የቆዳ አለርጂ ወይም Eczema በምን ይመጣል | What causes skin allergy or eczema | Dr. Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • የቆዳ አለርጂ ወይም Eczema በምን ይመጣል | What causes skin allergy or eczema | Dr. Fasil
    Eczema and skin allergies are two interrelated conditions that can cause itchy, inflamed skin. Here's a breakdown of each:
    Eczema
    A chronic inflammatory skin condition that causes dry, itchy, and inflamed skin.
    Exact cause is unknown but it's believed to be a combination of genetics and environmental factors.
    Symptoms: Dry, itchy skin, red patches, cracked skin, small bumps that may ooze fluid, thickened skin
    Eczema can flare up due to various triggers, including:
    Irritants: soaps, detergents, wool clothing, dry weather
    Allergens: dust mites, pet dander, pollen, food allergies
    Stress
    Infections
    Skin Allergies
    An immune system reaction to a substance that comes into contact with the skin.
    When the skin comes into contact with an allergen, the immune system releases histamine, which causes itching, redness, and swelling.
    Common triggers of skin allergies include:
    Nickel: found in jewelry, fasteners, and some electronic devices
    Latex
    Cosmetics and fragrances
    Poison ivy, oak, and sumac
    Topical medications
    It's important to note that eczema itself isn't an allergic reaction, but people with eczema often have allergies as well. In fact, up to 80% of children with eczema will develop asthma or hay fever by adulthood [allergy eczema connection].
    If you suspect you or someone you know has eczema or a skin allergy, it's important to see a doctor to get a diagnosis and discuss treatment options. There is no cure for eczema or skin allergies, but there are treatments that can help manage symptoms and improve quality of life.

ความคิดเห็น • 232

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน +16

    ☎️ ለህፃናት ቆዳ ሕክምና ቀጠሮ ስልክ :0984650912 ወይም ለማማከር ከፍለጉ ☎️ 0964686464 ይደውሉ

    • @user-ii5ty2pl4o
      @user-ii5ty2pl4o 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት በኮመንት ብትነግረኝ

    • @user-ii5ty2pl4o
      @user-ii5ty2pl4o 5 หลายเดือนก่อน +1

      በሰጠሀን ትምህርት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን🙏

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 5 หลายเดือนก่อน +1

      Hi d.r selam newu ene 2 lejoche Alebachewu yalewut Kuwait newu eski mefte kalewu ??

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ​@@hindmekonen6216መፍትሄዎቹ ቪዲዮ ተገልፀዋል ሙሉውን ይመልከቱ

    • @helengezahgn6751
      @helengezahgn6751 5 หลายเดือนก่อน

      ለአዋቂዎች የአለርጂ ችግር ላለብን እንዲሁም ቡጉር ለሚያስቸግረን ቪድዮ ስራልን እባክህ ።

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር በጣም ነው የማመስግነው እውነት ነው እኔ ሁለቱንም ልጆቸን በኦፕራሴውን የወልድኩት ብተልይ ትልቁ ልጅ ብዙ ተስቃይቸ ነበር

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር በጣም ነዉ እማመሰግነዉ በጣም ብዙ ጌዜ ህክምና ወሰጃቸዉ ለዉጥ የላቸውም የምኖረዉ ከኢትዮጵያ ዉጪ 2ልጆቼ በጣም ተሰቃዮ ጥሩ ምክር አገኝቻለዉ ትኩረት ያልሰጠሁት ክሪሙ መቀባት ነበር ለሰጠህኝ ግንዛቤ አመሰግናለዉ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t หลายเดือนก่อน

      ⁠እባክህ አትለፈኝ ስለ ሄረኒያ ንገረኝ የ5ወር ልጄ ሰርጀሪ መሰራት አለበት ብለውኝ Pleas

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አንተ. ስለህፃናት. የምትነግረን ሁሉ በጣም ትክክል ነው. ስልክም ስላስቀመጥክልን እናመሠግናለን

  • @user-ni2pd8gs9q
    @user-ni2pd8gs9q 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሁሌም የኔ ልጆችን የሚመለከት ነገር ነው የምታስተምረን በጣም አመሰግናለው ❤❤🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እጂግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው እምቻቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተርየ አላርጅ እና ፈገስ ልዩነቱ ብታብራራልን ❤❤❤❤❤❤

  • @shalom897
    @shalom897 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ዶክተር ትክክል ነህ እኔም ልጄን እንደወለድኩኝ ፊቱ ላይ ወጥቶ ነበር ከእግዚአብሔር በታች የረዳኝ ቫዝሊን እየቀባሁት ብዙም ሳይቆይ ጠፍቶለታል

  • @muzeytsegaye9666
    @muzeytsegaye9666 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር የነገርከን ሁሉ እኛ ቤት ያለ ችግር ነው ስለክሬሙ እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @hananmohammed9877
    @hananmohammed9877 5 หลายเดือนก่อน +1

    My son is suffering from eczema and I am using the Aveeno eczema Therapy cream. Yes it helps. Thank you Dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @diresbirhanu6470
    @diresbirhanu6470 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤The one who is working out of the box , Keep it up Dr.Fasil!🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam Enamesegenalen rejim edeme yeseteh.highly recommended Dr.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 እርሶም subscribe በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን

  • @user-yu8dd7sq9w
    @user-yu8dd7sq9w 5 หลายเดือนก่อน +3

    Dr tyik bans bsaimt sety mtaib yeclil tykrt gair amsgin alihu ❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ☎️ ለህፃናት ቆዳ ሕክምና ቀጠሮ ስልክ :0984650912 ወይም ለማማከር ከፍለጉ ☎️ 0964686464 ይደውሉ

  • @ManalushTekeste
    @ManalushTekeste 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደ/ር ብዙ ነገር እንድረዳ አደረከኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @EnuyeYaregal
    @EnuyeYaregal 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @fekertekerestos
    @fekertekerestos 4 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ዶ/ክ ሰላም ነው ልጅ አሁላይ ሰባተኛ ወራን ይዛለች ነገር ግን የቆዳ ድርቀት አለባት በጣም ነው የሚስቸግራት ድርቀትም አለባት በጣም ከአንገቷ በላይ በጣም ያልባታል እባክህን ለእነዚህ ችግሮች ሁሉ መፍትሔ ካለው አመሰግናለሁ

  • @SelamawitMolla-x7q
    @SelamawitMolla-x7q 14 วันที่ผ่านมา

    D/r yene sewnet betam eyasakekegn techegrielehu

  • @NahomAbuye
    @NahomAbuye 20 วันที่ผ่านมา

    Thank you doctor

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ !!

  • @TadaFG
    @TadaFG 28 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን Dr

  • @SafaFuad
    @SafaFuad 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr my daughter 3 years old she has bad eczema i try all cream i goo to hospital specially Dr no working cream can i try habasha medicine??? Dr i big you Please read my comment and i hope you make video about my question thanks ❤❤❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much DR

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @zemzemjemil3072
    @zemzemjemil3072 5 หลายเดือนก่อน

    O wow you are right my daughter has an Eczema and I use the aveeno Eczema therapy it works

  • @ngstiabrha242
    @ngstiabrha242 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @MayayeNM-ey4cy
    @MayayeNM-ey4cy 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ዶክተር ተቸግራለሁ የወለድኩት በምጥ ነው ግን 45ቀን በመከራ ነው ያጠባሁት ጡቴ የለውም አይዝም አያመኝም በዛም የጣሳ ወተት ነው የምሰጣት 4ወር/15ቀን ላይ ይህ አንተ ያልከው አለርጂ ከአፍንጫ ሰር ጀምሮ ነው የጀመራት አሁን 6ወራ ነው ዶ/ር ጋር ወሰጃት ፓራፊል እና ቫዝሊን ደባልቀሽ ቀቢያት አሉኝ ሌላ ቦታ ደሞ ሳይነስ የለበት ሰው ካለ ይከሰታል አሉኝ እየቀባኃት ነው ግን ጆሮዎ እና ፊቷን በጣም ታካለች በጣም ያስጨንቃል ተቸግሬሀለሁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      በ አካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

