ውድ ዋጋ የሚያወጡ 4 መኪኖች ...ስሰራ እንደባርያ ሳርፍ እንደንጉስ... አለማቀፍ ጋዜጠኛ ግሩም ጫላ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 793

  • @Getachew-n3g
    @Getachew-n3g 3 ปีที่แล้ว +54

    He is really gentleman. God bless you and your family.

  • @sofiyaolpidris7335
    @sofiyaolpidris7335 3 ปีที่แล้ว +29

    ከግሩም ብዙ አስተማሪ ነገሮችን አግኝተንበታል ሰይፉ አጠያየቅህ እና ቀልዳችህ የልጁን እውቀት አይመጥንም እራስህ ለማስተካከል ሞክር

    • @ምህረትየተዋህዶልጅ
      @ምህረትየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ሊቀልድ ይፈልግ

    • @gebriekebede9643
      @gebriekebede9643 3 ปีที่แล้ว +1

      ምንም መጣኝና መልካም ነገር የሌለው እኮ ሰይፉ ነው።

    • @heavenzemelak62
      @heavenzemelak62 3 ปีที่แล้ว

      Wow በትክክል ግሩም ቁም ነገር ሲያወራ ስይፉ ይቀልዳል

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፉ በሰቀቀን ገደለን እኮ። ሰይፉ የማታም ቢሆን ትምህርት ያስፈልገዋል።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว

      ያለመዘጋጀቱ ውጤት ነው። ሾው ትልቅ ስም አለው ሰይፎ ገና እዛው የሚያላግጥበት ይፈለጋ ፌልም ላይ ያለውን አስተሳሰብ እንደያዘ ነው። እራሱን ከሚያቀርባቸው እንግዶች ጋር ማስተካከል ይቅርና በትንሹ ለመዳት እንኳን አይፈልግም

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 3 ปีที่แล้ว +38

    ሰይፈሻ እንዲህ እንዲህ ያሉ አገር ወዳድ በትለያየ ፕሮፈሸን የተሰማሩ ሰዎችን ሰጣቀረብልን ደስ ይለናል አናምሰግናል ❤ኢትዮጵያ አናቴ በየቦታው ተበታትነን ያለነው ልጆቸሽ መሰባስቢያቺን ደርሳል

    • @zenahalain5009
      @zenahalain5009 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አይዞን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 ปีที่แล้ว +25

    ግሩሜ እንደ ስምህ ግሩም ሰው ነህ፣ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ፣ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፣ ልጆችህን ያሳድግልህ ትዳርህን ይባርክልህ፣ በርታ፣ ልክ ነህ በረከት ያው ከፈጣሪ ነው፣ እንድትሰጥ አሁንም ይስጥህ፣ ሃሳብህ ይሳካልህ።በርታ።

  • @Lifeine360
    @Lifeine360 3 ปีที่แล้ว +112

    ግሩም አሪፍ የገባዉና ምርጥ ልጅ ነዉ፡ ሀሳብህ እንዲሳካ እመኛልው !!

  • @hannaedens2697
    @hannaedens2697 3 ปีที่แล้ว +54

    እውነት ነው ወንድሜ "ቀኝ ሲሰጥ ግራ አይይ" ባለህ ላይ በበረከት ያትረፍርፍልህ! ቤትህ በፍቅር በጤና በደስታ ይሞላ ዘንድ ምኞቴ ነው!🙏🙏

  • @meazaayele1429
    @meazaayele1429 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ዛሬ የምር የሚገርም አቅም ያለውና መነሳሳትን የሚፈጥር ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን 👏👏👏 ግሩሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አክባሪክ ነኝ 🙏 ያሰብከው ይሳካልክ የሥራ መነሳሳትክ፣ ጉጉትክ፣ ትጋትክም ባየሁህ ጊዜ አጋጣሚ ሁሉ ያው ነውና ይገርመኛል። እናመሰግናለን።

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 3 ปีที่แล้ว +22

    I always appreciate Girum Challa. So proud of him. Confident and dedicated journalist. God bless you, Girum!!

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 3 ปีที่แล้ว +50

    ዋው እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና ጋዜጠኛ ዋው!!!

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +6

    Big respect for international journalist. Gerume ✊🏽✊🏽✊🏽 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትደነቅ ኢትዮጵያ ነህ ግሩሜ ኮራሁብህ እግዚአብሔር ይርዳህ!!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +9

    ግሩም ትልቅ ሀሳብ ይዘህ ነው የተነሳህው መልካም እድል ከስኪት ጋር👏 አይቪሪኮስት ላይ ያደረጋቹት ሌቦቹን ያሮሮጣቹበት የኢትዮጵያዊ ደም ውጤት ነው👍👏👏 የአባቶቻችን ልጆች ነን የምንለው በምክንያት ነው

  • @aberaw.8757
    @aberaw.8757 3 ปีที่แล้ว +9

    You are real Ethiopian Hero with full vision! Kudos bro!!!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 3 ปีที่แล้ว +56

    ለኣገሬ ተስፋ የጣልኩበት ስው:: I wish you all the best.

    • @GodsArt2023
      @GodsArt2023 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና ።

    • @Ephrem58
      @Ephrem58 3 ปีที่แล้ว

      እኔም! ምኞቱ ምኞታችን ሆኖ እንዲሳካፈጣሪ ይርዳን!

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ጫላ
    አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
    ጠበቅ አድርገህ ስትጠራት
    ስታሳምራት በጣም ደስ ይለኛል
    ተባረክ በስራህ ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ግሩም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ የእንግሊዝኛህንሆ አክሰትህ በጣም ድንቅ ነው እንዴት እንዳከበትከው አላውቅም በርታልን ኩራታችን ነህ ድንቅ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ

    • @davexo990
      @davexo990 3 ปีที่แล้ว

      U probably never heard someone speaking English 💀 denez

  • @meron7439
    @meron7439 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ አሳብ ነው ጋዜጠኛ ግሩም በርታ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነን ።

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ሁሌም የሚያስቀናኝ ነገር ነበረ ለምን የኛ media አይኖረንም ለአፍሪካውያን ድምጽ የሚሆን በሚል።
    እግዚአብሄር ይርዳችሁ በርቱ እኛም በቅርቡ ከምንኖርበት አገር ሆነን East African news ለመከታተል ያብቃን።

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም በጣም በጣም ነው የማደንቅህ በላይ በላይ ይጨምርልህ እግዚአብሔር በርታ ጠንክር ያሰብከው ሁሉ ይሳካል

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እንደው እንዳልከው ፈጣሪ ይጨመርበት እንደው ሰደትን የሚጠፋበት ያረብ እኔ ስሰማው አገሬን ሰላምሽን ያብዛው እኛንም ሰላም ያርገን በያለንበት እኔ እንደው ግራ ገብቶኛል በድአና በፀሎት አስቡኝ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 ปีที่แล้ว +20

    ግሩም ጫላ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሰይፉ ገና ዛሬ ከሰው ጋር አወራህ። ግሩም ጫላ። እንዲህ አይነት ጠቃሚ ሰው ከሀገርም አልፎ አህጉራዊ ደረጃ የሚያስብን ምርጥ ኢትዮጵያዊ በማቅረብህ እናመሰግናለን።

  • @bobydan7731
    @bobydan7731 3 ปีที่แล้ว

    ግሩሜ በጣም ነው የደነቀኝ በርታ ልክ እንደ እኔ አስተሳሰብ ነው ያየሁበት. ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን. ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ በርታ

  • @selamg.beyene3021
    @selamg.beyene3021 3 ปีที่แล้ว +3

    This is a great man with a big vision. Proud that you are Eth. and looking forward for the Pan African TV. It is going to be a change maker for sure. Africa will rise.

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ አዋቂ ልጅ ነህ አደንቅሀለሁ ደግሞም ራሱን የሆነ ጉራ የሌለበት በሳል ልጅ ባስብከው ዕቅድ በርታ እግዚአብሔርም ይርዳህ ለአገራችን ቁም ነገር ስራ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ጫላ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ትክክል የተናገርከው በርታ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +15

    “AFRICA NEWS BY AFRICANS”
    Great MOTTO ✅Keep up the Great Work

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent journalist. Genuine person and professional. Much respect !! God bless you. I wish you more success!

  • @akiwt9177
    @akiwt9177 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ የዛሬ እንግዶች ምርጥ ናቸው። እንደዚህ በስራቸው የተመሰገኑትን አቅርብልን። እናመሰግናለን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 ปีที่แล้ว +25

    True if they can do, we can too. God gives wisdom to every human being. It is about time that we use God given wisdom.
    I am very pleased that people like you are rising up .

  • @otorobakalo9064
    @otorobakalo9064 3 ปีที่แล้ว

    a kind of person from whom I want to listen more. መልካም ስራ፣ መልካም ህይወት ግሩም

  • @berhanberhan9156
    @berhanberhan9156 3 ปีที่แล้ว +7

    ግሩም ጫለ ምርጥገዜጠኛ እግዚአቤሔርቀሪዘመንክንይበርክ ሰላምሁንልን እግዚአቤሔርይጠብቅክ

  • @helennegash6297
    @helennegash6297 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ይጨምርልህ ያብዛልክ

  • @tedikanethiopia3218
    @tedikanethiopia3218 3 ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ምርጥ ጋዜጠኛ ሀሳብህ እንዲሳካ እመኛልው !!ያው እንም አንድ መኪና ለመግዛት ተፍ ተፍ እያልኩ ያሳካልህ በሉኝ

  • @tsehayzekuskuam2575
    @tsehayzekuskuam2575 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አንደኛ ልጅ እግዚያቢህር ፍላጎቱን ያሳካለት ።

  • @tareman5804
    @tareman5804 3 ปีที่แล้ว +14

    ግሩሜ በእነት እኮራብሀለው የእውነት ጠንካራ ሰው ነክ ምሳሌነት ይቀጥል ሰላምክን ያብዛው

  • @bl8869
    @bl8869 3 ปีที่แล้ว

    It’s about time Ethiopia or Africa establish an international media to tackle disinformation. The government should seriously consider this great idea. Thank you Grume. Brilliant idea!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥሎብኝ ስወድህ😘💚💛❤ ሰይፍሻ እናመሰግናለን😘💚💛❤

    • @davexo990
      @davexo990 3 ปีที่แล้ว

      Shut up pls

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

      @@davexo990 ግሩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥሎብኝ ስወድህ😘💚💛❤ሰይፍሻ እናመሰግናለን😘💚💛❤

  • @biniyambirhanu8625
    @biniyambirhanu8625 3 ปีที่แล้ว +6

    One of the most incredible interview.

  • @hulelisanu5726
    @hulelisanu5726 3 ปีที่แล้ว +3

    የሀገር ልጅ የሰፈርልጅ አብሮ አደግ የክረምት መምህሬ ግሩም ጫላ ትልቅ አክብሮት አለኝ ይዘህ የመጣከው ነገር ደስ ይላል በርታልን

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 3 ปีที่แล้ว +1

    bravo Gerum i cant wait this great gift for Ethiopians 👏👏👏❤❤❤

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 3 ปีที่แล้ว +10

    We African's we need our own media thanks for this great idea Gerume .

  • @rahelmergia2051
    @rahelmergia2051 3 ปีที่แล้ว +134

    ሰይፍሻን እንደዚህ አፉን የሚያስከፍት እንግዳ ነው የሚያስፍልገው

    • @munitdereje2994
      @munitdereje2994 3 ปีที่แล้ว

      God bless you the CEO of AGTN👍🇪🇹

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው ከዚህም የበለጠ ይባርክህ የሜሰጥ ሰው ሁሌም ይባረካል!!!!! ለአፍሬካ ያለህ ህልም አጅግ ይደንቃል ጌዜ ካለህ በጉዞህ ያየሀውን ፃፍልን

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 3 ปีที่แล้ว

    Thank you very much. God bless you and your family. Your sincerity for your country is very happy.

  • @happyman3387
    @happyman3387 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ጀግና ነህ ጥሩ ሀሳብ ነው የሰኮ በረታ ወንድሜ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 3 ปีที่แล้ว +1

    Very proud of you our brother. All the best with GTNA project. God bless you and your family! 🙏🏽💖

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰይፉ አረባክህ የጋዜጠኝነት ኮርስ ውሰድ ይህንን የመሰለ ሃሳብ በቀልድ

    • @alemesweet390
      @alemesweet390 3 ปีที่แล้ว

      እኔን የሚገርመኝ ሴይፉ የሚባል ሰው እንዴት እዚህ ቦታ ሊገኝ ቻለ ያለምንም እውቀት አይ ኢትዮጵያ ማንም ከምንም ተነስቶ ያለቦታው እውቅና የሚያገኝባት:: ደሞ ይሄም ዝም ብሎ እራሱን ይቆላል ቻይኖች ትንሽ እንግሊዘኛ ተናጋሪን በትንሽ ብር ይቀጥራሉ:: ሌላው ሀብት የተገኘው የጫላ ልጅ ስለሆነ ኢትዮጵያን እየተቀራመቷት እንድሆን ልብ በሉ:: ቻይኖች በጣም ስግብግብ ናቸው በጥቂት ነው የሚከፍሉት::

  • @ethiolove6597
    @ethiolove6597 3 ปีที่แล้ว +9

    Grum Chala❤️
    !!!! what a brilliant & blessed person!!!!

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በድብቅ እንደረዳህ በአደባባይ ከፍ ያድርግህ ።

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 ปีที่แล้ว +8

    Great man, he put seifu to his place 🙏🏽💪🏽

    • @ayantutusha8788
      @ayantutusha8788 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂 couldn’t agree more

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 ปีที่แล้ว

      Seifu was out of his depth on this one. Cringe

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 3 ปีที่แล้ว

    ያንተ አይነቱን ሰዉ ያብዛልን ወንድማችን

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰይፉ ጥሩ ሰው ጋብዞ ያወርደዋል !!የአቅሙን ክፍተት በቀልድ ለመሙላት ይጥራል።

  • @babeema
    @babeema 3 ปีที่แล้ว +6

    This is the most impressive interview yet very encouraging. Way to go, Girum! And lookin forward to see all the ideas turn into actualities.

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 3 ปีที่แล้ว +5

    Girumye such a gentleman 👏😍

  • @Aman-vx7zr
    @Aman-vx7zr 3 ปีที่แล้ว +1

    What a visionary man! God bless you!

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እውቀትን ከዚህ በላይ ያብዛልህ እንደሰምህ ግሩም ነው እውቀትህን

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 3 ปีที่แล้ว +1

    You are one of those people for us not to give up on our country. Thank you sir.

  • @nati5001
    @nati5001 3 ปีที่แล้ว +7

    wow I appreciate this it is a best for Africans

  • @Ephrem58
    @Ephrem58 3 ปีที่แล้ว +2

    He is the best ever! Ethiopia need a person like him in a millions! Seyfu, please invite people like this person sometimes … seriously, this is one of the best interview you ever had.

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 ปีที่แล้ว +64

    ሰውየው ቁምነገር ሊያወራ ይፈልጋል ሰይፉ ግን በቀልድ በሳቅ ይሸውዳል

    • @marmar803
      @marmar803 3 ปีที่แล้ว +9

      He always does that, He's One of the dummies , No knowledge or Similar Experiences to share or Exchange Ideas With Anyone, Always Inappropriate jokes , which is so Wrong , I Said it before I will say it Again This Show deserves Another better, Capable Host , who's , Smart, Knowledgeable, Friendly, who has Good Communication Skills & Information about Each Guests & beyond, and knows about the Current World Affairs , and has humor @ the Same time ...!!😚

    • @homer9537
      @homer9537 3 ปีที่แล้ว

      @@marmar803 i don't think so this is an entertainmet show, if you wanna knwoldge go another ....

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 ปีที่แล้ว +1

      እከፍ፡ሰይፉ፡ምናያቃል

    • @marmar803
      @marmar803 3 ปีที่แล้ว +2

      @@homer9537 Any type of " Talkshow" Platform always has to pass Informations and Knowledge to the Audience in a Easy Relaxing , ( kind of fun) way . Not like you said or Expected to Watch , a bunch of nonsense Jokes....( If you want to Laugh 😂 a lot go watch cartoon movie , or Stand-up Comedy !!!

  • @doitright593
    @doitright593 3 ปีที่แล้ว +2

    Intelligent man keep it up and thank you for sharing your thoughts.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 ปีที่แล้ว +2

    respect for you !
    Great person, great personality with great vision!

