በገና ዋዜማ የእርድ እንሰሳት ሽያጭ እንቅስቃሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @dawdyoutube
    @dawdyoutube วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰንንን🎉🎉🎉 0:24

  • @besumind9545
    @besumind9545 วันที่ผ่านมา

    እናተ ሄዳቹ መቼ ረከሰ ብላቹሁ አታቁም ባትዘግቡ ይሻላል አላማቹሁ ማስወደድ ነው ። ዘንድሮ በጣም ቀንሷል የተሻለ ነው ገበያው እናተ ግን ታባብሳላቹሁ ። ከአድስ ዓመት የተሻለ ነው።

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 วันที่ผ่านมา

    30 35 45 65-እስከመቶ የት ጋር ነው የሚቆመው እራሱ ከብቱ እኮ ግራ ይገባዋል መቼ ነው ነገዴውም ሸማቹ የሰለጠነ ግብይት የሚያረጉት

    • @ኢሳ
      @ኢሳ วันที่ผ่านมา

      ደግመን የሰለጠነ ገበያ ትፈልጋለሀ 30 መክፈል አቅቶህ ለመቶ ሰዉ ቅርጫ ትገባለህ በዓመት አንዴ ሰጋ የምትበላ እርሰት አሰመላሸ ደሰ ትለኛለህ የሰለጠነ ገበያ ሰትፈልግ
      እንዴት ይሁንልህ መቶ ሺህ ብር ጥሬዉን ይዘዉ ለኤርትራዊዎች ሌቦች ሲሳይ ከሚሆኑ በቴሌ ብር ቢገበያዩሰ።ገንዘብ መቁጠር የለም ዝባንዝኬ የለም
      ከብቶች በድጅታል ታግ የሚሉ ለያሉ እሺ ሌላ መሆን ን ለመሆን ጨመሩ ር