ኑ እንሽጠው! አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @-zetewahedo800
    የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

ความคิดเห็น • 64

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዲቆን ዬርዳኖስ የሰማዐታት የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ድንቅ ትምህርት በልቦናችን ይፃፍብን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዲያቆን ዮርዳኖስ ተግሣጽወት በጣም ነው ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @elfazchanie956
    @elfazchanie956 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለወት ያስማልን በዕውነት እርጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መዲሀኒ አለም

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meazabezabih9327
    @meazabezabih9327 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ለመምሕራችን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው
    ይደርብን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።የቅዱሣኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @محمدالعنزي-ه1ص5ق
    @محمدالعنزي-ه1ص5ق 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህር ቃለህይውት ያስማልን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @anteshtemesgn3774
    @anteshtemesgn3774 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን .......

  • @damakokonjo3732
    @damakokonjo3732 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር ይመስገን ቃለሂውት ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን ዲያቆን ወድማች አባታችን እውነት የመውደቃችን ምክንያት ሥርዓቱን ባለማወቅና በማፋለሳችን ነው አስተዋይ ልቦና ቸሩ እግዚአብሔር ያድለን 🤲🤲

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜና በፅጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገሮችን እየተማር ስህተት ያልመስለን ነገር ስህተት መሆኑን ስለሚያስተምሩን ብዙ ነገርእያስተዋል እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @bewketmnychil3033
      @bewketmnychil3033 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት ተናግርሃል በጣም ድንቅ ትምህርትን ነው የምንማረው

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ መጪውን ዘመን የሰላም የንስሀ ያርግልን ::

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። በመምህራችን ላይ አድሮ የገሰጸን መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን የሰማነው ፈጻሚ ያድርገን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
    @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @jajauwuw3566
    @jajauwuw3566 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን ትክክል ነህ እያንዳንዳችን አስራትን በተገቢው ብናወጣ ቤተክርስቲያይ እንኳን ልትለምን ይቅርና ከቤተክርስቲያን አልፈን ምዕመንን እንረዳነበር

  • @ameledemssia6847
    @ameledemssia6847 2 ปีที่แล้ว

    Amen. Edme yistilen.

  • @birtukantigabe8350
    @birtukantigabe8350 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠመያት ያውርስልን

  • @wubetdukes9193
    @wubetdukes9193 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 ปีที่แล้ว

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏 ❤️
    Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥️

  • @ማኀደርመሰለ
    @ማኀደርመሰለ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን እኔም ውስጤ ይቃጠላል ያሳዝናል መቼ ይሆን በቃሉ የምንኖረው ጨዋዎች እየገቡ ብዙ ጥፋት አመጡብን መሳለም ብቻ ነው በነፃ የማውቀው ቤተ ክርስቲያን የወበዴዎች መነሃርያ አደረጉት እግዚአብሔር ይበቀል በተለይ ሕፃናትን ምንም የማያወቁትን በዘፈን ስልጠና እየሰጡ ከእግዚአብሔር እየለዩ ላሉ ከሃዲዎች እግዚአብሔር ይፍረድ እነ አርቲስቶች ጠዋት ይዘፍናሉ ከሰአት በኋላ ይዘምራሉ ማነው ቤተ እግዚአብሔርን ያስደፈረያለው እቤቱውጥ ያሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ በሁለት ሀሰብ እንዲኖር እያደረጉ ያሉት እነማናቸው?ሰው እራሱን በዘፈን እያፈረሰ ከእግዚአብሔር እየተለየ ያመጣውን ገንዘብ ቤተ ክርስቲያን የሚያሰሩ ብዛታቸው ጨራሽ እግዚአብሔርን የዘፈን ተባባሪ አደርገው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሁለተኛ አልበሜን እያጠናቀኩ ነው የሚሉ ብዛታቸው እያሳሰበኝ ያለው ትውልድ እንዴት ይሆን ወደ አምላኩ ተመልሶ ተመልሰን መኖር ይሚቻለው የሞት ሞት ከእግዚአብሔር መለየት ነው እባካችሁ ያለፈው አለፈ ሕፃናት ላይ መሰራት አለበት እናቶች አባቶች እህት ወንድሞች ለልጆቻችህ አስተምሩ ተምራችሁ የጋን ውስጥ መብራት አትሁኑ አንሁን በየማህበራት ላይ በተለይ በአረቡ አለምያለን እህት ወድሞች የዋትሳፕ ግሩቦች ጊዜ ያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት አአትብ ገጽየን እና ውዳሴ ማርያምን አስትምሩ መዝሙረዳዊትን አስተምሩ እንዲስትባሉ ደማችሁ የሚፈላ አላችሁ ይን ሳትማሩ ማህበር ላይ መቀመጡ ለምን
    መምህር በዋሳብ ማህበር የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ጨረታ ነው ጨረታ እየተባለ የብዙዎች ብዝበዛ ነው በየማህበራት ክብረ በአላይ ምርርር ያለኝ ጨረታ ነው የቅዱሳንስእላት ይቀርባሉ ነጠላ ጋቢ ወዘተ ጥያቄ ይህ የማጣው ከዬትነው ከአለማዊ የመጣ ነው መልካም ነወይ ነው መልስ ቢሰጡበትእና በማህበር ሆነን ቃለእግዚአብሔርን መማራችን መልካም ሆኖ ሳለ ብዙዎቻችን ገና ለይተንአላወቅንም የትኛው ነው በረከት የሚያስገኘው እግዚአብሔር የሚቀበለው ምፅዋት የትኛው ነው በተለይ ሀገርቤት ያሉት ሰዎች ልበላቸው እራሳቸው መሸከም የማይችሉትን በሰደት ያሉ እህት ወድሞች ላይ ያሸክማሉ በተለይ በዋትሳብፕ ማህበራት ን በተመለከት ተግሳጽ እና ምክር ቢሰጡ እላለሁ በበረከት ስራ በጨረታ በአስራት በኩራት ስም ቡዙ ብዝበዛዎች አሉ እና ሁሉም በቦታው እንዲውል እራሱ ምእመኑ ሀላፊነት መሰድ አለበት የእግዚአብሔር ገንዘብ ለሌቦች መሰጠት የለበትም ባይ ነኝ እባኮትን አንድ ቀን ያስተላልፉልን ስለ አዛኚቱ ወላዲተ አምላክ አስቡበት መምህር ቡዙ ጊዜ ስደውል አያነሱም ጹፌንም አያነቡም ችግር የለውም በቅርብ ቀን እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነ ወደ ሀገር ቤት ልገባ አስቤ አለሁ ያሉበት ድረስ እመጣለሁኝ።

