ግርማ ተፈራ 'ምን ዉዬልሽ' | Girma Tefera 'Min Wuyelish' Official Visualizer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/GLYo1 ይህንን ሊንክ ይጫኑ
    ----------------------------------------------------------------
    ግርማ ተፈራ 'ምን ዉዬልሽ'
    ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ
    ሰታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽ
    ያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ
    መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ
    እንደው ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ
    ሰታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽ
    ያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ
    መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ
    /////
    እሩቅ ጥልቁ ፍቅርሽ
    ጽናት ትግስትሽ
    ቅንነት ደግነት ታማኝነትሽ
    እንደ እሷ አይነት ፍጡር አለች ወይ እስኪባል
    ስለ አንቺ ሲነገር ሰው ሁሉ ጉድ ይላል
    ////
    ጤና ይስጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
    እኔ ያንቺን ዉለታ አልከፍልም ፈጽሞ
    ጤና ይጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
    እንቅፋት አይንካሽ አንቺንስ ፈጽሞ
    ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
    ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ አትከፊብኝ
    ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
    ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ ሳትከፊብኝ
    //////
    ምን ምን ውዬልሽ ይሆን ምን አርጌልሽ
    ስታሞጋግሽኝ ውለሽ ማደርሽ
    ያንቺስ መልካምነት መች ያልቃል ተቆጥሮ
    መጽሃፍ ይወጣዋል ቢጻፍ ተዘርዝሮ
    /////
    ትሁትነትሽን ለማንም አልሰጠው
    ሊያስተምርብሽ ነው አንቺን የመረጠው
    አሁን ባለንበት በሚታማው ዘመን
    ያንቺ አይነቱን ያብዛው እያሉ ነው መለመን
    ////
    ጤና ይጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
    እኔ ያንቺን ዉለታ አልከፍልም ፈጽሞ
    ጤና ይጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
    እንቅፋት አይንካሽ አንቺንስ ፈጽሞ
    ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
    ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ አትከፊብኝ
    ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
    ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ አትከፊብኝ
    ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ ደህና ሁኚልኝ
    ሁኚልኝ ሁሌም በ ደስታ ኑሪልኝ ሳትከፊብኝ
    ----------------------------------------------------------------
    ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔
    Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
    ----------------------------------------------------------------
    ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
    Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
    onelink.to/mubp9y
    ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
    Tiktok : / sewasewmultimediaet
    Facebook : / sewasewmultimedia
    Instagram : / sewasewmultimedia
    Linkedin : / sewasew-multimedia
    Twitter : / sewasewmmedia
    TH-cam : / @sewasewmultimedia
    Telegram : t.me/sewasewmu...
    #sewasew #sewasewmultimedia #girmatefera #minwuyelish #ethiopianmusic #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

ความคิดเห็น • 84