  • @user-ju6lv5rn2m
    @user-ju6lv5rn2m 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsgnalen Dr .ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome susbcribe for more🙏

  • @yayeneabebagerma4252
    @yayeneabebagerma4252 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ🎉🎉

  • @serenitynow3945
    @serenitynow3945 5 หลายเดือนก่อน

    Very useful tips to parents Dr., thanks a lot🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome dear🙏 subscribe and share 🙏

  • @yohanamama4838
    @yohanamama4838 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ፓራፊን ነው ያልከው ? አማዞን ላይ ማግኘት እችላለው ?

  • @sosina6241
    @sosina6241 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዳክተር አንዴት ነህ ኘሮግራምህን አከታተላለሁ አሁን ካቀረብከው ይለያል እኔ የምጠይቅህ በጣም ግራ ስለገባኛ ነው በጣም ይቅርታ እባክ ልጄ ኣቲዝም አለበት እና ሲናድ እና ዝንም ብሎ ይጫሀል ምን ላርግለት የ7አመት ልጁ ነው ቲቪ ማየት ካቆመ ቆይቷል እባክህ እርዳኛ እባክህ ምግብ ጉልተን ፋሪ ነው የሚበላው በፉት አያወራም ነበር አሁን ማውራት ጀምራል ከቻል በስልክ ባገኛህ ደስ ይለኝል።

  • @awoljihad7095
    @awoljihad7095 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክ ሊጄ ባጣም ያሊቧለ ሚነ እሻለለ።

  • @FakaduDirsha
    @FakaduDirsha 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr❤

  • @dagmawityohannes
    @dagmawityohannes 5 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ዶክተር 🙏

  • @user-bf6tb2je7x
    @user-bf6tb2je7x 2 วันที่ผ่านมา

    Docterye ameseginalehu

  • @user-yu8dd7sq9w
    @user-yu8dd7sq9w 5 หลายเดือนก่อน +3

    Dr enmsgin alin ewnit mlkm sew❤❤❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ☎️ ለህፃናት ቆዳ ሕክምና ቀጠሮ ስልክ :0984650912 ወይም ለማማከር ከፍለጉ ☎️ 0964686464 ይደውሉ

  • @BelayAsfawu-yq3tp
    @BelayAsfawu-yq3tp 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Docter food allergy how to tiret ?

  • @kisanetbrhane2088
    @kisanetbrhane2088 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks you doctor

  • @user-wl8pq6pu9g
    @user-wl8pq6pu9g 17 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ልጄ አንድ አመት ከስድስት ወሩ ፊቱ ከሽፍታ ባሻገር ያብጣል ፊቱ ማስታገሻ ሽሮፕ ስሰጠው ይሻለዋል ግን መልሶ ይመለሳል ምን ይሻለኛል

  • @hellooooooo-qo1gj
    @hellooooooo-qo1gj 12 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ዶ/ር እግር እጄ ቆሰለ ግን በጣም ያሳከኛል አክኬ አልጠግብም የሚያቃጥል ነገርም ባደርግ አይሰማኝም ???? 7:57

  • @Elefzewdu
    @Elefzewdu หลายเดือนก่อน

    Thank you Doc

  • @sabatesfaye3361
    @sabatesfaye3361 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot Doc,God bless you 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @makkiib2460
    @makkiib2460 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶከተር ልጄ የዚህ አለርጂ ተጋላጭ ናት ፣ግን የተባልኩት የአሰም ም/ት ነው ከ6 ወይም 7 አመት ሲሞላት ይተዋል ነው ። እባከከ ዶ/ር 🙏🙏🙏ከአሰም ጋር እንዴት እደሚገናኝ ብታብራራልኝ በተለይ ምንም አይነት በዘር በሁለቱም ወላጆች በኩል ችግሩ ሳይኖር.

