Awtar Tv - Girma Tefera (Adera) ግርማ ተፈራ (አደራ) - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @beloved1900
    @beloved1900 2 ปีที่แล้ว +351

    አባቴ በኤርትራ በረሃ መኪናው በፈንጅ ተመቶ የቆሰለ ደሙን የሰጠ ነው ለወታደር ክብር አለኝ
    የዘመኑን ጀግና እሸቴ ሞገስን ልጆች ግን አንረሳም አደራውንም አንበላም 💪🙏

    • @kibrufesta8040
      @kibrufesta8040 2 ปีที่แล้ว +6

      Tnx for his service.

    • @selamawittato4773
      @selamawittato4773 2 ปีที่แล้ว +4

      አይዞን ጀግና ናቸው

    • @melesegirmaye9682
      @melesegirmaye9682 2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you forever for your father's sacrifices!!! #NeverForget.

    • @tigesttadesse2362
      @tigesttadesse2362 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 4 หลายเดือนก่อน

      ክበር እና ምስጋና
      ለጀግናው ኢትዮጵያ አባትህ፨
      💎💎💎💎
      🌹🌹🌹
      🙏🙏🙏

  • @allexotube
    @allexotube 2 ปีที่แล้ว +102

    '' ልጆቼን አደራ '' ሲል የማል
    ይህ ጀግና ቤተሠብ እሰከ ወዲያኛው የምንችለውን ሁሉ ልናደርግለት ይገባል በዚህ አጋጣሚ ድምጻዊው ግርማ ተፈራ ካሳ ክልብ ያለኝን አክብሮት መግለጽ እወዳለሁ

    • @kasilas498
      @kasilas498 2 ปีที่แล้ว +2

      Heartbroken music cannot stop crying

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ያሳዝናል እኔም ልጆች አሉኝ እሸቴ ምን እየተሰማው እንዲያ እንዳለ ሳስበው እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ብዙ እሸቴዎች አሉና ቤተሰቦቻቸውን እናስታውስ የምንችለውን እንርዳ

  • @marya4461
    @marya4461 2 ปีที่แล้ว +232

    እኔም ኩሩ አገር ወዳድ የወታደር ልጅ ነኝ ለኢትዮጵያ ወታደር እና ቤተስብ ክብር ይገባል ክብር ለወታደሮቻችን 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾✊🏽

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 2 ปีที่แล้ว

      ይቺ ሀገር የሞቱላትን:የደሙላትን:የደከሙላትን ከትላት እስከዛሬ ስትረግጣችው ነው የኑረችው ነገም ይቀጥል ይሆን?

    • @marya4461
      @marya4461 2 ปีที่แล้ว

      ፍርድ አለ ክስማይ

  • @wegeneselmone8436
    @wegeneselmone8436 2 ปีที่แล้ว +69

    ለኔ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው ለሀገር ጠባቂወቻችን ይገባቸዋል💚💛💋💪💪💪

  • @bekelemulugeta6307
    @bekelemulugeta6307 2 ปีที่แล้ว +366

    ይህ ልብ ሰርሥሮ የሚገባ ዘፈን ባንተ መቅረቡ አጅግ እናመሠግናለን ጀግናው እሸቴ ነፍሱን በገነት ያኑርልን

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን😭😭😭😭

    • @yishakasefa
      @yishakasefa 2 ปีที่แล้ว

      !! Uh

    • @frezermak3162
      @frezermak3162 2 ปีที่แล้ว

      teleytobgnal

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 ปีที่แล้ว

      ግርማ ተፈራ በጣም አምድወ አረቲስት ነው❤❤❤💚💛❤🙏👌👍

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 2 หลายเดือนก่อน

      Mote inde 🤔😢gin wotader new isu ?

  • @kiyaderiba7257
    @kiyaderiba7257 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔም የጀግና ወታደር ልጅ ነኝ ይሔን የመሠለ ሀገር የሆነ ዘፈን ስለ ዘፈንክ ክብር ይገባሀል

  • @endaylalubassie7239
    @endaylalubassie7239 2 ปีที่แล้ว +267

    ክብር ታላቅ ጀብድ በመፈጸም አንዲት ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ ለኢትዮጵያ ለሰዉ ሰማዕታት ፤ ምሥጋና ይህን ሙዚቃ ለሠሩና ለህዝብ ላደረሱ የጥበብ ባለሙያዎች ይሁን!

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 ปีที่แล้ว

      ❤💛💚😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sofiasof8513
      @sofiasof8513 2 ปีที่แล้ว

      Wowww

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 2 ปีที่แล้ว

      አረቲሰት ግረማ ተፍራ አድናቂህነኝ ከአባትህ ጀምሮ
      አሁን ያወጣህዉ ሙዚቃ ያባቱ ይሆን እሰከ ማለት ደረሱክ ምረጥ ሙዚቃ ነዉ ፡፡ነገር ግን ክሊፑን አለሰራህለተም እባክህ ያድበር ሲጠብቅ የተሳዉነ በአጣቃላይ በጠረነቱ የተሳተፈዉን ወታደር ክግጥሙ ጋረ በማዋሃድ ክሊፑን አደገና ስራዉ አደራ አደራ ወንድሜ

  • @dagiadu7641
    @dagiadu7641 2 ปีที่แล้ว +8

    የዚህ ጀግና ድምፅ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ለብዙ ቀናት ከጆሮዬ መጥፋት አልቻለም ነበር እሸቴ ሞገስ ሞትን የገደለ ጀግና ለልጁ አስክሬን የታመነ ድንቅ አባት የሀገር አባት ነህ ዘመን አይረሳህም ይህን በዘመኔ በማየቴ በመስማቴ ስደነቅ እኖራለሁ ግርምሽ እናመሰግናለን🙏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 2 ปีที่แล้ว +160

    ክብር እና ሞገስ ለሀገር ለወገን በዱር በገደሉ ለሚዋደቀው ጀግኖቻችን ሁሌም የኡቶጵያ ኩራት ናችሁ🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭

    • @eldanaeldana2417
      @eldanaeldana2417 2 ปีที่แล้ว +3

      ባንዲራ ስትጠቀሙ አስተካክሉ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 👈👈👈እንደዚህ አይደለም የኢትዮጵያ ባንዲራ 🇪🇹🇪🇹, 👈👈ኮኮብ የሌለበትን መጠቀም ከፈለጋችሁ አስተካክሉት ከጎን ሳይሆን ቀለሙ የምደረደረው ከላ ወደ ታቺ ነው

  • @_mengistu7202
    @_mengistu7202 2 ปีที่แล้ว +88

    ለሃገር ሉዓላዊነት ክብርና ፍቅር ሲሉ ለተሰዉ ለየዘመናቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሰማእታት ከፍተኛ አድናቆትና ክብር አለኝ በአጥንታቸዉ ክስካሽ በደማቸዉ ፍሳሽ ነፃነትና ድንቅ ሀገር አዉርሰዉናልና እናመሰግናቸዋለን ክብር ፍቅርና ምስጋና ለጀግኖቻችን በሙሉ ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግናችኇለች

    • @gebrealiaseewonatu5774
      @gebrealiaseewonatu5774 2 ปีที่แล้ว

      ሁሌም በጀግና ልጆቿ ኢትዮጲያዬ ታሸንፋለች!!!!!

  • @dilubizuneh1901
    @dilubizuneh1901 2 ปีที่แล้ว +95

    ያስለቀሰኝ ሙዚቃ ነው። ክብር ታላቅ ጀብድ በመፈጸም አንዲት ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ ለኢትዮጵያ ለሰዉ ሰማዕታት ፤ ምሥጋና ይህን ሙዚቃ ለሠሩና ለህዝብ ላደረሱ የጥበብ ባለሙያዎች ይሁን!

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው የሚያስለቅሰው ይሄን የልቅሶ ዘመን ያሳጥርልን በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ

  • @tizitahailu9278
    @tizitahailu9278 2 ปีที่แล้ว +20

    ክብር በደምና በአጥንታቸው ሀገራቸውን ለሚያቆሙ አስከብረው ለሚያኖሩ ለኢትዩጵያ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል አንረሳቸውም

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว +385

    የልጆቼ ነገር አደራ😢አይ ይች ሀገር አንዱ ደሙን ሳይሳሳ ይሰዋልሻል አንዱ ለማፍረስ ይሄው ቁሞ ተነስቷል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🙏

  • @bernabasabdissa3824
    @bernabasabdissa3824 2 ปีที่แล้ว +51

    I am full of tears hearing such heavily loaded song with mesages of our heroes sacrificed to z matherland of Ethiopia.Thanks for Gram and partners to give us such timely production. May God bless and protect our motherland Ethiopia.

    • @abebeenyew3125
      @abebeenyew3125 2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you Barnabas for your love to our mother land

    • @TsigeGirma-yf7dv
      @TsigeGirma-yf7dv 8 หลายเดือนก่อน

      Long live to our Motherland Ethiopia! With it's Pride & Freedom!

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 2 ปีที่แล้ว +113

    ክብርና ሞገስ በደም እና በአጥንታቸዉ ኢትዮጵያ ለቆዩ አያት ፣አባቶቻችን፡፡

    • @membereteklemariam826
      @membereteklemariam826 2 ปีที่แล้ว +1

      Wendem ena lijochachnem yemil bichemerebet yeh tewled tarik yemiyawera sayhon yemisera selehone

  • @sipara8333
    @sipara8333 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ እይታ ነው ብዙ ጊዜ ስለሰውየው እንጂ የምንጨነቀው እሱ ስለሚጨነቅላቸው ሰወች ቦታ ስንሰጥ አንታይም እና ምርጥ ስራ ነው 'ቤተሰቦችን ግን እንዳትረሱ' ዋው!!!!!

  • @asnakea.chanie3201
    @asnakea.chanie3201 2 ปีที่แล้ว +66

    '' ለሃገሬ ስታገል ለድንበሯ፣
    ተኝቻለሁ እኔ ካፈሯ።
    ስለ ድል ታሪኬ ስታወሱ፣
    ቤተሰቦቼን እንዳትረሱ''
    ኢትዮጵያ በክብር የኖረችው እኛም የነጻነት አየር የምንተነፍሰው እንደ አቶ እሸቴ አይነት ጀግኖች መስዋዕት እየሆኑ ነው። የግርማ ተፈራ አዘፋፈን ደግሞ እጅግ ልብ ይነካል! ነፍስህ በሰላም ትረፍ አቶ እሸቴ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ጀግኖች 😭

    • @ahmed-ud9su
      @ahmed-ud9su 2 ปีที่แล้ว +2

      ደሰ የሚል አገላለጸ

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 2 ปีที่แล้ว

      Ayzon WEGEN ESHETE BEKEBER NEWE YEMOTEW -- BANDA QETREGNOCH WOYANWOCH ALLU AYDEL LE EGYPT ENNA LENECHOCHU TEQETREW YEMIMOTTU

  • @Journal5652
    @Journal5652 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር እምዬ ኢትዮጲያ እንዳትደፈር ዘብ ለሆኑ ሁሉ ይህው.... ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ። አሁንም ሁሌም...... ከ እምዬ ኢትዮጲያ ሀገራችን ጎን እንሰለፍ ውድ የሀገሬ ልጆች
    love u ethiopia

  • @nahombiniam3063
    @nahombiniam3063 2 ปีที่แล้ว +65

    ጀግናው እሸቴ ሞገስ ሞትን ንቆ የተሰዋ የዘመኔ ጀግና።ቀጣይ በፊልም፣በመፅሀፍ ለመጭው ትውልድ ታሪኩ ይቀመጥ።

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም መሆን አለበት

  • @eyerusalemchanie1413
    @eyerusalemchanie1413 2 ปีที่แล้ว +2

    እያነባሁ አዳመጥኩት ድንቅ ስራ ነው ብቻ ክብር ለእናንተ ይሁን🙏🙏🙏

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 2 ปีที่แล้ว +70

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ ክብር ለሀገራቸው ለሚዋደቁ እና ለተሰው ጀግኖች ለመከላከያ ሰራዊታችን ለአማራ ፋኖ ለአማራ ሚሊሻ ለአፋር ጀግኖች

  • @ሰናይትገመቹ
    @ሰናይትገመቹ 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካባቱ ጋር ካደገ ያላደግነው የምንበዛ ይመስለኛል ላገራቸው ከተሰዉ አባቶች መካከል አንዶአ ነኝ ክብር ላባቶቻችን በነፃነት ላቆዪን💚💛❤😭😭😭

    • @HawaTubeethio
      @HawaTubeethio ปีที่แล้ว

      ልክነሸ የሁላችንም ለሐገር የተሰውበት ብለያይ አንድ ነን

  • @ሀዲስኪዳን
    @ሀዲስኪዳን 2 ปีที่แล้ว +17

    ክሊፑ በደንብ አልተሰራም የግጥምን ዜማውን ያህል ስሜትን አይኮረኩርም፡፡ ድጋሚ ክሊፑ በደንብ ተሰርቶ ይለቀቅ እላለሁ፡፡
    ክብር እና ሞገስ ዛሬም ሞተው ለሚያኖሩን ለእነዛ እንቁ ባለ ሀገር ጀግኖች አባቶቻችን ይሁን!!!

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว +31

    ዉስጤን ነዘረኝ በእንባ ጨረስኩት😭ለሞቱት ነፋስ ይማርልን😢ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣመ ድንቅ ስራ ነው ሙዚቃው ስትሰማው ሆድ ያስብሳል ግርምሽ አንተ ራሱ ድንቅ አርቲስት ነክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 2 ปีที่แล้ว +11

    😭😭😭this is too deep much love and respect to the family our national defence fano and all my ppl standing for our beloved country ETHIOPIAYE🇪🇹 & ERITREA🇪🇷

  • @elfinesheshetu1629
    @elfinesheshetu1629 2 ปีที่แล้ว +113

    respect, salute and love to all my Hero Ethiopians who fallen for Ethiopian and Ethiopians Freedom !!! I love you 💗💗💗 My forever Heroes !!

  • @theodrostesfamariam1681
    @theodrostesfamariam1681 2 ปีที่แล้ว +13

    ውስጤ እየተረበሸ ነው ያዳመጥኩት፡፡ ግርማ... እውነተኛ የጥበብ ሰው እና የህዝብ ልጂ፡፡ ሀገሩን የሚወድ ሰው ሊያዳምጠው እና ሀላፊነት እንዳለበት የሚገልጽ ድንቅ የጥበብ ስራ ስላበረከትክልን ምስጋናየ ከፍፍፍፍ ያለ ነው፡፡

  • @Sobelrobel
    @Sobelrobel 2 ปีที่แล้ว +52

    እጅግ በጣም ምርጥ ሥራ ታሪካዊም ጭምር እውነት ነው እኛ ኢትዮጽያዊያን ለወታደር ልጆች እና ቤተሰቦች ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ ይጠበቅብናል ።ግርምሽ ኮርቼብሀለው!! ድምጻዊት ገነት ማሥረሻ

  • @haimanotworku4279
    @haimanotworku4279 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ እሪሱን ደገመ፡፡ እኛ የህፃናት አምባ ታዳጊዎች በዚህ ሀሳብ ውስጥ ተወልደን በጥሩ እንክብካቤ እንዳደግን ታሪክ ይመሰክራል፡፡ "ቤተሰቦቼን እንዳትረሱ" ወገን አደራ እየተባልን ነው ቀላል ጉዳት አይደለም ወላጁን ያጣ ህፃን ስሜት፡፡ በእውነት አውታርን ግርማ ተፈራን ሙዚቃውን እንደ አዲስ እንዲሰራ ለተባበሩት ሁሉ እናመሰግናለን፡፡ እኔ የተሰማኝ አባቴ ለሀገር ሲሞት የተናገረው ቃል ሆኖ ነው የምሰማው ቡጥልቀት ይህን ሙዚቃ ክብረት ይስጥልን

  • @juhanizabdella9159
    @juhanizabdella9159 2 ปีที่แล้ว +85

    ከፍ ያለ ክብር እና ምስጋና ሀገራችንን በጀግነት ለጠበቁ እና ለተስው ብሙሉ ይሁን 🇪🇹
    ግርማ ብዙዎቻችን ከዚህ በፊት ያልስማነውን የጥላሁንን ዜማ በድጋሚ በመጫወት በስሜት እንድናዳምጠው ስላደረክ እናመሰግንሀለን:: እንዲሁም ሙዚቃውን በዚህ መልኩ እንዲደመጥ ላደረጉ ሁሉ አድናቆቴን እገልፃለሁ💚💛♥️

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 ปีที่แล้ว

      Zemaw new engi gitmu ye Giram new
      Thank you Grmish

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gadi6563 ሙዚቃው የተሠራው በኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት ጊዜ (1969-70) ነው። ግርማ በዚያ ጊዜ ገና ልጅ ነው፣ እንዴት ነው ታዲያ የግጥሙ ደራሲ ሊሆን የሚችለው?

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 2 ปีที่แล้ว +1

      @@AsnakeSinesibhat you are right! It's almost 100% the same. Except Girma touched up some of the lyrics.

    • @ze-yohanes4220
      @ze-yohanes4220 2 ปีที่แล้ว +2

      @@gadi6563 ግጥምና ዜማ
      ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር ኦርጅናል ዘፋኝ ዶ/ር
      ጥላሁን ገሰሰ ምንም ግጥም አልተጨመረም እራሱን ኮፒ ነው የተጫወተው ጥሩ አርጎ ተጫውቶታል

    • @juhanizabdella9159
      @juhanizabdella9159 2 ปีที่แล้ว

      @@ze-yohanes4220 thanks for the detail information 🙂

  • @zeynebibrahim3478
    @zeynebibrahim3478 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጆቸን አደራ ያለው የላት ነገር ሁሌም እንዳስለቀሰኝ ግርምሽ እንድሁም ከሙዚቃው ጀርባ የተሳተፋችሁ ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 2 ปีที่แล้ว +2

    I can't stop my tears from running ... Girma, Teferra Kassa, Aregash Kuntesa, Tilahun Gessese, and the entire ye kedemo ye kebur zebegna orchestra is rejoicing ..... and you made them all proud! Fantastic Girma!

  • @yalemzewdbizuneh4972
    @yalemzewdbizuneh4972 2 ปีที่แล้ว +20

    በእውነት ሆድ ያስብሰል፡፡ ስንት የወታደር ልጅ ፣ ቤተሰብ በችግር ይሰቃያል፣ ለወታደር ክብር መስጠት ይቀረናል፡፡ ድል ሲያደርግ ይጨፈራል፡፡ ህይወቱን ሲያጣ ለቤተሰቡ ማሰብ ቀርቶ በራሱ ላይ ለሚደርስ የአካል ጉዳት ዘላቂ የሆነ ካሳ በደረግ አለበተ ጡረታ ብቻ በቂ አይደለም፡፡ በዚህ ሙዚቃ ለተሳተፉ ሁሉ ክብረት ይስጥልኝ፡፡

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይሄን ሙዚቃ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት።በደርግ ጊዜ በኢትዮጵያ ሬድዮ በተደጋጋሚ ይሰማ ነበር። ብዙ የክፍል ጉዋደኞቻችን ለናት አገር ክብር በፍላጎታቸው እንዲሁም በብሄራዊ ውትድርና ሄደው ብዙዎቹ መስዋእትነት ከፍለዋል ።

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 2 ปีที่แล้ว +30

    ልጆቸን አደራ ያለው ልቤን ባሠው የኔ ጀግነ ፈጣሪ ጀነተል ፊርዶሥ ይወፍቅህ ጀግነ

    • @almazalmaz4599
      @almazalmaz4599 11 หลายเดือนก่อน

      እሸቴ አባት እና ልጅ😢😢😢😢😢😢😢

  • @dagnegetnet3378
    @dagnegetnet3378 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሙዚቃ በጣም ጥልቅ የሆነ ሃዘን ውስጥ የሚከትና ለውድ እናት ሃገራቸው ክብር ሲሉ የተሰዉ ውድ ጀግኖቻችንን ውለታ መቼም ተከፍሎ የማያልቅ ዕዳ ያለብን መሆኑን ዘወትር የሚያስታውሰን ነው፡፡ክብር ለሃገራቸውና ለህዝባቸው ሲሉ ለተዋደቁ ፣ ለክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰና የሙዚቃው ግጥምና ዜማ ደራሲዎች ፣ ለግርማ ተፈራ ካሳ እንዲሁም ለአውታር፡፡

  • @mengistutiruneh6103
    @mengistutiruneh6103 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብር እና ምስጋና ለጀግኖቻችን!!በእውነት ግርምሽም ምስጋና ይገባሃል!!

  • @OneLove_12
    @OneLove_12 2 ปีที่แล้ว +21

    ክብርና ምስጋና በሁሉም ግንባሮች በደምና በአጥንታቸው ኢትዮጵያን ለማስከበር የተዋደቁና lእየተዋደቁ ለሚገኙ ጀግኖቻችን‼️

  • @beamelakgetachew8
    @beamelakgetachew8 2 ปีที่แล้ว +2

    ግርምሽ እናመሰግናለን ክብር ለመከላከያ ❤❤❤❤❤

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔም የጀግናው ወታደር ልጅ ነኝ ! አባቴ የተስዋው ለኢትዮጵያ እኔና እህቶቹ ህጻናት ነበርን 😢 ያሳለፍነው ችግርና መከራ ብዙ ነበር ።!ከዛ ሁሉ ችግር በፈጣሪ ደግነት ዛሬ ሌላ ቀን ሆነ !!🙏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 ปีที่แล้ว +18

    ክብር ለኛ ሲሉ ሂወታቸውን መስዋእት ላደረጉ ጀግኖቻችን🙏💚💛❤️ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች💪💪💪 ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🙏

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว

      የሰላም አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @aklimokovic1651
    @aklimokovic1651 2 ปีที่แล้ว +21

    ክብር ሞተው ለሚያኖሩን ጀግኖቻችን!

  • @kukulu99
    @kukulu99 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጀግናው መከላከያችን ክብር ለጀግናው የአማራና የአፋር ልዩ ሃይል We are Proud of you and thank you !

  • @biniam_m.e
    @biniam_m.e 2 ปีที่แล้ว +60

    ሀገራችንን ለምለምያድርግልን
    ድምበሯን ሁሉ ፈጣን ይጠብቅልን።
    ሰላምና ፍቅር ያድለን።
    ሁላችንንም ለሀገራችኝ ያነሳሳ ዘፈን።

  • @urael225
    @urael225 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Girmish i dont beleieve this kind of zema
    I cried when i heard your voice you sung it beautifully bro
    Wel-done wel-done

  • @samifikr136
    @samifikr136 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ሁሌ ጀግና ትወልዳለች የሚታደጋት የሚያድናት እግዚአብሔር ያስነሳላታል ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሩ ባንዳው ጅንታ ያጥፋልሽ 💚💛❤️

  • @selamtigabu9523
    @selamtigabu9523 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ሙዚቃ ሰስማ ሁሌም አልቅሳልሁ ጋሽ ግርማ ዘመንህ ይባ ርክ ..... ታሪክም አውነትም ነው ስለ ኢትዮጵያ አና ሰለ ሰላም ሰናስብ ሁሌም ...ሰለክብሮአ የሚቆም ወ ታደር አለ ገንዘብ ሳይሆን አካሉን ደሙን የ ሚስጥ...በዙሪያው ያሉ ቤተስቡን መስ ዋት የሚያደርግ .....በአጠቃላይ እንደነሱ ለክብሮአ መቆም ባንችል
    የነርሱ የሆነው ነገር እንጠብቅ እንከ ባከብ... ለእነርሱ ያለንን ክብር ቤተስቦ ቻቸውን በማገዝ ብርታት እንሁን መከላከያ..ፍኖ .......የአማራ ልዩ ሀይል.....የአፋር ልዩ ሀይል የከፈላችሁትን ዋጋ አንርሳም🙏 ....ሁላችንም አደራችንን እንወጣ
    ኢትዮጵያ......... ♥️♥️♥️💞

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 2 ปีที่แล้ว +9

    አሁን ከምንግዜውም በላይ መተባበር
    መረዳዳት መደጋገፍ ያለንበት ወቅት
    ነው የሁሉም ዜጋ ሃላፊት ነው
    ለጀግኖች ሰማህታት እግዚአብሄር
    አምላክ ነብሳቸውን በአፅደ ገነት ያኑርልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bekreseleshi5958
    @bekreseleshi5958 หลายเดือนก่อน

    ገና በወጣትነት ዘመኔ ይህን ታሪካዊ ሙዚቃ ጥሌ ድሮ ሲያዜመው እያለቀስኩ ማዳመጤ ትዝ ይለኛል።አገር መዉደድና የወታደር ልጅነት ሲደራረቡ እንዲህ ላለ ዜማ ዛሬም እንባ አይነጥፍም።

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 2 ปีที่แล้ว +12

    ክብር እኛን ለማኖር ዉድ ህይወታቸውን ለሚሰዉ ወገኖቼ🙏🏽 መስዋትነታችሁን መቼም አንረሳም 💚💛💔😭

  • @munira1709
    @munira1709 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እንደ አዲስ ሲሰማ ልብ የሚነካ የአደራ መልእክት ! ሰጥቶን ያለፈ ጀግና ነው ! ምን ያህል ለኛ ደህንነት ሲሉ ለሀገራቸው ቁርጠኛ መሆናቸው ኢትዮጵያን ጌታ ይጠብቃት!!

  • @wondimenehtesfaye2015
    @wondimenehtesfaye2015 2 ปีที่แล้ว +33

    respect, salute and love to all my Hero Ethiopians who fallen to Ethiopian and Ethiopians Fredom !!! I love you 💗💗💗 My forever Heroes

  • @neaminab8786
    @neaminab8786 2 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ራሳቸውን ከሀገራቸው በታች ነን ብለው ለተሰዉ ወንድምና እህቶቼ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @elfinesheshetu1629
    @elfinesheshetu1629 2 ปีที่แล้ว +61

    I keep crying, I am a doughter of Ethiopian Army and I born and grow up in Asmara , I how it means growing in the war zone.

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ግርማ ምርጥ ዘፍን ነው አሰለቀሰክኝ ተባረክ ክብረ ለ ጅግኖቻች ሰላም ለእናት ሀገሬ ኢትዮጰያ

  • @rahelhaile3325
    @rahelhaile3325 2 ปีที่แล้ว +5

    ለዚህ ሙዚቃ ቃላት የለኝም ድንቅ ነው እንኳን ከአቶ እሸቴ ቃላት ጋር ተገጣጥሞ ይቅርና ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ ልብ የሚነካ ነው

  • @urael225
    @urael225 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርምዬ እንተ መልካም ሰው እዚህ በምኖርበት በለንደን ከተማ ልጄን መጥተህ በማየትህ ክብሬ ምንግዜም ወደር የለውም በተጨማሪም በ1984 ዓም የስርጋችን ውበት አድማቂ አንተ ነበርክ እስከ እህትህ እሁንም እጅ እነሳለሁ ግርምዬ።የወታደር ልጅ ነኝ ወንድሜ ባድሜ የቀረ !!! ታድያ ይህን ሙዚቃ ሰምቶ ልቡ የማይነካ አለ ብዬ አላምንም ። ግርምዬ የልጆችህ አባት ያድርግህ ቅን ሰው ነህና እድሜ ይስጥህ !!! አነባለሁ ይህን ሙዚቃ ስሰማ

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ስሰማም የሚያስለቅሰኝ ሙዚቃ ለሀገራቸው ብለው ለተሰው ሁሉ ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +12

    ጀግነው እሸቴ ሞገስ ታሪክህ። ለዘለአለም ሲወሳ ይኖራል ጀግና ሞትን ንቀህ አጠገብህ ለወደቀው ልጅህ ቀደመህ እንጂ እንደምትከተለው እርግጠኛ ሆነህ ለቀሩት ልጆችህ አደራ ለመንግሰት ሰጠህ ወዳጅህ። ቅዱስ። ሚካኤልን ምስክር አድረገህ ለሀገርህ የወደክ ጀገና ነፍስህ በሰላምትረፍ ወገኔ

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 2 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ለልዩ ሃይላችን ለሚሊሻ ሁሌም በእናንተ እንኮራለን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሁሌም በእናንተ መስዋትነት ኮርታ ትኖራለች!!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว +11

    😥😥😥💚💛❤ ክብር አገርና ሕዝብን በእኩል በሃቅ ያለአድሎ ለሚጠብቁ ወታደሮች ይሁን😥😥😥😥😥💚💛❤ ግርማችን እንኳንም ሠራኸው ይህን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ😘💚💛❤

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለጀግናወች ክብር የቁርጥ ቀን ልጅች ለሀገር ለወገን በዱር በገዱሉ ለሚወደቀው ለጀግናወች💚💛❤️ ሁሉም በታርክ

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በእምባ ነው የሰማሁት በትክክል ይገልፃቸዋል አባትና ልጅ ጀግኖቻችንን

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 ปีที่แล้ว +7

    I can't stop crying remembering all Ethiopian HEROES sacrificed their life so we still have a Home we call ETHIOPIA ✅

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 2 ปีที่แล้ว +4

    Woow ግርምሽ ፈጣሪ ይባረክ ጥሩ ሰር ነው ፈጣር ሀገራችን አምላከ ሰላም ይርግልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏☝️

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የወታደር ልጅ ነኝ ከአስር አመት በላይ ጡረታ የለ ምን የለ ግን እኛ አለንለት ህይወቱን ሲነግረን ግን ብዙ እንባ የሀገር ፍቅር ኢትዮጵያ እናቴ ሰላም ይብዛ

  • @TDesta-jm4ku
    @TDesta-jm4ku 2 ปีที่แล้ว +19

    ለዘመናት ስንቱ ጀግና ይህችን ሀገር ከትውልድ ትውልድ ጠብቆ ለማቆየት በየጫካው፣ በተራራውና በወንዝ ሸንተረሯ ወድቆ ቀርቷል። ወደኋላ ሄደን ብዙ እንድናስብ የሚያደርግ የሙዚቃ ስራ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @bereketasfaw6467
    @bereketasfaw6467 2 ปีที่แล้ว +10

    Big respect and love for Eshete and Yetagesu's bravery. We will never forget your sacrifice for our Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @wendesonbayu4347
      @wendesonbayu4347 2 ปีที่แล้ว +3

      የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ የሞተው በሱማሌ ጦርነት ፊቅ የሚባል ቦታ ነው የተሰዋው እና ይህንን ዜማ ስሰማ በጣም ስሜታዊ ነበርኩኝ ምክንያቱም አባት ከሞተ በኃላ በቤተሰቡ ላይ የሚደርሰውን ጫና ከወታደር ሚስትና ልጆች በላይ የሚያውቀው የለምና ። ዘለአለማዊ ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ሲሉ ለተዋደቁ ጀግኖች !!!!

    • @hello-oq1uq
      @hello-oq1uq 2 ปีที่แล้ว +1

      @@wendesonbayu4347 Thanks to your father for his service❤️ May he rest in peace

  • @semira1209
    @semira1209 2 ปีที่แล้ว +14

    ልብ ይነካል ክብር በክብር ለተሰውት ጀግኖቻችን ለኛሲሉ ህይወታቸውን የሰጡን ለኛ ነጣነት

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ምን እንዳምል አላቅም ከእንባ እየወረደ ነው ያለቀስኩት ....እውነተኛ ታሪክ ነው አንደኛ ነው ለኔ

  • @buy3701
    @buy3701 2 ปีที่แล้ว +8

    This is beautifully done. Someone is chopping onions here 😢😢😢😢 God bless Ethiopia and the peoples

  • @hundahunda6086
    @hundahunda6086 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላክያ!!!
    በእዉነት እንባዬ ነዉ የመጣዉ እናመሰግናለን ግርምዬ respect for u

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 2 ปีที่แล้ว +17

    ለሀገር ፣ለህዝብ የተከፈለ ዋጋ ንፁህ ጀግንነት ታማኝነት ከዚህ በላይ አይገለፅም። ጀግናው እሼቴ እና ውድ ልጁ ይታገሱ ያሳዩት የሰውነት ልክ ነው። ዋጋ ተከፍሎልን ነው ዛሬ አዲስ አበባ ወላጆቼን በሰላም ማነናግረው አደራውን ተቀብለናል። Revival, will never put your sacrifice down ! We will keep your promise alive!

  • @danieltilahun8151
    @danieltilahun8151 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ላይ ቆመን ይህን የጀግና ዘፈን ስንሰማ። የሚሠማን ነገር አለ ።ጀግና ሁሌም አገር አትረሳውም።

  • @Elnay
    @Elnay 2 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለሀገር ሉዓላዊነት ለተሰዉት እና ቤተሰቦቻቸው በሙሉ።

  • @123hulu
    @123hulu 2 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ለሀገር ለወገን ህይወታቸውን ላልሰሰቱ ጄግኖች ክብር ብዙ ሀገር ወዳዶችን ለምታፈሩ የጥበብ ባለሙያወች 💚💛❤️

  • @ሰላምደረጄ
    @ሰላምደረጄ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና አይሞትም ሁልጊዜም ሲዘከር ይኖራል
    ክብር ለጀግኖናችን እነሱ ሞተው እኛ እንድንኖር ላደረጉን

  • @tesfayekifle7893
    @tesfayekifle7893 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ዘፈን የጥላሁን ገሰሰ ቢሆንም በድጋሚ በማደንቀውና ግሩም ያዘፋፈን ስልት ባለው ግርማ ተፈራ ካሳ በጥሩ ሁኔታ በመሰራቱ ደስ ብሎኛል። ዘፈኑ በ1969 ዓ. ም የዚያድ ባሬ ወረራን ከቀለበሱት 300000 ሚሊሻዎች ጀምሮ እስከ እነ እሸቴ ሞገስ ድረስ የተሰዉትን ጀግኖች የሚያስታውሰን ነው።

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር ለኢትዮጲያችን ሲሉ የተሰውትን አምላክ ነባሳቸውን በገነት ያኑርልን።ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @jonijo5038
    @jonijo5038 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ሚካኤል ምስክራችን ነው አንረሳም ÷ ክብር ለጀግኖቹ እሸቴ ሞገስ እና ለልጁ ይታገስ እሸቴ

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 2 ปีที่แล้ว +9

    አዎ! እኛ በሕይወት እስካለን ታላቅ አደራ አለብን! ሀገር ቀና ብለን እንድትኖር ታላቅ ጀብድ በመፈጸም አንዲት ነፍሳቸውን ሳይሰስቱ መስዋዕትነት ለከፈሉ ሁሉ ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ይሁን።

  • @danfanoethio
    @danfanoethio 2 ปีที่แล้ว

    የምር በጣም ያስለቀሰኝ ሙዚቃ ይሄ ነው ። ታሪክ ማይሽርው ሙዚቃ ነው ። የምር በጣም ነው ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው!! ግርምሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ለኔ የዓመቱ ምርጥ!!! ምንም የቆየ ቢሆንም ሕይወት ዘርተህበታል እናመሰግናለን!!

