የማንቂያዉ ደወል ልዩ ጉባኤ /አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን/

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @addisaddishayelya5742
    @addisaddishayelya5742 4 ปีที่แล้ว +27

    አለን ሁን በእግዚአብሔር አልፈን እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💛💛💛💚💚💚 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-iu5sm5cc1q
    @user-iu5sm5cc1q 4 ปีที่แล้ว +107

    አቤት ጠላት ምን ያሀል ተቃጠለ እኛ ግን ጠላታችንን እናመስግን እናንተ ናቹ ከተኛንበት ያነቃቹን የሰበሰበን አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር

  • @azumokiyefgh294
    @azumokiyefgh294 4 ปีที่แล้ว +130

    ማርያም ማርያም እንበል ማርያም
    መልሠን መላልሠን ያንን ጣፈጭ
    ሥም እንበልማርያም
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @grima4286
      @grima4286 4 ปีที่แล้ว +1

      አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላይክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልተዋህዶ መሆን ምነኛ መታደልነው

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @user-vt4bb1ib7r
      @user-vt4bb1ib7r 3 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልል.

    • @user-vt4bb1ib7r
      @user-vt4bb1ib7r 3 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 3 ปีที่แล้ว +2

    መ/ር ምህረተአብ እድሜና ጤና ይስጥህ፤ቃለ ህይወት ያሰማልን!! የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ!!!!! ጠላት እርር በል!!! ተዋህዶ ገና ታብባለች

  • @azumokiyefgh294
    @azumokiyefgh294 4 ปีที่แล้ว +255

    የሉም ሞቶዋል ሥሉንኖረን
    የሉም ጠፍቶዋል ሥሉን በዝተን
    አለን በእግዚኣብሔ ሁሉምኣልፈን
    ኣለን በጌታ ሁሉም ኣልፈን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @user-qp2fz6wp5y
      @user-qp2fz6wp5y 4 ปีที่แล้ว +3

      eyesus. krstos. hiwetachihun.eskezelalmu.bebrhan.yadrglachihu

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 ปีที่แล้ว +2

      መምህራችን እረጅም እድሜ ይሥጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን እኛሰ የገደሉን እበዛለን ያብዛን

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว +2

      ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር. ይመስገን ተዋህዶ ልጁች የኔ ሺታ

    • @yemaledachorayemaledachora7054
      @yemaledachorayemaledachora7054 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen፫

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 4 ปีที่แล้ว +153

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተዋህዶ በመሆኔ ኮራሁ
    ለመህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይሥጥልን የተዋህዶ ጀግናዋች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢👏👏

    • @user-qp2fz6wp5y
      @user-qp2fz6wp5y 4 ปีที่แล้ว +1

      ewnetnew. tewawahdo. mehonebetamneyemkoraw

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว +1

      Amenamenamen♥️♥️♥️♥️❤❤❤😭

    • @user-hg4qg1mb9b
      @user-hg4qg1mb9b 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልል

    • @Birhan.media1
      @Birhan.media1 3 ปีที่แล้ว

      መንፈሳዊ መዝሙር ለማግኘት ልንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
      th-cam.com/video/NCr5GhKAp3s/w-d-xo.html

    • @user-rr7mg3rh1i
      @user-rr7mg3rh1i 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 4 ปีที่แล้ว +35

    ይሄን ህብረት ለማጥፍት የምትጥሩ ሁሉ ተስፍችሁን ቁረጡ መቼም አይሳካላችሁም እግዚያብሄር ይመስገን

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 ปีที่แล้ว +22

    ኡኡኡፍፍ እኔስ ምን ልበል ማርያምን ውስጤ በደስታ ተሞላች የምለውን ነገር አጣው እንዴት መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ክበርልኝ ስለመረጥከኝ ኦርቶዶክስ እንድሆን በእውነት ቃል የለኝም መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ለሁላችሁም❤❤❤❤👏👏👏

  • @mareymarey9180
    @mareymarey9180 4 ปีที่แล้ว +104

    ኦ ዋውውውው ደስ ስትሉ በማርያም እንኳን የተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ ተመስገን
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዘማሪ መላክት ያሰማልን
    ገና እንበዛለን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል

    • @user-fo7qo2jq2d
      @user-fo7qo2jq2d 4 ปีที่แล้ว +3

      ሲያምሩ ውይይይ እኔስ ቤተክርስትያን መሄድ ናፍቀኝ💠😭

    • @mareymarey9180
      @mareymarey9180 4 ปีที่แล้ว +4

      @@user-fo7qo2jq2d እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ብሎና ፍቅዶ ለሃገራችን አብቅቶ ከደጁ አስታርቆን በንሰሃ ታጥበን በቤቱ እንድንቆም የድንግል ልጅ የጌታችን የየኢየሱስ ፍቃድ ይሁን

    • @user-fo7qo2jq2d
      @user-fo7qo2jq2d 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mareymarey9180
      አሜን አሜን አሜን

    • @adanubekele8292
      @adanubekele8292 4 ปีที่แล้ว +2

      Wooww das sitilu Eleelee Eleelee Eleelee Ameen Ameen Zamera Malkete Yasamene Merachine

    • @hsjsbsvhduwjwg5142
      @hsjsbsvhduwjwg5142 4 ปีที่แล้ว +1

      ELLL kaLewt ysmaLn

  • @sebhoney4830
    @sebhoney4830 4 ปีที่แล้ว +55

    አለን ገና እንኖራለን አለን በእግዝሀብሄር ሁሉን አልፈን ክብሩ ይስፋ ጠላት ይፈር ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kubra9052
    @kubra9052 4 ปีที่แล้ว +49

    አትንኩን ስትነኩንቁጥራችንይበዛል ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

    • @nuunnuethio113
      @nuunnuethio113 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን💕🙏💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @seyemseym
      @seyemseym ปีที่แล้ว

      @@nuunnuethio113 ??ዠ፣

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 ปีที่แล้ว +66

    አረ በስመአብ ምን አይነት ህዝብ ነው 😥 ረቡኒ ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 4 ปีที่แล้ว +166

    ኦርቶዶክስ የመጀመሪያው ሀይማኖት ነው እና መቸም አትጠፋ 🌷

    • @user-wz4qq2kv7f
      @user-wz4qq2kv7f 3 ปีที่แล้ว +1

      Be tkkl kkkk

    • @naeemahali9352
      @naeemahali9352 3 ปีที่แล้ว

      🇧🇯

    • @tewahdohaymanote5284
      @tewahdohaymanote5284 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @AbcAbc-lp2zk
      @AbcAbc-lp2zk 3 ปีที่แล้ว +4

      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አለን እግዚአብሔር ይመሥገን ዝማሬ መላእክትን ያሠሜልን

    • @fkeradis2904
      @fkeradis2904 3 ปีที่แล้ว +1

      Elelelelelelele matebenalibetism kaliyotin yasemalin

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 4 ปีที่แล้ว +13

    እሰይ ደስስስስ ስትሉ ጌታ እኛንም ከስደት መልሶን የምረህታብን ጉባዬ ለመታደም ያብቃን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን ሞተዋል ሲሉን አለን በዝተን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 2 ปีที่แล้ว +15

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን የእማምላክ አማላጅነት የስጇ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን ፫

  • @user-fi9ty6os1v
    @user-fi9ty6os1v 4 ปีที่แล้ว +92

    የሉም ሙተዋል ሲሉን ኑረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    በምን ቃል ከየትስ አምጥቸ ላንተ የሚሆን ቃል ልግለፅበት ኧረ እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝምልን መምህራችን

    • @fanafana6977
      @fanafana6977 4 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጸጋውን ብዝት ያድልህ

    • @mareymarey9180
      @mareymarey9180 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልል

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว +2

      Amennn elllllllll ellllllllllll ellllllllll alen begeta hulun alfen zemare mlktin ysemalin memirhachin..💚💛❤💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @user-fi9ty6os1v
      @user-fi9ty6os1v 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔስ ሰዉ ሀገር ስለሆንኩ ነዉ መሰለኝ በገንዛ ሀይማኖቴ ቅናቱ ሊገድለኝ ነዉ
      ደስታየ ከመጠን በላይ ነዉ

