በሰው ዘንድ የተናቅሁ ነኝ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @alamsahai3958
    @alamsahai3958 2 ปีที่แล้ว +7

    የአባታችን የቅዱስ ዳዊት በረከት እረደት ምልጃና ፀሎት ይደርብን አሜን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፈፃሚ ያድርገን
    ጥር 24 የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1,አቡነ ተክለሃይማኖት
    2,ቅዱስት ማርያ ግብጻዊት
    3,ታላቁ አባ ቢፋ
    4,አባ አብሳዲ ቀሲስ
    5,ቅዱሳን ጻድቃን ሐዊዚን
    ""ወርሃዊ በዓል "
    1,አቡነ ዘዮሐንስ ፃድቅ ክቡራን
    2,ቅዱስ አጋቢጦስ (ጻድቅ ኤጲስቆጶስ
    3,ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ
    4,አቡነ ቶማሰሰ ዘመርዐስ
    5,ቅዱስ አባ ሙሴ ጸሊም (ኢትዮጵያዊ
    6,አባ ኖብ ዘላዕላይ ግብፅ
    7,አባ ኖብ ዘታህታይ ግብፅ
    8,ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
    9,ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ
    አምላከ ቅዱሳን ካህናት ሰማይ ከምስጋናቸው ሐሴትን ከማዕጠንታቸው በጎ መአዛን ያውርድልን
    አምላከ ቅዱሳን በእነርሱ ላይ የበዛች ፍቅሩን ለእኛም ያድለን ፍሬ ትሩፋት ፍሬ ክብር እንድናፈራ ይርዳን
    ማሕበረ ጻድቃን ቅዱሳን
    በሰማይ ያላችኹ ብሩካን
    በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የምትቆሙ
    በዚች አለም ላለን ስለኛ ለምኑ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ጸጋ ክብሩ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ::

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen enkuan abro adrsen wendmachin kalhiyewut yasemaln yadis Abeban ehzbma yastmruln

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን
    @melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አምላክ ቅዱስ ዳዊት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 🙏 Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለርሶ ጽናቱን ብርታቱን ለኛ ስሚ ጆሮ ይስጠን በኣይነ ልቦናችንን ያሳድርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አቀረሰን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @semayatyengra9649
    @semayatyengra9649 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡ወንድም፡ዓለም

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን መምህር ገብረመድህን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አምላከ ዳዊት!!!!

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገኑ ይሁኑ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏❤የአባታችን የቅዱስ ዳዊት በርከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫🙏🙏💛❤💚

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱስ ልበ አምላክ ዳዊት በረከት ረድኤት አይለየን 👏👏👏

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤🙏 ደህና ዋላችሁ ማለቱን አይርሱ አባቴ

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir.

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንለመህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜጤጤናዎትይስጥልንየቅዱሳንአባቶቻችንበረከታቸዉይደርብንአሜን3

  • @woleteeyesusderibe4646
    @woleteeyesusderibe4646 2 ปีที่แล้ว

    Amen Egziabehar yimesgen Enqan aberow aderesn Memeher Gebera Medhene Kele hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።አትጥፉብን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @assefatensay1538
    @assefatensay1538 2 ปีที่แล้ว

    አምላከ ዳዊት ይጠብቅህ።

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ቃለሂወትን ያሰማልን _🙏🙏🙏

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያድልልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱስ ዳዊት እድሜና ጤና ያድልልን ።

  • @ስአሊለነቅድስት-ፀ1ለ
    @ስአሊለነቅድስት-ፀ1ለ 2 ปีที่แล้ว

    ላስተማረን ለገሰጸን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን✝️

  • @elsamustefa4181
    @elsamustefa4181 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @adisayall2335
    @adisayall2335 2 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን። አሜን
    ቃለሕወት። ያስማልን

  • @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ
    @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማን 🙏🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    በእድሜበጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በለልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን

  • @woynshettilahun4189
    @woynshettilahun4189 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alamsahai3958
    @alamsahai3958 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasamalin 💝

  • @ጼዴንያ1021
    @ጼዴንያ1021 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu3920 2 ปีที่แล้ว

    Amen qalehiwetin yasemaleni

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @m.t2022
    @m.t2022 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @meskermassaye4254
    @meskermassaye4254 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasmalen

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር፡፡

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን አሜን ፫

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomontechane9055
    @solomontechane9055 2 ปีที่แล้ว

    በጥሩ ሁኔታ መከታተል ጀመርኩ እና ወቀሳው ሲበዛብኝ ሳላጠናቅቀው ወጣሁ።

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን 🙏🙏🙏

  • @aynadisjember5102
    @aynadisjember5102 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በ'ድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseretmehari6736
    @meseretmehari6736 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አመሰግናለሁ በጣም እየተማርኩ ነው

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 ปีที่แล้ว

    አሜን: አሜን:አሜን::

  • @meskermassaye4254
    @meskermassaye4254 2 ปีที่แล้ว

    Aman

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማህበሩ ላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ አዲስአበባ ነው ያለሁት መጀመሪያ የት እንደምሄድ ቢነግሩኝ

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/ql9NVI4Of1Q/w-d-xo.html
    ያለ በደላቸው የሚሞቱትን
    ወገኖቻችንን እናስባቸው 😭

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir.

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir.

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir.