ፖፕ ፍራንሲስ የማይጠበቅ ነገር ሆነባቸው!በእናቶቻችን ላይ የፈፀሙት አንገበገበኝ! የአይዶል ዳኛ ሳይመን በካህናት ላይ አሳፋሪ ተግባር ፈፀመ! Abiy Yilma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሄር በደሞ ይሸፍናቹ የምታቀርቡት ሁሌም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @retasa7652
    @retasa7652 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በሮም ከተማ ነው የምኖረው የሚገርመው በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የሚሰራው ወንጀል ነው አለምን እያረከሰ ያለው ያለውን ድንዛዜ አዚም ከአቅም በላይ ነው ብል ማጋነን አይሆንም በጣም ብዙ ሰዎች በዲፕሬሽን የተጠቁ ሲሆን በተለይ አምላክን በፍፁም ልብ የሚያምኑት ከክፋ ከመንፈሳዊው አለም ከፍተኛ ጦርነት በግልፅ ነው አገሩንም የሚመሩት በቫቲካን ህግ ነው😢 በፀሎት ካልሆነ ማሸነፍ አይቻልም

  • @demekealemayehubedada1445
    @demekealemayehubedada1445 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያንተ ትምህርት እንዲገባን እግዚአብሔር ይርዳን ፣ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 6 หลายเดือนก่อน

    ግብዝ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህ ይጥመኛል ነፍሴን አረካት ።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላማችሁ ይብዛ መምህር አብዬና ቤዝዬ ለምታቀርቡት ነገረ ሁሉ እናመሰግናልን ግን መጪው ዘመናችን በጣም አሰፈሪና አሰገመነው እግዚአበሔር አምላክ ጊዜው ያሳጥርልን ነው

  • @EthioGold-ou4ke
    @EthioGold-ou4ke 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሳድስ midia በርቱ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ነዉ::

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ የሳድስ አዘጋጆች ለምታቀርቡልን የማንቂያ እውቀት እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን አብይ ይልማ እና ባልደርቦችህ ህዝቡን ለማንቃት ስለምታደርጉት ትግል እና ያን አመዳም ክርፍታም እርኩስ ስይጣንን የጨለማውን እርኩ ክፍቱን ስለምታጋልጡት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን ልቦናችንን መልሰው ከሰይጣን እስራት ፍታን

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሣድስ ሚዲያ አዘጋጆች ሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ አንቂዎቻችን በርቱ ጌታ ይርዳችሁ !!

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 7 หลายเดือนก่อน +14

    ሰላም ሥአድስ እንዴት ናቹ ሁሌም እከታተላቹዋለው,የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ እንቁዎች አይዞአቹ ❤❤❤

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ግሩም ነው ተባረኩ❤

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 7 หลายเดือนก่อน +3

    የምትለው ሁሉ ትክክል ነው። ግን እስከ ተወሰነ ደረጃ ብቻ ነው የሚሔደው -ይልፉ ይስሩ በዘመቻ መልክም ያውጁ ሆኖም ግን ብዙ ተባዙ ምድርን ሙልዋት ያለው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪ ነው ብቻ ነው ይትጉ እንጂ አምላካዊ ቃሉን የመሻር መብትና ስልጣን የላቸውም ። እኛ ይህንን ስናይ ቤተክርስቲያን ክፉ ኃይላት ሕዝብም እንዲጠበቅ እኛ ክርስቲያኖች የክፉውን ኃይል በፀሎት በመቃወም ትውልዱንም ቤተክርስቲያንንም እንድንጠብቅ ነው -ጌታ ክርስቶስ ስልጣን በሰማይና በምድር ተሰጠኝ አጋንንቶችን አንድታስሩ አንድታስወጡ ያለው ለሁሉ አማኞች ለምዕመናንንም ጭምር እንጂ የተወሰኑ የኃይማኖት አባቶች ወይም ቄሶች ዲያቆናት ወይም ወንጌላውያን የተሰጠ ስልጣን አይደለም።

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙሕ ነመስግነኩም ሳድስ ሚድያ ስለቲ ትህብዎ መሃሪ ትሕዝቶታት። በርዑ።❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለናተ ይሁን በመጀመራያ በጣም አደቃችሆለው ሳድሶች በራቱ❤❤.

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያ የስይጣን አገልጋይ ቤተክርስቲያንን ያስደፈር በስመ ካህን የሚነግደው እርኩስ ስውየ እግዚአብሔር ፀጋውን ሲገፈው የሚያሳይ ምልክት ነው እና እግዚአብሔር ይገስፅው!

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ፣እናመሠግናለን

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ሁሌም በደሙ ይሸፍንህ

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 7 หลายเดือนก่อน

    በፆም በፀሎት መበርታት አለብን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @suntub-qp7vs
    @suntub-qp7vs 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሳድሶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much brother and sister information

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጣች ቤዛዬ ❤

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ተባረኩ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much brother information

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችን :አጥብቀን:መጸለይ:አለብን::ዘወትር:ሳትታክቱ:ፀልዩ:ተብለን:የታዘዝነውን:መፈጸም:ብቻ:ነው::

  • @sun1October
    @sun1October 7 หลายเดือนก่อน +1

    thank you

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ አብይ ህዝቡን እያነቃህ ነው።

  • @fikrukebede838
    @fikrukebede838 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing explanation brother

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful message

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 7 หลายเดือนก่อน

    ስዎለድ ሰዉ ተዎለደ ይበል::👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @freayderaje1543
    @freayderaje1543 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተመችቶኛል

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ የ666 አውሬው ርኩስ መንፈስ ስራ ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዳይፈፀም ኢትዮጵያዊያን በእየሀይማኖታቸው ያሉ ሁሉ ይህን የሴጣን ስራ መቃወም አለበት ።

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይሰውረን ከፋ የአኡኑ!!!!

  • @TeddyTasew-o7p
    @TeddyTasew-o7p 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያምችህ

  • @haymanotdxb3484
    @haymanotdxb3484 7 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም እግዚኦ ነው 😢 ረቡኒ በርቱልን 🙏

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 7 หลายเดือนก่อน

      Amen. Haloliyaaa.

  • @LemlemBerhanu-u7z
    @LemlemBerhanu-u7z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሳድሶች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wandema abiy endatnik salma egzabher kenanta gare yhune dase yamel temhrt now yametstne ewkatun fatry amilk yabzlk lahugrchen salmune yametlen bartulen ❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የሣድስ ቤተሶቦች እንዴት ናችሁ 🙏እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏❤❤❤🇪🇷

  • @Ureal22
    @Ureal22 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክብሰቱን ይስጥልን በውነቱ።

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 7 หลายเดือนก่อน +3

    ችግሩን ብቻ ማውራት ምን ይጠቅማል መፍትሄውንም መናገር ይገባችኋል ስለ ጌታ ኢየሱስ አዳኝነት በግልጽ መስክሩ ከሚመጣው ቁጣ ማምለጫ ማምለጫው መንገድ እርሱ ብቻ መሆኑን ሳታደባብሱ በግልጽ ተናገሩ እንጅ።
    ዮሐንስ 17
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።
    ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና።
    ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
    ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
    ¹³ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።

    • @KedirKedir-c8v
      @KedirKedir-c8v 7 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk rasen seto lemechfer new

  • @WendeWende-il7ub
    @WendeWende-il7ub 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ 🙏🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ስጋ ለበስ አጋንንትን ሊያመጡብን ነዉ መፅሀፈ ሔኖክ ላይ ያሉት በኖህጊዜ ጠፉ እንጅ እነ ጎልያድ ኒፍሊም ሊያመጡ ነዉ።

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ዓብይ ይልማ! ያ የልጆች መጫጭያ (INCUBATOR ) ተፈጥሮን ማዛባት ኖው ብየ ደመደምኩት :: ፖፑ ዎንድ ከዎንድ / ሴት ከሴት : ከንግስትዋ እንግሊዝ ሴት ስብሰባ የ 20 ሓያላን ስብሰባ : ባየሁት ግዜ ጸረ እግዚኣብሄር ስራ YE( 666) መጥፎ መንፈስ ኖው ብየ ተቆጣሁ :: የዘመን መጨረሻ ኖው ብየ አዘንኩ :: POPU (POPU) ከኣብይ ኣሕመድ(666) ABAL) ጋር ኖው ብየ ኣዘንኩግን ደመደምኩ :ጸባቸው ከዕግዝኣብሄር ጋር ኖው ኣልኹኝ ::

