የከተማ አስተዳደሩ የበዓል ማዕድ ማጋራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በርቱቱቱቱቱ ወገኖቻችን የሀገሬ ልጆች አብቹ ጀግናዉ መሪያችን በርታ አምላክ ካንተ ጋር ነዉ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጉልበታችሁ ይባርክ
    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን አብሮ ሰራተኞች
    እናመሰግናለን
    መንግስታችን ❤❤🔥🔥🔥

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @BuushMingiste
    @BuushMingiste 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አቤቤ ተባረኪ

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የማትደክሚው ጀግኒት በርቺ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተባረኩ

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ተባረኩልን ኣላህ በበረከቱ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከነ ቤተሰቦችህ እና እስከ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ኢትዮጵያ ሀገራችን እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ❤🎉❤🎉❤ ግሩም ተግባር በርቱ

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ተባረቂ ዳግማዊ ጣይቱ።።

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርቺልን::🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግ/ር ከእናንተ ጋር መሆኑን እርግጠኛ ነን:: አህንም በርቱ🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Kenani-yw7kw
    @Kenani-yw7kw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እናንተ የሀገር ፍቅር በናቴ ውስጥ ነው ጀግኖቹ ናቸው 🥰❤️🥰❤️

  • @ZedYegetalij
    @ZedYegetalij 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ 😍😍😍😍

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🙏🙏🙏 ተባረኩ መልካም በአል እግዛብሄርን እሚፈራ መጨረሻዉ እጅግ ዉብ ነዉ!!
    ከንቲባ አዳነች አበቤ ተባረኪ
    💚💛❤🌹🌹🌹🌹

  • @besumind9545
    @besumind9545 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መንግስታችን አሮቆ አሳቢ ነው ። ላደረጉት መልካም ምግባር በጣም ነው የምናመሰግነው ነው ይሄን ከዚህ በፊት አላየንም በለውጡ ብዙ ነገር እያየነን ነው ።መንግስት ማለት እደዚህ ነው ባለፋት 6 ዓመታት ያየነው ነገር በጣም ደስ ይላል በርቱ እ/ር ይርዳቹሁ።

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤ መልካም ገና

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዜኣብሔር ይባርክሽ አዳነች አበቤ❤❤❤❤

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Mayor Adanech Abebe May God bless you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Memesalem-bm1fh
    @Memesalem-bm1fh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What a gift of love from our outstanding mayor to people. Love is better than food. Long live ❤ Adiyeko ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I admired and appreciate Mayer Adanch Abbibe for this kind of amazing generosity. Never and ever seen before this kind of kindness with Mayers. God bless you Adanch Abbibe. ❤❤❤❤.

  • @SamraaFa
    @SamraaFa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😍😍😍🥰💪💪

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውዬው አይቀልድም ይሰራል ሲሰራ ከጦርነት ጋር ሰላም ቢሆን ደሞ መገመት ነው
    እነሱ ምርቃታቸውንም እያፈሱ ነው

  • @astertaye4546
    @astertaye4546 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ እንዲህ አይነት መንግስትታይቶ አይታወቅም ሽ አመት ምሩትእድሜአችሁ ይርዘም

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Where’s your Galla dress? Don’t disgrace our tradition!

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ መች ነዉ መግስት ለህዝብ ዝቅ ብሎ ሰርቶ የሜያውቀዉ

    • @salimselam9514
      @salimselam9514 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አሁን 😅😅 ፎቢያ ካለብህ አውር ያረግሀል?? አይታይህም ማለቴ ነው

    • @ShemaShema-pj6vs
      @ShemaShema-pj6vs 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አተ በቂጥህ ነው የምታየው ማለት ነው

    • @fikreslassamitiku4661
      @fikreslassamitiku4661 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ኑሮህን በተቻለ መጠን ለመቀየር ታገል ለራስህ ታማኛ ሁን በተረፈ ያንተን ምስጋናም ሆነ ድጋፍ የጠየቀህ የለም እራስህ ላይ አተኩር!

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      መቼ ይታይሀል አይንህ ታዉሯል

    • @deehope9477
      @deehope9477 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@fikreslassamitiku4661lol, wow, Amen & Amen!🙏 beautiful comment!👌 GBU!❤️

  • @besumind9545
    @besumind9545 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    መንግስታችን አሮቆ አሳቢ ነው ። ላደረጉት መልካም ምግባር በጣም ነው የምናመሰግነው ነው ይሄን ከዚህ በፊት አላየንም በለውጡ ብዙ ነገር እያየነን ነው ።መንግስት ማለት እደዚህ ነው ባለፋት 6 ዓመታት ያየነው ነገር በጣም ደስ ይላል በርቱ እ/ር ይርዳቹሁ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል 👍🏽።እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ከ ለመሪወቻችን አብዝቶ ይስጣቸው ❤❤ በ አል በመጣ ቁጥር ነብሲ የምትረካው ለደሀ ያላቸውን ቡታ እና ፍቅር ሳይ ነው