የታታሪው ገበሬ የወተት ላሞች እርባታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @hayatbelayhun7708
    @hayatbelayhun7708 ปีที่แล้ว +38

    ጀግና ከስራህ በላይ ንግግርህ ደስ ሲል ልጆችህን እና ባለቤትህን ይጠብቅልህ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 ปีที่แล้ว +15

    የማለቢያ ማሽን መንግሥት ቢረዳዉ አሪፍ ነበር ። በርታ ወንድም ።

  • @birhanugenetu7205
    @birhanugenetu7205 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወንድሜ እኔ ጉራጌዎችን በጣም ነው ምወዳችሁ ምክንያቱም ጉራጌዎች ስራና ስራ እንጅ ሌላ ነገር የለባቸውም

  • @tsiontadesse180
    @tsiontadesse180 ปีที่แล้ว +11

    ድንቅ አመለካከት ያለህ ጎበዝ ገበሬ ነህ በርታ ወንድሜ። የሐገር የወገን መከታ ነህ ፈጣሪ ቤተሰብህን አንተን ስራህን አብዝቶ ይባርክ። ለሐገራችን እንደ አንተ አይነቱን ታታሪ ሰራተኛ ያብዛልን።

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 ปีที่แล้ว +14

    ጭንቅላት ላለው ሰው ሥራ ያለው በኢትዮጵያ ነው በቀላሉ ረሱን ችሎ ሌሎችንም መርዳት ይቻላል ጎበዝ ነህ በርታ እኔም ከስደት ተመልሼ ይህንኑ ሥራ እሠራለሁ በ ወር 150.0000.ሽ ይገርማል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว +6

    ውይ እንዴት የሚያምሩ ላሞች ናቸው፡፡ …………… ፈጣሪ ይባርክህ ፤ እውነተኛ ጀግና ነህ !💚💛❤

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 ปีที่แล้ว +12

    GOD BLESSED YOU and your family keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @workyeskitchen8370
    @workyeskitchen8370 ปีที่แล้ว +8

    በርታ ጉልበትህ ይባረክ።🙏💚💛❤

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍፍ ታድለህ ገበሬ መሆን እንዴት ደስ ይላል ።።።።። ከእንሰሳ እና ከእርሻ ጋር መዋል መታደል ነው ።።።። እንደው ክፍት የስራ ቦታ ካለ ጥራኝ 👍👍👍👍

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድማችን ለብዙዎች የሚያስተምር ስራ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 ปีที่แล้ว +4

    በርታ በእውነት ጀግና ነህ! ቅንነትህ ደግሞ እጅግ ደስ ይላል!

  • @GIRMACHEWLAKEW
    @GIRMACHEWLAKEW ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ሥራ ነው። ወንድሜ ሥራሕንም ጤናሕንም ፈጣሪ እግዚአብሔር ይብርክ።

  • @abuki80
    @abuki80 ปีที่แล้ว +21

    ጉራጌ ለዘላለም ይኑር ❤

  • @ethio125
    @ethio125 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነው ይሄ የኔ ምኞት ነው ይሄ ልጅ የት እንደ እንዳለ ጠቁሙኝ እባካችሁ

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh 8 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
    የሀገራችን የወረደ አስተሳሰብ አያሳስበኝም፤ ግብርናን እንደመዋረድ የሚያዩት ነገር እንደሞኝነት ቆጥሬ አልፋለሁ። ፈጣሪ ይረዳኛል፤ ሀገሬ ሲገባ ታታሪ ገበሬ እሆናለሁ።

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ
    @በኢትዮጵያስምአትነግዱ ปีที่แล้ว +6

    የምመኘው ስራ ነው በርታ ወንድማለም

  • @mesafintargaw6858
    @mesafintargaw6858 ปีที่แล้ว

    ድህነት የአስተሳሰብ እንጅ የገንዘብ አይደለም። ይህንን ደግሞ አንተ ምስክር ነህ። ብዙ በማሰብ፡ በማሰላሰል፡ ወረቀት የሆነውን መግኘት ቀላል ነው። ጀግና ወንማችን ብዛልን።

  • @shallom7282
    @shallom7282 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ከታታሪም በላይ ትጉህ ሰራተኞች ናችሁ ! ጥረህ ግረህ በላብህ ሰርተህ እዚህ በመድረሰህ ደስ ሊልህ ይገባል ! ሁሉንም እግዝአብሔር ይባርክህ !!!

  • @onedrop33
    @onedrop33 หลายเดือนก่อน +1

    Education supported by hardwork will lead to success

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጉራጌዎች የታቁ ጀግና ናቸው ምንም ሳላደንቃቸው አላልፍም

  • @hosnngus3448
    @hosnngus3448 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ በርታ ወንድሜ ጀግናነህ በእውነት

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ነው ወንዲምአለም በርታ::

  • @ML-kg7dv
    @ML-kg7dv ปีที่แล้ว +3

    Hope your success inspires many young Ethiopians to follow your footstep. You are a classic example of an entrepreneur who has great vision and determination. Keep up the good work!!

  • @kurabacheweshete1298
    @kurabacheweshete1298 8 หลายเดือนก่อน

    for the first time I gained a value watching Fana TV. Keep bringing these kind of people to your media.

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 ปีที่แล้ว

    ወድማለሜ እግዚአብሔር ከክፍና ከምቀኛ ይጠብቅሕ ወገኔ እሄን ያልኩበት ምክንያት መልካም ያልሆኑ ሰዎች ስላሉነው ለነሡም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ወደመልካነገር ይምራላቸው

  • @sisaybalcha6588
    @sisaybalcha6588 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ተሞክሮ ማለት ሰርቶ እንዳንተ ያሳየ ነው ጀግና ነህ

  • @cggh6051
    @cggh6051 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነክ ማሻአላሂ እስክህ አንዷን ሽጥልኝ አለወተት መቆየት አልችልም የግድ መግዛት አለብኝ አላሂ ላገሬ ያብቃኝ እሻአላሂ

  • @lulubeyene3806
    @lulubeyene3806 ปีที่แล้ว +1

    በርታ እንዲህ ነው ጠንክሮ በመስራት እራስንም ሀገርንም መለወጥ የሚቻለው:ሀገሮች ያደጉት በመስራት ብቻ ነው:: ክልክል ዘር ከማለትሰርቶ መቀየር!!

  • @kemalmussahussen9082
    @kemalmussahussen9082 ปีที่แล้ว +3

    You are a role model hero and brave entrepreneur !

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 ปีที่แล้ว +2

    Wow very nice and interesting bro. Long life and health for u and your family 👪.

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው የወተቱ ጥራት አርቢውን ነው የሚመስለው አልክ ትክክል ነህ ውይይይይይ በጣም ቀናሁብህ ምን ያህል እርካታ እንዳለህ ሳስብ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ!!! በርታ!!!

  • @fitsumtamene8754
    @fitsumtamene8754 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እግዛቤር ይርዳህ

  • @seband7364
    @seband7364 ปีที่แล้ว +1

    አንበሳ የሀግራችን አንዳንድ በፓለቲካ ገንዘብ ለመስራት የምትሯሯጡ ከትንሽ ተነስቶ ማደግ ከዚህ ጀግና ተማሩ አሁንም እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @sirakkifle7938
    @sirakkifle7938 ปีที่แล้ว

    ጀግና የሀገር ልጅ ነህ እንኮራብሀለን በርታ

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የምር ጀግና ነህ በርታልን!

  • @hddh8421
    @hddh8421 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይጠብቅልህ

  • @abelmenna4181
    @abelmenna4181 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የህልሜ ተጋሪ ነህ

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @yidnekachewuergessa6246
    @yidnekachewuergessa6246 3 หลายเดือนก่อน

    አኬ የሠዉ ልክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @meriedwoobbersu5968
    @meriedwoobbersu5968 ปีที่แล้ว

    አንተ አንደኛ ነህ ጀግና ታታሪ አርዐያ የሆንክ ወንድም ነህ በርታልን 🙏💚💛❤️

  • @hfdjhgd3624
    @hfdjhgd3624 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ጀግና

  • @saw430
    @saw430 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ❤እኔም ከስደት መልስ ኢሻአላህ

  • @Ethi912
    @Ethi912 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ጉብዝ ስው ወተት ማለቢያ ማሻን እንዲያስገባ መንግሥት ጎምሩክ ላይያለውን ጫና ማነሳት አለበት

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 ปีที่แล้ว +2

    ይሰማል ብልፅግና( ብልግና ) ይህን ሰው ከናንተ በላይ ለሀገር ስለሚጠቅም ባስቸኳይ ሰፊ መሬትና ብድር ይሰጠው ፣ማሽን ያለ ቀረጥ ያስገባ ተናግሬያለሁ።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +1

    I love i love it this man real amezing farmer

  • @genetschaller4167
    @genetschaller4167 ปีที่แล้ว +2

    I love this job god bless you keept up 👍

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ ፋብሪካውን ገንብተህ ማቀነባበርያው ይኖርሃል

  • @ባርኮትባላአገሩ
    @ባርኮትባላአገሩ ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እኔ ይሄንን ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለው የቦታ ችግር ማነቆ ሆነብኝ እንጂ እስኪ ደብረ ብርሃን እሞክራለው

  • @መስቃንቡታጅራቱዩብ
    @መስቃንቡታጅራቱዩብ ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር የኔ ጀግና መስቃን ቤተ ጉራጌ ሟ ይሰላ ቲና ሟ ይሰላ

    • @getachewfujaga6127
      @getachewfujaga6127 ปีที่แล้ว

      ሰላም ይህንን ሰው ምታቁት please contact me ስለ ስራ ላወራው ፈልጌ ነው

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ጀግና ብለንሀል በርታ ገና ትልቅ ላይ ይደርሳል ምድረ ሰነፍ ካንተ ቢማሩ

    • @mahletferezer535
      @mahletferezer535 ปีที่แล้ว

      በውነት የጀግኖች ጀግና ።ንፅህ የኑግ እና የተልባ ፋጉሎ እናመርታለን ጠይቀን አ አ ጀሞ ሚካኤል ነን።

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ አለህ ይጨምረልህ

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና በርታ

  • @mphoditle5336
    @mphoditle5336 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አስተማሪ የሆነ ወጣት፦
    እነም ከስደት መለስ መሰማራት የሚፈልግበት የስራ ዘርፍ ዶሮ እና ከብት እርባታ ነው።
    ግን ለከብቶቹ መኖ ተረፈ ምርት ካልተገኘ አስቸጋሪ ይሆናል የምል ስጋት አለብኝ።

  • @mek5438
    @mek5438 ปีที่แล้ว +3

    ባለሀብቶች ከእንግዲህ ዓይነት ጎበዝ ሠራተኞች ጋር በገንዘባቸው የሚሠሩበት መንገድ ቢፈጥሩ እንዴት መልካም ነበር?

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በየሁሉም ክልል መሳሪያ ከመሰብሰብ ምን አለ ድሀውን እደዚ እዲሰራ ብታደርጉት በሁለቱም አለም ደስታ ይኖራችኋል

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራህን ጉልበትህንም ይባርክልህ

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 ปีที่แล้ว +1

    Good work👍 , consider also the sanitary of the environment

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 ปีที่แล้ว

    እንዳተ አይነት ጠንካራ አርቢዎች ይብዙ!
    ወተት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚደርስ አልሚ ምግብ እንጅ... የቅንጦት ወይም ገንዘብ ያለው ሰው ምግብመሆኑ ይቅር!
    የከብቶችን ጤንነት ከሰው ጤና ባላነሰ የከብት ሀኪሞች እንዲያዩ አድርግ! የገቢህ ምንጭ ስለሆኑ !

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 ปีที่แล้ว

    ታድለህ... በርታ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +3

    መንግስት እንደዚህ የሚሰሩትን ማበረታት አለብህ እቃዎችን ያለ ታክስ ቶሎ ቢፈቁድላቸው

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ማለቢያ መሽን ብቻ አይደለም እሚያስፈልግህ የወተት ማቀነባበሪያም ግድ ነው ። ለምሳሌ ቺዝ ብታመርት ሀገራችን የፒዛ ቤት እንደመስፋፋቱ ከዚህ በላይ ትጠቀምበታለህ ። ቅቤውም ቢሆን እሚታወቅ ነው። ለማንኛውም በርታ ።

  • @sineyadey101
    @sineyadey101 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @מוגסטקה
    @מוגסטקה ปีที่แล้ว +2

    እንዳተ ያለ ጎበዝ ዝቅ ብሎ ሰርቶ ቀና ብሎ ዬሚሄድ ኣረራችን ያስፈልጋታል ለማደግ ኣምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @werknehgualutesema9606
    @werknehgualutesema9606 ปีที่แล้ว +2

    ፋናዎች ጥሩ ፕሮግራም እያቀረባችሁልምድ ለመቅሰም የተቋማቱን ስልክ ብታስቀምጡ የበለጠ ጥረታችሁን ዉጤታማ ያደርጋልና።

  • @tadelechteshome940
    @tadelechteshome940 ปีที่แล้ว

    "Wonderful "! Please if you can please share your experiences for me.

  • @addismedia38
    @addismedia38 ปีที่แล้ว +1

    isti lafto ader gabare like 👍👍

  • @mulunehambelu1910
    @mulunehambelu1910 ปีที่แล้ว

    ታታሪው አቶ አክሊሉ እንዳለ የዘመናችን ጀግና ነህ
    ከአንተ ስልጠናዎችን መውሰድ እፈልጋለሁ መሬት አለኝ
    ውሃ አለኝ ከዳንግላ

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ እግዝያብሔር ያብዛልህ

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጎበዝ ምርጥ ጀግና

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጓበዝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ጎበዝ

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጀግና

  • @merrylemmademmise1342
    @merrylemmademmise1342 ปีที่แล้ว +1

    He is such hard working men !! I wish he could get the chance to lead this awerto adere hula!!

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 ปีที่แล้ว

    አድራሻህን ስጠኝ መጥቼ ጎበኝሀለሁ

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 ปีที่แล้ว +1

    Good job my hero 👏

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 9 หลายเดือนก่อน

    አርብዓ እም እፍልጋለሁ እሳት ማግኘት እችላለሁ❤

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 ปีที่แล้ว +1

    No words my people!!🙏🙏🙏

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 ปีที่แล้ว

    በርታ ጎበዝ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 ปีที่แล้ว +1

    እባክሕን አንድ አንዴ ወደ ዉጪ አዉጣቸዉ

  • @eyasulakew3343
    @eyasulakew3343 ปีที่แล้ว

    Very intersting and active particepant

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 ปีที่แล้ว +1

    የባለ ታሪኩን ስልክ እንዴት ልናጌኘው እንችላለን?

  • @hope2024-g
    @hope2024-g ปีที่แล้ว

    Gobez fetary yirdah lezemenu wetatoch Araya yemtihon sewu neh!❤💪

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 ปีที่แล้ว

    Enterpreneuir.. keep it up.

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 ปีที่แล้ว

    ሲያልቡ ፡ ግለብ ፡ (የእጅ )ጓንት ፡ እንዲያደርጉ ፡ ብታደርግ ፡ የበለጠ ፡ የወተቱን ፡ ንፅህና ፡ ትጠብቃለህ ፡ ጎበዝ ፡ ነህ ፡ በርታ ፡

  • @AssnakeKebede
    @AssnakeKebede ปีที่แล้ว

    Wonderful contribution for the betterment of our nation. Please help me to get alfa-alfa seed. Where do I get such forage seeds?

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤good job

  • @marselad9953
    @marselad9953 ปีที่แล้ว +1

    Very nice hard working guy it will be better to have the pump for milking the cow

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 ปีที่แล้ว

    አንድ,ላም,ስንት,ነው,ስልክህ,ቁጥሪ,እፈልጋለሁ

  • @seband7364
    @seband7364 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር እንዲህ ነው የምትቀየረው አቦ ጉራጌ

  • @negusutadese9456
    @negusutadese9456 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ስልክህን ላክልኝ

  • @yirgaadugna6836
    @yirgaadugna6836 ปีที่แล้ว

    God bless you dear brother.

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 ปีที่แล้ว

    እጅግ ያደነቅሁት ሰው ነው አክሊሉን።የመኖ አቅርቦቱን እንዲያሟላ በሚገባ ቢደገፍ ተአምር ይሰራል።

  • @dkm1666
    @dkm1666 ปีที่แล้ว +1

    good job .

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 ปีที่แล้ว

    አንበሳ ጀግናው

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya9361 ปีที่แล้ว

    God bless you brother

  • @madinakassem8241
    @madinakassem8241 ปีที่แล้ว +1

    ماشءالله❤