Ethiopia - መንግሥት ህወሃትና አሜሪካ ተያያዙ፣ አነጋጋሪው የአማራ ክልል ሪፖርት፣ ቻይና ማደራደር ጀመረች፣ ስልጣን የለቀቁት አመራር...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 92

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 14 วันที่ผ่านมา +5

    አማራ ከልል ቱሪስት ያለዉ ፋኖንነዉ ፋኖ ጥሩ አድርጎ እየጎበኛቸዉ ነዉ😁😁😁ፋኖኖ💪💪💪

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 15 วันที่ผ่านมา +8

    Thanks Brother 🇪🇷

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 15 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ላማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 15 วันที่ผ่านมา +2

    እውነቱን አዋቂው 1ዱ ፈጣሪ አላህ (ሱወ) ብቻ ነው ለእያንዳንዱ ህዝብ እንባና ደም መፍሰስ ምክንያት የሆኑትን ሁሉ አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል ከእርሱ ፍርድ የሚያመልጥ ማንም የለም ሀስቢየሏሁ ወኒዕመል ወኪል

  • @demismuktar
    @demismuktar 15 วันที่ผ่านมา +5

    Abbey Ahmed is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano. Fano, fano, fano!!!❤❤❤

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 14 วันที่ผ่านมา

      ere bakih ...bezi zemen zim bileh mitisekilew...mitawerdew meri yelem

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 14 วันที่ผ่านมา

      አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው

  • @user-zv9mv5en8y
    @user-zv9mv5en8y 15 วันที่ผ่านมา +11

    አይ ወርዳዉ የአማራ ክክል መግሰት ዲል ለአማራ ጀግናዉ የህዝብልጂ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 15 วันที่ผ่านมา +3

    መዋሸት ካልቀረ እንዲህ ነዋ!! አይደለም አሁን ቀርቶ በሠላም ጊዜም የለም።

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 15 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💚💛💛❤❤
    ዉድቀትና ውርደት ለአማራ ጠላት ሁሉ (እየወደቁም ነው)🤮👎

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 วันที่ผ่านมา +3

    Very sad God bless her soul

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 15 วันที่ผ่านมา +4

    በአማራ ክልል ያለው ቱርስት የውጭ ሀገርጎብኝወች ሳይሆኑ ህዝብ ለመጨፍጨፍ የገቡት ወታደሮች ናቸው
    ገቢው ደሞ የህዝብን ገንዘብ መስረቃቸው ነው

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 15 วันที่ผ่านมา +4

    ስለ ኤርትራ ምንም ማይባለው ኤርትራ ምንም ያደረገችው ነገር ስለሌለ ነው ። ምንም ምን ቢል እኛ አንቀበለውም ።

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 15 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለህዝባችን ለመግስታችን።

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን የሚገርመኝ እንደዚህ እያወናበዱ ሰንት ጊዜ ነው ወደፊት ሚሔደው ?🤔💔💔😢

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 15 วันที่ผ่านมา +5

    ወይነ በተኙበት የጨፈጨፍዋቸዉ ወተሀደሮች ማን ነዉ ሀላፊነት የሚወስደዉ የምይስገርም ነዉ የሚዘክራቸዉ ጠፋ።

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy 15 วันที่ผ่านมา +2

    ቱሪስትና ወታደር የማይለየው ቀንድ አውጣ

  • @Aboshemane-wk6fk
    @Aboshemane-wk6fk 15 วันที่ผ่านมา +2

    ድርጅቱ በትህነግ በግፍ ታሰረው የሚገኙትን እንዲፈቱ አለመጠየቁ ወገናዊ ያሰኘዋል

  • @YitbarekMamo
    @YitbarekMamo 14 วันที่ผ่านมา

    አብን የቀረው አርማዉ ብቻ ነው 👌 ( የ ባንዳነት, የ ተላላክነት የ ግርድና ጥግን )እንደ አብን ያሳየን የለም!👍 ድል ለ ፋኖዬ 👍👍👍👍👍

  • @user-wj4uo2jh4h
    @user-wj4uo2jh4h 15 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ኢትዮጵያ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 15 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ብልፅግና እድሜ ልኩን ውሼትና መላላክ አይሰለቸውም ሰላም ሳይኖር ጎብኝ ከየት መጣ

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ሲጋራ ገዝቶ ለማጨስ ለዕለት ጉርሱ የሚሆን ገቢ የሌለው ህዝብ ነው።

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 15 วันที่ผ่านมา +2

    የወታደር ቱሪስት ነዋ

  • @MohammedZein-gb4ch
    @MohammedZein-gb4ch 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @OkhoOloneAjake
    @OkhoOloneAjake 15 วันที่ผ่านมา

    Watching from Denver Colorado freedom's worldwide freedom's freedom's freedom's.

