- 143
- 1 213 080
Ethio New Generation media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 31 ม.ค. 2023
እንኳን ወደ ኢትዮ ኒው ጄነሬሽን ሚዲያ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ እና ትምህርታዊ የሆኑ የተለያዩ ባህላዊ እና ዘመናዊ የምግብ አሰራር ማስተማሪያ ቻናል ነው ።እርስዎም ሰብስክራይብ በማድረግ ደወሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ እናመሰግነዋለን ።
Welcome to Ethio New Generation Media. This channel is a useful and educational teaching channel for various traditional and modern cooking. Thank you for coming to the family by subscribing and pressing the bell.
Welcome to Ethio New Generation Media. This channel is a useful and educational teaching channel for various traditional and modern cooking. Thank you for coming to the family by subscribing and pressing the bell.
የድንች ወጥ አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/dnch wot aserar|how to make ethiopian food potato stew|ethiopian food
የድንች ወጥ አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/dnch wot aserar|how to make ethiopian food potato stew|ethiopian food
#ethio_new_generation_media
#ethiopianfoodrecipe
#ድንች_ወጥ_አሰራር
ግብዓቶች
ድንች 1ኪሎ
ቀይ ሽንኩርት 300ግ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል 1የሻይ ማንኪያ
ዘይት 1/4 ኩባያ (60ሚሊ)
ድልህ (በርበሬ ) 1/4 ኩባያ (60ግ)
ቲማቲም 400ግ
ጨው 1የሾርባ ማንኪያ
መከለሻ 1የሻይ ማንኪያ
ውሃ 2ኩባያ (500ሚሊ)
ingredients
Potato 1kg
Onion 300g
Garlic and ginger 1tsps
Oil 1/4cup (60ml)
dillih (Pepper) 1/4cup (60g)
tomato 400g
Salt 1tbsp
Mekelesha (mixed spice)
water 2 cup (500ml)
Related keywords
Ethio new generation media,ethiopian,ethiopian food,food ethiopian,cuisine,eritreans,Ebs,donkey tube,eyoha media,ምግብ አሰራር,የድንች ወጥ አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/dnch wot aserar|how to make ethiopian food potato stew|ethiopian food,ድንች አሰራር,ድንች ወጥ አሰራር,የድንች ወጥ አሰራር,ቀይ ድንች ወጥ አሰራር,የፆም ምግብ አሰራር,የፆም ምግብ,dnch wet aserar,yednch wot aserar,yetom mgb,yetom mgib aserar,dnch,ድንች,negash media,ethio new generation media
#ethio_new_generation_media
#ethiopianfoodrecipe
#ድንች_ወጥ_አሰራር
ግብዓቶች
ድንች 1ኪሎ
ቀይ ሽንኩርት 300ግ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል 1የሻይ ማንኪያ
ዘይት 1/4 ኩባያ (60ሚሊ)
ድልህ (በርበሬ ) 1/4 ኩባያ (60ግ)
ቲማቲም 400ግ
ጨው 1የሾርባ ማንኪያ
መከለሻ 1የሻይ ማንኪያ
ውሃ 2ኩባያ (500ሚሊ)
ingredients
Potato 1kg
Onion 300g
Garlic and ginger 1tsps
Oil 1/4cup (60ml)
dillih (Pepper) 1/4cup (60g)
tomato 400g
Salt 1tbsp
Mekelesha (mixed spice)
water 2 cup (500ml)
Related keywords
Ethio new generation media,ethiopian,ethiopian food,food ethiopian,cuisine,eritreans,Ebs,donkey tube,eyoha media,ምግብ አሰራር,የድንች ወጥ አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/dnch wot aserar|how to make ethiopian food potato stew|ethiopian food,ድንች አሰራር,ድንች ወጥ አሰራር,የድንች ወጥ አሰራር,ቀይ ድንች ወጥ አሰራር,የፆም ምግብ አሰራር,የፆም ምግብ,dnch wet aserar,yednch wot aserar,yetom mgb,yetom mgib aserar,dnch,ድንች,negash media,ethio new generation media
มุมมอง: 438
วีดีโอ
የሀበሻ ጎመን አሰራር/ጥቁር ጎመን አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/ethiopian vegan food gomen|tikur gomen aserar|ethiopian food
มุมมอง 4867 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሀበሻ ጎመን አሰራር/ጥቁር ጎመን አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/ethiopian vegan food gomen|tikur gomen aserar|ethiopian food #ethio_new_generation_media #ethiopianfood #ጎመን_አሰራር ግብዓቶች ጎመን 500ግ ድንች 250ግ ሽንኩርት100ግ ቃርያ 10ግ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል 1የሻይ ማንኪያ ዘይት 2የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ 1የሻይ ማንኪያ ጨው 1የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1/2 የሻይ ማንኪያ ingredients Cabbage 500g Potato 250g Chili 10g Garlic and ginger 1tbsp Oil 2tbsp Cardamon 1tsps Salt 1tsps Bla...
እርጥብ አሰራር/የእርጥብ አሰራር/የፆም ምግብ/ቁርስ አሰራር/how to make ertib|ertib aserar|food ethiopian|ethiopian food
มุมมอง 67412 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እርጥብ አሰራር/የእርጥብ አሰራር/የፆም ምግብ/ቁርስ አሰራር/how to make ertib|ertib aserar|food ethiopian|ethiopian food|ethiopian #ethio_new_generation_media #ethiopianfood #እርጥብ_አሰራር
የአትክልት አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/አትክልት አሰራር /ethiopian food|food Ethiopian|Ethiopian fasting food|ethiopian
มุมมอง 42816 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአትክልት አሰራር/የፆም ምግብ አሰራር/አትክልት አሰራር /ethiopian food|food Ethiopian|Ethiopian fasting food|ethiopian #ethio_new_generation_media #ethiopianfood #የፆም_ምግብ_አሰራር ግብዓቶች ብሮኮሊ 200ግ ድንች 300ግ ካሮት 250ግ ዘይት 3የሾርባ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1የሻይ ማንኪያ ከሙን 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው 1የሻይ ማንካያ ሶያ ሶስ 1የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 1የሻይ ማንኪያ ሮዝመሪ 1/2 የሻይ ማንኪያ ውሃ 1/2 ኩባያ(125ሚሊ) ingrdents broccoli 200g Potato 300g Carrot 250g Oil 4tbsp Black pepper...
ፈጣን የክክ ወጥ አሰራር/ክክ አሰራር/የአተር ክክ ወጥ አሰራር /የፆም ሞግብ አሰራር/የፆም ምግብ/አተር ክክ/food ethiopian|ethiopian food
มุมมอง 7K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፈጣን የክክ ወጥ አሰራር/ክክ አሰራር/የአተር ክክ ወጥ አሰራር /የፆም ሞግብ አሰራር/የፆም ምግብ/አተር ክክ/food ethiopian|ethiopian food #ethio_new_generation_media #ethiopianfood #ክክወጥአሰራር
ፓንኬክ አሰራር/ቁርስ /How to make the best pancakes/easy and fluffy pancakes recipe/easy breakfast recipe
มุมมอง 160วันที่ผ่านมา
ፓንኬክ አሰራር/ቁርስ /How to make the best pancakes/easy and fluffy pancakes recipe/easy breakfast recipe #ethio_new_generation_media Ethio_new_generation_media #pancake #pancakerecipe #breakfast Related keywords ትክክለኛ ፓንኬክ አሰራር/How to make the best pancakes/easy and fluffy pancakes recipe/easy breakfast recipe,how to make pancakes,pancake recipe,how to make pancakes at home,how to make pancakes witho...
ሁለት እንቁላል ካላችሁ ይህንን የኬክ ክሬም ሞክሩት/ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ/የክሬም አሰራር/how to make cake cream at home/cream cake
มุมมอง 42314 วันที่ผ่านมา
ሁለት እንቁላል ካላችሁ ይህንን የኬክ ክሬም ሞክሩት/ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ/የክሬም አሰራር/how to make cake cream at home/cream cake #ethio_new_generation_media #ክሬም_አሰራር #whippedcream ግብዓቶች እንቁላል 2 ስኳር 1 ኩባያ(200ግ) ቫኔላ 1የሻይ ማንካያ ጨው 1/8የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ 1የሻይ ማንኪያ ingredients Egg 2 Sugar 1cup(200g) Vanilla 1tsps Salt 1/8 tsps lemon juice 1tsps Related keywords ethiopian,Ebs,ሁለት እንቁላል ካላችሁ ይህንን የኬክ ክሬም ሞክሩት/ክሬም አሰራር ቤት ውስጥ/የክሬም አ...
የበርገር ሶስ አዘገጃጀት/በርገር አሰራር /how to make burger souse|burger|burger souse|souse|ethiopian food
มุมมอง 59214 วันที่ผ่านมา
የበርገር ሶስ አዘገጃጀት/በርገር አሰራር /how to make burger souse|burger|burger souse|souse|ethiopian food #Ethio_new_generation_media #burgersouse #burger ግብዓቶች ማዮኒዝ 1/2 ኩባያ ካቻፕ 1/4 ኩባያ ስናፍጭ 1የሾርባ ማንኪያ ስኳር 1የሾርባ ማንኪያ ጨው 1/4 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ 1የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በሮበሬ 1/2 የሻይ ማንኪያ ingredients Mayonnaise 1/2cup Ketchup 1/4 cup Mustered 1tbsp Sugar 1tbsp Salt 1/4 tsps Vinegar 1t...
የሚጣፍጥ የድንች በካሮት አሰራር/ድንች አሰራር/የድንች አሰራር/የፆም ምግብ/የካሮት አሰራር/fasting food|food ethiopian|ethiopian food
มุมมอง 50914 วันที่ผ่านมา
የሚጣፍጥ የድንች በካሮት አሰራር/ድንች አሰራር/የድንች አሰራር/የፆም ምግብ/የካሮት አሰራር /fasting food|food ethiopian|ethiopian food #Ethio_new_generation_media #ethiopianfood #የድንች_በካሮት_አሰራር related keywords Ethio new generation media,ethiopian,ethiopian food,food ethiopian,cuisine,eritreans,ethiopian cooking,Ebs,donkey tube,eyoha media,ምግብ አሰራር,የሚጣፍጥ ድንች በካሮት አሰራር/ድንች አሰራር/የድንች አሰራር/የፆም ምግብ/የካሮት አሰራር /fasting food|food eth...
ትክክለኛ ጮርናቄ አሰራር/የቆቀር አሰራር/ፓስቲ አሰራር/ብስኩት አሰራር /ethiopian food|pasti aserar|chornake aserar
มุมมอง 62321 วันที่ผ่านมา
ትክክለኛ ጮርናቄ አሰራር/የቆቀር አሰራር/ፓስቲ አሰራር/ብስኩት አሰራር /ethiopian food|pasti aserar|chornake aserar #Ethio_new_generation_media #ብስኩትአሰራር #ጮርናቄአሰራር ግብዓቶች ዱቄት 4ኩባያ(500ግ) ውሃ 1ኩባያ(250ሚሊ) እርሾ 1/2የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1/4ኩባያ(60ሚሊ) ጥቁር አዝሙድ 1የሻይ ማንኪያ ስኳር 2የሾርባ ማንኪያ ingredients Flour 4 cup(500g) water 1cup(250ml) yeast 1/2tbsp Oil 1/4 cup(60ml) black cumin 1tsps Sugar 2tbsp Related keyboards Ethio new generation media,...
ቀላል የበርገር ስጋ አዘገጃጀት/የበርገር ስጋ/በርገር/yeberger sega aserar|how to make burger patty recipe at home
มุมมอง 35521 วันที่ผ่านมา
ቀላል የበርገር ስጋ አዘገጃጀት/የበርገር ስጋ/በርገር/yeberger sega aserar|how to make burger patty recipe at home #ethio_new_generation_media #burger #burgerpattyrecipe ግብዓቶች ስጋ 500ግ ቀይ ሽንኩርት 100ግ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል 1የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ዱቄት 2የሾርባ ማንኪያ እንቁላል 1 ጨው 1የሻይ ማንኪየ ጦስኝ 1/2 የሻይ ማንኪያ ሶያሶስ 1የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 1የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1የሻይ ማንኪያ ፐርስሊ 3የሾርባ ማንኪያ ኮምጣጤ 1የሾርባ ማንኪያ ingredients Meat 500g Onion 100g Garlic&ginger 1tbsp ...
ቀላል፣ፈጣንና ጤናማ የሆነ የምስር ወጥ አሰራር /ምስር ወጥ አሰራር /ምስር ወጥ/የፆም ምግብ አሰራር /msir wot aserar|ethiopian food
มุมมอง 105K21 วันที่ผ่านมา
ቀላል፣ፈጣንና ጤናማ የሆነ የምስር ወጥ አሰራር /ምስር ወጥ አሰራር /ምስር ወጥ/የፆም ምግብ አሰራር /msir wot aserar|ethiopian food #ethio_new_generation_media #ethiopianfood #ምስርወጥአሰራር ግብዓቶች ምስር 2ኩባያ(400ግ) ዘይት 1/2ኩባያ(125ሚሊ) ቀይ ሽንኩርት 700ግ እርጥብ ቅመም 1የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ድልህ 3 የሾርባ ማንኪያ መከለሻ 1የሻይ ማንኪያ ጨው 1/2 የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ 1የሻይ ማንኪያ ውሃ 1ኩባያ(250ሚሊ) Ingredients Lentil 2cup(400g) oil 1/2 cup(125ml) onion 700g Garlic &ginger 1tbsp Red pepper...
ቀላል የሎሚ ጭማቂ አዘገጃጀት/how to make lemon lemonade|lemonade recipe|Juice|Ethiopian|ethiopian food
มุมมอง 235หลายเดือนก่อน
ቀላል የሎሚ ጭማቂ አዘገጃጀት/how to make lemon lemonade|lemonade recipe|Juice|Ethiopian|ethiopian food #ethio_new_generation_media #lemon #lemonade ግብዓቶች ሎሚ 1 ስኳር 1ኩባያ(200ግ) ውሃ 1ሊትር,1ኩባያ በረዶ ingredients Lemon 1 Sugar 1 cup(200g) water 1litter ,1cup
የካፕ ኬክ አሰራር በቤት ውስጥ|How to make homemade cupcake|easy cup cake recipe|cupcakes|ethiopian food|cake
มุมมอง 257หลายเดือนก่อน
የካፕ ኬክ አሰራር በቤት ውስጥ|How to make homemade cupcake|easy cup cake recipe|cupcakes|ethiopian food|cake #Ethio_new_generation_media #cupcakes #cupcake ግብዓቶች እንቁላል 4 ወተት 1/4 ኩባያ(60 ሚሊ) 1የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1/4 ኩባያ(60ሚሊ) ጨው 1/8 የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ 1የሻይ ማንኪያ ስኳር 3/4 ኩባያ (150ግ) ቫኔላ 1የሻይ ማንኪያ ዱቄት 1,1/2 ኩባያ (190ግ) ቤኪንግ ፓውደር 1የሻይ ማንኪያ ካካዎ ፓውደር 1 የሾርባ ማንኪያ (7ግ) ingredients Egg 4 Milk 1/4 cup (60ml) 1tbsp oil 1/4 cup...
በጣም ቀላል የእንጆሪ ማርማራት አሰራር ቤት ውስጥ/How to make strawberry jam at home|strawberry jam recipe|strawberry
มุมมอง 203หลายเดือนก่อน
በጣም ቀላል የእንጆሪ ማርማራት አሰራር ቤት ውስጥ/How to make strawberry jam at home|strawberry jam recipe|strawberry #ethio_new_generation_media #strawberry #strawberryjamrecipe ግብዓቶች እንጆሪ 500ግ ስኳር 1ኩባያ (200ግ) የሎሚ ጭማቂ 3 የሾርባ ማንኪያ ቀረፋ 1/2 የሻይ ማንኪያ Ingredients Strawberry 500g Sugar 1 cup (200g) Lemon juice 3tbsp Cinnamon 1/2 tsps related keywords Ethio new generation media,ethiopian,ethiopian food,food ethiopian,...
መግዛት ቀረ ቤት ውስጥ በቀላሉ ካቻፕ አሰራር|ethiopian food|best tomato ketchup recipe|homemadeTomato ketchup|tomato
มุมมอง 268หลายเดือนก่อน
መግዛት ቀረ ቤት ውስጥ በቀላሉ ካቻፕ አሰራር|ethiopian food|best tomato ketchup recipe|homemadeTomato ketchup|tomato
ፎሶልያ በካሮት አሰራር/ፎሶልያ አሰራር/how to make beans carrot|carrot with beans|beans recipe|beans|ethiopianfood
มุมมอง 633หลายเดือนก่อน
ፎሶልያ በካሮት አሰራር/ፎሶልያ አሰራር/how to make beans carrot|carrot with beans|beans recipe|beans|ethiopianfood
በ4 ግብዓት ብቻ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የወይን አሰራር|how to make homemade wine|ethiopian food|easy wine recipe|drink
มุมมอง 256หลายเดือนก่อน
በ4 ግብዓት ብቻ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የወይን አሰራር|how to make homemade wine|ethiopian food|easy wine recipe|drink
የቆጮ አገጋገር/ቆጮ/የቆጮ አሰራር|ethiopian food|how to make Ethiopian food kocho|kocho|kocho aserar|Ethiopian
มุมมอง 4082 หลายเดือนก่อน
የቆጮ አገጋገር/ቆጮ/የቆጮ አሰራር|ethiopian food|how to make Ethiopian food kocho|kocho|kocho aserar|Ethiopian
ጤናማ የጎመን ክትፎ አሰራር/ጎመን ክትፎ|ethiopian food|ethiopian gomen kitfo|yegomen ktfo aserar|ethiopian gomen
มุมมอง 1.9K2 หลายเดือนก่อน
ጤናማ የጎመን ክትፎ አሰራር/ጎመን ክትፎ|ethiopian food|ethiopian gomen kitfo|yegomen ktfo aserar|ethiopian gomen
ቆንጆ የቤት ጠላ አሰራር|ethiopian tela|ethiopian traditional drink tela|how to make ethiopian tela|ethiopian
มุมมอง 1.8K2 หลายเดือนก่อน
ቆንጆ የቤት ጠላ አሰራር|ethiopian tela|ethiopian traditional drink tela|how to make ethiopian tela|ethiopian
Ethiopian food|የስናፍጭ አሰራር/የአዋዜ አሰራር/how to make ethiopian snafch & awaze|snafich aserar,awaze aserar
มุมมอง 9192 หลายเดือนก่อน
Ethiopian food|የስናፍጭ አሰራር/የአዋዜ አሰራር/how to make ethiopian snafch & awaze|snafich aserar,awaze aserar
ለጤና ተስማሚና በቀላሉ የሚዘጋጅ ኬኔቶ አሰራር/keneto aserar|ethiopian drink|how to make ethiopian|keneto|ethiopian|
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
ለጤና ተስማሚና በቀላሉ የሚዘጋጅ ኬኔቶ አሰራር/keneto aserar|ethiopian drink|how to make ethiopian|keneto|ethiopian|
የሙዝ ኬክ አሰራር/how to make banana cake|banana cake recipe|easy banana cake recipe|easy recipe|banana
มุมมอง 5323 หลายเดือนก่อน
የሙዝ ኬክ አሰራር/how to make banana cake|banana cake recipe|easy banana cake recipe|easy recipe|banana
የጠጅ አጣጣል/የጠጅ አሰራር/ጠጅ አሰራር/ethiopian drink teji|teji aserar|teji atatal|ethiopian food|ethiopian wine
มุมมอง 2.4K3 หลายเดือนก่อน
የጠጅ አጣጣል/የጠጅ አሰራር/ጠጅ አሰራር/ethiopian drink teji|teji aserar|teji atatal|ethiopian food|ethiopian wine
ትክክለኛ የገብስ ብቅል አበቃቀል ሂደት/ብቅል አሰራር/የገብስ ብቅልአዘገጃጀት/barley malt|ethiopian|ethiopian food|food ethiopian
มุมมอง 9523 หลายเดือนก่อน
ትክክለኛ የገብስ ብቅል አበቃቀል ሂደት/ብቅል አሰራር/የገብስ ብቅልአዘገጃጀት/barley malt|ethiopian|ethiopian food|food ethiopian
የክትፎ ቅቤ አነጣጠር/ቅቤ አነጣጠር/የክትፎ ቂቤ አነጣጠር/ethiopian food|how to make ethiopian butter for kitfo|ethiopian
มุมมอง 42K3 หลายเดือนก่อน
የክትፎ ቅቤ አነጣጠር/ቅቤ አነጣጠር/የክትፎ ቂቤ አነጣጠር/ethiopian food|how to make ethiopian butter for kitfo|ethiopian
እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት/እርጥብ ቅመም አሰራር/ethiopian spices|ertib kimem|ethiopian food|food ethiopian|africa food
มุมมอง 8263 หลายเดือนก่อน
እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት/እርጥብ ቅመም አሰራር/ethiopian spices|ertib kimem|ethiopian food|food ethiopian|africa food
እርጎ አሰራር/only one ingredient yogurt /How to make yogurt at home/yogurt/ethiopian food/food ethiopian
มุมมอง 3703 หลายเดือนก่อน
እርጎ አሰራር/only one ingredient yogurt /How to make yogurt at home/yogurt/ethiopian food/food ethiopian
የቅቤ አነጓጎር/ቅቤ ማነጎር/kibe aneguagor|kibe manegor|Ethiopian food |how to make ethiopian butter|butter
มุมมอง 3.6K3 หลายเดือนก่อน
የቅቤ አነጓጎር/ቅቤ ማነጎር/kibe aneguagor|kibe manegor|Ethiopian food |how to make ethiopian butter|butter
Waawww thank you
ሲቆይ አይቀልጥም?
ከላይ የሚቀባው እስከ 3ቀን ድረስ ይቆያል በየኬኩ መሃል የሚቀባው ግን ኬኩ ሲረፕ ካለው ከ1ቀን በኋላ እየቀለጠ ይሄዳል ሲረፕ ከሌለው ግን ይቆያል አመሰግናለሁ
የኔ ባለሙያ እናመስግናለን!!!💚💛❤👍
❤❤
ባለሙያ ያስጎመጃል
ጥሩ አሰራር ነው ፔኪንግ ፓውደር ባይበዛ እና ሽንኩርቱን ዘይትከማብሰል ቀላሉ መንገድ ዘይቱን በብረት ድስት ላይ ጥደሽ ቆየት ብለሽ ሽንኩርቱን ብትጨምሪ በቶሎ ጥብስ ብሎ ይበስላል
ሰላም እህቴ ትክክል ነው ዘይት አግሎ ሽንኩርቱን በፍጥነት ማብሰል ይቻላል ነገር ግን የዚህ አሰራር ዋና ጥቅሙ 1,ሽንኩርቱ ውስጥ የሚገኘው ስኳርነት እንዲጠፋ ያደርገዋል 2,ሽንኩርቱ በስሎ ወጡ ጥሩ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል 3.ወጡ ከተሰራ በኋላ ሳይበላሽ እንዲቆይ ያደርገዋል አመሰግናለሁ
gobez neshi ejishe yibarek 15 ken mesrat ayichalem mesrat felge nebe 17ken silelelegn ??
ሰላም እህቴ ሙቀት ካገኘ 15 ቀን ጥሩ ሆኖ ይደርሳል ከተቻለ በቂ ሙቀት ያለው ቦታ ማስቀመጥ አመሰግናለሁ
እሺ እኔም አመሰግናለሁ
Good job i like it.
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ ተባረኪ❤❤❤
Metal us negative...best to use glass or Clay ...❤
I will use gloves...😮
nice ❤❤ ❤
Thanks
💯❤❤❤
thank you so much for sharing
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 0:32
Thank you
ዋው ነው ደሞ አልጫ ክክ አሳይን
እሺ በቅርቡ አደርሳለሁ አመሰግናለሁ
💯❤❤❤
looks so yummy
very very nice❤❤❤👍
❤❤❤
betam betam konjo new timatim alemenorun wedjewalehu
❤❤❤❤❤
ግሩም ዓይነት ነው የሠራሽው። ....እኔ ግን በርበሬውን ለማለስለስ ቲማቲም ሶስ ትንሽ አደርግበታለሁ (አብሬ ነው የማቁላላው!)ሌላ ነው።
arif new betam enamesegnalen
mrt new ❤❤❤❤❤❤💯👌👌
Minun kelal hone doro beyiw
Wow
ሎሚ ብቻውን አይሆንም
ይሆናል
Shinkurt albezam
ከሌሎች ወጦች የበለጠ ምስር ወጥ ይፈልጋል እንደተመለከቱት ቪዲዮው ላይ ሽንኩርቱ ሲበስል ትንሽ ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እንሞክረዋለን🙏
Hi, Very clear demonstration. Thank you for putting the measurements. I wish all habesha/Ethiopian videos are as clear as yours.👏👏👏👏👏👏👏 ግን ክኩ ትንሽ የቦካ ይመስላል፡፡
Thank You for sharing, but with all respect, the lentil is overcooked. 🤎
በጣም ንው የሚያምርው 👌👍
Wow
እርጥብ ቅመም ምንድነው?
ሁለት አይነት እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አለ ሁለቱንም ቪዲዮ ሰርቻለሁ
ወሬ የሌለበት ስራ ይመቸኛል ❤❤❤ አሪፍ ነው
የዚህ ምስር ወጥ አሰራር ጨጓራ እንዳያም ያደረገው ሚስጥር ምንድነው? ምስር ወጥ ጨጓራየን ስለሚያሳምመኝ ጭራሽ አልመገበውም፡ የዚህ አሰራር ሚስጥሩን ካወቅሁ ግን እሞክረዋለሁ።
ጨጓራ እንዳያም የሚያደርገው በመጀመሪያ በደንብ በደንብ መታጠብ አለበት ቀጥሎ ቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት በመጀመሪያ አገንፍየ የደፋሁት ነው እሱ ነው በጣም ለጨጓራ ፀር የሚሆነው ያ ከተወገደ ጤናማ ይሆናል
@@EthioNewgenerationmedia16 በጣም ጥሩ፡ እንደዛ ከሆነ እኔም እንደሱ አሰርቼ እሞክረዋለሁ፡ ከተስማማኝና ጨጓራየን ካላመመኝ ተመልሼ መጥቼ አመሰግንሻለሁ፡ አሁን ግን ስለሰጠሽኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ።
😅😅@@EthioNewgenerationmedia16
ቲማቲም ካልተጨመረ አይመቸኝም
Ende felagotesh enjie bezu wotoch laye tomato ayegebam. Ye baher Mado sewoch tomato masegebat yewedalu
የአረብ ሀገር ምስር ቶሎ ይበስላል
ድስቱ አይዝም ደስ ሲል
Cori nw
ቅመሙ,በዛ
ምስር በጣም እወዳለሁ ግን በልቸ ጨጓራየ መቃጠል
ምስሩ በደንብ ታጥቦ አንዴ ገንፈል ከተደረገ ለጨጓራ ጥሩ ይሆናል
እናመሰግናለን በርቺ
Nice one!! Bravo!! Gobeze!! but are you male or female?
female
🙏
ለቻናሉ ኣዲስ ነኝ ለኣ'ኣሰራሩ አናቴ ከ30 ዓመት በፊት ኣዘጋጅታ ታበላን ነበር ለኔ ኣዲስ ኣይደለም ኣሰራሩ፡፡
waweeeeee
Berihun