ሀበሾች ናችሁ ሺ አመታት ኑሩልን ሚጣዬ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ጣፋጭ ባይኔ ይመጣል አላለችም

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የም ወዳችሁ❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige matiye🇪🇹

  • @directeroffice
    @directeroffice 9 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ጉራጌ ደስ ሲለኝ ባህላቸው ❤❤❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ጎበዝ ልጅ ሆነሻል እድግ በይ❤️ እንኳን አደረሳችሁ❤️

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 ปีที่แล้ว +1

    Mitaye yena marr❤❤❤ የኔ ጠፍጭ❤❤❤ እድግበይልን❤❤

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳችው ቅርብ ጊዜነው ያየዋችው እና ሱሴ ሁናችዋል የመዳብን ስራ ስጀርስ እናተን ነው የማየው በተለየ ሚጣየ አዳመት ከሰባት ወር ልጅ ነውትቻት የተሰድኩት እና ሚጣን ሳያት የልጀን የልጅነት ጣፋጭ ጨዋታዋን ሳላይ መሰደዴ ያናድደኛል ልጃችውን እመብርሀን ትጠብቅላችው የናተም ፍቅር ሁሌየ ይብዛላችው እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rodimesfin9931
    @rodimesfin9931 ปีที่แล้ว +1

    Frie Dagi family Betam naw dase yameteluye egzabher yehenen fiker lahulyem yechamerelachw yabzalachew God bless you

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ዋውው የተባረከ ይሁን ፍሬ ባለሞያ ነሸ እጅሸ ይባረክ

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 ปีที่แล้ว +2

    ሚያምር ቤተሰብ እንኳን አደረሳቹ💖

  • @tegestademasu4776
    @tegestademasu4776 ปีที่แล้ว +3

    እኳን አደረሳችው ውድ የሃገሬ ልጆች የምዬ ኢቲዮያ ለሃገራችን ሰላሞን ይመልሰላት

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige konjoye🇪🇹

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 ปีที่แล้ว +6

    የልጃችሁ ስርአት በስምአም ደህና አርጋችሁ ነው ያሳደጋችሆት

  • @be8cab
    @be8cab ปีที่แล้ว +2

    የምንወድሽ እኮ በምክንያት ነውን የተባረከከከ ቤተሰብብብብ ሼፍፍፍ ቶንዴ ግን ኬርርርርር በል በልተህ ስትጨርስስስስ

  • @elizabethhabtrmikael9167
    @elizabethhabtrmikael9167 ปีที่แล้ว

    ውይ ምነው ጉድ አደረጋቹኝ። ስንቴ ምራቄን ዋጥኩኝ ። መልካም አመትበአል ያርግላቹ።

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 ปีที่แล้ว +1

    What beautiful family ❤️ May the Lord bless you and protect you 🙏🤗

  • @user-mi4tl4pz2v
    @user-mi4tl4pz2v ปีที่แล้ว

    ፍርዬ ኢትዮጵያ ስገባ ክትፎ ልበላ እመጣለሁ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ በፍቅር ያቆያችሁ ዋውውውው

  • @edomhailu2662
    @edomhailu2662 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በጣም እወዳችኋለሁ
    እከታተላችኋለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
    ፍሬ ቤታችሁን በጣም ነው የምወዳት
    አብሶ ምግብ ጠረጴዛሽን ካላስቸገርኩሽ
    የምግብ ጠረጴዛውን አድራሻ እና ዋጋ ብትነግሪኝ አመሠግናለሁ !!!

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፍጭ ማማየ ኡፍፍፍ ልጀን ታስታዉሽኛለሽ የኔ ማር

  • @tsegazeabwoldu6413
    @tsegazeabwoldu6413 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ግን ጥሬ ስጋ ለኩላሊት አደገኛ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @tigstalemu4080
    @tigstalemu4080 ปีที่แล้ว +3

    ማሚቶ ፏ ደመቅ 😀😀😀 አልሽ የኔ ማር

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b ปีที่แล้ว

    የጉመኑስም በጉራግኛ እዴት አወከዉ 🙏🙏

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ዛሬስ አስቀናቹሁኝ ቆጮ በጣም ነዉ የምወደዉ ላኪልኝ የተባረከ ምግብ ይሁንላቹ ማሚቱ ዛሬ ስፕስክራይ አረግሻለሁ እድግ በይልኝ መልካም እና ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ተባረኩልኝ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 ปีที่แล้ว

    የኔ ጠፋጭ እድግ በይ አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 ปีที่แล้ว +2

    ልጅሽ እዴት በስስት እደሚታያት አላህ ይጠብቅልሽ ክፉዋን አያሳይሽ

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 ปีที่แล้ว +4

    😘😘😘😘 ሚጣዬ ስትጨፍር " ቶንዴ " ሲሟሮ ልክ ነህ 😄😄

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 ปีที่แล้ว

    Ferey yene konjo goreng men ayinet gomen newu ???
    Eseki gomenun kemegezat jemero eseke mesrat yalewun prosos betasayign btam des yilgnal sewodeshi ferey
    Plizz videyoshen etebekalhu
    EWODACHEHOLHU

  • @Rsweet2256
    @Rsweet2256 ปีที่แล้ว +1

    Omg 😂 yemamito chaima cute…. Bezalay b 6:08 minute yale wenbiru setiqemet 😂 …may God bless u ❤

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ ውዶች ስታምሩ ሚጣዬ💋💋💋💋💞💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 ปีที่แล้ว

    የማርያም ፍሬ የኔ ጥፍጥ ያልሽ አፍ ማር ደስስ ስትልኮ እንኮን አደርሳችሁ ውድ ኢትዩጵያን

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌

  • @almazyerdaw5770
    @almazyerdaw5770 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ያመት ሰው ይበለን

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว +1

    ኦ አስፉው መሸሻ እንዳይሰማሽ ማሚቶ መልካም በአል

  • @metadelabebe5664
    @metadelabebe5664 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ልጅ እድግ በይ

  • @kidistgebremariam6500
    @kidistgebremariam6500 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወዳቹ ከአይን ያውጣቹ አብሶ ማሚቶ ቅመም ስወድሽ

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች😘😍

    • @yordi8453
      @yordi8453 ปีที่แล้ว

      Demerige konjoye🇪🇹

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful family may God bless you all ❤️❤️❤️

  • @nigistweledai
    @nigistweledai ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