Ethiopia - እነማይክ ሀመር ከኦነግ ጋር ምን መከሩ፣ የጎንደሩ ከባድ ጥቃት፣ ለፓርላማው የቀረበው አዋጅ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ግድቡን ሰንጥቆታል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 128

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 25 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለ ፋኖ ይሁን

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 26 วันที่ผ่านมา +2

    ድልለፋኖ።

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 26 วันที่ผ่านมา +8

    አሜሪካ መች መስማማታችን ትፈልግና😂😂😂 አስመሳ እስስት ናት

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 26 วันที่ผ่านมา +7

    ስራ በችሎታ
    ስራ በችሎታ
    ስራ በችሎታ ።።።።
    ስራ በዘር ኮታ ለመውደቅ መንደርደር ነው ።ይታያችሁ ችሎታ በጎደለው ነገር ግን በኮታ ስራ ባገኘ ሃኪም ስትታከሙ።
    የትምህርትና የስልጠና ዕድል ለሁሉም ፤ ስራ ግን ተግቶ ችሎታውን ማረጋገጥ ለሚችል ብቻ ። ጠ/ሚንስትርነት በችሎታ ተመዝኖ ቢሆን ኖሮ የሚሰጠው የማንም ጨቅላ ደንቆሮ ህዝባችን ላይ የድሮን እሳት 🔥 አያዘንብበትም ነበር ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 26 วันที่ผ่านมา

      ስር ሰዷል ድድብና በሀገራችን።

    • @temesgen32
      @temesgen32 26 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ ትግሉ መሆን ያለበት በዚህ ላይ ነው:: በተለይ አዲስ አበባ ላይ ህዝቡ መቆጠር አለበት:: የኦሮሞ ቁጥር መታወቅ አለበት:

    • @temesgen32
      @temesgen32 26 วันที่ผ่านมา

      በግድቡ ላይ ኢትዮጵያ ግልዕ አቁዋምን ማስታወቅ አለባት::ተፈጥሮአዊ የሚባል ጉዳት ቢደርስ እንኮዋን ግብዕ ተጠያቂ መሆን አለባት::

  • @Tybatube
    @Tybatube 26 วันที่ผ่านมา +21

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ውድች ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ለይክ ግጨኝ😢😢😢😢

    • @yodahevariety9064
      @yodahevariety9064 26 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ በርቺ ከፈጣሪ ጋር

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 26 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ አገባሻለሁ ሀቢቢቲ በቃ ነይ ይበቃናል።። ፈ

    • @emameydesalegn5478
      @emameydesalegn5478 26 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ እህቴ
      እግዚአብሔር፡በተስፋ፡ለሚጠብቁት፡ለምትሻውም፡ነፍስ፡መልካም፡ነው።

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 26 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለፍኖ 💪💪💪ወልቂጤ ተነሥ ከፍኖጋ ለነጣነትህ ታገል አብይደሆ አተራማሽጅ አገር መምራት አይችልም

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 26 วันที่ผ่านมา

      ውይ ጅሎ በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ

    • @boronatube8565
      @boronatube8565 26 วันที่ผ่านมา

      @@gravitymobile7558 ጅል አችነሽ መሀይም አሽቃባጭ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 26 วันที่ผ่านมา +15

    ፋኖ ይችላል ወዳጀ❤❤❤

    • @photography6969
      @photography6969 26 วันที่ผ่านมา +1

      Kizan 😂

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 26 วันที่ผ่านมา +2

      አሜሪካ እንኳን ንቃዋለች የኦሮሞን የትግራይን ስታነጋግር ፋኖ መኖሩንም አታውቅም

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 26 วันที่ผ่านมา +5

      ​@@Teyboawlou 2 ለቱም ባንዳ ስለሆኑ..ነው:: ባሪያ እንጂ ኩሩ አይፈለገም..ተላላኪ እጂ የራሱን አገር የሚዘርፍ የሚፈልጉት..😮

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 26 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@photography6969, ለዚ ነዋ..ጁላ የሚኮላተፈው? ቅዘን ያየው ነው የሚያወራው..ዚጥ

    • @be-liever
      @be-liever 26 วันที่ผ่านมา

      ወሬ ይችላል 🤔 እነደ አህያ ማናፋት ይችላል።

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ላገራችንና ለህዝቦቿ አቤት ግብፅ ያችስ ቅናት አገሬ በስራ ግብፅ በውሬ ውድድር ላይ ነቸው

  • @lion4as520
    @lion4as520 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia leader mike hammer long live

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 26 วันที่ผ่านมา +6

    የውጭ ጣልቃ ገብ ለሀገራችን ምንም መፍቴ አያመጡም

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 26 วันที่ผ่านมา

    Thanks Fetha. Midya for sharing the true message and information❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 25 วันที่ผ่านมา

    በደረመሰው

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ❤

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 26 วันที่ผ่านมา +1

    አገሪቱ ማንም የሚመክርባት ሁኗል

  • @tesfomgebremichael6225
    @tesfomgebremichael6225 26 วันที่ผ่านมา +2

    የውጪ ዘጋ ገብቶ እሪቅ ፈትኖ ኣተሳካም ብለህ ዘና መሲራት ያሳፊራል!!!!!!!!!!!!!!!!Ethiopia የምትባል ሃገሪ ማን ነው የምያሲተዳድራት????????????