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n 4 ปีที่แล้ว +36

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @elsawoldemichael8606
    @elsawoldemichael8606 4 ปีที่แล้ว +36

    ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህይተ ንፁሀን ንግሥተ ሰማይ ወምድር ወላዲተአምላክ ርህርይት እመቤታችን ሆይ እወድሻለሁ

  • @saragibery2963
    @saragibery2963 4 ปีที่แล้ว +22

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን አሜን

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 4 ปีที่แล้ว +39

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያስማልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዛላለም ትኑር አሜን (3)

    • @ffyudgghu1331
      @ffyudgghu1331 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ አመሰግንህ አለሁ

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q 4 ปีที่แล้ว +39

    ጠላታችን ሠይጣን እርርበል
    አለ እግዛብሔር ሁሉ አለ እልልልልልልልልልእልልል
    ተዋህዶ፣መሆን፣ ምንኛ፣መታደል፣ነው
    ጧፉይብራ ይቀጣጠል ትውልዱ ሁሉ መርያም ይበል እልልልልልልል
    መምህር ምህረት አብ አፊቁርጥ ይበል
    ድንግል ማርያም ትጠብቅክ አሜን(3)🙏🙏🙏❤️👏👏👏👏👏👏⛪💚💛❤️

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን አሜን ይጠብቅልን መምህራችንን

    • @user-mn9pv3uj5q
      @user-mn9pv3uj5q 4 ปีที่แล้ว +2

      @@user-li6kt9hn4k አሜን(3) መቸይሆን አገሬ ገብቸ በረከቱን ምካፈለው አልኩ መድሀንያለም ለቤቱ ያብቃን አሜን (3)

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k 4 ปีที่แล้ว +3

      @@user-mn9pv3uj5q እር አይዞሽ ትገባለሽ የኔ ማር የልብሽን መሻትሁሉ ሞልቶልሽ በደስታ ነዋ የምትገቢው ውዴ እሽ አይዞሽ

    • @user-mn9pv3uj5q
      @user-mn9pv3uj5q 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-li6kt9hn4k አሜንንን ❤️

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሬ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 4 ปีที่แล้ว +10

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን~❤️
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    እሰይ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @almaz2138
    @almaz2138 4 ปีที่แล้ว +3

    በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
    ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን
    ✝️​​አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን✝️
    የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    አዝ-----------
    ለካ ሰው ስለሮጠ አይቀድምም
    ጉልበታም ስለታገለ አይጥልም
    ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
    የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    እግዚአብሄር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    አዝ - - - - - - -
    ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
    በእጃችን ጦር ጎመድን ባንይዝም
    ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
    ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር
    አዝ------------
    በሚነድ እሳት መሃል ሆነን
    አልሞትንም ዛሬም በህይወት አለን
    ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
    ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲ ነው
    አዝ------------
    አህዛብ ዝክራችንን ሊያጠፉ
    ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
    ከአሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን
    እልልልልልልልልልል 👏 👏 👏 👏
    🌹 🌹 🌹 // //🌹🌹🌹
    🍀 🌻🌹
    የነገን ብርሃን እንድነይ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን።አሜን ፫
    ❤💗❤💓💗💞❤💓💓❤💞❤💓🙏🙏🙏🙏🤲🤲🙏

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +41

    እርር ድብን ይበል ጠላት ተዋህዶ እንኳን እንዲህ በዝተን አንድ ሰው ቢቀርም ተዋህዶ ትቀጥላለች እልልልልልልልል

    • @masaatji7611
      @masaatji7611 3 ปีที่แล้ว +1

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @masaatji7611
      @masaatji7611 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔርየተመሰግነይሁን

    • @zinnashzinnash1620
      @zinnashzinnash1620 3 ปีที่แล้ว

      ..

  • @user-ne4pe3hd9b
    @user-ne4pe3hd9b 4 ปีที่แล้ว +18

    እልልልልልልልልልልልልል ማርያም ማርያም እንበል ማርያም መልስን መላልስን ያነን ጣፋጭ ስም እልልልልልልልልልልልል አለን በጌታ ሁሉን ችለን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 4 ปีที่แล้ว +24

    ተመስገን አምላኬ ይህን ያሳይህኝ አምላክ ተመስገን የተዋህዶ ፍቅር ሀይማኖት ያደረከኝ ምን ይሳንሀል ብንሞትም ህያው ነን ባተ ❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ መምራችን ሁላችሁም ሰላሙን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረን

    • @zenashetades9288
      @zenashetades9288 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abelbirhanu6114
    @abelbirhanu6114 4 ปีที่แล้ว +11

    ራዥም እድሜ ከጤና ጋር መምህር ምህረተአብ .አጥንትን የምያለማልም የማላእክት ዝማሬን ያሰማልን ..በጣም ነው ምታምሩት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን♥♥♥♥

  • @tigidemeke3859
    @tigidemeke3859 4 ปีที่แล้ว +70

    እና እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል
    የደስታቸው ምንጩ ኩወዴት ነው ይላል።
    እንዲህ እንደ ምድር አሸዋ ያበዛን አምላክ ይክበር ይመስገን።

  • @nolawileul6908
    @nolawileul6908 3 ปีที่แล้ว +4

    😍😍የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ አንደበትህን እንዲህ የባረከ እድሜህንም እንደ አባቶቻችን ያርዝምልን እንዲህ እንዳማረብን ከጥፋት ይሰዉረን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 4 ปีที่แล้ว +27

    ወንድሙቼ አልሙቱም ገዳይ አየህ እንዲት እንደ ምትክ
    ወንድሙቼ አልሙቱም አየህ ገዳይ ስንትግዚ እንደሙትክ
    እንዲት እንደሚያበዛን አየህ ገዳይ
    እግዚያብሄር ከኛጋር ነው ገዳይ አትልፉ

  • @user-ft3is7ut5e
    @user-ft3is7ut5e 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልል ጠላታችን ዲያብሎስ ይፈር ይቃጠል ገና እንበዛለን እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውዳሴ ክብር ይገባታል መላእክት ፃድቃን ሰማእታት ሁሉም ክብር ይገባቸዋል የአምላካችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልን🙏❤️ አሜን

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r 4 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እልልልልልልልልል 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 ปีที่แล้ว +20

    እልልልልልእልልልልል አቤት ሢንገደል የምንበዛ እጅ የምንቀንሥ አደልንም እዴት ደሥ እንላለን ሞተዋል ሢሉን ኖረን አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን

  • @parfoisllavie5297
    @parfoisllavie5297 4 ปีที่แล้ว +21

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @emu1693
      @emu1693 3 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹❤🇪🇷

    • @degudegu6277
      @degudegu6277 3 ปีที่แล้ว

      @@emu1693 yes 🇪🇷💙🇪🇹

  • @lolman7109
    @lolman7109 4 ปีที่แล้ว +2

    💒💒እውነት ቃላት የለኝ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያርዝመው በቤቱ ያቆይልን አቤት ውበት እደምድር አሸዋ ያብዛን ገና እንበዛለን በእውነት እንዴት ደስ ይላል በመደሀኒአለም ሼር ሼር አድርጉት ሲገሉን እንበዛለን እደከዋክብት በርተናል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @biniyamweldu6744
    @biniyamweldu6744 4 ปีที่แล้ว +2

    Ortodox ለዘላለም ትኖራለች

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +5

    ማርያም ማርያም እንበል መልሰን መላልሰን እንበል ማርያም ያነ ጣፋጭ ሰምሸ መር ነው ለኑሮየ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-nm3yw4yl5u
    @user-nm3yw4yl5u 4 ปีที่แล้ว +28

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    አቤት መመረጥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!!!!
    መምህራችን ሺ አመት ኑርልን🙏🙏😍😍

    • @sarajosi1479
      @sarajosi1479 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @nuunnuethio113
      @nuunnuethio113 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜነ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @tiube8057
    @tiube8057 4 ปีที่แล้ว

    Eleleleleleleel alen alen....gena enbezalen....amen amen amen
    Enkuwanem ye tewahedo lij honkugn.....orthodox tewahedo lezelalem tenulen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekrez_
    @mekrez_ 3 ปีที่แล้ว +2