  • @seliwasihuni5204
    @seliwasihuni5204 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነቱን ነው ግሩሜ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @muniti3819
    @muniti3819 3 ปีที่แล้ว +20

    I love the idea of africanizim u have its amazing,God bless Africa home of human creator🙏🙏🙏🙏

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይጨምርልህ ወንድሜ።

  • @selamfrank3080
    @selamfrank3080 3 ปีที่แล้ว

    Motivating speech thank you Grum

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 3 ปีที่แล้ว +5

    am proud of u Gerume big respect, go ahead

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ጫላ ምርጥ ጋዜጠኛ ሀሳብ ድንቅ
    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ።

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ትልቅ ሀሳብ ነው ግሩሜ አንደው ጠቅላዩን ብታማክር አንድ ነገር የሚፈጠር ይመስለኛል።

  • @weinishetyasin2537
    @weinishetyasin2537 3 ปีที่แล้ว

    Beste journalists 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡የምወድህ፡ጋዜጠኛ፡ነህ፡የኔ፡አደኛ፡ነህ፡ስወድህ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ግሩሜ ይመችክ ምርጥ ሰው

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 ปีที่แล้ว +111

    ስሰራ እንደባርያ ሳርፍ እንደ ንጉስ!
    ጋዜጠኛ ግሩም ጫላ😍

    • @metikoo1169
      @metikoo1169 3 ปีที่แล้ว +2

      Gimo Neftegna amara endet sele oromo asteyayet yesetal kil ras

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว

      Hi kngow endte nes

    • @oliyaddereje1359
      @oliyaddereje1359 3 ปีที่แล้ว +4

      @@metikoo1169 Ere ayebaleme

    • @oliyaddereje1359
      @oliyaddereje1359 3 ปีที่แล้ว +2

      @UC0jbEDCT0z4LUFAgmwHtc5w man Ethiopia weste yaltegoda Al beleshe nw hulume yalefale degmo lezeche edeme mekebabere nw meyawatwe

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +11

      @@metikoo1169 አይምሮህን ከንፍጥ አፅዳው 🙄ነፍጠኛ ከማለትህ በፊት 🤭🤭🤮🤮🤮🤮

  • @onelove6428
    @onelove6428 3 ปีที่แล้ว

    Tha’s right my brother!!! Wishing you all the best 🙏🙏🙏

  • @mekdelawitamena5375
    @mekdelawitamena5375 3 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል ስሰራ እንደባሪያ ሳርፍ እንደንጉስ በርታልን

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +11

    ወንጂ ካወጣቻቸው ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ግሩም ጫላ ነው ጥሩ ቃለ ምልልስ ነበረ ያደረገው ግን አንዴ እንኳን ትውልድ ሀገሩን አልጠራም ፈጣሪ ትእግስቱን ስጠኝ ልልህ ምፈልገው ግን ካንተ ብዙዎች ብዙ ይጠብቃሉ!!!

    • @peace4all178
      @peace4all178 3 ปีที่แล้ว +1

      Because he is radical Oromo.

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 3 ปีที่แล้ว +8

      ጁሀሪዝም ና ፀረ ሚኒሊክ ና ፀረ አማራ ከሆነ ኢትዮጵያን አይጠራም✌️ኦሮሞ ሁለት አይነት ነው ፀረ ኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ኦሮሞ ለምሳሌ ይሄ ልጅ ከዘረኝነት የፀዳ ይመስላል😃

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 ปีที่แล้ว +1

      ግሩም የመለሰው የተጠየቀውን ነው። ቅናት መሰለብሽ።

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 ปีที่แล้ว +2

      @@peace4all178
      ንፍጥ ጭንቅላት ጁንታ ብዙ ኦሮሞዎች አሉ በኢትዮጵያዊነት የማይደራደሩ

    • @nanishow-6604
      @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ኮማቾች ስታሳፍሩ ከዘረኝነት ለመፅዳት ኑና ወንጂ ፀረ ዘረኝነት ክትባት ውሠዱ 👎👎👎👎

  • @rahelmergia2051
    @rahelmergia2051 3 ปีที่แล้ว +14

    ያገሪ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር God job

  • @mudiserhuseen1313
    @mudiserhuseen1313 3 ปีที่แล้ว

    እንዳ በሪያ ሰረታ እንዳ ኑጉስ ከላኖርክ ህይወት ምንም ቱሩጉሚ ዬላትም 100% you speaking true in a life sourese I'm respect you grime challa

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +21

    ሂወት እንደማራቶን እሩጫ ነው!
    እሩጥ ቦታው እስትደርስ 🙏🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว

      Ewnte new seble

    • @cbmksa1295
      @cbmksa1295 3 ปีที่แล้ว

      መሮጥነው የዱኒያኖሮ መድረሻችን ሞትው ሰው ስንባል

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 3 ปีที่แล้ว

      መድረስ የለምኮ because SUSCESS IS UNCERTAIN.

