ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ያደረጉት ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 351

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 7 หลายเดือนก่อน +24

    ታመኝ የህዝብ አገልጋይ መሪ አለን! አንተ ሁሌም ብርቱ ሀገር ወዳድ መሪ ነክ!

    • @technerd5203
      @technerd5203 7 หลายเดือนก่อน

      Anchi kadre yehonsh soye endale commentun molashiw eko bro 🤣🤣🤣
      degmo tamagn yehizb agelgay alalem hizbn bemegidel new 🤣🤣🤣
      Anyways "Genocider ABYI and his Puppets will pay every drop of our blood, we'll give him what he deserves"💪💪

    • @yared-jg3pz
      @yared-jg3pz 7 หลายเดือนก่อน

      Abrachu tikeberalachu ye gize guday newe

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 7 หลายเดือนก่อน +2

      ዲክታተሩን ነው?

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ጊዜም ተቃዋሚ መኖሩን አንጥላ ትእቃዋሚ ከሌለ ነው ስራዎች በትክክል ሊስሩ አይችሉም ተቃዋሚዎች ሲኖሩ ጎበዝ ጠካራ ለመሆን እራስ ላይ የበለጠ ይስራል እናም ዶክተር አብይ ስሞኑን ቡዙ እያየነው ነው በተለያየ የህዝብ ተወካዮች በማነጋገር ድክመቶችን በመፈተሽ ውይይቶችን ጠቃሚ እልባት እያደረገ ነው አሁን ትችት አቅራቢዎች ተስፋ ባይቆርጡም እሱ ለነገ ሌላ ስራ ስርቶ በተሻለ መልኩ ይመጣል አገርን ስላም እንደአገር ስላምም ትሆናለች በጌታ ፍቃድ እውን ኢትዮጵያ የሀይምይኖት አገር ናት???

    • @technerd5203
      @technerd5203 7 หลายเดือนก่อน

      @@yared-jg3pz yemirkogna lijecoh eko taskalachu 🤣🤣🤣
      man endemikeber bestemecheresha enayalen , andie getmenal eko lanlakek, man endemikeber enayalen ye NFETEGNOCHUN kind le abiy buchloch bedemb eyasayenachew new

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 7 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው : እኔ በግሌ የምሰጣቹ ሃሳብ እናንተ ባለሃብት ነጋዴዎች : ከምንግዜም በፌት ለመንግስት ታማኝ ሁኑ ታክስን መክፈል : ህዝብላይ ዋጋን በመጨመር ህዝብን ለአመፅ ያነሳሳልና የምትመድቡት ዋጋ እግዚአብሔር በመፍራት መጠነኛ ይሁን እባካችሁ: ዛሪ ያልው የዋጋ ጭማሬ በሁሉ አገር ችግር አለ : ግን መንግስት ይቆጣጠራቸዋል የፈለጎትን ዋጋ አይጨምሩም : ለምን እኛስ እንዴህ አንታዘዝም ? ይቻላልና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጥሩ እይይት ነው በርቱ.👍🇪🇹👍

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኦውውው ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚንስተራችን ንግግርህ እደጨው የተቀመመ ብዙ ምሁራን እርጋታቸው መደማመጥና መከባበራቸው ተመስገን ነው ያልኩት ዶ/ር አብይ ሴለአዝማሪና ስለዩቱበሮች እኛ በላይክና በሼር እያረግን ሀገራችን ምናጫርሰው የውሸት ዜናና በለው በይ ይህ ነው የጨረሰን ጠቅላይ ሚንስተራችን እረጅም እድሜና ጤናይስጥህ ስልጣን ይስጥህ አልልም ምን በወጣህ የኢትዮጵያህዝብ እስስት መልክ ሴለሆንን ምን አዳረቀህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadeledebebe3290
    @tadeledebebe3290 7 หลายเดือนก่อน +5

    አስደሳችና፤ ተስፋ ሰጭና ማከባባር የተየበት ዉይይት ነዉ እናመሰግናለን። የመጨረሻዉ ስግብግብነትን እንቀንስ የተበለዉን ልቦና ሰጥቷችሁ እንድትተገብሩ በለሃብቶችን እመፀነለሁ።

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 7 หลายเดือนก่อน +10

    I'm proud of Dr Abiy Ahmed, and I appreciate your amazing jobs. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 day by day. Wishing you all the best for all Ethiopians.

    • @Abera-v7n
      @Abera-v7n 7 หลายเดือนก่อน

      poor english

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
    @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 7 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው። በየትኛውም አለም የሚደረገው ያ ነው።አንዳንዴ ምክኒያታዊና ውጤታማ መሆነኑ ከታመነ ኮፒ ማድረግ ጥሩ ነው።ሐርሽ ቅጣት ያዋጣል።

  • @ColeFire
    @ColeFire 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ ንጉሳችን ዶ/ር አብይ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤

  • @meselelemma7731
    @meselelemma7731 7 หลายเดือนก่อน +6

    I thank you Dr.Mark & the man who was presenting about affordable residential houses proposal

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 7 หลายเดือนก่อน +7

    አቢቹ በርታ ስራ አገር እየቀየርክ ነው እኔ ውጭ ነው ያለሁት አገሬ ስገባ ሁሉንም ለማየት ጓጉቻለሁ

    • @ethiopianvoice9551
      @ethiopianvoice9551 7 หลายเดือนก่อน +2

      እንደ አንተ አይነቱን ብልጭልጭ አምላኪ ለሰዉ ግድ የለሽ ለራሱ ካልሆነ ለሚሞተዉ ኢትዮጵያዊ ደንታ የማይሰጥህ ከሆነ አንተ ሰዉ ሳይሆን አዉሬ ነህ ስለዚህ እያለቀሰና እየሞተ ያለ ህዝብ አለህ በነሱ ቤት የገባዉ በአንተ ቤት ይግባ ህመሙ እንዲገባህ።

    • @Abera-v7n
      @Abera-v7n 7 หลายเดือนก่อน

      የሠበታ ነህ የወለጋ

    • @አባቡ
      @አባቡ 7 หลายเดือนก่อน

      አብይ ችግኝ ይተክላል፣ ወገን በድሮን ይጨርሳል...!
      ህዝቡም ፍትህ፣ ሰላምና ብልፅግና ሀገሪቷ ላይ እንደሰፈነ አድርጎ ገዳዩ እና ጨፍጫፊው አብይ አህመድን በውሸት እና በፍርሃት... ሲያንቆለባብሱ መስማት እጅግ ያማል! 💚😭🙏

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 7 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopianvoice9551ገዳዩ አንተ አልቃሽ አንተ መሆኑ ነው ችግሩ አብቹ ምን ያድርግህ

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 7 หลายเดือนก่อน

      @@አባቡሺ አመት ገልብጦ የገዛሃል እየመረረህ ዋጠው ቦዘኔው :: አብቹዬ ጀግናውና ታታሪው መሪያችን

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 7 หลายเดือนก่อน +11

    ''ግብር ለሃገር ክብር" ነውና በጣም አስፈላጊ ውይይት ነው።

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 7 หลายเดือนก่อน +5

    ግብር ለሀገር ለብልፅግናችን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ስላለው ውይይት መደረጉ በጣም ጥሩ ነው።

  • @genet1963
    @genet1963 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ካለ ተንቀሰቅሶ መስራት፣ ነግዶ ማትረፍ፣ ሰርቶ መለወጥ ይቻላል፡፡ ይህ እንዲሆን የባለሃብቱ ሚና ጉልህ ነው፡፡

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስላምን እርስ በርስ ተባብረ ካላመጣን ማንም ስላምን በገዘብ ሊያግእኘው አይችልም ሰላምን ለማግኘት በመጀመርያ የፈጠረንን ጌታ መታዘዝ ከዛም እራሳችንን መፈተሽ ያስፍእልጋል በተልእይ እንደ ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር እንደመሆኗ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጎ በጎ ዜና አሰሙን። አባት እናት ወቃሸ ህዝብ ፈጣሪ አያደርገን። በጎ በጎ ለሀገራችን እየተመኘን በተግባር እናሳይ።
    ምቀኛ ውሎ አድሮ ራሱን ነው የሚበላው።
    እናት፣ አባት፣ ሀገር ወቃሸ መሆን የለብንም።
    ሸንጣችንን ገትረን በንግ፣ እርሻ፣ ፋብሪካ፣ ትራንሰፓርት፣ ህክምና፣ ትምህርት እና በሌሎች አገልግሎቶች ላይ ተሰማርተን ሀገራችንን ከድህነት አረንቋ ውሰጥ መንጥቀን እናውጣት።

  • @ShegerPress-cn8du
    @ShegerPress-cn8du 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከህዝብ ጋር እንዲህ ተቀራርቦ መወያየቱ ጥሩ ነው። ለብዙ ችግሮች የመፍትሔ ሀሳብ ለማግኘት ወሳኝ ነው

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ጅግና መሪ እንደንተ 5 ቢኑራት ሀገሪ የት በደረስች❤❤❤

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የስው ብዛት ሳይሆን ጥራት ነውና የሚያስፈልገው ከዶክተር አብይ ጋር የተወስኑ መልካም ስዎች ካሉ ህዝብም አይራብም አይቸገርም ለገዘብ ሆዳም ሆነው ህዝብን እርስ በርስ የሚያፋጁ አይበዙም ነበር ሞስናን የየመስራ ቤቶ ውጣ ውረድ ግፍና በደል ስረአት አልባ መሆን ማንነትና እራስን ባለማወቅ በደልን እብዝቶ አገርን መጉዳት ባልኖረ ነበር

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 7 หลายเดือนก่อน

      አንዱምአልተቻለምእንካንአምሥት😂😂😂

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግነ አብቹዬ ጌታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋርይሁን ውድ መሪዬ እኔም በፀሎት ለፈጣሪዬ አደረ እለላሁ ቀንም ማታምፈጣሪዬ እንድጣብቅህ ጀግነዬ አብቹ ዬ የኔ ምርጢ መሪዬ ጠላቶች እፍረታችሁን ይከናናቡ በጌታ ስም

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 7 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጵያ ሀብታም ነጋዴ ሳይሆን የሚያስፈልጋት ባለፀጋ ነጋዴ ነው ብናውቅላት ትከፍላለች ባለፀጋ ናት ኢትዮጵያን ብንኖራት::🕊⚖️🏃🏾‍♂️

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ኩሩና የአገር አለኝታዎቻችን ሀጂ ሙስጣፋ ሙላጌ PLC አባታችን ሀያትክን አላህ የርዝምልን ጣ 'ሚ አብይ አህመድ ለአገሩ ረሱን ሰውቶ ዜገውን የምየኖር ጀግና የነፀነት አባት ሁለቹንም አላህ ይጣብቅልን

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኑሮወድነቱረስተወታል

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኑሮ ውድነቱ አልተረሳም "አውቆ የተኛውን ቢቀሰቅሱት አይስማም"ቢሆን እንጅ ዋንኛው ህዝብን ያክእበረ ሀይማኖት ባለመኖሩ ህዝብን የጠቀሙት ይመስል እየለመኑ ለመኖር የተዘጋጀ ህይወት ለወጣቱ መፍቴ አምጪ የሆነነገር ከማረግ ይልቅ ስፍናንና ደካማነትን በማጠናከር ካገር በመስደደ የሌላውን አገር ማገልገል ለጦርንርት ተገዥ በመሆን ወንድሙ ወንድሙ ሲገለው እያዩ መደስት ስውን በወሬ እያደነዘዙ ወጀልን ማስፋፋት ታድያ ከዚህ የበልእጠ የኑሮ ውድነት ከየት ይምጣ የስውን አገር ቢመኞት ምን ዋጋ አለው ሻይና ዳቦን እያለ

    • @ewuketbicha5861
      @ewuketbicha5861 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስብሰባው ላይ እኮ ደሃ አልተሳተፈም😅😅

  • @tsnatgetahun8438
    @tsnatgetahun8438 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጠቅላ ሚንስትራችን በምድርም በሰማይም የሚያስመሰግን ስራ እየሰሩ ነው ብዬ አምናለሁ! ውይይቱም በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ስንቶቻችን ሀገርን ህዝባችንን እናስቀድማለን እግዜር ነው ሚያውቀው ! ተኝተን ስለመነሳታችን አናውቅም ሙስናን እንጠየፍ ስግብግብነትን እንጠየፍ ስለምስኪኑ ህዝባችን እንስራ ጊዜው አሁን ነው በርቱ።

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ህፃናትን መለመኛ የሚያረጉትን እኛቶች የነገውን አደራ ተረካቢ የምንላቸውን ልጆች ውሽት እየስጠናቸው ከምናሳድግ ለናቶች ስራ ፈጠራ ልጆቹን ትምህርታቸውን እዲያገኙ ቢደረግ አሮጌ እናቶቻችንን ብንከባከብ አባቶችን መቼም ኢትዮጵያ የቡዙችግሮች ባለንብረት ናት ተጠያቄው መንግስት ብቻ ሳይሆን ህዝብም ነውና

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብቹዬ ሺሺሺሺሺ አመት ንገስልን እድሜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 7 หลายเดือนก่อน +5

    በባለሀብቱ የነቃ ተሳትፎ ብዙ መስራት ይቻላል ለሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ድጋፍና ቅድሚያ መስጠት ተገቢ ነው

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገራችን ከውጭም ከውስጥም የሚመጡባትን ጠላቶች በጋራ በመመከት ችግሮቻችንን ለመፍታት በአንድ ላይ የምንቆምበትና የምንተባበርበት ጊዜ አሁን ነው!

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน

      መልካሙን ቅን ልቦችን ስፊ አስተሳስብን ያብዛልን አሁንም ኢትዮጵያ የሀይማኖት አገር እንደመሆና መጠን የሀይማኖት አባቶች ቢመክሩበትና የአገርን ደህንነት በመልካም ቢያስጠብቁ መልካም ነው ጌታ ከስማያት ስማያት ከፍ ካለው የላከልንን ትምህርት እያስተማሩ ከሆነ ትዛዙንና ህጉን ጠንቅቀው ያቃሉና

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግኖች ነቹ አላህ ይጣብቀቹ መሪያችንን የተች ሆድ አደር አማራሮቹ እርግጥ ነው ተርበነል ተጠምተነል ተሰደነል ይህ ያትኛውም አለም ሪቮልሽን ስከሰት የምየገጥመውና በትግስት ነገን የተሻለን ነገር ልጆቻችን የያሉ የምል ሎንግ ራን ፕለን አንግቦ ነው የተነሱት ከኛ የምንም አይነት ሪሶርስ የሌለቸው ጥሎን የሄዱት እኘም ይህን ግዜ ታቸግራን ከማሪያችን አብራን ከስኬድነው

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT 7 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ውይይት ነበር 🎉

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳው ጠቅላያችን በርታ የማይሳካልህ የለም በርታ አብችይይይይዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 7 หลายเดือนก่อน +7

    This people are the core for our country thank you PM

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ እባክህ በርታልን ይህንን አውሬ ናና ድፋልን

    • @BurjoBekele
      @BurjoBekele 7 หลายเดือนก่อน

      ምኞት አይክለክልም ተመኝ

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase1467 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኤዲት ማረግ ይቀራችዋል እኔን ቅጠሩኝ። የተሻለ መስራት እችላለሁ።

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልህቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል።

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ባላሀብቶች ለምንና ለምን ግብር እንደሚገበር ካላወቁ ለሀገር ሽክም ነው የሚሆኑት ደሀውን ደሀ የሚያረግ ባልእሀብት ምን ባለ ህእብት ሊሆን አይችልም ከገዘብ በፊት ጌታን መፍራት ስውን አልቆ ለፈጠረ ጌታ በመገዛት እውነትእኛ ሆኖ መገኘትን አጥብቆ መገዘብ ያስፈልጋል ሁሉም ጌታው በፈጠረው ነፃ ምድር ላይ እየኖረ ስለሆነ ማንኛውንም ነገር የፈጠረው ጌታ ካለምክንያት አደለምና በነፃ የስጠንን ምድራዊ ህይወት ባናቆሽሽ መልካም ነው

  • @girmaestifaos8358
    @girmaestifaos8358 7 หลายเดือนก่อน +9

    Proud of you Dr Abay

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 หลายเดือนก่อน +4

    ታማኝነት ለራስ ነው blessed

  • @Neba2024
    @Neba2024 7 หลายเดือนก่อน +6

    በርታልኝማ ፋኖየ

  • @አባቡ
    @አባቡ 7 หลายเดือนก่อน

    💚💪❤️
    ድል ለክንደ ነበልባሉ የአማራው ፋኖ ህዝባዊ ሀይል!
    ከሃዲው አብይንና ፅንፈኛ ጀሌዎቹን ጠራርጎ ከኢትዮጵያ ምድር ለማስወገድ ህዝባዊው ፋኖ ኃይል ማሸነፍ ግድ ይላል፣
    ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሀገርህ፣ ቤትህ፣ ማንነትህ ከመፈራረሱ በፊት ፋኖን በገንዘብህ፣ በእውቀትህ፣ በጉልበትህ ...ደግፍ!

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 7 หลายเดือนก่อน

      ዘራፊው

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮጵያ እውን የሀይማኖት አገር ከሆነች በመጀመርያ ህዝብን እየገደሉ ማሽነፍ ጌዜ ያለፈበትን ጉዞ ከመግጎዝ ለአገርም ለህዝብም ደህንነት እንኳን የስው ፍጡር ትንኝም ካላአግባብ ሞትን አንፈርድባትም የሀይማኖት መሬዎች ልመናና ህዝብን ከሚያውኩ ነገሮች አገርንም ህዝብንም መምከር መገዘት ይችላሉና ገዘብ ልስራ ፈጠራን ይችግር ማስውገጃ የአገርን ልማት ማሳድግያ ቢውል መልካም ነው ህዝብን ማበጣበጫ ሳይሆን ምቀኝነትን ተኮልን ተቶ ወደመልካም ማስቡ ይበጃልና ለሁላችንም ጌታ ያዘጋጀው ቀን አለና ለመግደልም ለመሞትም ለምን ቸኮልን የሚበቃ ምድርን ያዘጋጀልንን ጌታ ማመስገን የበለጠ ነው

  • @genet1963
    @genet1963 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታማኝነት ከራስ ይጀምራል የሚለውን አባባል ከአባባል ባሻገር በተግባር ከለወጡ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጋር ጠቅላይ ሚኒስተሩ በዚህ ደረጃ ትኩረት ሰተው ማወያየታቸው የሚያስመሰግን ተግባር ነው።

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 7 หลายเดือนก่อน +3

    ግብር ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ በመሆኑ ከፍተኛ ግብር ከፋዮችን አሰባስቦ ማወያየቱ በጣም አስፈላጊ ነው።

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 7 หลายเดือนก่อน +10

    ውይይት በመደረጉ አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል በርካታ ስራዎች እንዲሰሩ ያደርጋል።

  • @nen3747
    @nen3747 7 หลายเดือนก่อน +3

    The right person at the right place

  • @GulalePost-sd6bh
    @GulalePost-sd6bh 7 หลายเดือนก่อน +4

    አለም በመንግስት፣ በህዝብ እና በባለሃብቱ ትብብር ነው ከእድገት ማማ ላይ የደረሰችው፡፡

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንደኔ ታማኝ ግብር ከፋይ ማነው እስኪ ንገሩኝ? በየወሩ ከደሞዜ ላይ የምቆነደደው::

    • @ferhanaadem8954
      @ferhanaadem8954 7 หลายเดือนก่อน +1

      Andegna gibir kefayyyy

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 7 หลายเดือนก่อน +2

      😂ታማኝ ነህ ግን አነስተኛ ግብር ከፋይ ነህ ።

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@danielfite5380 ጥቃቅንና አነስተኛ ግብር ከፋይ ቢሆንም በአሁን ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም በትክክል ግብር የሚከፍል የለም መንግስት ከሚበላው እኛው እንብልይ ባዮች የበዙበት ስለሆነ ምርግስትም ዝም ብሎ የለቀቀውን በር መዝጋት እስኪቸግር ድረስ ዝርክርክ ብሎ ችግሩ የአገርን ህልውና ሲያናጋ ድረስ ብር ወረቀት በሆነበት የስውን ማንነ እምነት ባቆሽሽበት ህይወት ውስጥ እየዋኘን ታማኝነትን ያወዋረድንበት ሙስናን ያደራጀንበት እና እውነተኛ ግብር ከፋይ ቢኖርማ የተማረው ወጣት አይቀለድበትም ትምህርትም ሆስፒታል የመገድም ችግር ሰላምም ሆሉም ይኖር ነበር

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብይተኛውም እለም ገብረ የክፍላል እውነት ነው ❤❤❤

  • @TofikKhalid-w5j
    @TofikKhalid-w5j 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶ/አብይ ሰላምህ ይብዛልን
    ለምታደርጉት ስራ ሁሉ በተለይ ልማትን በተመለከተ በጣም አሪፍ ነው
    ነገር ግን ይህ ልማትና ህዝብን የማገልገል ፍላጎት ወደ ቀበሌ ወረዳ ዞን ሲታይ 0% ነው በሙስና የተጨማለቁና ህዝብን ማገልገል ሳይሆን ማሰቃየትና ማንገላታት ነው የተያያዙት
    በተለይ ህዝብን አገልጋይ ሳይሆን በህዝብ ተገልጋይ ነው ያለው በተለይ ሌብነትና ሙስና በህዋሀት ግዜ የተከረቸመ ባከስልጣናት ናቸው ከወንበሩ ይልቅ እነሱ አረጁበት ስለዚ ፕሊስ ለህዝብ አገልጋይ ስጡን
    ሀገራችን ላይ ያለው ችግር አላህ ያንሳልን በርቱ ከላይ እያፀዳ ነው ወደ ቀበሌም አውርዱልን. በርቱ አላህ ድል በእጃቹ ያድርግላቹ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብቹ ❤❤❤እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይስጥክ አባቴ❤❤

  • @user-sifansiif
    @user-sifansiif 7 หลายเดือนก่อน +3

    ታማኝ ግብር ከፋዮች ለሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ ማደግ ይጠቅማሉ

  • @GulalePost-sd6bh
    @GulalePost-sd6bh 7 หลายเดือนก่อน +2

    Embracing a culture of tax compliance in Ethiopia is crucial for our own development journey.

  • @mulugetaabate6050
    @mulugetaabate6050 7 หลายเดือนก่อน +1

    ህብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ለማጠናክር፣ጠንካራ ሀገራዊ ወንድማማችነትን ለማጎልበት እና የሰላም ችግሮችን ከስሩ ለመቅረፍ ከግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ጋር ምክክሩ ተጠናክሮ በሁሉም ክልሎች መቀጠል አለበት።

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ትክክል የድሮ አዝማሪ እራት የበሉ ነበር አሁን እኛ በነጻ ላይክ እናረጋለን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግብር.ከፋዮች.እናመሰግናለን

  • @tekalignfaye7043
    @tekalignfaye7043 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሲስተምን ድጅታይዝ ከማድረግ በፊት በሲስተሙ ላይ ሊሰራ የሚችልን የሰዉ ኃይል ዲጂታይዝ መድረግ : የደሞዝ መጠን መቀየር አለበት:
    ባለሀብቶች በርካሽ የሰዉ ጉልበት ለመበልጸግ ባይሞክሩ
    ትራበል ከማብዛት ዝቅ ብለዉ ከሕዝብና ከመንግስት ጋር ቢሰሩ
    እዚህ ሀገር ዉስጥ ቁጥሩ እጅግ ብዙ የሆነ ደሃ አሉ

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ምርጥ ሀሳብ ነው ባለሀብቶ ማዘዝ እጅ መስራትን አለመልመዳቸው ስራተኛውን የሚይዙበት መንገድ በደብ ባለመረዳታቸው ስራውን አቅመቢስ ተጠራጣሬ እያደረገ ስራተኛውን ደካማ ያደረገ ይገኛል ስራተኛ አንድን ድርጅት እንደራሱ ድርጅት እንደማየት አስሪውንም እራሱንም እያከስረ ንብረትን ማውደም የበለጠ ዋጋ እያስከፈለ ይገኛል ስለዚህ ይህ በራስ ላይ ለውጥ ለማምጣት እራስ በመፈተሽ መልካምን መንገድ መምረጥ ይበጃል

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 7 หลายเดือนก่อน +1

    የውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ ከውጭ በዶላር ተገዝተው የሚመጡ ዕቃዎችን አቅም በፈቀደ በአገር ውስጥ ማምረት ወሳኝ ነው። ይህ የረዥም ጊዜ ዕቅድ ተደርጎ ቢያዝ እጅግ አዋጭ ነው። ምክንያቱም ከውጭ የሚመጡትን ከተካን በላይ የሚመረተውን ምርት ?ተሻምተው የሚገዙ አገሮች በዙሪያችን አሉና ነው። ስለዚህ የአገር ውስጥ ፍጆታም ሆነ የኤክስፖርት ምርቶችን ማሳደግ በአንድ ጠጠር ሁለት ወፍ ዓይነት ዋጋ ያለው አዋጭ ብቸኛ መንገድ ነው ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ዶላር ያመጣል ዶላር ያስቀራልና ነው። ይህም ማለት አብዛኛው ባለሀብት በግብርና ላይ ትኩረት አድርጎ እንዲሰራ ማበረታታት ወሳኝ ነው ማለት ነው። ሁለተኛው ትኩረት የሚሻው ጉዳይ ርካሽ የኤሌክትሪክ ሀይል ወደየእያንዳንዱ ዜጋ ቤት ማዳረስ ነው። ርካሽ ሀይል ተገኘ ማለት እያንዳንዱ ቤት የሚፈልገውን ቴክኖሎጂ ማምረት ቻለ ማለት ነው። ሶስተኛው ሙስናን ማምከን ነው። ይህ ነቀርሳ ካልተወገደ የባለሀብቱን ጊዜ፣ ገንዘብና የሥራ ተነሳሽነት ሞራል የሚበላ በመሆኑ ተጨማሪ የሥራ ዕድል እንዳይፈጠር ስለሚያደርግ አገር እንዳታድግ ከፍተኛ ማነቆ ይሆናል። በመሆኑም ሙስናን በመከላከሉ ዙሪያ ሁሉም ዜጋ የበኩሉን የመወጣት ሀላፊነት ቢኖርበትም ዋናው ተጠያቂ ባለቤት መንግሥት ነው። ምክንያቱም ፖሊሱ፣ ደህንነቱ፣ ሙሰኛ ባለሥልጣኑና ሲቪል ሰርቫንቱ ሁሉ የመንግሥት ናቸውና። ስለዚህ መንግሥት ሌሎችን ከመውቀሱ አስቀድሞ የራሱን ሀላፊነት በአግባቡ ሊወጣ ይገባል።

  • @AbduAhmed-dq1gi
    @AbduAhmed-dq1gi 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Ato Belayneh ejig betam tiru hasab new ystehew

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ዐቢይ የከፍተኛ ግብር ከፋዮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ማካሄዱ ትክክለኛ ተግባር ነው፡፡

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውን ኢትዮጵያ ባለ ሀብት አወናባጅ ነው ግብርን ከመክፈል የመንግስት ስራተኝችን ለብነት እያስተማሩ የመንግስት ስራቶኞችም እምነታቸውን ለህዝብ የገቡትን ታላቅ ቃል ኪዳን ህዝብን ለማገልገልና ከህዝብ ጋር ለማደግ አገርን ለማሳደግ ባለምቻላችው ገንዘብን ህይወታችው በማድረግ አገርንም ህዝብንም ከኖሮ ጫና ውስጥ ጥለው ይገኛሉ ያልተመረመረ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ታዛዝናለች ባለሀብት ቢኖረን የስራ ፈጠራው እያደገ ይሄድ ነበር የምናየውም ወጣት ትምህርቱን ጨርሶ ስራ አጥ ባልሆነ ነበር ወጣቱን ያኮላሽ የሚሄድ ባላባት ምን ይሉታል የመንግስትንም ስራተኞች በሙስና ማንነታቸውን የገዛ ባለሀብትእውን ኢትዮጵያ ባለሀብት አላት ሀበስ በምን ይለካል የአገርን ህልውና እየገደለ ባለሀብት

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน +4

    I liked the gentleman who said his ancestors came to Ethiopia in 1908❣️wow! Of course they are Ethiopians❤️🇪🇹🙏🏽

    • @binyam11
      @binyam11 7 หลายเดือนก่อน

      No they aren’t because Ethiopia don’t give citizen to non Ethiopian and guess what India doesn’t neither so atashkabt

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 7 หลายเดือนก่อน

      No they are not. You can’t have your Indian community and call yourself Ethiopian. They have to assimilate with the culture and at the very least marry an Ethiopian. Do you think they will give you Indian citizenship if you go to India ?

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน

      If the family came in 1908, then the following generations born on Ethiopian land are automatically citizens by birth. I think even today, anyone born in Ethiopia are Ethiopians.

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน

      I believe birth citizenship is recognized world wide. In the USA, anyone born in the country is a citizen. Not sure about the rule in India.

    • @binyam11
      @binyam11 7 หลายเดือนก่อน

      @@abbytamrat1662 lol no it’s not recognized worldwide … especially in most Acountries like UAE , saudi Arabia , China etc

  • @GulalePost-sd6bh
    @GulalePost-sd6bh 7 หลายเดือนก่อน +3

    በአታላይ ባለሃብቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ መጠናከር አልበት፡፡

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +3

    too late ዶክተር አብይ የስራውን ስራ ካያችው መጀመርያም ለምን አብራችው አልስራችሁም? ሌላው የውጩን አለም እንዴት እንደበለፀገ እያያችው ህብን በኖሮ ጫና ውስጥ እየገባ ማዬት ምን ይሉታል ካገር ውጪ ቤታችሁን ሀብታችውንስ ለምን ታሽሻላችው? ልጆጃችውን ደሀውስ ሲሞት እየተቀለደ ምን ይደረጋል ለምንስ ትላላችው እውን አገርን አገር ማረግ አቅቷችው ነው ወይስ ሰው ሲቸገር ማየቱ እያስደስታችው ሞስናን እያስፉፉን black market በማስፉፉት ሌብነትንና ጥርጣሪን ለስው እያስተማርን በአድ አገር ገለልተኛ ባለሀብት እየሆናችው ነውና እንደሌላው አገር የኢትዮጵያ ህዝብ ለአገሬ የሚል ከሆነ መጀመርያ እውነትን አምኖ መቀበል ከዛም የሀይማኖት አገር የሆነችዋን ኢትዮጵያ ሀይማኖት አልባ እየሆነች እያያችው ጌታን ማጪበርበር ካላቆማችው ካላስቆማችው ለህዝብም ለናተም ምንም ሀብቱ ዋጋ አይኖረውም ምክንያቱም ሀብቱ እድሜም አያስቆጥርም ከናንተው ጋር ይሞታል ይከስራል

  • @Ethiopianhagre
    @Ethiopianhagre 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abiyi king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 7 หลายเดือนก่อน +3

    የቤት ዋጋ ውድ ነው ይታሰብበት

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa 7 หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የወሰዳቸውና እየወሰዳቸው ያሉ ርምጃዎች ኢኮኖሚውን ከነበረበት ችግር ውስጥ አውጥተው ወደ ፊት የሚያስፈነጥሩና የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያረጋግጡ እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 7 หลายเดือนก่อน

    Tax reform is the backbone of our economy. Tax filing is an obligation of patriotic citizens and businesses. Let's be honest to our generation and build Ethiopia together. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @zekariaswoldegebriel1475
    @zekariaswoldegebriel1475 7 หลายเดือนก่อน +3

    Viva pm

  • @amendegu9084
    @amendegu9084 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዲህ የሚገባቸውን ስንቅ ሠጥተሀል የተወሰነ ልባም አይጠፍምና ይሠራበታል
    አንተ ግን የተሸከምከው ሸክም አላቅም እዴት ሰላም
    እኖርክ እዳለህ ለሁሉም ጌታዬ ይረዳህ እላለሁ

    • @Abera-v7n
      @Abera-v7n 7 หลายเดือนก่อน

      አድር ባይ

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน

      መጥፎ ቃላትን መጠቀም መልካም መሆን መልካምን መናገር ያስብላል ብዬ አላስብም የራሱን አስተያየት የሚገልፅ ስው ቢሆን መልካምን ብንናገር ካልሆነ መልካም ለመሆን ብንችል መልካም ነው እጆች የፃፎትን ደግመው ቢያስረዱ ቆጡ ሀይለኛ ይሆናል ትርፍ የሌለው ኪሳራ ይሉታ ይህ ነው አድር ባይ ትልቅ የስውን ክብር መዳፈ ቢሆ እንጅ መልካምነት የለውም ግን እኛ ኢትዮጵያን ሲንባል መሳደብን እንደ ትልቅ ስድብ እያየን ነው

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሉም እንዳ አንተ ብሆን እች ሀገር የት በዳረሰች

    • @Abera-v7n
      @Abera-v7n 7 หลายเดือนก่อน

      ዘር በማጥፋት ነው ጠባብ

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 7 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ማለት ነው ዘር ማጥፋት??? እባካችው በመልካም መልሱልኝ ሌላው ዘር ሲጠፋ ዘር አናጠፋም የሚሉ ለምን ጠፎ መቼም ዊጌያ የአንድ ወገን ሊሆን ስለማይችል ስለዚህ ተባባሪም ተመልካችም ፍርድ ቢቆሞ ሆሉም ተሽናፊ ሆነው ይቀጣሉና ጠንቀቅ ብንል መልካም ነውእራሳችንን እንፈትሽ ለተናገርነውም ቃል ቅጣቱ ይከብዳል

    • @GizachewAberaGizachewAbera
      @GizachewAberaGizachewAbera 7 หลายเดือนก่อน

      @@Abera-v7n ዘረችሁን እየጣፈ የላው መንግስት ሰይሆን ረሰችሁ ነው እርስ በርስ ነው እየተጣፋፋችሁ የላችሁት

  • @islamicrecitations207
    @islamicrecitations207 7 หลายเดือนก่อน +5

    Very good comment bravo!!

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበር አርአያ የሚሆኑ ናቸው።

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 7 หลายเดือนก่อน

    የኛ የሀገራችን ከፍተኛ ግብር ከፋዮቻችን የሀገራችንን ውጣ
    ውረዱ (ቢሮክራሲውን)ሙስናውን
    በመታገል ታግሳችሁ ለሀገራችሁ
    ራሳችሁን ጠቅማችሁ ለወገን መትረፍ
    ብርክ ያርጋችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር
    አለን እናመሰግናለን በርቱልን!!

  • @HassenWakeyo
    @HassenWakeyo 7 หลายเดือนก่อน +3

    Nice

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 7 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ👍

  • @tesfayebulti4472
    @tesfayebulti4472 7 หลายเดือนก่อน +5

    Best idea

  • @yimerawol9521
    @yimerawol9521 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤bravo 👏 🙌 👌 👍 💪 🎉to our pm abiy ahmed ali (dr)

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል የመመሪያ ለውጥ በጣም በስራችን ላይ እያስተጋገለ ነው በየግዜው ይቀያየራል

  • @abdisateshome8675
    @abdisateshome8675 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ እወነት እንዲህ የወረደ ውይይት አያቼ አላውቅም

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa 7 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት በኢኮኖሚው ዘርፍ የሚያከናውናቸውን ተግባራት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የመደገፍ ና የመተባበር ኃላፊነት አለበት።

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 7 หลายเดือนก่อน +7

    Is the fourth speaker a man or a woman? 😅

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 7 หลายเดือนก่อน +2

    Not all but most of these people look angry and sad

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 7 หลายเดือนก่อน

    ስለሰላም ያወራሀው ተባረክ

  • @Sanchomudi-yb2hf
    @Sanchomudi-yb2hf 7 หลายเดือนก่อน +1

    tenahn yabzaw abichu planh yabb yafra ❤❤❤❤🎉🎉

  • @genet1963
    @genet1963 7 หลายเดือนก่อน +1

    የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው።

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 7 หลายเดือนก่อน

    Wey teamir endew eko minimdinew mishalew ere eniredaw. Realy inspiring tok so proud of those people i saw there. Wana work hard to be one of them. Beka enisra

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 7 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ለውጭ ባለሀብቶች ተሳትፎና ውድድር ምቹ ሁኔታን በመፍጠር፣ የግሉ ዘርፍ በሀገሪቷ ልማትና እድገት ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ እንዲሁም የመንግስት የልማት ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት የሀገሪቷ ከፍተኛ ኢኮኖሚ እድገት እንዲመዘገብ አድርጓል፡፡

  • @lemilemessa9509
    @lemilemessa9509 7 หลายเดือนก่อน +4

    Revenue & tax must be increased to reduce inflation

    • @ah6121
      @ah6121 7 หลายเดือนก่อน +1

      Those people will cry😂😂😂

    • @tesfayebulti4472
      @tesfayebulti4472 7 หลายเดือนก่อน +1

      Can it be the solution,bro think it first

  • @derejedebele5719
    @derejedebele5719 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቢቹ hero you are My leader

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፋይናንስ ደህንነት ማዕከል ሥራው ምንድነው?

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 7 หลายเดือนก่อน +1

    When Abiy speaks to a group, he is really speaking to All! This group is made up regardless of ethnicity or religion.🇪🇹❤️🙏🏽

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ በላይነህ በቂ ሰራተኛ የማታገኝበት ዋነኛ ምክንያት እርካሽ ጉልበት ስለምትፈልግ ነው

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 7 หลายเดือนก่อน

    እነ ሀይሌ ገብረስላሴ እንደ ቴዲ የናሁ ቴለቭዥን ባለቤት ፎጋሮዎች ናቸው ማለት ነው?

  • @abdirizakAdan-b2e
    @abdirizakAdan-b2e 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abichuuuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 7 หลายเดือนก่อน +2

    እራስህን ዝቅ አድርገህ ስምታገለግል እናመሰግናለን❤

  • @user-sifansiif
    @user-sifansiif 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግብር ከፋዮች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ህይወት ውጤታማ ሚናን እንዲያበረክቱ የሚያደርግ ውይይት ነው፡፡

  • @meftukedir7921
    @meftukedir7921 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላውስ፣ታማኝ የለም?!

  • @ridewanbedru1307
    @ridewanbedru1307 7 หลายเดือนก่อน

    ጡሩ ሐሰብ ሰተሀል መመሪያ ደንብ በደብደቤ
    ያተሰሩ ስረዎች ሰይጠነቀቁ በመመሪያ ይቆመል ኢተሰረ መሸሸሎ አይቻልም

  • @taayyeemagarsaa4471
    @taayyeemagarsaa4471 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ulfaadhu❤🎉❤

  • @zelalemabebe7276
    @zelalemabebe7276 7 หลายเดือนก่อน

    ለየ ክልሉ ገቢዎች ምክር ስጡአቸው
    ባለ አብቶቹ ለመግስት ከሚያስገቡት ገቢ በላይ ለገቢዎች ሙስትና አየሰጡ አየተማረሩ ይገኛሉ
    መንግስት ከታች ያሉትንም ማየት አለበት ባይ ነኝ ም /ክ ሙስትና ለአገር ፀር ስለወነ

  • @zewdeberhe1610
    @zewdeberhe1610 7 หลายเดือนก่อน

    Your first agenda should be social security and peace in the country,

  • @TarirGatkuoth-jw1hc
    @TarirGatkuoth-jw1hc 7 หลายเดือนก่อน +1

    Good report

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 7 หลายเดือนก่อน

    Reformation in the banking sector seem to be inevitable. Very insightful discusion tho!

  • @endalegebre2083
    @endalegebre2083 7 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @meharidula8916
    @meharidula8916 7 หลายเดือนก่อน

    አብቹ ተባረክ

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ያለቀለት ድንጋይ ራስ እንደመሪ ማየታቹህ ምን ያህል ወደታች ብትወርዱ ነው ሎሌ ሁሉ