  • @adonay7097
    @adonay7097 14 วันที่ผ่านมา

    justice for victims

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኑሮ ስለጬሰው ነው ህዝቡ ሲጋራ ማጨስ ያቆመው ፈታ

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 15 วันที่ผ่านมา +2

    ላሊበላ ለመሳለም የሄዱትን እንደ ቱሪስት ቆጥሮ ነው የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ሪፓርት

  • @twdrskss
    @twdrskss 15 วันที่ผ่านมา +1

    አፍሪካ ውስጥ ፍትህ አትጠብቅ የሰባት ቀን ስልጠና አይደለም ሰባት አመት ቢሰለጥኑ ፍትህ አይገባቸውም እስርቤት የታጎሩትን ካሴጠኞች አስቡ🤔🤔🤔

  • @SuseRoba-fs9tp
    @SuseRoba-fs9tp 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለጀግና ፋኖ💪 ውድቀት ለአብይ ቡችሎች🖕

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 วันที่ผ่านมา +1

    It has to be independant investigation

  • @AdamTina-ne7oh
    @AdamTina-ne7oh 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 14 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ክልል በቱሪስቶች ተጥለቀለኩ ያለው በጣም በሌቦች ተጥለቅልቆ መሆኑን አልገባውም ጦርነት ባለበት አካባቢ ብዙ በግርግር ሚሰረቁ ነገሮች ስላሉነው ነጮች እንደዚአይነት ግርግርን ተጠቅመውነው የብዙ ሃገራትን ቅርስ ሚሰርቁት

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b 15 วันที่ผ่านมา +1

    Abichu

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 15 วันที่ผ่านมา

    አግቻለሁ ካለ አግቻለሁ ነው ምናልባት ሰዎች ጦርነት አለ ወይስ የለም ፋኖ ተቆጣጥረያለሁ እያለ ስለሚለፍፍም ሊሆን ያን ለማየትም ሊሆን

  • @Hussen-hx3vx
    @Hussen-hx3vx 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ማለታቺሁ ነው ፋኖ አሸንፎል እኮ

  • @user-zw2xf9qb2i
    @user-zw2xf9qb2i 14 วันที่ผ่านมา

    We Eritreans are masters of our country. USA does not have moral ground to ask about human right. But countries who live with American hand out should respect givers order. Country wihout pride,

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z 15 วันที่ผ่านมา

    የንፀሐንደምየተከዳውሕዝብያሸንፋል

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 15 วันที่ผ่านมา

    ብልግና ውሸቱ ጉድ ነው

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 15 วันที่ผ่านมา

    አብን አለ እንዴ

  • @zewudekebedemerssa6682
    @zewudekebedemerssa6682 14 วันที่ผ่านมา

    ከይቅርታ ጋር ሁሌ ዜና አንተ ብታነብ ደስ ይላል

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 14 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና ከውሸት ሌላ ምን ያውቃል። ብልፅግና ስለችግር አያወራም። ችግር ላለማውራት መዋሸት ግድ ነው።

  • @user-zv9mv5en8y
    @user-zv9mv5en8y 15 วันที่ผ่านมา +1

    የብልፅግና መግስት ወጀሉ እደዪወጣነወ 666ሰይጣን መግስት😢😢😢😢

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 15 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና የገፅታ ግንባታ ነው፣የቱሪስቱ ጉዳይ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 14 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና ዩቱበር

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 15 วันที่ผ่านมา +1

    I think Ato Tair faired Fano 🤣

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 15 วันที่ผ่านมา +1

    ከወይነ የወረሱት መዋሸት የተማረዉ እንዴት ትዋሻለህ ሳይፍሩ ህዝቡ ምን ይላል ሳይሉ መዋሸት ነዉ ህዝብ ደግሞ በደንብ ይዉቀዋል ግን በኢትዮጵይ መሪዎች መዋሸት ስስ ነዉ።

  • @askaltesfa8383
    @askaltesfa8383 13 วันที่ผ่านมา

    Yesemien, Semien kemalet, lemn yeTigray, atlm?

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 15 วันที่ผ่านมา +1

    ይኸ ሽባ መንግስት ትግራይ ውስጥ ምርኮኛ ውስጥ የጥር ምርኮኛን ማስለቀቅ ያልቻለ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 วันที่ผ่านมา

    Lie never ends in this evil regime

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሃላቀር ብልጽግና በሰላም ለምን እጁን ለፋኖ ኣይሰጥም የውሸት ድራማ ለምን ኣስፈለገ

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 15 วันที่ผ่านมา

    Leader ship of Ethiopia should be pressed by UN to follow up and judged by international laws of genocide and war crime the crimes of the leader ship of Ethiopia.
    Abiy Ahimed is the care of all the crime which has been done.
    Since he is the crimer he is opposing entering international examiners of crimes.

  • @saddammohammed1813
    @saddammohammed1813 15 วันที่ผ่านมา

    Abichu❤

  • @siumalmesged8614
    @siumalmesged8614 14 วันที่ผ่านมา

    Cat sa rsahut endatlen kkkk yewshet trktoche anbaban

  • @saved1580
    @saved1580 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢሳይያስ 53
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
    ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
    ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
    ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
    ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
    ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
    ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
    ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
    ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
    ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 14 วันที่ผ่านมา

    የሰጠሁህን ኮሜንት ስላስተካከልክ Like Comment አድርጌሃለሁ።ከጥላቻና ከዘረኝነት ወጥተህ ትክክለኛ ታአማኒነት ያለው መረጃ ካቀረብክ ብዙዎች ይከታተሉሃል።

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 15 วันที่ผ่านมา

    አይ መሳቂያው ማፈሪያው ብአዴን ስድስት ሚሊዮን ቱሪስት በዘጠኝ ወር ክልሉን ጎበኘ 2.5ቢሊዮን ብርም ገቢ ሰበሰብሁ አለ🤔🤔👎👎2👎

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኣማራ ክልል የሞቱትን ዜጎቹን ጨምሮ ይሁን የቱሪዝምን ገቢ ነው ብሎ ወደ ገቢ የቀየረው?😁😁😁

  • @DesuDamise
    @DesuDamise 15 วันที่ผ่านมา

    Zzzz

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 15 วันที่ผ่านมา

    Feta Daly kkkkkkkkkk who are you??

  • @shewhat438
    @shewhat438 14 วันที่ผ่านมา

    Sile enezi suriwchew yawelequ lemin new zena mitizegibu they are just 3% of Ethiopia

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 15 วันที่ผ่านมา

    የአብይ ጓንቶች ቆሸሹ ሊጥላቸው ነው😮ምነው አጥቦ አስጥቷቸው ደግሞ ቢያስገባቸው አሁን ደመቀ ጓንቱ የሚጣል ነበር አየይይይየየየይ

  • @zizyomer193
    @zizyomer193 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 የብረሀኑ ጂሎ ልጆች እደጉድ ሲማረጉ ተሪሰት መስሎቻዉ ይሆናል

  • @hope52052
    @hope52052 14 วันที่ผ่านมา

    This is anti Tigray media from the beginning

    • @shewhat438
      @shewhat438 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 washto jigna yemilish new nebsish des yemilew adele 😂😂

  • @super__star6823
    @super__star6823 15 วันที่ผ่านมา

    All are fake it . Abiy , Mike hummer and Getachew are working together to disturb Ethiopians

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal 15 วันที่ผ่านมา

    ቀደዳ ማለት ይኸ ነው

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 14 วันที่ผ่านมา

    አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 15 วันที่ผ่านมา +2

    ታታታታታታታታ ተብታባ ጉብርታም ። አንድ ቀን እውነት ሳትናገር እድሜህ ልትጨርሰው ነው።

  • @user-me3dd5cv7o
    @user-me3dd5cv7o 15 วันที่ผ่านมา

    ትግራይን በአንደኝነት ከማሰራቱ ልያጠፈ የፈለገሁን ነገር ግን ሰይሆነለት የቀራ ለምን የትግራይ ጠላት ኤርትራን ብቻሁን ስሙን ጠቅሴ ነፍጠኛሁን አለፍክ ነፍጠኛ ስለሆንክ ነው አይደላም

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h 15 วันที่ผ่านมา

      እኝኝኝኝኝኝኝ ትሉትአላችሁ በሄዳችሁበት😅😅😅😅😅

    • @samru2018
      @samru2018 15 วันที่ผ่านมา

      Bla bla agame kodar kjfae terai eyu zelewo😅😅😅

  • @Hussen-hx3vx
    @Hussen-hx3vx 15 วันที่ผ่านมา

    አማራ ክልል ውሸቱ ነው

  • @user-tg4ws4bg5k
    @user-tg4ws4bg5k 14 วันที่ผ่านมา

    Dll.ljaga.fano

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 14 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና ዩቱበር

  • @DesuDamise
    @DesuDamise 15 วันที่ผ่านมา

    Zzzz

  • @hope52052
    @hope52052 14 วันที่ผ่านมา

    This is anti Tigray media from the beginning

    • @shewhat438
      @shewhat438 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 jigna yemilish new tiru media lanchi😂😂😂 amara kilil yegeba ye tigray tourist fano eyasgobegnelish new 😂😂😂