ከአልኮል ነፃ መጠጥ በ4 ቀን ውስጥ የሚደርስ/የኬኔቶ አሰራር/Ethiopian drink/how to make alcohol free drink at home/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 เม.ย. 2024
  • ከአልኮል ነፃ መጠጥ በ4 ቀን ውስጥ የሚደርስ/የኬኔቶ አሰራር/Ethiopian drink/how to make alcohol free drink at home/
    #ethio_new_generation_media
    #ኬኔቶአሰራር
    #Ethiopian_drink
    ግብዓቶች
    ገብስ 2 1/2
    ብቅል 1ኩባያ
    ingredients
    Barley 2 1/2 kilo
    Malt 1cup
    related keywords
    ከአልኮል ነፃ መጠጥ በ4 ቀን ውስጥ የሚደርስ/የኬኔቶ አሰራር/Ethiopian drink/how to make alcohol free drink at home/,Ye keneto aserar,keneto aserar,ethio new generation media,keneto,ethiopian food,ኬኔቶ አሰራር,habesha food,ethiopia,how to,kenato,seifu on ebs,ethiopian food cooking videos,ኬኔቶ ኪኔቶ አሰራር ብርዝ አሰራር,ብርዝ አዘገጃጀት,ብርዝ ጠጅ,ethiopian food breakfast,ethiopian food asmr,zed kitchen,ethiopian food injera,ethiopian food tibs,ethiopian food cooking,ቀላል ኬክ አሰራር,ቸኮሌት ኬክ,ኬክ አሰራር

ความคิดเห็น • 13

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ቀላልና አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባረክ

  • @mykitchenstories761
    @mykitchenstories761 3 หลายเดือนก่อน +6

    Very nice
    Thank you for sharing step by step method

  • @user-gm5mi7le4n
    @user-gm5mi7le4n 3 หลายเดือนก่อน +5

    thank you for sharing

  • @user-gd5ru3kj9l
    @user-gd5ru3kj9l หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቀላል ለጤናም ተስማሚ ይመስላል ግን ብቅሉ አያሰክርም?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน +2

      ብቅሉ በፍፁም አያሰክርም አገልግሎቱም እርሾነት ነው።ለማፍላት ብርቱካን፣ ሎሚ፣ኮካ ፣ እርሾ እንዲሁም ሌሎችን ላለመጠቀም ነው፤ጨጓራም አያምም ሆድ አይነፋም በጣም ጤናማ መጠጥ ነው

    • @HanaZebene-lz2ws
      @HanaZebene-lz2ws 3 หลายเดือนก่อน

      ብቅሉን ለማብቀል ስንት ቀን ይፈጃል? ብቅልስ ከሌለን በምን ማድረግ እንችላለን ??

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน

      ብቅሉን ለማብቀል 1 ሳምንት ይወስዳል ብቅል ከሌለ ደግሞ ትንሽ እርሾ መጠቀም

  • @kidistalemayehu1131
    @kidistalemayehu1131 3 หลายเดือนก่อน +1

    እርሾ ቢሆንስ ችግር አለው?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ችግር የለውም ብቅሉም እርሾውም እንዲፈላ ነው የሚያደርገው ልዩነቱ ግን እርሾ ሲሆን ጨጓራ ያማል

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከኣልኮል ነጻ ከሆነ፣ 4 ቀን የሚቆየው ምን እንዲኖረው ነው?