    አህዛብ ሆይ እንግዲህ መቻል ነው እኛ እየሞትንም በምስጋና እንደከዋክብት እያበራን ነው
    ይሄ የምናየው የኛ ብቻ የነበረ ወደፊትም የኛ ብቻ የሚሆን ነው ምናልባት ስሜቱ ላይገባችሁ ይች

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 4 ปีที่แล้ว +11

    የሉም ሞተዋል ሢሉ ኖረን አልቀዋል ሢሉ በዝተን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛንም ለደጂህ አብቃን ፈጣሪ በሥደት ያለነዉን ልጆችህን አሥበን

  • @user-mj1ic2yw6d
    @user-mj1ic2yw6d 3 ปีที่แล้ว +4

    የሉም ጠፍተዋል ሴሉን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልል
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ዝማሬመላክት ያሰማልን

  • @user-gk2tk2cv5h
    @user-gk2tk2cv5h 4 ปีที่แล้ว +25

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር!!!💚💛❤️👏👏

    • @SalamSalam-bb6qx
      @SalamSalam-bb6qx 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ፀንቶ ይኖሩ መምህርችን ዕድመን ጥነ ይስጥቹ

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 4 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም ማርያም እንበል ማርያም መልሰን መላልሰን ያንን ጣፍጭ ስም እንበል ማርያም እልልልልልልልልልልልልል

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 4 ปีที่แล้ว +69

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከዚህ በላይ ሃሴት የለም ድንግል የአስራት ምድሽን እና የምድር ከዋክብቶችሽን ከልጅሽ ዘለአለም አስባርኪ

  • @fjutfdghhfxbb775
    @fjutfdghhfxbb775 4 ปีที่แล้ว +7

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው
    ማዳን የእግዚአብሔር
    ጥበብ የእግዚአብሔር
    አንመካም በጉልበታችን
    እግዚአብሔር ነው የእኛ ኃይላችን!
    "የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፣ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና ።" ዘፍጥረት 9፥6

  • @user-po4ui6ho9n
    @user-po4ui6ho9n 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ተዋህዶ ለዘላም ትኑር
    መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የተዋህዶ የዘላለም ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የተዋህዶ ልጆች ፍቅራቸው ለዘላለም ትኑር አለ እግዚአብሄር አለ እልልልልልልልልልልል🙏

  • @danielyemane1782
    @danielyemane1782 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የተመስገነ ነው

  • @beza778
    @beza778 4 ปีที่แล้ว +13

    እሠይ አሁንም እንደ ሠማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ እንበዛለን በዝተናልም እኳንም ገደልከኝ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላ እክትን ያሠማልን አይ መታደል የጠላት አይኑ ይታወር

  • @paolozarello3169
    @paolozarello3169 ปีที่แล้ว +1

    ❤⛪ Mother Ethiopia i love you

  • @kidistheilegebrel7376
    @kidistheilegebrel7376 4 ปีที่แล้ว +29

    ውይ በጣም በጣም ታምራላቹ በስመአብ ውበት ቀናው እረ እኔም መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ እንደዚ ምካፈለው

    • @user-ev4tc5zq7j
      @user-ev4tc5zq7j 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም መቼ ይሆን

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እግዚአብሔር የዚህ በረከት ተከፋይ ያድርገን

  • @user-no3cu8vp7p
    @user-no3cu8vp7p 4 ปีที่แล้ว +6

    ውይ በጣም የሚገርም ህዝብ እንዴት ሰው ሲቀነስ ይበዛል እልልልልልልልልልልልልልል አልን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እውነት ነው አለን እኖራለን 🙏👏👏👏👏👏

    • @masaraafocado4650
      @masaraafocado4650 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል ዝማር መላክትን ያሰማልን

  • @ademhussin7326
    @ademhussin7326 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelel good people orthodox church ☦⛪🙏🙌👏

  • @messmelkamy5777
    @messmelkamy5777 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልቃለ ይወትያሰማልን

  • @user-ms8pu6zz6h
    @user-ms8pu6zz6h 4 ปีที่แล้ว +10

    የለም ሙተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፋን አለንበእግዚአብሔር ሁሉን አልፋን(2)
    አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @tarkos7rkos131
    @tarkos7rkos131 4 ปีที่แล้ว +7