    • @saraabel2880
      @saraabel2880 3 ปีที่แล้ว

      @@cbmksa1295 ሰአጨወጰጨጰጰጠነኘጨጰኸአኘከሠከከከሐሰጠጰጰከዠጨሰ

    • @saraabel2880
      @saraabel2880 3 ปีที่แล้ว

      ኘፈuhdffggvcaef

  • @milliongirma1712
    @milliongirma1712 3 ปีที่แล้ว +4

    Sounds like he value his words . Good personality if mean what he said .

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 3 ปีที่แล้ว

    የወንጂ ጀግና 1ኛ እግዚአብሔር ይረዳሃል

  • @zhe5210
    @zhe5210 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much brother Girum!!!

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official 3 ปีที่แล้ว +1

    ምችት ይበልክ አባቴ! የሚገርም idea ነው👏👏👏

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ጋዜጠኛ

  • @yordanosaklilu10
    @yordanosaklilu10 3 ปีที่แล้ว +10

    We should learn something from this guy ......thanks bro!!!!

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 3 ปีที่แล้ว

    Exactly you have write God bless you more

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 3 ปีที่แล้ว +1

    Bruke, you're amazing. Gobez.

  • @serkilamwolloyewa9550
    @serkilamwolloyewa9550 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሰው

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing guy God bless u and u r family's

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 3 ปีที่แล้ว

    GTNA wow ! What a wonderful idea! Thank you Grume

  • @helina3753
    @helina3753 3 ปีที่แล้ว +66

    ግሩም ቁም ነገር ነው የሚያወራው ሰይፉ ግን እያሾፈ አላስጨርስ አልከው

    • @canijone2617
      @canijone2617 3 ปีที่แล้ว

      Seifu always like that. He makes me mad

    • @Melkaxx14
      @Melkaxx14 3 ปีที่แล้ว

      Girum is too serious for the show, Seyfu thinks the viewers(us) would get bored and tries to joke 😜

  • @aregaaweke2180
    @aregaaweke2180 3 ปีที่แล้ว +1

    Dear Girum I am happy to see and listen your entertaining and teaching interview. I am quite sure that you are going to bring the Reality of New "African TV-GTNA" !!! I wish you all best time and healthy life!!!!

  • @mekdesshertaga6333
    @mekdesshertaga6333 3 ปีที่แล้ว +1

    Grum yeEthiopa jegna gobez berta ketil....eniseralen enidebarya eninoralen endenigus gita Eyesus bedemu yishefinen. Amen

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ጫላ በጣም ጎበዝ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኛ ነው ሰይፍሻ ከዚ በላይ መጠየቅ ትችል ነበር ግን አልተጠቀምክበትም በተለይ ሰለ አዲሱ ኒውስ እስቴሽን የት እንደሚገነባ ቦታ አግኝቶል ወይ ሰሙ ምን ይባላል ተገንብቶ በምን ያህል ግዜ ያልቃል የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልገዋል ወይ ህዝቡ ከጎኑ እንዲቆም በግባታው ሰአት ይሄን መሰል ጥያቄ እንዴት አይጠየቅም እና ወዘተረፍ ሰይፍሻ እድሉን አልተጠቀምክበትም ፕሮግራሙን ሁላ ሰተህው ብዙ ነገር መጠየቅ ትችል ነበር አንዳንዴ ግዜ እሚሰጣቸው ሰዋችን ብታቅ ባይ ነኝ ግሩሜ ብዙ ሚናገረው ነገር ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን ግሩሜ ያሰብከው የቲቪ እስቴሽን ይሳካል እድሜ ከጤናጋት ይስጥህ በርታ ወንድማችን

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 3 ปีที่แล้ว

      ሰይፉ፡ለራሱ፡እንከፍ

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 3 ปีที่แล้ว +4

    ደግነት ለራስ ነው ደስ ይላል።

  • @narditube1602
    @narditube1602 3 ปีที่แล้ว

    I am proud of you grum confidence, knowledge wow.👏👏

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የሀገር ፍቅር ያለው ሰው ያስደስታል