🔔 ለህፃናት መጠቀም የሌለብን ሻምፖዎች እና ቅባቶች! | shampoos and ointments not recommended for babies |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 336

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +21

    ☎️ ለሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

    • @bezamuluneh4754
      @bezamuluneh4754 7 หลายเดือนก่อน +1

      This is helpfull im a new mom and you help me a lot thank you doctor

    • @hayuamanhamda7638
      @hayuamanhamda7638 7 หลายเดือนก่อน

      እኔምለው ዶርዬ ልጆች አንድ አመት ሞላው የሚባለው 12 ወሩን ሲጨርስ ነው ወይስ??? እባክህ

    • @mekdelawitdaniel1278
      @mekdelawitdaniel1278 7 หลายเดือนก่อน

      ene ለልጄ እስካሁን ጆንሰን ሳሙና ነው የምጠቀመው ይኸው 2አመት ሞላት

    • @emanyadete-mx1eh
      @emanyadete-mx1eh หลายเดือนก่อน

      Enameseglalen😊

    • @KidistWagaw
      @KidistWagaw หลายเดือนก่อน

      Selam dr ye 1 lji enat negn ena ketewelede jemro yejonsen mrt nw eskahun mtekemew 2 amet alfotal ahun lay vasilin & kbatun nw mtekemew ena mn tlegnaleh yejonsen mrt endet nw mekeyer kalebgns mn ladrg

  • @DesalegnMalede-z5y
    @DesalegnMalede-z5y 8 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ ለ እንድ አመት ከ4 ወር የአሳ ዘይት ማስጀመር ፈልግ ነበር የትኛው ይሻላል ስምን ፃፍልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 7 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 subscribe አርገዋል??

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ ከልቤ አመሰግናለሁ እኔ ለመንታ ልጆቼ አንተ ባልከን መሰረት ዶቩን ተጠቀምኩ ሰዉነታቸዉ ሽፍታ ወረረብኝ አቪኖ ነበር ምጠቀመዉ ፎር ኤክዚማ እሱ ቆዳቸዉን ደረቅ አረገዉ እና አሁን ከዉድ ብራንዶች ወጥቼ አዝዳ ሚባል ሱፐር ማርኬት አለዩኬ ላይ የራሳቸዉን የህጻናት ሙሉ ምርት ጀመርኩ ወር ሆነኝ በደምብ ልየዉና አሳዉቃለሁ ግን ደህና ይመስላል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +2

      ለሁሉም ህፃናት የሚሆን አንድ best የሚባል shampoo/ moisturizer የለም ሁሉም ህፃን ቆዳ እንደ መልካቸው ይለያያል ላንዱ የተመቸው ሌላው ላይሆን ይቺላል

    • @selihome9760
      @selihome9760 7 หลายเดือนก่อน

      Try Vanicream both lotion and body wash it’s for adult sensitive skin but I am using for my newborn baby it’s working really well

    • @liyuworkchanelegesse7396
      @liyuworkchanelegesse7396 7 หลายเดือนก่อน

      I use organic bar soap for my daughter's hair since 1 year old and the unscented Hello Bello body wash for her body. The shampoo changed her hair texture and stopped using it since. The bar soap is inexpensive and it keeps her hair smooth without applying any conditioner.

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ቅባት ነው ጥሩ እህቴ የ5 ወር አለኝ ለፅጉሩ ምን ልቀባው

    • @getmob
      @getmob 4 หลายเดือนก่อน

      Johnson samuna new ena metekemew yeteshale samuna kale negeregn Doctoreye

  • @endalezekiwos6189
    @endalezekiwos6189 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much dr Fasil for the useful inputs to care our babies hair. Bless you

  • @Seni1286
    @Seni1286 7 หลายเดือนก่อน +11

    I am using Avenue for my daughter and I love it she has been using Avenue shampoo for hair and body wash since she was born still she is using she is now three years also I don’t see no side effects at all I like it. Avenue for sensitive skin body shampoo. Avenue shampoo and conditioner for her hair .

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +3

      Thank you for sharing your experience

    • @tarikuabirhanu6854
      @tarikuabirhanu6854 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @HanaReta-m9s
      @HanaReta-m9s 4 หลายเดือนก่อน

      Kamil Blue new mtekemewu Betam arif new❤

  • @NjVip-t8l
    @NjVip-t8l 6 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን ዶክተርየ❤❤❤❤

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመስግናልን ዶ/ር ለምትስጠን ምክር 🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ❗እናመሰግናለን 🙏

  • @NaniAppi
    @NaniAppi 5 หลายเดือนก่อน +2

    nunu kibat
    Ena Johnsons baby soap
    New mitekemew ena chigir alew ?እና ችግር ኣለው እባክህ መልስልኝ

  • @tigisttamrat5417
    @tigisttamrat5417 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much doctor ❤❤❤god bless you and your family ❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome ❤️ subscribe for more 🙏

  • @EmawyisheEmu
    @EmawyisheEmu หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @NigstTaye
    @NigstTaye 5 วันที่ผ่านมา

    Hi doc lela ye lojoch shampo Ina shower shampo agignichalew pic likelihalew aytek pls comment argegn.

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዪመጀመራ ልጀን ስወልድ ያስራ ሰባት አመት ልጅ ነበርኩ ግን ይህን አትጠቀሙ ያልከውን በሙሉ ሳረጉ ስላዪሁ አርጋለሁ ማጠባውንም ፓውደሩንም ምንም አላደረገውም ለሰጠሄን ትምርት እናመሰግናል ሁለተኛው ልጀ ምገድላይነው ለሱ እጠነቀቃለሁ ❤

  • @ElifKiyu
    @ElifKiyu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Slam Dr.ene le lije yemtekemew samuna Johnson nw keza weci mnm altekemm sewnet selalew gen kitu enadayilalat nunu petroleum yelly nw metekemw eskahun mnm alhonm 6wer honotal

  • @SaraHadish-x3i
    @SaraHadish-x3i 7 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless You Dr. 🙏

  • @betelhemezeze370
    @betelhemezeze370 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr fasil. I use Cerave baby wash and shampoo for my daughter.

  • @Netsanet_Tirusew
    @Netsanet_Tirusew 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor 🎉🎉🎉

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe አርገዋል??

  • @HanaDemsie
    @HanaDemsie 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጤናይስጥልኝ ዶ/ር እኔ ለልጄ የምጠቀመው ላይፍ ቦይ ነው እባክህን የአቅም ጉዳይ ስለሆነብኝና አማራጭ ስለማላውቅ ነው መልካም ፍቃድህ ከሆነ አነስተኛ ገቢ ላለን ሰዎች የሚሆን ብጠቁመን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ!!!

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 7 หลายเดือนก่อน +1

    thanks so much doctor God bless you and your family!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome ❤️ subscribe for more 🙏

  • @AbebaGebremedhin-iq7px
    @AbebaGebremedhin-iq7px 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks dr for your sharing.but am disterb now b/ c i have new born baby 2 mounth n use jonson shampo n powder until now.wat shall i do

  • @Brave_queen
    @Brave_queen 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ur very responsible dr bless u

  • @TameRonaldo-w7o
    @TameRonaldo-w7o 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስለዚህ መድሀኒት አንድ ነገር በለኝ cotrimol s/p 240 mg/5ml po2.5ml bid አስቸኳይ ነው እባክህ እንዴት እና ለምን እንደሚሰጥ ንገረኝ

  • @abasekedir3650
    @abasekedir3650 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ምክሮችክ ትምርትህ በጣም ጠቅሞኛል እባክ ሰለፀጉር ቅባትምትንሸ ነገር በለን ምን አይነት ቅባት መጠቀም አለብን ለልጆች

  • @Getachew-h6o
    @Getachew-h6o 6 หลายเดือนก่อน

    selam dr ene lelije yemitekemew johnson new shampoo and kibat yegela vaslinu alismama alew lelawun gen yemtekemew esun new ena likeyrlet ? Lije 3 wer kr 15 kenu new

  • @user-jr4jy2ii
    @user-jr4jy2ii 7 หลายเดือนก่อน

    doctorye ljien MRI asaytenew agenesis corpuss colusion alebet teblenal 2amet honotal ena mehedm mawratm aychlm mn madreg alebn doctorye ebakhn amakregn???

  • @kaledoto7623
    @kaledoto7623 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr I always use Johnsons products it's not bad

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +1

      But currently most pediatric dermatologist don't recommend it

  • @Kenu-sp3hz
    @Kenu-sp3hz 7 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor yene lij 4 wer lihonew new ena metekemew Johnson’s meretochen (shampoo,oil,jell,soap)new metekemew gen ante yegeletsekachew ingredientoch saneb alagegnewebetem
    shampoo ingredient
    (aqua,cocamidopropyl betaine,decyl glucoside,sodium cocoyl isethionate,polyquaternium-10,Glycerin,PEG-80,sorbitan laurate,coconut acid,PEF-150,Distearate,sodium bonzoate,parfum
    Oil ingredient
    (paraffinum liquidum,isopropyl palmitate,parfum)
    Soap ingredient
    (Sodium palamate,sodium palm kernelate,Aqua,glycerin,palm kernel acid,sodium chloride,teterasodium EDTA,,Tetrasodium Etidronate, Disodium EDTA,parfum& no alchol no parabens
    Gel ingredients
    petrolatum &no fragrance no parabens no dyes ………ena doctor cheger alew lakumew??? Please l need ur answer???

  • @blackbeauty284
    @blackbeauty284 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ❗እናመሰግናለን 🙏

  • @elsabetdokemo5869
    @elsabetdokemo5869 7 หลายเดือนก่อน +1

    Shampoo Dove betame arfe nwe ❤thanks D/r bezue temryalwe bante USA

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you D/r l use Aveeno for my son so l like it👌

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 7 หลายเดือนก่อน

    Cetaphil, Aveeno and Bioderma for kids are the best choice for me

  • @hayatseidhassen3070
    @hayatseidhassen3070 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ይህ ርዕስ በጣም ጠቃሚ ነው እኔም ግራ የገባኝ ነገር በሁለቱም ልጆቼ የተቸገርኩበት እውነት ለመናገር ተጠቅሜው ጥሩ ነው ብዬ የምመክረው የለም ምናልባት አሁን በሰጠህኝ መስፈርት መሰረት ሞክሬ አየዋለሁ የብዙ እናቶች ችግር ነበር እናመሰግናለን

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 7 หลายเดือนก่อน +1

    liyu dr thank you ❤❤❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ❗እናመሰግናለን 🙏

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr,Bless you🙏🏾

  • @nuuwaalif
    @nuuwaalif 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Dr I have newborn you help me mean things God bless you 🙏

  • @linaamente8010
    @linaamente8010 7 หลายเดือนก่อน

    Eine Dr bezu new yemesegnew kale yeleginem selanekahegin amesegenalew bezu zemen unrelen betam amesegenalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arisemasielemariam9328
    @arisemasielemariam9328 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr ❤❤

  • @NegstGerabu
    @NegstGerabu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏 subscribe አርገዋል?

  • @TigistTadesse-ej4hd
    @TigistTadesse-ej4hd 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የ8 አመት ወንድ ልጄ ሽንቱን ሲሸና አቃጠለኝ ይላል ህክምና ወስጄው የሽንት ትቦ እንፌክሽን ተብሎ ሽሮፕ ታዞለት ወስዶ ግን ምንም ለውጥ የለውም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው እኛ ምን ም ተቀብተን አላደግንም ግን ጤነኛ ሆነን ነው ያደግነው ለልጆቻችንም ቢቀርስ 😢

  • @Hulubeersuhone-dp8em
    @Hulubeersuhone-dp8em 7 หลายเดือนก่อน +1

    dr lelje keteweledech jemro eskahun life boy new yemtekemlat minm alkelakelkum min timekregnaleh?

  • @aynalemasefa8780
    @aynalemasefa8780 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም
    ዶክተር መጀመሪያ ምግብ ስናስጀምር በምን አይነት ምግብ ነው የምናስጀምረው በሴሪፈም ይሆናል

  • @SenayitSamuel-yy8vk
    @SenayitSamuel-yy8vk 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር የወለድኩት በ33ሳምንቴ ነው preterm new አሁን 2ወር ሆኖታል የጣሳ ወተት ብጀምር ችግር ይኖረዋል?? liptomiወተት ልጀምርለት እባክህ መልስልኝ

  • @EzanaFetsume
    @EzanaFetsume 7 หลายเดือนก่อน

    weyine doctor keljnetu jemro yejonsen mirt new yemtekemew pawideru siker kibatu shampo loshn silezi makom alebgn malet new ?

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ለሊጄ ምጠቀመው ጆንሰን ሳሙና ነው

  • @liyu2liyu106
    @liyu2liyu106 6 หลายเดือนก่อน

    ጆንሰን ቫዝሊን ቅባት እና ሳሙና ለልጄ እየተጠቀምኩ ነው ገና 2 ወር አልሞላውም ግን እስካሁን ምንም አላለውም እና ምንትመክረኛለህ ዶክ

  • @roobaajiru7516
    @roobaajiru7516 7 หลายเดือนก่อน

    Good info thanks DR🙏🙏🙏

  • @yordimats6910
    @yordimats6910 7 หลายเดือนก่อน

    Cerave, cetaphil, aquaphore, aveeno, and Eucerin. I tried dove but my son’s eczema exacerbated 😢 so I stick with those above

  • @jalenemekonnen7492
    @jalenemekonnen7492 หลายเดือนก่อน

    Dr/ jonson lotion le 5 wer like litekem?

  • @ሐስቡንአላሕወኒዕመልወኪል
    @ሐስቡንአላሕወኒዕመልወኪል หลายเดือนก่อน

    ዶክተርጨለምክርህ በጣምጠእናመሰግናለን ጆንሰን ሳሙናውስ ችግር አለው? ሲቀጥል ህፃን ልጅ ቅቤመቀባት አይመከርም ብለውኝ እዚህላይስ ማብራሪያ ትሰጠኛለህ?

  • @AmiraMohammed-cr5eo
    @AmiraMohammed-cr5eo 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ለምትሰጠን ገለፃ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን

  • @PapiKeya
    @PapiKeya 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dr coconut oil legla cheger yelwem lejan mekebaw esun new

  • @meseratjaleta6940
    @meseratjaleta6940 2 หลายเดือนก่อน

    Yene leji hulum jonsen nawu mitakm bsgeta pawuderunim jonsen samunaunim vazilnim jonsen nawu mitakm 😢
    Ine ba kerb nawu anten maktal ye jamrkut

  • @flagottesfaye1772
    @flagottesfaye1772 7 หลายเดือนก่อน

    Enamsegenalen dr....ene leleje shampoo tetekeme alawukem ena gine hule mitekemewu soap gine lifeboy nw cheger yinorewu yihone?

  • @abebategeg
    @abebategeg 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤እኔ እምጠቀመው ጆሰን ሳሙና እና ኑኑ ሎሽን ነው እና ጡሩ ነው ቫዝሊን ደግሞ ጆንሰን ነው ፓውደር ግን ተጠቅሜ አላቅም ለሁለቱም ልጆቸ ።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ነው...እንደዝህ አይነት አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዲደርዎ subscribe ያድርጉ በነፃ ይማሩ

  • @haimehaime569
    @haimehaime569 7 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 2ወሯ ነው እንብርቷ አልፎ አልፎ ፈሳሽ አለው ሀኪም ላሳያት please DR

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 7 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesegnalen ❤seb argeshalew be 2 silk

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye2005 7 หลายเดือนก่อน

    Hi doctor I have a9month baby
    I am using Johnson shampo for his hair and body still I did not see any sensitivity on his body

  • @romangeberselasi3589
    @romangeberselasi3589 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ የምጠቀመው Eucerin ነዉ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ነው

  • @FaniZegeye
    @FaniZegeye 7 หลายเดือนก่อน

    Lije 3 wor honalechina ene emitekemew samuna lifeboy new. Katebkuat bewala degimo nunu viziln new emikebat .doctor ebakih min timekregnaleh?

  • @Seni2019
    @Seni2019 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶህተር እኔ የምጠቀመው ለልጄ Dove ነው

  • @fozya804
    @fozya804 7 หลายเดือนก่อน

    selam dr le lje mtkemew johnson samunawn nw ena perfume alew ylal ltewew?

    • @lorenmekeda1594
      @lorenmekeda1594 6 หลายเดือนก่อน

      ምንም ጥያቄ የለውም የጆንሰን ምርቶችን ሲጀመር አቁሙ ተብሏል

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank u docterye

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ subscribe ያድርጉ ❗እናመሰግናለን 🙏

  • @mirsadyou3825
    @mirsadyou3825 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልጅ በሌላ ሳሙና ሳጥባት ሰውነቷ ያሳክካታል የቀላል ክሊኒክ ወስጃት በdove እጠቢያት parafin ቀብያት ብላኝ ተሻላት አሁን እሱ ነው የምጠቀመው ግን ዶክተር ጸጉራቸውስ ለምሳሌ dove የጸጉር ቅባት አለው? ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አንድምፖስት አያመልጠኝም።

  • @PapiKeya
    @PapiKeya 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Doctor ena metkmew AVeeno Baby new

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน +2

      እንደዝህ አይነት አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ በነፃ ይማሩ

  • @yohanaabraham9817
    @yohanaabraham9817 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribers አርገዋል??

    • @yohanaabraham9817
      @yohanaabraham9817 7 หลายเดือนก่อน

      Of course

  • @HiwotAdane
    @HiwotAdane 6 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቴ Nunu baby shampooየሚል ገዝቶ አመጣልኝ ልጠቀመው ዶ/ር ምን ትለኛለህ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 7 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ አመስግናለሁ ስለምታካፍለን እውቀት እኔ ለልጄ አቪኖ ስጠቀም ስውነቱ ትቆጥቶ ተቸግሬ ነበር ከዛ Cetaphil ምርት ሽንፖውንም ሉሹኑም በጣም ስለተመቸው እሱን ቀጥያለሁ አሁን 1 አመት ሊሆነው ነው

  • @HiwotWelde
    @HiwotWelde 7 หลายเดือนก่อน

    የወይራ ዘይት ለገላቸውም ለፀጉራቸውም እጠቀማለሁ ችግር ይኖረው ይሆን

  • @metiabe4713
    @metiabe4713 5 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ነፍሰጡር ነኝ 7 ወር ሊሞላኝ ነው እና ፀጉሬን ቀለም መቀባት ፈልጌ ነበር ምን ትመክረኛለህ

  • @MarinaDana-y4e
    @MarinaDana-y4e 6 หลายเดือนก่อน

    Dr johnsen powder setekem nuber leleje ena men laderev ahun Please

  • @tigistngusse7920
    @tigistngusse7920 7 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor ግግ ጥርስ menden new please?

  • @ሰላምለኪቅድስትማርያም
    @ሰላምለኪቅድስትማርያም 7 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen Doctr ❤

  • @samrawityemane
    @samrawityemane 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr.

  • @azebazeb4252
    @azebazeb4252 7 หลายเดือนก่อน +2

    Hello Dr thank you so much I use gohnsons shampoo oil and powder the powder not everyday until 1 year I use now i stop I use nawAveeno my baby should not have any problem I just stop

  • @NardosAtlaw
    @NardosAtlaw 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏

  • @Eromi24
    @Eromi24 7 หลายเดือนก่อน

    Doctor…How about using cetaphil(glycerin&pro-vitamin B5) ?

  • @ሺጓዜየግሼዋ
    @ሺጓዜየግሼዋ 7 หลายเดือนก่อน +3

    Dr Please what about cool& cool chamomile&vitamin E baby shampoo ?
    Ethiopia ውስጥ የምትላቸው shampoo አይገኙም

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      ለሁሉም ህፃናት የሚሆን አንድ best የሚባል shampoo/ moisturizer የለም ሁሉም ህፃን ቆዳ እንደ መልካቸው ይለያያል ላንዱ የተመቸው ሌላው ላይሆን ይቺላል

  • @freamare2186
    @freamare2186 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the video ,what about cloth softeners ?

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለቀጣዩ ልጀ ትምርት ይሆነኛል እንጂ ያሁኑስ አታድርጉ ያልከውን ሁሉ አድርጌዋለሁ 😢

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስወልድ ዶክተሯ በላይፍቦይ እጠቢው ብላኝ ለፀጉሩም ለሰውነቱን እሱን ነው የምጠቀመው ችግር አለው? ታቃለህ ላይፍቦይ ሳሙና ግን በጣም ሽታ አለው ።

  • @yasmingumich
    @yasmingumich 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor 🎉

  • @TirngoTirngotefera
    @TirngoTirngotefera 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር መጀመሪያ ሰለምትሰጠን ምክር በጣም አመሰግናለሁ ልጄ ገና ከተወለደ አንድ ወሩ ነው የምጠቀመው ሻምፖ ሳሙናው እና ቅባት ጆንሰን ነው ላቋርጠው ወይ

  • @arsemaenate-p7t
    @arsemaenate-p7t หลายเดือนก่อน +1

    ላይፍ ቦይ ማለት ነዉ

  • @tsegag8297
    @tsegag8297 7 หลายเดือนก่อน

    Dr, Thanks for sharing

  • @MekdesAnbesaw
    @MekdesAnbesaw 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሰከ አንድ አመት ከ7 ወር ድረስ የምጠቀመው Johnson ነው ጉዳት አለው ?

  • @nafisleta2121
    @nafisleta2121 7 หลายเดือนก่อน

    Cool & cool temechitognal gin shita alew Dr.

  • @dianaberhane3488
    @dianaberhane3488 7 หลายเดือนก่อน +1

    THANK YOU D/C for this advice but I tell you one question chicco baby shampoo good or not

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      We will review chicoo soon...

  • @SelamYohanis-xs8my
    @SelamYohanis-xs8my 7 หลายเดือนก่อน

    Dr እኔ ለምሳሌ ጆንሰን ነው ምጠቀመው ልጄ ይመቼዋል ግን ፈራቼ ላይፍ ቦይ ጀምራለው ጎዳት አለው ማለት ነው

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ እደወለኩ ነው ገላዋን ያጠቦት ከዛ ጠቀለሎት እቤት ነበር የወለኩት አሁን አራት አመቶን ያዘች

  • @mequanntewnetie
    @mequanntewnetie 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ሃኪሞቻችን

  • @yohanasamuel8916
    @yohanasamuel8916 7 หลายเดือนก่อน

    I am using Avenue for my kids

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 7 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr,Thank you for sharing your knowledge 🙏🏾and I have question please respond me
    I have son 1year old and he born with haypospedia problem and they sapose to do surgery by now but what they said now is not growing well we can’t do the surgery now but what they can do is first to give Harmon through injection to boost the pinas then if growth they will do the surgery and Am not happy about the hormone As we search in google has side effects in later ,what is your advice
    Stay blessed

  • @abebechleta508
    @abebechleta508 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor Johnson shampo ena oil matekem cheger yametal??

  • @AlfiyaMusa-r3b
    @AlfiyaMusa-r3b 5 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen dr

  • @blenasfaw1206
    @blenasfaw1206 7 หลายเดือนก่อน +3

    Dr selam bekidimiya silemiseten mabirariya ameseginalehu ene yemitekemew cool&cool የሚል new bizu sile productu alakim for baby silemili bicha new yemitekemew plc yehoneneger blegni

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks😊

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome ❤️ subscribe for more 🙏

    • @werkwerk3418
      @werkwerk3418 7 หลายเดือนก่อน

      Betam enamesegnalen ❤seb argehalew be 2 silk aykefelbet

  • @NesitySalah
    @NesitySalah 7 หลายเดือนก่อน +1

    enameseginalen doctor

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ በነፃ ይማሩ

  • @retarretasami
    @retarretasami 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጆሰን ሻንፎ suddo kream ነዉ የምጠቀመዉ

  • @hanatakele-xy2qj
    @hanatakele-xy2qj 7 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor mejemeriya lamesegin iwedalew bemeketel demo lijoch massage sinadergachew fitachewun minin ayikebam