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 ปีที่แล้ว +5

    ግርማ ተፈራ ይህን እጅግ ድንቅ የሆነውን የጥላሁን ገሰሰ ዜማ በሚመስጥና ስሜትን በሚነካ ሁኔታ ከነልጁ መስዋዕትነት ለከፈለው ጀግናው እሸቴ ሞገስ፣ እንዲሁም ለሐገር ክብር ለወደቁ መላ ኢትዮጵያዊያን በማዜምህ የአክብሮት ምስጋናዬ ይድረስህ!!
    ቀደም ሲል ይህን ዘፈን ለተጫወተው ጥላሁን ገሰሰ እንዲሁም ለአጃቢው ታዋቂው የማእከላዊ እዝ ኦርኬስትራ ምስጋና አቀርባለሁ የታሪክ አተላው፣ መነኩሴ ደፋሪውና ዘራፊው ወያኔ ላለፉት 27 አመታት ይህንና ሌሎችንም ኢትዮጵያዊነትን ከፍ የሚያደርጉ ድንቅ ሐገራዊ ዜማዎችን እንዳይደመጡ አፍኖ በመያዝና ልዩነትንና ጥላቻን ብቻ በመስበክ ኢትዮጵያዊያን እርስ በርስ እንድንተራረድ አድርጎን ቆይቷል! አሁን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ወያኔ የስራውን አግኝቶ ኢትዮጵያችን እንቅፋቷን ሁሉ እያስወገደች ዳግም ወደ
    ታላቅነት ማማ በመጓዝ ላይ ናት!

  • @solomonmoges3910
    @solomonmoges3910 2 ปีที่แล้ว

    ግርምሽ በሚያምር እና ቃልህን ጠብቀህ ስለሀገር መዝፈን አለብኝ ባልከው መሰረት ስለሆነ አንተ ለእኔ 1ኛ እና ከዚያም ብልህ ማጋነን አይደለም እድሜ ይስጥልኝ ግርማ ተፈራ ካሳ።

  • @ethiolove2530
    @ethiolove2530 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእምዬ ሀገር አንድዬ ነፋሳቸው ሳይሰስቱ ለሰጣት ጀግኖች Respct (Ethiopian Hero)

  • @gizachewembiale4588
    @gizachewembiale4588 2 ปีที่แล้ว +2

    Huge Respect for the patriots and who acknowledge patriots in such amazing expression!!!Thank You £Girma-Tefera

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵያሰላ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵያሰላ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጆጄን እደራ ሁሌም የሚያደማኝ ነገር እይ እእማማ ኢትዮጵያ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ግርማ እግዚ አብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ።።የምትጫወታቸው ሁሉ ቆም ነገር ያላቸው ናቸው ተባረክ

  • @webak242
    @webak242 2 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ድንቅ ስራ🙏🙌💚💛❤💪

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    የምኖድህ በምክኒያት ነው ግርማ ተፈራ እናመሰግናለን ሚገርም መልክት ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ ክፋ አይንካ ግርምሽዬ

  • @addisman5642
    @addisman5642 2 ปีที่แล้ว +10

    ክብርና ሞገስ ለኢትዮጲያ ለዘመናት ለተዋደቁላት ጀግኖች. Thank you Girma Kassa

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 2 ปีที่แล้ว

    ግርማ ተፈራ እግዜአብሄር ሁልጊዜ ያስታዉስህ!መቼም የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው።

  • @nejibkeder994
    @nejibkeder994 2 ปีที่แล้ว +4

    ያስለቀሰል ግጥሙ ሰላም ላገራችን ይሁን

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ያልፋል የጨለመ ቢሆንም ይነጋል ኢትዮጵያ መቼም አትፈርሰም ጠባቀመዋ አለ ክብር መሰዋትነትን ለከፈሉ ክብር ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇪🇹

  • @AYC255
    @AYC255 2 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ለኢትዮጵያ ወታደር ደም እና አጥንቱን ከስክሶ ሀገሬን ክብሯን ለሚያስጠብቅ እኛን በኩራት ቀና ብለን እንድንኖር ለሚያደርጉ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @senaitabera2679
    @senaitabera2679 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም የማዝነዉ ሀገራቸዉን እደጠላት ለሚያዩ ባዳዋች አዝናለሁ ሰዉ አብሮ በልቶ ጠጥቶ እንዴት ጠላት ይሆናል እሸቴ አንረሳችሁም ክብር ለሀገሩ ብሎ ለሚዋደቀዉ ወታደሮች እንዲሁም ለአማራ ልዩ ሀይሎች

  • @shagichilot3667
    @shagichilot3667 2 ปีที่แล้ว +30

    ዋው !!! ግርማ ተፈራ ..ሙሉ ለሙሉ ገቢው ለአቶ (እሸቴ )ቤተሰብ ነው ብላል እኔም የበኩሌን 👍

    • @almazalmaz4599
      @almazalmaz4599 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @denenahabte9089
    @denenahabte9089 2 ปีที่แล้ว +3

    My dad died in the previous TPLF war then lots of friends and schoolmates died during EthioAretria war and here we are again. The thought of my families life and others growing up without a father hurts a lot. This song is not a fiction it’s my life that is why it made me cry so much. It poked my wound. It makes me more sad knowing that yet again a lot more families life is going to be turned upside down for few people’s gain. It hurts.

    • @TigistW
      @TigistW 10 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