🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 118

  • @KiyaAnteneh-gd9ye
    @KiyaAnteneh-gd9ye 5 วันที่ผ่านมา +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏, እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን❤❤❤

  • @magdashme
    @magdashme 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸👏👏👏

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 4 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ሰምተን
    ለመለወጥ ያብቃን አሜን በእውነት እረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠኝ 😢

  • @MogesAmare-r5w
    @MogesAmare-r5w 3 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሠማወት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @birukdesalegn7041
    @birukdesalegn7041 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቁ ኃጢያት
    ኦዳምነት፣ ትህብት፣እራን መውድ
    ዝሙት፣/ ፍትሆት፣ ስስት፣ቁጣ/ክፉ አሳብ/የበቀል ስሜት፣አዘን/ሰውን ማሳዘን፣ ተስፍ መቁረጥ፣ከንቱ ውዳሴ/መመስገን መፈለግ፣ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @GdcgghJgfcc
    @GdcgghJgfcc 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወ ያስማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 5 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 6 วันที่ผ่านมา +6

    🌿🕊ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🕊🌿

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 6 วันที่ผ่านมา +25

    እንደምን አመሻችሁ፤ እኔ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደህና አምሽቻለሁ የነገን እሱ ያውቃል
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር፤ ረእናመሰግናለን ራማ ቲዮብ

    • @muluasmelash1648
      @muluasmelash1648 3 วันที่ผ่านมา

      ቃል ሂወት የሰማልን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @Saba-7
    @Saba-7 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቅ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 6 วันที่ผ่านมา +6

    @አሜን አሜን አሜን🤲አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩርልን ክፉ አይንካብን 🤲💚❤

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልባችን ያሰድርብን 🤲🤲🤲🤲

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 6 วันที่ผ่านมา +38

    እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 6 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 5 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Mulu-l7x
      @Mulu-l7x 5 วันที่ผ่านมา

      EGZIABHER YIMESGEN

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 3 วันที่ผ่านมา

      ቤተሰብ ቄኤው አካባቢው ሁሉ ሰላም ❤

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ እና በፀጋይጠብቅል ለኛም ልቦና ይስጠን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @teshomeaga6087
    @teshomeaga6087 5 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በዚህ ጊዜ ልንሰማው የሚገባ ትምሀርት ነው።

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 วันที่ผ่านมา

    የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @SaraahSaraa-qb1ms
    @SaraahSaraa-qb1ms 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ቃለ በርከት ያሰማልን❤❤❤

  • @AlemnashBetty
    @AlemnashBetty 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች በድሜ በጤና ያኑርልን ዘመኑን የዋጀ ትምርት ነፍሴ አረካች በዚህ ክፉ ዘመን አምላካችን እንደ ርሶ አይነት መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @hulyehmamuye
    @hulyehmamuye 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @joaquimpereira8646
    @joaquimpereira8646 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት ድቅ ትምህርት ልቦና ይስጠን ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 5 วันที่ผ่านมา +3

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yudgh9608
    @yudgh9608 3 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ አባታችን😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ በፀሎታችሁ አስቡን😢

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒🕯🕯🕯🕯🕯

  • @KebedeKelbu
    @KebedeKelbu 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት❤ያሰማልን❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጤችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @abroambele
    @abroambele 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር! ጥዑም አንደበት። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @selam-t5z
    @selam-t5z 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @MulugetaBelay-i2j
    @MulugetaBelay-i2j 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alem7474
    @alem7474 5 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት፣ ይህንን ትምህርት አስፈልጎኝ ነበር፣ እውነተኛ አባቶች እንደዚህ ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ያስተምራሉ፣ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏

  • @muluasmelash1648
    @muluasmelash1648 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልነ በታም ልብን የሚያሰረልስ ትምህርት እግዚአብሔር ወደ መንገዱ ይምራን

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህ ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን -

  • @BirhanuEshetu-t9w
    @BirhanuEshetu-t9w 3 วันที่ผ่านมา +2

    egeziabher edemena tena yistelen

  • @EnduAddis
    @EnduAddis 4 วันที่ผ่านมา +1

    Kalehiwot yasemal abatache Amen Amen Amen

  • @EeEe-u2n
    @EeEe-u2n 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @zenachewteferra3203
    @zenachewteferra3203 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @zennymen
    @zennymen 2 วันที่ผ่านมา

    You always very special knowledgeable, deep and articulate teacher. I can’t have enough of your sickest. Kale Hiwot yasemaln regim Edie ystilin. May God grant you more years and blessings.

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር
    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምራችን ግሩም ትምህርት ነው እኛም ለመቀየር ያብቃን

  • @SelamSelam-t6w
    @SelamSelam-t6w 4 วันที่ผ่านมา +5

    ራማ ቲዩብ በእውነት በታም ተውዳጅ ነው ግን ይህችን የርዕሰ አሰጣጥ ላይ አስተያየት ለመስጠት ነው። 'አስደንጋጭ " ከምትለው ከስብከቱ አንድ ቃል ብትመርጥ የተሻለ ይመስለኛል ምክንያቱም አስደንጋጭ : ሰበር ምናምን የሚባሉ ቃላት ለአለማዊ መልእክት የሚሆን ነው እኚህ ሰባኪ በጣም ተወዳጅና ተሰሚነት ያላቸው ናቸው ስለዚህ እንደ አስተያየት ከተቀበልቀው ርዕስ ወስሳኝ ነው

    • @nuale23
      @nuale23 3 วันที่ผ่านมา

      በትክክል እይታ ለማግኘት

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 5 วันที่ผ่านมา

    ግሩም አአስደናቂ አውነትነት ዐዐዕምሮ ውስጥ ቁጭ ያለ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማለለን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንደእርስዎ ያለ ፈትፍቶ ቃሉን የሚመግብ መምህር ያብዛልን ያገሎግሎት ዘመንዎን ያብዛልን ዓሜን !!! አርክተውናል ።

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 5 วันที่ผ่านมา

    ቃልሂወት ሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 5 วันที่ผ่านมา

    ⛪️✝️💒⛪️✝️ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር ብርሀኔ አድማሱ እረጂም እድሜ ከጤና ከ:ጋር ፈጣሪ ይስጥልን

  • @RahelWondesen
    @RahelWondesen 5 วันที่ผ่านมา

    መምሕራችን እናመሰግናለን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @yeshiworkgetachew6339
    @yeshiworkgetachew6339 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን:: እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይቅር ይበለን:: እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን::

  • @amelemra9490
    @amelemra9490 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልነነ መምህር

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @HirutTilahun-h5z
    @HirutTilahun-h5z 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwitn yesenaln meneherachn❤❤❤❤❤

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 3 วันที่ผ่านมา +1

    We need this kind of preaching in this technology era.Most people are worshiping social media.

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 5 วันที่ผ่านมา

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ♥️ 🙌 ✨️

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 5 วันที่ผ่านมา

    Kale Hyiwet yasemalin amen amen amen
    He is talking about me 10000%
    wow please God help me

  • @Yabatu-q2t
    @Yabatu-q2t 6 วันที่ผ่านมา +5

    1 .መምህር በስልክ ጸሎት ማድረግ ይቻላል ወይ ?
    2 .ስለሴቶች ጸጉር ስለወንዶች ጸጉር ማስተከልም እንዲሁ ትክክል አለመሆኑን ተናግረዋል ።
    3 .ወንዶችስ ጸጉራቸውን ቀለም መቀባት ይፈቀዳል ወይ ? ወይም መቀባትስ ሃጢኣት ነው ወይ ?

  • @amefke2069
    @amefke2069 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፈጣሪ ይርዳን

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @babetesfaye1001
    @babetesfaye1001 5 วันที่ผ่านมา +6

    ቲክታክ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ማህበራዊ ሚድይ መጥፎ እና መልካም ጎን አላቸው ። ነገር ግን የሚጠቅመንን መምረጥ ነው።
    አንዱ Eotc ን የምናገኝበት you tube ቀጥሎም Facebook ... እና ከቲክቶክም live የሊቃውንት ትምህርት ውይይት(ጉባኤ) ይገኛል። እናም በሚድያ ጉዳይ specifically ቲክታክ ያሉት ሚዛን አያነሳም።

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 3 วันที่ผ่านมา

      @@babetesfaye1001 በትክክል!!

  • @aaw5447
    @aaw5447 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 5 วันที่ผ่านมา

    amennnnnnnn kale ywetn yasemaln

  • @ገድሽ
    @ገድሽ 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you memhir

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 6 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwot yiasemalen!!
    Amen Amen Amen !!
    God bless you !!

  • @alemgebre100
    @alemgebre100 5 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwot yasemalen 🙏

  • @molumolu633
    @molumolu633 5 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemalen lmemeherachin amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት
    ግን አዳድሚዲያዎች ጥሩ ነገርማስተላለፋችሁ መልካም ሁኖ እያለ እዲታይ ተብሎ እርእስ ስትፅፉ በጥንቃቄ ቢሆንሀሪፍነዉ የእግዚአብሔርን ቃል አስደንጋጭ ምናምን ባትሉ ጥሩነዉ ርዕስ ምርጡ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 5 วันที่ผ่านมา

    ትክክ እኔም በተሰጠን ላይ መጨመር ልክ ነዉ አንተ የሰጠከኝ አልበቃኝም እኔ በፍቃዴ እጨምራለሁ እቀንሳለሁ እግዚአብሔር ግን ለሁላችንም ሚያስፈልገንን ሁሉ ሰቶናል እና ተመስገን ብቻ ነዉ

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 5 วันที่ผ่านมา

    Kal Hiwot Yasemalen Memiher.

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክል! ቲክታክ ካየሁ በሗላ ድብር!!!!! ይለኛል: ዛሬገባኝ!!

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏👌

  • @IsraelMesfin-ez1bm
    @IsraelMesfin-ez1bm 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 5 วันที่ผ่านมา

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @LulaTesfaye-x2g
    @LulaTesfaye-x2g 2 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏🙏🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 3 วันที่ผ่านมา +1

    አለመጠቀሜን ወደድኩት!!!

  • @Hiwi-zw2qk
    @Hiwi-zw2qk 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት ዋላቸው ይ አግዚአብሔር ቤተሰብች 🙏

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 6 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 5 วันที่ผ่านมา

    Memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @zahraZahrakados
    @zahraZahrakados 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 5 วันที่ผ่านมา +1

    በቅዳሴ ጊዜ ሞባይላቸውን ሳያጠፉ ቅዳሴ የሚገቡ ካህናትን መጀመሪያ ምክር ይስጡ። ከዚያ ወደ ምዕመኑ ይመለሱ።

    • @esseatababu6220
      @esseatababu6220 3 วันที่ผ่านมา

      @@yenehungidyelew4991 የራሳችንን ጉድፍ እንድንመለከት እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @molumolu633
    @molumolu633 5 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet y 1:01:38

  • @wondwosenyegezu5046
    @wondwosenyegezu5046 3 วันที่ผ่านมา +1

    በ Tiktok ሥራን መስራት።

  • @abulaLala
    @abulaLala 6 วันที่ผ่านมา

    Betam des beloghal temhertu yenen tarik

    • @AhmadKadi-o1z
      @AhmadKadi-o1z 6 วันที่ผ่านมา

      😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 2 วันที่ผ่านมา

    ቲክቶክ ገብተው እርሶ ቢያስተምሩ ጥሩ ነው ። ኃጢያተኞችንፕ አስተምረው ንስሃ ገብተው እንዲመለሱ ማድረግ ተገቢነው።

  • @adgyoutubechannel1473
    @adgyoutubechannel1473 4 วันที่ผ่านมา

    Wode tilku wode wust wode bizu sew yetedebekebet (tiktok, youtube, Instagram, facebook... ) abatoch memhiran gebtew biyastemru bisebku , keleloch haymanotoch tiyake lemiteyiku bimelsulachew ,ketesasate menged bzu sew memeles madan yichilalu

  • @MulugetaBelay-i2j
    @MulugetaBelay-i2j 4 วันที่ผ่านมา

    9:05

  • @SelamAddisa
    @SelamAddisa 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት አመሻችሁ የልወል እግዚአብሔር ቤተሰቦች

    • @milat-e6u
      @milat-e6u 6 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 วันที่ผ่านมา

    ስለሚቀየሙን አይባልም እውነትን ፍርጥ ማድረግ።

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 5 วันที่ผ่านมา

    KALE HWET YASMLEN

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 3 วันที่ผ่านมา

    🤔

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 3 วันที่ผ่านมา

    ግብዝ ፈሪሳዊ እየሰከረችሁ እያስተማረችሁ ነው ምእመኑን ከቤቱ ምታባርሩት ሃጢያት ትርጉሙ ምንድነው??እባክህ በእውቀት አስተምር መጽሃፍ ቅዱስ አንብብ ልብስ ጸጉር ቲክቶክ እንዴት ነው ሃጢያትነቱ ቲክቶክን ለበጎ የሚያውሉ ስንት አሉ

  • @M_Hana-y5e
    @M_Hana-y5e 4 วันที่ผ่านมา

    ዘገምተኛ በራስ ሲመጣ ቀዳሚ ለመምሰል መሯሯጥ ማንንም አይወክል ቀደም ካላልክ አሁንም በሌሎች ጉዳይ ታስበላናለህ ባክህ!!!

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 6 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው ትምህርት መላቅጡ የጠፋበት ነው። መምህር ቢያስተውሉ ግን ኃጢአት ኃጢአት እንጂ ደረጃ የለውም።

    • @eliaskassahun4005
      @eliaskassahun4005 5 วันที่ผ่านมา

      @@asresbitew7105 ሰዎች መልካም መስሎዋቸው የሚያደርጓቸውን በተራ ለመጥቀስ እንጂ ደረጃ እየሰጡ አይደለም

    • @TekleHonelign
      @TekleHonelign 5 วันที่ผ่านมา +1

      @@asresbitew7105 ሀጢያት ደረጃ የለውም ማለት እግዚአብሔር ሁሉን መመርመር አይችልም ማለት ነው።

    • @KiyaAnteneh-gd9ye
      @KiyaAnteneh-gd9ye 5 วันที่ผ่านมา

      ድሮም ልክ ልካችን ሲነገረን አይስማማንም

  • @BeyeneLeshe-gg6tm
    @BeyeneLeshe-gg6tm 5 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን