@@alemteka3149dude awo ke zero tenesto aydelem ezi yederesew gen egeziabheren yferal yehe lemen altayehem , demo betesebu habtam hono bebetesebu habet yemikeled lej ale. esu gen biyans asadegotal , so don't be like that,
Oh I recenty visited his coffee shop ...he himself took my order ...with his recommendation....branded coffee ..indeed humble...now I know you more ...Best wishes !!
Ezi megbabat yakategn Africawi aydelenim ke milu Ethiopiawyanoch gar new yh zeregninet new yesefaw eko, what he said is 100% right. Proud of being Ethiopiawi and lucky and grateful, but still proud too calling my self I’m from east Africa .
This dude is Amazing...also watched a podcast with his dad...his dad is amazing too. Great foundation. The house built on Rock can't be easily shaken as Jesus said
This podcast is getting my attention recently , your guests are amazing and I like the way you select people for the podcast ....and please for the next time check the voice of the recorded audio , it has an echo
Thank you for sharing, Panama coffee is not the most expensive coffee in the world, however the most expensive coffee in the world called Kopi Lwak ( coffee Lwak, originated in Indonesia.
No doubt you are so incredibly use ur IQ .you are needed for ethiopian generation. including me u change my mind thank you very much keep it up God bless you more and more.
Really great. I tried to say something but I couldn’t. Really amazing. Both of you are so great. Proud of my fellow new generation Ethiopians. May Allah help you towards continuous success
አረ ማኔ በጣም ገራሚ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ከነአን በጣም ጀግና ነህ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነዉ።በቃ ጀግና ብየሀለሁ👏👏👏👏👏👏👏
እውነት ነው! እኔ ራሴ የምማርበት ሰው ነው
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ከዚህ ልጂ የተማርኩት ነገር ና እውነቱ ሶው እግዚአብሔርን ስፈራ ከ0 ተንስቶ በጣም ያድጋል የዚህ ልጅም ነገር እንደዛ ነው የሆኔ ዎጋኞቼ እግዚአብሔርን የመፍራት ጥበብ ይጨመርብን አሜንንን ማኔ ተባረክ እናመሰግናለን
ከ 0 ተነስቶ አይደለም በዚህ ላይ ትምህርት የማይወድ ለዚህ መብቃቱ ቤተሰቡ ሀብታም ስለሆኑ ነው ።ደሞም ከኢትዮጵያ ስለወጣ ነው ።
@@alemteka3149dude awo ke zero tenesto aydelem ezi yederesew gen egeziabheren yferal yehe lemen altayehem , demo betesebu habtam hono bebetesebu habet yemikeled lej ale. esu gen biyans asadegotal , so don't be like that,
@@alemteka3149 ende rase aredade newu, ene gen yesuan asab newu yemdegefewu mekeneyatum birrem teseton materfe kebad newu aserar yefelegal ye bezu sewu cheger birr sayhon hasab newu
❤
የሚገርም ልጅ እግዛብሄር በሁሉ የባረከው ከዚህም በኅላ አብሮነቱ አይለይህ ........በእውነት ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ ተባረክ ጀግና ማለት አንተ ነህ ምነው ሀበሻ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ዛሬ ላይ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር እግዛብሄርን መፍራት, ቤተሰብን ማክበርና መውደድ, ስራን ማክበር ባለቤትህን መውደድ , ጓደኞችህን ማወቅ ለሁሉም መታመን ምን አይነት ልጅ ነህ በእውነት ቀናሁብህ ምናለ በቅርበት የማገኘው እና የማወራው ሰው በሆነ ነው ያልኩት ተባረክ ቤተሰቦችህን አመስግኛለሁ ለሀገር ጀግና ስላበረከቱ ወይም ስጦታ ስለሰጡ ክፋ አይንካችሁ
Wede Egziyabher metegat endet hiwotin endemikeyir yetemarkubet lij new. Glory to God!!!!
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የሰው ልጅ ከሰራ የፈለገበት ይደርሳል
ማንያዘዋል
የሰጠኸው ርእሰ በጣም ተክለ ነው
የተግባርና የንግግር ሰው ነው
የልጅ አዋቂ ነው
ጥበብ ድፍረት እርጋታ ፅንሰሐሳቦች የታጠቀ ነው
አንተ ኢንተርቪው ማድረግሕ ትደነቃለሕ
አዎን የ28 አመት ወጣት የ82 አመት ሰው ነው ያልከው አዎን
ወደፈትም ችግሮች ይከሰታሉ ይለወጣሉ ወይም ይቀየራሉ. በፈታኸው ችግር ሌላ ይከሰታል
እኔ 67 አመቴ ነው ወላሒ በቃለመጠይቁ በጣም ረካሁ
ይሕ ወጣት ከዚሕ በኋላ 70 አመት ቢኖር አይሰልች
በርታ
ቀጥል በለው
በጣም እናመሰግናለን
የዘመኑ መልካም ወጣት ተባረክ ከነዓን
እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን 😊 Thank You ማኔ 😊
ማንያዘዋል!አስተማሪ ፕሮግራሞች አሉህ እናመሰግናለን፤ሆኖም እንደዚህ አይነቶች ፕሮግራሞችን ስራ ያለው ሰው ቁጭ ብሎ ለመመልከት አይችልም። በጣም ረዘመ፣ከፋፍለህ ብታቀርበው ይመቸኛልና አስብበት። የ
ከነአንን በመሪ ፓድካስት ነው የማውቀው። ሁሉንም ኤፕሶድ አዳምጬዋለው ከነአን እንዳለው መርእድ ለሁላችንም ትልቅ ትምርህት ሰቶናል ከነአንም ድንቅ inspiring Story ያለው ሰው መሆኑን አይቸዋለሁ መሪንም የበለጠ በጉጉት እንድጠብቅ አድርጎኛል ። ማኔ መርእድ በቀለ (IE network ) ጋብዝልን እና ድንቅ የአእምሮ ምግብ መግበን ። መልካም አዲስ አመት
በስመአብ ምርጥ የአይምሮ ምግብ ማኔ በበርከት ይባርክልኝ እግዚአብሔር
እናመሰግናለን!!
ሚገርም ሀይምሮ ያለው ልጅ: ከእግዚያብሄር ሢሠጥህ እንዲህ ነው ካይን ያውጣህ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን💚💛❤
ዋው ድንቅ ኢትዮጵያዊ እራስን እንደመሆን ስኬት አለ ብዬ አላምንም ራስህን መሆንህ ለብዙ መልካም ነገር በር ከፍቷል ብዬ አስባለሁ ለትውልዱ ትልቅ መሰረት ነህ ብዙ ተምሬብሃለው ተባረክ
ጎበዝ ጀግና ወጣት ነህ ለኛ ለወጣቶች ብዙ መማረያችን ነህ በርታ ወድሜ ገና ከዚም በላይ መድረስ ትችላለክ❤❤❤❤❤❤❤
የከነአንን የራሱን መሪ ፖድካስት ብትጎበኙ ብዙ ትማራላችሁ እኔ የት ነበርኩ እንድል አድርጎኛል ማኔ እናመሰግናለን
መሪ በጣም ምርጥ ፖድካስት ነው
የሚያቀርቧቸው ሰከንድ ጀኔሬሽን የስራ ሰዎችን ስታይ ኢትዮጵያ አሁንም ተስፋ እንዳላት ያሳያል
በግሌ በጣም የምከታተለውና የምወደው ፕሮግራም ነው👏👏👏
ከነዓን ወንድሜ ልክ ነህ እኛ ኢትዮጵያኖች ልዩ ንን ይገርምሃል ውስጣችን በማነታችን የተሞላ ብዙ ህዝቦች ይደንቃችፕዋል እንዴት እናንተ አልተገዛችሁም ይላሉ በዛ የተነሳ ልባችን ሙሉ ነው በስውነትም እናምናለን ስለዚህ ይገርማል በርታ ልዩ ነህ ኢትዮጵያዊ በመህንህ ብቻ ይባርክህ የጀምርከውን እስከመጨረሻ ያሳካልህ ❤❤❤
ዋው እንዴት ልግለፅህ ተባረክ ዘርህ እንደ አሽዋ ይብዛ የሀገሬ ኩራት የምትገርም ልጅ ነህ
❤❤❤❤❤
ገራሚ ኢንተርቪው ነው የሰውን አዕምሮ በእውቀት ይሞላል ማኔ እናመሰግናለን ለወጣቱ ኢንቨስተርም መልካም የስኬት ዘመን
ምርጥ ሰው Absolutely genius
እግዚአብሔርን የሚያከብር ይከበራል
እሚገርም ልጂነዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙእንጠብቃለን ካንተ ማን ያዘዋል በርታ አስተማሪ ና አነቃቂ ሰወችን ስለምታቀርብልን አመሰግናለሁ
Kanu has a golden voice!🎉🎉🎉❤❤
ማኔ በጣም ቅን ሰው ነህ እዝግብሔር ይባርክህ
ዋው ❤ በጣም ትልቅ አቅም ያለሁ ልጅ ነው። meri podcast ላይ የሚያቀርባቸው ሰዎች እራሱ 👌👌👌
Oh I recenty visited his coffee shop ...he himself took my order ...with his recommendation....branded coffee ..indeed humble...now I know you more ...Best wishes !!
Wonderful
@@manyazewaleshetuእግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ማኔ የሚገነባ ሀሳብና ዕውቀት ተሞክሮ ስላካፈልከን ተባረክ ለምልም broo
ማኒ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት ከነአን ብዙ እዉቀት እና ልምድ ያለው ምርጥ ኢትዮጵያውያን ነዉ ፕሮግራሙን በአጭሩ አደረጋችሁት very interesting.
This the New Generation of Ethiopian I am proud you
ድንቅ አስተማሪና አነሳሽ ጊዜ ነበር
በእዉነት በጣም የሚገርም እወቀት ነዉ የቀሰምኩት ማንዬ የእዉነት በብዙ ተማረክ ወድማችን ከነአንም ለገራሚትምርቶችክ እጅግ በጣም ምስጋናዬ ይድአስክ!
ዋው የምገርም ሰው ብዙ ተምርያለሁ እና ቀጥልበት ማንየ❤❤❤
Thank you Manyazewal
አቤት መታደል ማኔ ሁለታችሁንም ለዚ ግሩም ጊዜ በጣም እናመሠግናለን በርቱ!!!
የእዉነት ሰዉ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ባህሉን የጠበቀ በጣም የሚያምር ብኮፊ ሾፕ ንው ብዙው የውጭን ባህል ይከተላል በጣም አደንቅሀለሁ በርታ 👏👏👏
እውቀት ጢቅ ነው ልጁ በርታ ማኔ ጀግና ❤❤
ድንቅ youngest generation ነው! ከኑ keep shining!🎉🎉🎉❤
ማኔ በጣም አከበርኩህ የኔ ጀግና በርታ❤❤❤
Really I Appreciate your Family beyond your success GBU
1:53:05 the de-attach concept በጣም ገራሚ ነው በእውነት ብዙ ወጣት ሚሸወድበት ነገር ነው ስራ ስራ ነው ስራ ህይወት አይደለም።
ተባረክ ሠዉ መርዳት ሠዉ ብቻ መሆን በቂ ነዉ ፡ መልሶ መልሶ ይባርክህ ። ኦንዳንተ ያብዛላት አገሬ
Emgerm liji new ergataw ewketu💪
Very Interesting First time I finished the whole interview about personal experience
Thanks for sharing a wonderful conversion!!
አሰተማሪ ፡ ኘሮግራም ፡ ነውና ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ !!
That’s what I feel , I believe spiritual journey will change your attitude. I like this guy he’s very intelligent humble person
I came to Know this guy lately on his podcast. He is so an inspirational entrepreneur for youngsters. I like him he is humble, exemplary.
Ezi megbabat yakategn Africawi aydelenim ke milu Ethiopiawyanoch gar new yh zeregninet new yesefaw eko, what he said is 100% right. Proud of being Ethiopiawi and lucky and grateful, but still proud too calling my self I’m from east Africa .
This is one of the best podcasts you ever had…I loved the one you had with Eshetu too.
Thank you so much
And with Ato Ashenafi Taye
Keep it Up Manye
ዋዉ በታም ደስ የሚል ውይት ነበር ገርሞኝል 2 ስአት 30 ቁጭብዬ ስልተከታተልካችው ብዙም ተምሬ አለው ማኔ በርታ
Real genuine and authentic session specially for youngesters, first have Almighty presence , knowelege, system and do your best. Wow
He is smart guy, I love his podcast ❤, he is right small circle and quality than quantity on friendship 🙏
May God bless you all!!! It’s a great motivation specially for the generation. Thank you 🙏🏽 for sharing .
ከነዓን ተባረክ፡፡
Kenean tihitinah des yilal,binigenagn des yilegnal,10 deqiqam bihon experience share lemadreg.
ሰላም ከነአን የምትገርም ጀግና ነህ እኔ አውቅሐለሁ ላታውቀኝ ትችላለህ ጀግናነሕ ዋው
Mane you are an inspiration, you invited an awesome guy bro ! I am learning a lot from your podcasts. KEEP IT UP !
