ቴቄል በሚዛን ተመዝነሃል የ2014 ዝክረ ቅዱሳን፥ የማጠቃለያ ትምህርት! አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 2 ปีที่แล้ว

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስተ ሰማያትን ይስጥልን መምህር

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ትድረሰን ይፈቱኝ ይባረኩን ተስፋ መግስተ ሰመያት ያውረስልን ላገራችን ሰላም ፈቅረ ይስጥልን ይማረን

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታየ ማረን ይቅርበለን ሰለደጋጉቹ ብለህ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว

    ችርነቱ የማያልቅ እምላክ ይመስገን እንክዋን እደረስን የንስሀ የፍቅር የስላም እንዲሆን የእግዚአብሔርን ፍቃድ ይሁን ቸሪቱ እማምላክ ትርዳን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ ፅጋውን ያብዛልዎ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለዚች ቀንና ሰዓት ላደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብልን ክብር ፀጋውን ያልብስልን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን አሜንንን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว

    እንካን አደረሰን ዘብነ ሉቃስ ዘመነ ሰላም ያድርግልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว +5

    _እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻2015😂😄😇የለቅሶ ያይደል የሳቅ የመከፋት ያይደል የፈገግታ የመጣላት ያይደል የፍቅር የመለያየት ያይደል የአንድነት የመጣላት ያይደል የሰላም ቂም የመያዝ ያይደል የይቅርታ ዘመን ይሁንልን🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻_

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስለን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና አደረሳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጎዶልያስ

  • @ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ
    @ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ምመህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን አብሮ አደረሰን
      እግዚአብሔር ይሴጥልን ውድ መምራችን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Humanrace100
    @Humanrace100 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabehar yimesgen ,Amen amen amen enqan aderesen enqan aderesichew aMemeher Gebera Medehen kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezmelen be edma be tania yitebekot setga bereketun yibezalot amen amen amen💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
    @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @metages9762
    @metages9762 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመቱን የሰላም የጤና የንሰሃ ያድርግልን ✝️🌻👏

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!

  • @mastumastu2172
    @mastumastu2172 2 ปีที่แล้ว +2

    በቸርነት በምህረቱ ጠብቆ እንደ በደለችን ሳይኦን በርሱ ቸርነት ለዝች ቀን ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቸስነቱ ይጠብቅልን ❤️❤️❤️

  • @chimelak
    @chimelak ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

    • @God_is_love_21
      @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንንም 🙏😇🌻🌼

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 2 ปีที่แล้ว

    እወነትነወ እናመሰግናለን መምህራንቸ

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 2 ปีที่แล้ว

    Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen enkuane adrsachu adrsene edma katena yesetlene mameher

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን መምሕር በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ነገር ይስጠን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንቃለበረከትንያሰማልንእግዚአብሔርአምላክመጭዉንዘመንየሰላእናየፍቅርያድርግልንየቅዱሳኑበረከትይደርብንአሜን3

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @frewaynimesfin3234
    @frewaynimesfin3234 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet Yasmeen edema Ena teenage ystlgh yeslam ytena zemen yarglgh zerghnet ytfalen lubona ystlghn Egzabher ymesgen lulme neger Amen

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን።
    ተመስገን አምላኬ።

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 2 ปีที่แล้ว

    መልካም አ

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለ2015 አደረሣቹ አደረሠን ቃለሒወት ያሠማልን መምሕር የአዲሥ አመት ዝማሪ አለኝ ሸር ላይክ በማረግ አበረታቱኝ

  • @sirgutesirgute616
    @sirgutesirgute616 2 ปีที่แล้ว

    Memihir bewinet qalle hiwet yasemmalin zare tilliq tyaqeye mellesewillighnal.enkuwan aderesewot lezemene luqas .

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate7109
    @zerafiychrenate7109 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን