ቱርክ ላይ ሮቦት እየሰራሁ ነው -ኢዘዲን ካሚል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ቱርክ ላይ ሮቦት እየሰራሁ ነው -ኢዘዲን ካሚል

ความคิดเห็น • 153

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 ปีที่แล้ว +30

    የስድብ ወይም ፖለቲካ ቢሆን እይታው ይበዛ ነበር ለኢትዮጵያ የሚጠቅማት እንደነዚህያሉት ናቸው ተባረክ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว +25

    ኢዘዲን በጣም ጎበዝ አንተ የአዲሱ ጄኔሬሽን ተስፋ ነህ ። በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ።

    • @user-fm3ok9ut9d
      @user-fm3ok9ut9d 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢዘዲን ማሻ አላህ ክፋል ልጀ

  • @Charmelias
    @Charmelias 2 ปีที่แล้ว +81

    ከ40 በላይ የፈጠራ ስራዎችን ያበረከተው ። በአሁን ሰአት በቱርክ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ አመት ተማሪ የሆነው ታዳጊው እና አገራችን ወደፊት በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ብዙ ተስፋ የጣለችበት ወንድማችን ወጣት ኢዘዲን ካሚል

    • @virusvirus7014
      @virusvirus7014 2 ปีที่แล้ว +2

      Koy gn ante fana neh weyis😂😀

    • @Charmelias
      @Charmelias 2 ปีที่แล้ว +1

      @@virusvirus7014 ቫይረስ ነኝ

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 2 ปีที่แล้ว +1

      Well explained

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ኢብሮዬ ሰብ አድርገኝ ወንድሜ

    • @Charmelias
      @Charmelias 2 ปีที่แล้ว

      @@zinetfanetwtube9525 አንቺም በዛው

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +27

    አላላላህ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃህ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀይልሻ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ። እውነትህን ነው እኛ ስድብና መነቃቀፍ እንጂ መመሰጋገን አለመደብንም። ክብር ይስጥልን ሀሌ

  • @user-op4zo8ro5p
    @user-op4zo8ro5p 2 ปีที่แล้ว +29

    አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ሀቢቢ🇪🇹

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ኢድሪስዬ ሰብስክራይብ አድርገኝ ፕሊስ🙏🙏

  • @user-uf5pq8nu7c
    @user-uf5pq8nu7c 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ አላህ ህልምህን ያሳካልህ

  • @endris7082
    @endris7082 2 ปีที่แล้ว +32

    አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 ปีที่แล้ว +9

    ድሮንና ኒውክለርም ስራና ሀገራችንን እናስከብርበት አቦ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 ปีที่แล้ว +1

      በዱአ ና በአላህ እርዳታ ነው እንጂ በመሳሪያ የሚመጣ ለውጥ የለም

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ይርዳህ!!!!
    እርግጠኛ ነኝ አንተ የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋዋ ነህ!!
    በርታ !!!

  • @tunamillion7765
    @tunamillion7765 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ትምህርትን በስኬት ጨርሰህ ባገኘህው እውቀት እራስህን እና ሀገርህን ከፍ ከፍ ከፍ የምታደርግ ያድግህ። ለኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ባለ ምጡቅ አእምሮ ያብዛልን። በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የአላህ ከክፉዎች ይጠብቅህ። ለወግ ማእረግ ያብቃህ !!

  • @yusufibrahim6671
    @yusufibrahim6671 2 ปีที่แล้ว +8

    Masha Allah.Alhamdulilah.

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      የሱፌ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ብራዘር

  • @daisyp7539
    @daisyp7539 2 ปีที่แล้ว +9

    Bravo HAILE👍👍👏👏🇸🇳🇸🇳 TOP ETHIOPIAN❤️❤️

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 2 ปีที่แล้ว +8

    When I see the young people like him, gives me hope of future bright Ethiopia
    God bless you all, pls stay strong on you path cos can tell you are the hope of Ethiopia future developments

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሀሣብህን ያሟላልህ::

  • @kedirkemal4903
    @kedirkemal4903 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ሀገርህንም የምጠቅም ያርግህ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +2

    የተሻለ ደረጃ ላይ እንደ ምናይህ እርግጠኛ ነኝ ኢንሻ አሏህ በርታልን

  • @mershanigussie6229
    @mershanigussie6229 2 ปีที่แล้ว +1

    አትሌት ኃይሌ ትክክለኛ ቁም ነገር ነው የተናገረው፡፡ ሚዲያው የፈጠራ ወጣቶችን ማድነቅ፣ የፈጠራ ሥራው በሐገር ላይ የሚያስከትለውን አዎንታዊ ለውጥ ማውሳት አለበት፡፡ኢዘዲን ካሚል፣ ለራስህም ለኢትዮጵያም እድሜ፣ ብርታትና ጤና ይስጠህ፣ እንዲህ እንደ አንተ ዓይነት ወጣቶች ቢበዙልን ከኢትዮጵያም አልፎ ለዓለም መልካም ነግር ይመጣል፡፡

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አላህ ይርዳህ ሀገርህን ምትጠቅም ያድርግህ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 ปีที่แล้ว +7

    Wow 👏 masheallah

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +2

    Well done በጣም ትኩረት መስጠት የሚገባ ነው በተጨማሪ የተጠሩት ነገር በድፍረት መሞከር እና መቀበልና ማበረታታት ያስፈልጋል ለዚህ ነው ፈረንጅ የቀደመው።።።

  • @zoreyahajoo1993
    @zoreyahajoo1993 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጠብቅህ

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ኢዘዲን በርታ እግዚአብሔር የበለጠ እውቀት እና ጥበብ ይጨምርልህ፣ ሀገራችን እንደ አንተ አይነት ብዙ ወጣቶች ያስፈልጓታል፣ ጋዜጠኛው በተቻለህ መጠን እንግዶች እየተናገሩ አታቋርጥ፣ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሊሽ እውነት ብለሀል ስራ ብቻ ወሬ ዘረኝነት ፣የኔ ሀይማኖት ብቻ ይበልጣል ወሬ ገለመሌ ኢትዮጵያ አያስፈልጋትም ስራ ብቻ

  • @user-yh7hv9xj9q
    @user-yh7hv9xj9q 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጎንህ ነን ኢዘዲኔ እባክህን ነጮች እንዳይወስዱህ ለዚች ሚስኪን ሀገር ታስፈልጋታለሁ ኢዘዲኔ በርታ my hero 🤴♥️🇪🇹

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      የአባይ ልጅ ነኝ በቅንነት ሰበስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ዕውቀታችሁን ያብዛላችሁ።

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      መስኪዬ የኔ ዉድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ😍😘

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 ปีที่แล้ว

    Endezi zemenawi sew yibza..... Egziabeher yistachu.... sirachu yimechal. This the Ethiopians I love....

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 2 ปีที่แล้ว +3

    allhe yasbkawn yaskalhe

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅልን ።እንደ አንተ አይነቱን ወጣት ያብዛልን።በርታ።።

  • @akmeldadgaba4704
    @akmeldadgaba4704 2 ปีที่แล้ว +3

    Mashelha alhe kante ga yehuni

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 ปีที่แล้ว +1

    ኢዘዲን ፌዚካሊ አደግህ እውቀትህንም በዛው እያሳደህ መሆንህንም ባነጋገርህ ተረድቻለሁ ማሻአላህ ለሀገርህም የምትጠቅም ያርግህ ከነጔደኞችህ

  • @virusvirus7014
    @virusvirus7014 2 ปีที่แล้ว +4

    Ere tewu eski enenim erdugn bexam migerarmu projectoch alugn gn echi hager..le negeru "chigir fechi enji chigir fetari tiwldoch anihun" eza gn bexam nw miwodih bertalign 1 ken enem memxate aykerim....

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታአልን ኢዘዲን ካሚል የኛ ጀግና በቅርብ ቀን ለውጥ እንደምታመጡ ተስፋ እናደርግ አለን
    ፋና ቻናል እናመሰግናአለን

  • @productivestudentyt2145
    @productivestudentyt2145 2 ปีที่แล้ว +1

    I know These Boy when he was 12yrd Old Some Where...Then i saw Him On TV like 2 to 3 yrs Ago I think So , And He Got More than 40 Creative tech Handy Made Works Thats A gr8 Of him and Also Appreciate Him By seeing Him at these stage In the Moment

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y 2 ปีที่แล้ว +3

    ማአሻላህ

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይባረክህ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ለይላዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ahmedin9595
    @ahmedin9595 ปีที่แล้ว

    አዚዲን፣እንኳንደስአለህ፣ወደፊት፣ለሀገርህእናለሕዝብህ፣የሚጥቅም፣ሥራትስራለህ፣ብዪእጠብቃለሁ፣አላህ፣ይርዳህ፣።

  • @765er9
    @765er9 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ያሉ ልጆችን ሳይ አገሬ ተስፋ አላት ፤ በጣም ደስ ይላል በርቱልን! ግን አደራ በወጣችሁበት አትቅሩ ኢትዮጵያ ትጠብቃችኋለች።

  • @tewodrosgetahun5226
    @tewodrosgetahun5226 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ብሮዬ!!!

  • @seadasirgota7455
    @seadasirgota7455 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ማሻ አላህ

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Ezedine adeguale . yewdefitu ye Ethiopia tesfa beretalen 🙏🙏🙏

  • @user-br8dy2uk2k
    @user-br8dy2uk2k 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በዘር ከመገዳዴል አውጥቶ ለቀሪው ትውልድ ጥሩ ነገር የምንሰራ ያድርገን ኢዚድን አላህ ምኞትህን ያሳካልህ

  • @jemilasalih4252
    @jemilasalih4252 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashalah mgothn ysakalh inshalah.

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስሲል አላህ ካሰብከው ያድርስህ ኢትዮጲያችን እንደምታስጠራ አልጠራጠርም ኢንሻአላህ😍

  • @sartt1717
    @sartt1717 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ በርታወድሜ ያልጅ የትጠፍ ብየነበር ፡አላህእትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @zaryakoub9373
    @zaryakoub9373 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ ወንድማችን ኢዘዲን በርታ አላሕ ይጠብቅሕ በርታልን ለገራችንም ብርሓን ትሖን ዘንዳ ይጨምርልሕ በርታ

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህያሳኮልህበርታ

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ለትልቅ ነገር ያብቃህ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 2 ปีที่แล้ว +1

    እላህ ይግዝህ ወንድም ኢዝዲን እንትህ ለኢትዩጽያ የነገ ትስፍያ ነህ እላህ ይግዝህ

  • @addisshewalem8086
    @addisshewalem8086 2 ปีที่แล้ว

    One of the best journalist in ethiopia tnxs abrish nice interview #abrham fekede

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃይሌ ትክክል ነው የምትለው በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው የሰጠኽው ሚዲያ አንስፓየር ማድረግ ይችሉ ነበር አልስሩበትም ይህን አንተ የምትለውን ልብ ይስጥልን

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ የኔ ዉድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @rozajemila7590
    @rozajemila7590 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ። አላህ። አላህ። ያበረታክ። አላህ። ይገዝክ። ወድሜ

  • @MK-to5lc
    @MK-to5lc 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah, keep it up !!

  • @bethelhembizuneh1444
    @bethelhembizuneh1444 2 ปีที่แล้ว

    Yene geta amlak ayleyeh

  • @user-wc9ic9nh4f
    @user-wc9ic9nh4f 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك الله ተቀይሮል በጣም

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወድማችን ጀግናችን ነክ በርታ

  • @AhmadA-nz7os
    @AhmadA-nz7os ปีที่แล้ว

    Mashallah E

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 2 ปีที่แล้ว

    masa Allhe masa Allhe ayzedene

  • @denmo1234
    @denmo1234 2 ปีที่แล้ว

    " If everyone is moving forward together,then success takes care of itself."

  • @tesnimmuhammad5700
    @tesnimmuhammad5700 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah 🤗

  • @user-eb5tv8qo7f
    @user-eb5tv8qo7f ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሠግናለን

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 2 ปีที่แล้ว

    Maa shaa Allah!

  • @aijit7g355
    @aijit7g355 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 ปีที่แล้ว +2

    ماشا الله

  • @tibebesolomon3866
    @tibebesolomon3866 2 ปีที่แล้ว +1

    keep it up bro

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 ปีที่แล้ว

    መሻላህ መሻላህ መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ የምኞትህን ያሳካልህ

  • @user-ug3mr5eh6j
    @user-ug3mr5eh6j 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @rozajemila7590
    @rozajemila7590 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሕልምክን ያሳካልክ አላህ ይገብቅክ

  • @shamsaahmed652
    @shamsaahmed652 2 ปีที่แล้ว

    Mashallh Mashallh Allah yerdah

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አርድኒዩ እሚገርም ፕሮግራም ደቨሎፐር ሄድ ነዉ

  • @user-lt3ru2vd5v
    @user-lt3ru2vd5v 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    አላህ ያሳካልህ

  • @merima6228
    @merima6228 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ወድሜ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah may Allah bless you and your family

  • @Kealemizuriya
    @Kealemizuriya 2 ปีที่แล้ว

    ኢዘዲኖ habibi😍

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና ወንድም በርታ ።

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታ

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በእውቀትላይእውቀትይጨምርልህ

  • @yesufassefaeshetu5641
    @yesufassefaeshetu5641 2 ปีที่แล้ว +1

    he is a hero lol...I hope he will continue his journey....keep it, bro. may Allah help you.

  • @kamilagetisosarah7733
    @kamilagetisosarah7733 2 ปีที่แล้ว

    በርታ እሺ

  • @kirstiantamerat4669
    @kirstiantamerat4669 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝ በርታ አላህ ይጠብቅህ ያግዝህ ያሳካልህ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +1

    ኮርያን ቻይና እና ቬትናም በራሳቸው ቋንቋ እና ፈጠራ ፈጣንና አስተማማኝ ደረጃ የደረሱት የነዚህን ሰዎች የፈጠራ ሥራ መቀበልና መሞከር በድፍረት ያስፈልጋል ከተጎታችነት ለመላቀቅ።።።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 2 ปีที่แล้ว +3

    ባክህ ልጁ ይናገርበት ባንተ ፕሮግራም ታወራለህ››››

  • @emruteck8263
    @emruteck8263 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ህልምህን ያሳካልህ

  • @delilkemal9717
    @delilkemal9717 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይርዳክ ❤️

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 2 ปีที่แล้ว

    Ahleeen ezu

  • @mohamadkedir3092
    @mohamadkedir3092 ปีที่แล้ว

    አለህ ይጣብቅህ bro

  • @brbr3257
    @brbr3257 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @user-od2fp9xi3u
    @user-od2fp9xi3u 2 ปีที่แล้ว

    በርታማሻአላህ💐

  • @aazz2412
    @aazz2412 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቅህ ጎብያና

  • @mubarke1617
    @mubarke1617 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጫምርልህ ያአክ

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ምርጥ ሰው

  • @thufeekthufeek9756
    @thufeekthufeek9756 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀቢቢ

  • @danieldebebe7164
    @danieldebebe7164 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ ፣ የቱርኩን ወድድር እንድታሸንፉ እመኝላቹዋለው ፡፡በርታ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 2 ปีที่แล้ว +1

    ቱርክ መሄድህ ጥሩ ነው እንኳንም አሜሪካ አልሆነም!!

  • @user-cr7kh8db7y
    @user-cr7kh8db7y 2 ปีที่แล้ว

    መሸለሂተበረከለ

  • @sumeyayeguragewa6363
    @sumeyayeguragewa6363 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ አላህ ያግዝህ

  • @emansharif8443
    @emansharif8443 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃይሌ ገብረስላሴ በታም የማደንቅውና የማከብረው ስው ነው , እውነት ነው የተናገሪው የኢትዮጵይ ህዝብ ማደነቅን መማር እለበት , ከይቅርታ ጋራ ህዝብ የሚደነቅውን ትቶ የሚተፍውን የሚያወድመውን ቦታ ነው የሚያደንቀው

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ኢማንዬ የኔ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ😍😘