  • @garremutesfaye5941
    @garremutesfaye5941 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @SemharGolom
    @SemharGolom 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-lc6kg4sn7w
    @user-lc6kg4sn7w 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ልጄ 3 አመት ሊሞላት ነው ግን ከሰውነቷላኝ ጠባሳ አልጠፋ ብሏል የምታከው ቦታላኝ ቀይ ይሆንና ይቆስላል

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing, Dr❤❤❤❤❤❤❤❤.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @jegnubiru1886
    @jegnubiru1886 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr. eyetekatatalku new lije 2,amet new hule mata litegna sil tkishaw ena wegabu yasakekual letawasena dekeka betam yaschegragnal min lehone yechelsl?ameseginalew.

  • @SafaFuad
    @SafaFuad 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks dr i try ol cream can i try hasha medicine??

  • @sofiaabdu8013
    @sofiaabdu8013 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome susbcribe for more🙏

  • @arisemasielemariam9328
    @arisemasielemariam9328 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thnkss Dr❤

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 4 หลายเดือนก่อน

    አዎ ዶርዬ ልጄ ቢንቢ ነው የሚያስቸግራት ለአለርጂ ሌላው አየሩንም ጠረኖችንም እንድትለምድ እየጣርኩ ነው

  • @Fre721
    @Fre721 5 หลายเดือนก่อน

    Doc good job you explained it great
    But on cream recommendation please check or do more research
    Vaseline has petroleum which can pull out their fat soluble vitamins and cause more dry skin
    Second aveno has carcinogens ingredients in it
    My son had ezema when he was 2 months. Healed him inside out which is gut healing.
    Thank you!!

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምግብ አላርጂ ንገረን

  • @liyonbogale
    @liyonbogale 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጄ የተወለደ ሰሞን ገጥሞት ነበር Aveeno ሎሽን ስቀባዉ ጠፍቶልኛል ሁሌም ጥዋትና ማታ ቀበዋለዉ ነገር ግን ተመልሶ ይመጣ ይሆን የሚል ስጋት አለኝ ይከሰታል ወይ? አመሠግናለዉ ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      አለርጂ የመደጋገም ባህሪ አለው

  • @TegeseteMelese
    @TegeseteMelese หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ የፊት ችፌ አለበት አሁን 11ወር ሆኖታል ምን አይነት ማለስለሻ ልጠቀምለት እባክህ ዶክተር

  • @fanit1411
    @fanit1411 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Doctor

  • @megertugurmesa5266
    @megertugurmesa5266 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much my Dr❤

  • @user-rf5vb4zb7u
    @user-rf5vb4zb7u 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome susbcribe for more🙏

  • @lidiyadanel3272
    @lidiyadanel3272 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነህ ዳክተር እኔ ሀመጀመርያ ልጄ አጋጥሞኛል

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

    • @hananmohammed9877
      @hananmohammed9877 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ተጠቅመሽ እንዲሻለው አደረግሽ እባክሽ

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 5 หลายเดือนก่อน +2

    Dr yee asa zayit kee sent wer jemero new masjemer yalebe??????????????????????

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ስለ አሳ ዘይት አጠቃላይ መረጃ ከታች ያለው ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ 👇👇👇👇

  • @yonasgermachew3788
    @yonasgermachew3788 5 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ አለኝ ዶ/ር ልጄ ከ 7 ቀን በኋላ 9 ወር ይይዛል ሲተኛ አንዳንዴ እግሩ ይንቀጠቀጣል ያዝ ሳደርገው ይተዋል 7:17 እባክህ ትምህርት /ምክርኽን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ ።😢

  • @user-hb4fr4xx8t
    @user-hb4fr4xx8t 4 หลายเดือนก่อน

    Doctrye gene lij techegralch gin GLAYSOLID yemibal cream shita alew gin pharmasi kebiyat bilewgni eyekebawat new ayimekerm ende ??

  • @user-sb2ld6gj7l
    @user-sb2ld6gj7l 3 หลายเดือนก่อน

    የአዋቂ የጆሮ ህመም መድኃኒቶች ምንድን ነው

  • @MadenaMehamde
    @MadenaMehamde 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ድክተር ልጅ1አመት 3ወር ሆኖታል ግን ሽፍታ እና ያሳከዋል እራሱንም በጣምነው ንግርኝ ያለሁት አርብሀግርነው

  • @helinaterefe1611
    @helinaterefe1611 5 หลายเดือนก่อน

    Really appreciate 🙏 thank you

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @user-ii5ty2pl4o
    @user-ii5ty2pl4o 5 หลายเดือนก่อน +1

    የጣሳውን ወተት መጠኑን ንገረኝ

  • @user-ur8qx6kc9u
    @user-ur8qx6kc9u 5 หลายเดือนก่อน

    ደ/ር የኔ ጥያቄ ህፃናት ጭንቅላት ላይ ስለሚወጡ ቡግር መሠል ውሀ የሚቆጥሩ (በተደጋጋሚ አሚወጡት ነገሮች ምንድን ነው ችግሩ?

  • @tarikuwatesfaye9795
    @tarikuwatesfaye9795 2 หลายเดือนก่อน

    le teyake meles agichalewu teberek Doktor

  • @woldishkid
    @woldishkid 5 หลายเดือนก่อน

    how about using butter after giving shower for baby is there research tgat supports it

  • @ferahiwotasafe6951
    @ferahiwotasafe6951 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ነፍሰጡር እያለዉ ልጅ ኩላሊቱ አከባቢ ውሀ የቋጠረ ነገር አለ ብለዉኝ ነበር ከወለድኩ በኋላ ገን ቆዳው ላይ ዉሀ እየቋጠረእና እያሳከከዉ ልጄ ተቸገረ ምናልባት የሆድ አቃዉ ችግር ይሆን ዶ/ር ምን ላድርግ

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u Dr as Usual

  • @ZionzionEthio
    @ZionzionEthio 5 หลายเดือนก่อน

    Dr. Aquaphor bentekems?

  • @agerbayafers217
    @agerbayafers217 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር 5 ወሩ ነዉ ልጄ ቁስል ይልና መግል ይዞ ከዛ ቆዳዉ ለጥ ይላል

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ ከልጅ ከባቱ ከቁርጭምጭምቱ በላይ የሆነ ጠከር ያለ የመተብተብ በሀሪ አለው ጠፍቶ ነበር አሁን ደሞ ተመልሰው ወጥቷል

  • @alemtsehaytamirat8379
    @alemtsehaytamirat8379 5 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ጀርባዋ ላይ አልፎ አልፎ ትንሽ ሽፍታ አለው እና እከኩልኝ ነው ምትለን አሳይቻት ነበር ግን ኖርማል ኢግዜማ ነው አለኝ መድኃኒት ያስፈልግ ይሆን አመሰግናለው

  • @user-hk4tt8jy7c
    @user-hk4tt8jy7c 5 หลายเดือนก่อน

    great doc.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more!

  • @Eromi24
    @Eromi24 5 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor my 3 month baby have eczema it started few days ago I took her to doctor and he advised me to put jhonson Vaseline mixed with Johnson oil and am doing that …now after watching your video I remember that I have cetaphil lotion can I change it to that ?

    • @Elfiza22
      @Elfiza22 5 หลายเดือนก่อน

      Ene leleje tetekemew wediyaw new yakomelat "tubby Todd" Emil ointment tetekemi

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @Eromi24
      @Eromi24 5 หลายเดือนก่อน

      @@Elfiza22 Eshi I will buy it thank you

  • @zemayarde9536
    @zemayarde9536 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ እግዚአብሔር ብለህ መልሥ ስጠኝ ዶክተር ልጄ 45ቀኑ ነው እንቅስቃሴ በጣም ከባድ ነው በተለይ ታለቀሠ በጣም ይወራጫል ለመያዝ እሥከብደኝ ግራ ገባኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱን ለማወቅ መመርመር እና መታከም አለበት

  • @zainabaregazainabarega2596
    @zainabaregazainabarega2596 5 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor. Enam alegh endet endematefaw alawukem meftha kaleh

  • @user-fe1uo2zl4f
    @user-fe1uo2zl4f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sameshtu3897
    @sameshtu3897 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክ እባክህ ፊቴላይ እና ፀጉሬ ውስጥ እንደብጉር ሆኖ እያሰቃየኝ ነው እድሜዬም 28ነው

  • @Elfiza22
    @Elfiza22 5 หลายเดือนก่อน

    Ene leleje tetekemew wediyaw new yakomelat "tubby Todd" Emil ointment is made for eczema,it is really amazing

  • @nafisleta2121
    @nafisleta2121 5 หลายเดือนก่อน

    Doc.pls I want to know about COPD (ልጄን ለሊት አሞብኝ ህክምና ወስጄው ነበረና COPD ነው ብለው እንደ ኦክስጅን ነገር ነው የሰጡት። አመሰግናለሁ Dr.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      እድሜው ስንት ነው?

    • @nafisleta2121
      @nafisleta2121 5 หลายเดือนก่อน

      3 ዓመት ከ7 ወር ነው ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ❤

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዶክተርእኔየቆዳአላርጅክአለብኝ፣ሁሉምቦታያሳክከኛል በተለይሻውርስገባሰውነቴንሁሉ፣እናምመፍትሄውንብትነግረኝ??

  • @wedermuluget475
    @wedermuluget475 5 หลายเดือนก่อน +1

    What is related between eczema and azma?

  • @SolomonGetaneh-np1fg
    @SolomonGetaneh-np1fg 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ እንደ ጤፍ ፍሬ ፍስስ ይልበታል ምን ይሆን????
    ገጠር ነው ያለው ጨረቃ ሲወጣ ነው እሚወጣበት አሉኝ
    መፍትሔው ምን ይሆን

  • @biraneshtesfaye2476
    @biraneshtesfaye2476 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ 💞💞💞

  • @soliyanasol4260
    @soliyanasol4260 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጄ 7 ወሯ ነው አቦካዶ ስትበላ ሰውነቷ ላይ ሽፍ ይልባታል ትልመደው ብዬ ደጋግሜ ሰጠዋት ግን አልተዋትም እና ማቆም አለብኝ ወይስ በሂደት ይተዋታል?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน +1

      በተለያየ ግዜ መሞከር ጥሩ ነው ቀስ በቀስ ሊተዋት ይቺላል

  • @user-hp3zj2nj9u
    @user-hp3zj2nj9u 5 หลายเดือนก่อน

    Dr Ebakh yelije yemshenabt kedadawu wered Yale nw malete chafu lay ayidelem lemeshinat yamtal gena 6 weru nw min ladrg meserat yishilal?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      ሕክምና አለው በአካል ብናየው መልካም ነው

  • @aychluhemali8284
    @aychluhemali8284 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ልጅ በጣም ይቆስልበታል ውሃ እንደመቃጠር ነው ከዛ ይደማል

  • @rahwamehari4724
    @rahwamehari4724 4 หลายเดือนก่อน

    Selam Dochter, ke vaselin mkelakelo mndnew?

  • @Alsagebayhu
    @Alsagebayhu 4 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnalen doctor

  • @tsega5201
    @tsega5201 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor ene ersen nw yemeyamagn. Le telqe saw yelm enda

  • @user-vr1bo1lv1c
    @user-vr1bo1lv1c 5 หลายเดือนก่อน

    tanks

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  5 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more!

  • @zizi-db7tt
    @zizi-db7tt 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር የዳይፐር ቁስል ልጄላይ ወጥቶባቶ ሶዳክሬም እየቀባኋት ነበር ችግር ይኖረዋል?

  • @nizulove3296
    @nizulove3296 5 หลายเดือนก่อน

    Doctor enmsegnalen prefern yesgur new?

  • @MetasebiyaTafese
    @MetasebiyaTafese 3 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalihu doctor

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ እንዴት አሰቃይቶኝ እንደነበር አለፈ እንጂ