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @hatersataamare4412
    @hatersataamare4412 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እውነት ነው መምህር በጣም ችግር አለብኝ ለልጄ ተስፋ ሚካሄል ፀልዩልኝ ከገባበት ሱሰ እንዲላቀቅ

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel 2 ปีที่แล้ว +1

    Wedemachen Kale hyeweten yasmalen

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ወለተስላሴ ብላችሁ በፅሎት አስቡኝኝኝ

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
    ስለ እውነት ብር በጣም ብዙ ነገራችን እያሳጣን ነው። እኔ በ2012 ዓ/ም በአረብ አለሙ የገጠሙኝ አባት ቄደር ትጠመቂያለሽ 12 ሺ ብር አምጭ ብለው ሰጥቼ ተጠመኩ በሌላ ቀን ቀኖና ልቀበል ስሄድ ብር ሲጠይቁኝ ስጥቻለሁ ብየ ቀኖናየን ተቀብየ ስጨርስ ሳገኛቸው እኔን ይፍታሺ የሚል ኑዛዜ ትተው ብር😭 አጋጣሚ አስራት በኩራቴን ይዤ ነበር ስሰጣቸው በቃ ነይ ምግብ እንብላ ከአባት ቤት ሳይበላ አይሄድም ብለው ጥለውኝ ወደ ሳሎናቸው ሲሄዱ በስመአብ እንዴት እንደተያደደሁ😥 ሁለተኛ እግሬ ይሰበር ብየ ወጥቼ ወደሥራየ ሄድሁ🥺 እኔም ሀጢያት አቀላለሁ ብየ ሂጄ ይሄው የበለጠ ሀጢያት ተሸክሜ ለሥጋየ እየደከምሁ አለሁ😭 አምላክ በቸርነቱ ለንስሐ ያብቃኝ 🤲🙏

  • @frewaynimesfin3234
    @frewaynimesfin3234 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet Yasmeen memher edume Ena teenage ystlgh

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንተስፋመግስተሰማያትንያዉርስልንየዱሳኑበረከታቸዉይደርብንአሜን

  • @asterbah3504
    @asterbah3504 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bewketmnychil3033
    @bewketmnychil3033 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በምስል ይምጡልን አሁን አሁን ፎቶ ብቻ ሆነብን
    የሚቻል ከሆነ ቪዲዮ ቢሆን
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ቤተኛ ሆኩ እዚህህ

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 2 ปีที่แล้ว

    Motivation speaker's weyeme anekanakea negegere hedew,, yaweme kefelew yemesemu ayemerochew defene ena gera yegebachew,, tenagerewene millionaire aregew enesu ye Dehenete gudgode weste yemwerdu bezuchu weyeme hulume protestant nachew.. Leule Egezabhere Dengle Embete Maraiam temasenu, KEFELACHEW bado kemetehonu,,

  • @wubetdukes9193
    @wubetdukes9193 2 ปีที่แล้ว

    ሀገር ውስጥ ለማንኖር ዲያቆን ዬርዳኖስን እዴት በቀጥታ ማግኘት ይቻላል?

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ወድያቆን ዮርዳኖስ አበበ እባክሆትን ፍቃደኛ ከሆኑ ይችን ጥያቄ ይመልሱልኝ በወር አበባ ጊዜ ጸበል መጠጣት ይቻላል ሲባል ሰማሁ እስከ ዛሬ እኔ እደ ማይጠጣ ነበር የማቀው እባክሆትን ከርሶ ማወቅ እፈልጋለሁ መምህር !!!

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

      መጠመቅ እንጂ መጠጣት ይቻላል ዲያቆን ኮሜን አያነብም ምክንያቱም በብዙ አገልግሎት ስለሚወጠር

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አልገባኝም ምግብ ስለቀነሱ ነው አልፈታም ማለት ያለባቸው?

  • @GenuineYotor
    @GenuineYotor หลายเดือนก่อน

    ኑ እንሽጠው? 😅😅 ምዕመንን ወንድምን ስሙን አገልጋይን ስሙን ማጥላላት ጌታን መሸጥ እንደሆነ አታውቅም? የምትናገረውና የምኖረው ሌላ አንዳንዴ ደግሞ እንደ ነቢይ ያደርጋሃል ልበል 😅😅😅 ይሄ ዓመት ትላለህ 😅😅😅😅

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያልብስልን አሜን፫

  • @bewketmnychil3033
    @bewketmnychil3033 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን