ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
thank you for the information
Nice
ከቻይና በግና ዶሮ ለምን አይመጣም ።። በቀንድከብት ከአፍሪካ አንደኛ የምትባል ሀገራችን የበሬና የበግ ዋጋ በጣም ሲወደድ ዘይገርም ነው እንጂ ምን ይባላል እኛ ሰፈር የዶሮ ቅርጫ ተጀምሯል ተመዝገቡ አድራሻ ገመዳ ሜዳ።።።
100 ሺህ ብር በሬ 😮😮😮😮😮 ወይ ገንዘባችን ዘንድሮ
1,600 1doro 😢am sorry hagre Ethiopia
ሰዉ መናገር ፈርቷል ...
እርእሱ ምስሉ ላይ ካለዉ ጋር እዉነታ ጋር ይጋጫል:: ምን ነካት ይቺ ጋዜጠኛ? ጐበዝ ነበረች
ማክሮ ኢኮኖሚ አንፃርዊነቲ አሁንም ማክር ኢኮኖሚ አንፃራዊነቱ አሁን ድጋሚ ማክሮ ኢኮኖሚ አንፃራዊነቱ ኡፍፍ! ማክሮ ኢክኖሚ አንፃራዊነቱ የብልፅግና አገልጋይ ትመስያለሽ ለመሆኑ ትንሽ ግምት አይኖርሽም ወይ ? እዚህ የተስበስቡ ነጋዴዎቹም ሆኑ ገዥዎች ባንች ጭንቅላት የማክሮ ኢኮኖሚ ፅንስ ሀሳብ የተማሩ የተረዱ የሚያውቁ መስሎሽ ነው እስኪስለቸን "ማክሮ ኢኮኖሚ " አንፃራዊ " ይቅር አንፃራዊ የሚለውን ቃል በትክክል የሚረዳ አካባቢ ነው ውይያለሽው ?ትገርሚያለሽ እሺ ለመሆኑ አንቺው ራ ስ ሽ የማክሮ ኢኮኖሚ ሀሳብን Theory ,do you really understand well ? የትና ከማን ጋር እንደምታወሪ ተማሪ እሺ ?