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ለማጥፋት የተነሳ ስውስያጣ መንፈስሲያድርበት ያህሚያስገብሩ ግረስዶ መንፈስ ያለባቸው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃ ቁ4 አንብብ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 6 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ዘመን ልይ ተፈጠርን 😢 ሁሉም ነገር እውነት ነው ። ልጆች ትናንት ተፈጥረው ዛሬ ከባድ ድብርት ውስጥ ይገባሉ ። ሁሉ ነገር ተሟልቶላቸው ደስተኛ አይሆኑም ። ልጆቻችንን እንኳን መቆጣጠር እየከበደን ነው ። እኔ መፈጠሬን ጠላው 😢

  • @tattuumina
    @tattuumina 7 หลายเดือนก่อน

    Selamih yibza Memhir!!

  • @nuhaminnuhamin40
    @nuhaminnuhamin40 7 หลายเดือนก่อน +4

    Bertalg memhr gobez
    First 🥇 commeter

  • @africahawas105
    @africahawas105 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ewedchiwallehu bertilin

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቬዝ❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ እረጉ❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 7 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome sads midya ❤

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ የእግዚአብሔር
    ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ ተገልጧል !

  • @ganatwakqu6758
    @ganatwakqu6758 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egzaber hoy taqibiqin

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መንፈስ ውሃው ላይ ስፍኖል

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bertu bertu bertu

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቢይ ይልማ፥
    "እናት" የሚለው ቃል ከምዝገበ ቃላት ከተሰረዘ ... እየሱስ ያላባት የተወለደ ብቻ ሳይሆን ያለናትም የተወለደ ነው ወደማለት አይወስድም?
    ያኔ የእየሱስ ዳግማዊ አዳምነቱ ይታያል ማለት አይደለም?

  • @ganatwakqu6758
    @ganatwakqu6758 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kahulum balay sher sherr sher layk layk layk Adargu ebakachuw yiasab Itiyophiyaan yadinal silazi bartu

  • @MichaelDarcho-l7w
    @MichaelDarcho-l7w 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ንግግር

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemBerhanu-u7z
    @LemlemBerhanu-u7z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Oceanluvqueen
    @Oceanluvqueen 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ Abetu tebiken, lijochachinin tebikilin

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታቸው ግብር አንሶት ሲቆጣ ነዉ ቆባቸውን (ክብራቸውን )ያነሳው.

  • @AmenMeharen
    @AmenMeharen 7 หลายเดือนก่อน

    Hpv, Michu clinic with the new health minister who are dedicated to work on abortion and also the introduction of gender ideology including #gibresodom are all parts of that. As always you raised very good point thanks!

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 7 หลายเดือนก่อน +1

    Sound gn eyitefa nw

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 7 หลายเดือนก่อน

    I always asking u why u was gone protestant hall????

  • @asratdinku1321
    @asratdinku1321 7 หลายเดือนก่อน

    Wandena yet kefel naw yttafew keber naw ymele yttafew deros kber naberhew way?

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 7 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ እርኩሶች መቸውም እናት የሚለውን ስም መቸውም ማጥፍት አይችሉም እነሱ ይወድማሉ እንጂ!

  • @SjafSjggs
    @SjafSjggs 7 หลายเดือนก่อน

    ቆባቸው ማኔ ቴቄል ፋሬስ ግብረ ሰዶምን ደጋፊነታቸውን በእግዚአብሔር ላይ ዘብተውበታል ።

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱሪዋን ለምን አልተቃወመም

  • @AbenaseM
    @AbenaseM 7 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የኢሉምናት ዳንስ አወዳዳሪ ዋናው አይደል ውድድሩ እራሳ አስማትን ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት የትኛውንም ውድድር ሲሸልም የኖረ መስራች ነው እኮ አይደንቅም

  • @YirgaTefera
    @YirgaTefera 7 หลายเดือนก่อน

    መፈሳዊ ቃላት ማስተንተን አይፈድላችሁም ፍርድ ታበዛላላችሁ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረረረረረ አብይይ እንዴት ነው አንተ ኢሮፒያኖች እግዚአብሔር ያቁነበር ብለህ የምታወራው እነሱ አፈጣጠርራቸው ነው ክርስቶስ እናንት የሴነጋግ ልጆች ብሎ የሚላቸው ናቸው እንዴት ካንተ አፍ እነሱ እግዚአብሔርን ያመልኩ ነበር ስትል የቃኤል ልጆች መቼ ነው እግዚአብሔር የሚያምኑት መሳሪያ ነጋዴ ሁነው ቀሩ እንጂ

  • @muhammedetp6961
    @muhammedetp6961 7 หลายเดือนก่อน

    Nebel Tegure she laye setadrege new des yameteygne ahune demo Tom state news yableta tamereyaleshenetelawune adrege

  • @bezabehabebe1753
    @bezabehabebe1753 6 หลายเดือนก่อน

    የማን ክህነት ልብስ ነው? የባቢሎን ካህናትም ልብስ አለ

  • @prophetmelesetedila4841
    @prophetmelesetedila4841 7 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ጋሀነም ተራኛዉ እሱ ነዉ ንግስት ኤልሳበጥ እየጠበቀች ነዉ ጋሀነም ላይ ተራዉ እየደረሰ ነዉ። ቻዉ ፍራንስስ😅😅

  • @muhammedetp6961
    @muhammedetp6961 7 หลายเดือนก่อน

    Eraseshe laye yametadregw negre betam nebe yameyamrebshe betam moses hen kefe newvyameyadregw

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 7 หลายเดือนก่อน

    ጌተችንን በመዉለድወ ?????????????

  • @Mita4164
    @Mita4164 7 หลายเดือนก่อน

    ሳይመን ሞቶ አደል በቅርብ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 7 หลายเดือนก่อน

    ፖፕ ፍራንሲስ ላይ አዲስ ነገር አይደለም ከሶት ዓመት በፊት ተመሳሳይ ነገር ገጥሞቸዋል

  • @LidyaDxb
    @LidyaDxb 7 หลายเดือนก่อน

    ካቶሊን ተዋት

  • @mekonneneabebewoldemariam7599
    @mekonneneabebewoldemariam7599 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድነዉ ከልክ በላይ ማብራሪያ ታበዛለህ እረ በልክ አርገዉ ነዉ ሰአቱን ለመግፍት ነዉ የምትንዘባዘበዉ በልክ ሁን ይሰለቻል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ፕሮግራሙን እየተውኩት ነው በዚህ የተነሳ። ተንዛዛ በጣም

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 หลายเดือนก่อน +1

      አለመስማት መብትህ ነው በሰው ቻናል ግን ማዘዝ አትችልም።

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  7 หลายเดือนก่อน

      Short programs are found on TikTok videos. Plz go and enjoy them there. If you are bored , U can leave the channel. There are many families who need deep analysis on the secret world.

    • @AkiyaGrmay
      @AkiyaGrmay 7 หลายเดือนก่อน

      ካልተስማማህ ውጣ አንተራሱ ዋናው ነህ ለምን chenkeh ውጣ ማን asigededeh

    • @AkiyaGrmay
      @AkiyaGrmay 7 หลายเดือนก่อน

      ማን አስገደደህ ውጣ ለምን ከፋህ ደስስ lilih ነበር ያሚገባህ

  • @yosefassefa101
    @yosefassefa101 7 หลายเดือนก่อน

    Pop Frances is executed this one is the replaced Actress from Israel!!!!!!!
    All this is a big Movie

  • @nardosdaniel5178
    @nardosdaniel5178 7 หลายเดือนก่อน

    Zendo

  • @yosefassefa101
    @yosefassefa101 7 หลายเดือนก่อน

    It belongs to the script!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!...........he is a Devil

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 7 หลายเดือนก่อน

    ከሀበሻ አስተሳሰብህ ቆሻሻ ጋር ጠፋ

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 7 หลายเดือนก่อน +1

    🧶Memeher Abiy ena Beza, gud temelketu! Zare bedenget be Tik tok yayehut, be Agerachin yemiseraw gud!
    *Habesha Lesbian Tiktok
    Habesha Media
    @habmedia
    Betesebochachewun felgo magalet ena, kezih Beshita endiwetu madreg new! Betam Yekefal.

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 7 หลายเดือนก่อน

    ሳይመን የክርስቶስ ጠላት አይሁዳዊ አይሁድ ደም ነው ምንም አይገርምም

  • @JhsHh2122
    @JhsHh2122 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