    ኣለን በእግዚአብሔር ሁሉ ኣልፈን ኣለን በጌታ ሁሉ ኣልፈን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jq1yi4gl9c
    @user-jq1yi4gl9c 4 ปีที่แล้ว +1

    አለን ሙተዋል ሲሉን ኖረን አለን ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዛብሄር ሁሉን ችለን አለን በእግዛብሄር ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 4 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ምን ብዬ ልጻፍ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን

  • @user-bu7kf7fq4z
    @user-bu7kf7fq4z 4 ปีที่แล้ว +17

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስስስ ይላል መምህራችን እማምላክ ትጠብቅህ የኛ እቁ

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel 4 ปีที่แล้ว +18

    Egezyabher yetemesegen ukon Temesgen Temesgen Temesgen Dengel Maryam mesgan yegbatal Temesgen. Zemary melakten yasmalen 💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @zinashmotuma7310
    @zinashmotuma7310 4 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ይመስገን ። ተዋህዶ ስትመሰረትም በደሙ ነውና ገና ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ትላለች ክብር ላምላካችን ይሁን። መምህራችን መምህር ምህረተ አብ እድሜና ጤናን ይስጥልን አንተ የተዋህዶ ልጆች ተስፋ።
    "ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    ከጥንት ነው ከእናትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘለአለምምምም።"

  • @user-xv8jd1gq2n
    @user-xv8jd1gq2n 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር፡ያገልግሎት፡ዘመናችሁን፡ይባርክ፡

    • @user-zt2eg2zk3q
      @user-zt2eg2zk3q 3 ปีที่แล้ว

      ኦርቶደስክ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እኮግን ጠላት ምን ይበል ቅጥል ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ሥሙ ከፋ ከፋ ይበል ለዘለአለም

  • @tirutirunesh3794
    @tirutirunesh3794 4 ปีที่แล้ว +6

    Elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel egzaber yemesegen

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 ปีที่แล้ว +2

    ተዋህዶ ያረከኝ ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶ የገሀነም ደጆች አይችላትም ምክንያቱም በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ነች!!!

  • @asterendale5224
    @asterendale5224 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-hm2hm7ty9k
    @user-hm2hm7ty9k 4 ปีที่แล้ว +14

    ተባረክ ወንድመ እግዚብሄር ጸጉኡ ይብዝሕ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +3

    የሉም ሙተዋል ሲሉን ኑረው አለን በእግዚአብሔር ሁሉም አልፈን እልልልልልልልልልልልል ማርያም ማርያም እንበል ማርያም ያንጣፍጭ ሰምሸ እልልልልልልልልሎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን 👏✝️🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😍😍

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይዉትን ዝማሬ መላክን ያሰማልን ሽ አመት ኑርል እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አለን በእግዚአብሔር ሀሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አለን አሜን አሜን አሜን

  • @lnurebetena3150
    @lnurebetena3150 3 ปีที่แล้ว +2

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አለፈን
    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sosinahh7478
    @sosinahh7478 4 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልል አምላካሆይ እምነታችንን አተጠብቅልን ኦርቶዶክስ ትበዛለች አትጠፋም ዛሬ ዳቢሎስን ድል ነሳነው ።

  • @user-ms8pu6zz6h
    @user-ms8pu6zz6h 4 ปีที่แล้ว +8

    ማርያም ማርያምን እንበልማርያም
    መልሰን መላልሰን ያንን ጣፋጭ ስም(2)
    ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠል ትዉልዱም
    ሁሉ ማርያም ማርያም ይበል\2/

  • @eteneshwowtessema5897
    @eteneshwowtessema5897 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @yitbayliz
    @yitbayliz ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አለን ብዙ ብዙውን አልፈን....አለን‼️ የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖችን አልፈን‼️

  • @user-ls3ki8fu2s
    @user-ls3ki8fu2s 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልል እግዚኦ የህዝብ ማእበል ዋ ትነኩን እና

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 4 ปีที่แล้ว +37

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ዉበት አቤት መታደል እኛንም ከስደት መልስ በቤቱ ተሠብሥበን እንድንዘምር ፈጣሪ ይርዳን