I appreciate that!
እርጋታው በጣም ደስ ይላል።❤
You are the most valuable person I’ve ever known and you deserve respect for your work Manye!!
እድሜና ጤና ይሲጥህ
ፈጣሪ እየባረከው አእምሮ ❤
One of the few interviews I enjoyed so much. I have learned so much... thank you so much ❤❤❤
So glad!
Enkuan geta eysus erdah
This dude is Amazing...also watched a podcast with his dad...his dad is amazing too. Great foundation. The house built on Rock can't be easily shaken as Jesus said
የሚገርም ቆይታ ነበር።
Emportant exprience from your travel life is good person tank you
Well said dear
Lesson well taught.Thanks
ምን መጨመር ያስፈልጋል ከ28 ዓመት ወጣት የ80 ዓመት አዛውን ልምድ ! በአርስቱ 100% እስማማለሁ! ሲቀጥል ስለ መልክ (ጥቁር) ተጽእኖ በ ኢሮፕ አረብ አገር ወዘተ ይሄ በየቀኑ እየባሰ መጥቷል አፍሪካውያን እለት በእለት እየተናቅን መጥተናል አንተ ሚሊየነር ብትሆን የምትመዘነው ኢትዮጵያ ደሀ አገር ናት ወዘተ በሚለው ነው ስለዚህ ጠንክረን እንስራ ባለቤቱ ያቀለለውን ባለእዳው አይቀበለውም , እንዳናድግ ተጽእኖ ያረጉብናል ያንን ተጽእኖ ሰብረን መውጣት አለብን።
በተረፈ በጣም ቆጆ ቃለምልልስ ሰለሆነ አዘጋጁንም እንግዳህንም ከልብ በጣም እናመሠግናለንደ
thank you Kenean, you share Us a lot, Thank you mane for the deep interview
Wow.. isn't this man in ethiopia smart young handsome man.👌 God bless you more
This guy has a good business maturity ❤
ገንዘብ በ20 ዓመት፣ ልብ በ40 ዓመት የተባለውን ተረት ያሸlፍክ ወጣት ነህ፣ እንኳን ደስ አለህ
Amazing 🙏🙏🙏
This podcast is getting my attention recently , your guests are amazing and I like the way you select people for the podcast
....and please for the next time check the voice of the recorded audio , it has an echo
A very humble guy ... The sky is no limit!!!
wawu 21th century hero keep it up 👆 👆
Thank you for sharing, Panama coffee is not the most expensive coffee in the world, however the most expensive coffee in the world called Kopi Lwak ( coffee Lwak, originated in Indonesia.
ከንአንዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Leba_ ye jibe affe. Widener...bakachuhe!!!
Wow manaaaa yemegerem legee new yakerbeklen yedengele Marryam legee abezeto 2 yebarkachu zemenachun Hulu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Worth wathching
Thank you
No doubt you are so incredibly use ur IQ .you are needed for ethiopian generation. including me u change my mind thank you very much keep it up God bless you more and more.
Really great. I tried to say something but I couldn’t. Really amazing. Both of you are so great. Proud of my fellow new generation Ethiopians. May Allah help you towards continuous success
ማሻአላህ 🙏🙏🙏
Wonderful great businessman
He is so amazing and brilliant.
Amazing experience, it seems that the chemistry teacher opened his brain to unvail the real Canan. The chemistry of life unfolded for him.
God! Open his mind
ከንአን የኔ ጀግናፈጣሪ ይጠብቅህ
This podcast is the best of all from manayazewal podcast kenan he is motivation for me
Dedication, process, collaboration as well
U are amazing person i get al lot of business ideas from u ..tnx both of u
Amazing. I’m proud of you. Keep it up.👌👌👌
Such humble and honest personality. Thank you I learned a lot.
Humble and Cool guy 🥰
great
Thanks
Wowowwowowowo betam be asfelagi seat beasfelagi bota yetegne sew Jegina kenean... Mane thanks endi ayint sew akirbln
Really matured person thank you
ከነዓን ኑርልኝ በርታ
ደስ ይላል አስተማሪ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ።
ግን
እባክም ማስታወቂያውን ቀንስ በምታቀርባቸው ሰወች መነገድ ነው የያዝከው ። በመጠኑ አድርገው 🙏
Really really amazing 🙏🙏🙏🙏
What a smart business young man!!! God bless his and his family!!
Keep it up! Thanks bro
Yanten podcast makuaret alchalkum eko wellahi baqa wedije new msemaw inspiration alew