    • @selamlethiopia1020
      @selamlethiopia1020 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @fromtgray6076
      @fromtgray6076 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን 🙏🙏🙏🙏ላማን ብሎው ኣይዛቹን👏

    • @user-if1qt5de5t
      @user-if1qt5de5t 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Forever-pb2pk
      @Forever-pb2pk 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen🙏 🙏🙏...yehuliem megnote nww

    • @Netsi574
      @Netsi574 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ይረዳችሁ ፈጣሪ

  • @user-uv5ms7xt9x
    @user-uv5ms7xt9x 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልእክት ይስጥልን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዛላአለም ትኑር ልጅ አሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmeed5811
    @ahmeed5811 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል
    ልልልልልልልል።ዝማሬ መላክትን ያሰማልን. መምህራችን ምህርታብ። ሰላምህን ያብዛልን. ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜንንን

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንዃን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @chernetwale4004
    @chernetwale4004 4 ปีที่แล้ว +2

    የሉም ሙተዋል ሲሉን ኑረን
    የሉም ጠፍተዋልሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን
    ..........
    እግዚአብሄር ቃለ _ህይወትን ያሰማልን

  • @hcuftyjjjdjdj4615
    @hcuftyjjjdjdj4615 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል እውነት ነው የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረው አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ኦርቶዶክስ አድርገ የፈጠርከኝ ጌታ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሆን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ብቻ ሳይሆን መመረጥም ነው

  • @SalamSalam-rm8qd
    @SalamSalam-rm8qd 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያረገኝ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-xl4pz7vq3w
    @user-xl4pz7vq3w 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትት ያሰማልን
    ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አቤት ውበት በተዋህዶ ቤት እኮ መኖር መታደል ነው 💚💛❤

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ እዳይ የፈቀድክል ልኡኤ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን መምህራኖቻችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏✝️✝️✝️😍

  • @tesfalemfsahaye3675
    @tesfalemfsahaye3675 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zmare melaekti yesmealna

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚያብሕር አምላኬ ሆይ ጠላትን አጥፋልን

  • @merytesfay9575
    @merytesfay9575 4 ปีที่แล้ว +11

    በእፁብ ድንቅ የሰራን ኣምላካችን ክብር ምስገና ይግባው።ምነኛው ያስደስታል በድንግል በነጋ ቁጥር እየተገደልን እንደ ምድር ኣሸዋ እንበዛለን።እልልልልልልል

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታችን ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-zs9cf5qt5v
    @user-zs9cf5qt5v 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ገና እንበዛል የተዋህዶ ልጆች አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አልፈን
    አለን ጌታ አልፈን ተዋህዶ መሆን እራሱ መታደል ነው

    • @tigistigis4935
      @tigistigis4935 3 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qu9of7jf9i
    @user-qu9of7jf9i 3 ปีที่แล้ว +3

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ዝማሬ አማልክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @user-ep7kj1vn7q
    @user-ep7kj1vn7q 8 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 4 ปีที่แล้ว +6

    አለን በእግዛብሔር ሁሉን አፈን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌷

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የሰበሰበውን ህዝብ ማንም ሊበትነው ሊለያየው አይችልም እድሜ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መምህር ምህረተአብ አሰፋ እመቤቴ ማርያም እድሜ ጤና ትስጥህ

  • @RobelZeray-gg9ye
    @RobelZeray-gg9ye 2 วันที่ผ่านมา

    ❤ amen,🙏🇪🇷🇪🇹

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 ปีที่แล้ว

    አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልትለን አለንበእግዚአብሔርሁሉንአልፈን በጌታ ሁሉንአልፈን አሜን፫?የኛውድመምህራችንእመአምላክትጠብቅህ ከልጃ ጋረአትለይህ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว +7

    የተዋህዶ ድንቅ ልጆች አሁንም እግዚአብሔር እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋልብት ዘራችሁን ያብዛ💖💖💖

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b 4 ปีที่แล้ว +4

    አዎ አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ማንም አያጠፋንም ሀይል የእርሱ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @shimoy4984
    @shimoy4984 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር!!!!!!