  • @JournalistIntrnational
    @JournalistIntrnational 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፉንዱዶ

  • @alem3455
    @alem3455 26 วันที่ผ่านมา +4

    ለምድ ነው ያማራ ሚዲያ የጠፋው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 26 วันที่ผ่านมา

      እንጃ ጠዬቃቸው እነሱን

  • @YaaLij
    @YaaLij 26 วันที่ผ่านมา

    Horobala

  • @AkaliGebere
    @AkaliGebere 26 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏

  • @aminaal9891
    @aminaal9891 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 26 วันที่ผ่านมา

    ወልቂጤ🥰🥰

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 26 วันที่ผ่านมา +1

    በመጀመሪያ ደረጃ መንግስት መስሪያ ቤት በዘር ሀረግ የተቀጠሩት ሰራተኞች በሙሉ ከስራ መባረር አለባቸው

  • @Nurdi.Ramato-wb7mh
    @Nurdi.Ramato-wb7mh 26 วันที่ผ่านมา +4

    Ethiopian ❤

  • @nuramana.y.n4822
    @nuramana.y.n4822 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለኢትዮፕያ❤❤❤❤

  • @user-cg6vy3kn7r
    @user-cg6vy3kn7r 26 วันที่ผ่านมา

    የግብጽ የገርኮ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ ቅዠቱ ህልም አየመሰላቸው ተቸግሮ አቸጋሪ ሰላም ላገራቸን

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 26 วันที่ผ่านมา +8

    መረ ራ የሰልጣን ጥመኛ

  • @esayaslema9033
    @esayaslema9033 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በጭቃ ግድብ አትሰራም

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 26 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ላይ ማሟረቷን የምታቆመው መቼ ይሆን?ይቺን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ራስ ወዳድ ጠላት በጥብቅ እየተከታተሉ የማያቋርጥ ሤራዋን ማክሸፍ ግድ ይላል !!ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!💚💛❤🙏🙏

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 26 วันที่ผ่านมา

      ህዝብ ሳይስማማ እርስ በርስ እየተባሌን ዉጮች ደስተኛ ናቸዉ

  • @AyeneHailu-ic5ou
    @AyeneHailu-ic5ou 26 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ያማራ ኩራት

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl 26 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ዘራፊ ገዳይ ነዉ

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 26 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@WasKan-bl2gl የት ዘረፈ? ሊጥ ነው ዱቄት , የዘረፈው..ወይስ የንፁሐን ነፍስ እንደ በሻሻ

    • @EsraaAhmed-ds8dl
      @EsraaAhmed-ds8dl 26 วันที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰💪💪💪💪💪

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 26 วันที่ผ่านมา

      @@WasKan-bl2gl😂😂😂 shene nw le hager tekamiw , lamm

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 26 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ በ ህዝብ ትራንስፓርት ላይ ጥቃት ፈፀመ

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 26 วันที่ผ่านมา

    Sharak yemibal hodam gibsawi ,wuhachinin endanitekem yerelatinet tintenawun atachuhu. Gibsoch lewuhachin ena aferachin silu ye agrachin demegna telatoch nachew.beayinekuragn metebik ,wuhana aferin bekefitegna dereja metekem,leloch gidiboch mechemer.

  • @HruyTareke-yg4ty
    @HruyTareke-yg4ty 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @JARZINOMO-sj2js
    @JARZINOMO-sj2js 26 วันที่ผ่านมา

    What is Mike hammer is interest in Ethiopia?????

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 26 วันที่ผ่านมา +1

    አማሪካ ምንም ጥሩ ነገር አታደርግም ይህችን አገር ከመፈረካከሰ በቀር

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 26 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የምለው አሜሪካን የአውሮፓ ህብረት ከትግራይና ከኦሮሞ ተቃዋሚዎች ጋር ብዙ ግዜ መክረዋል ከፋኖ ጋር አንዴም ውይይት አልተደተገም የአማራ ክልል ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ለምን ተረሳ

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 26 วันที่ผ่านมา +1

      የተረሳው? አማራ በቀላል ስለማይበረከክ ነው..ስለጠየክ..🙏 አሽከር ነው የሚፈለገው

    • @be-liever
      @be-liever 26 วันที่ผ่านมา

      ፅንፈኛው ፋኖ ቀረርቶና ፉከራ እንጂ ፖለቲካ ዲፕሎማሱ እና እስትራቴጄ አያውቅም የጋርዮሽ አሰተሳሰብ ውስጥ ስለሆኑ ፅንፈኛው ፋኖ ማንም ከእንስሳት ለይቶ አያያቸውም😂😂😂😂

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 26 วันที่ผ่านมา

    አትደጋግም

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 26 วันที่ผ่านมา

    ግድቡ ?

  • @saved1580
    @saved1580 26 วันที่ผ่านมา +2

    2ኛ ጴጥሮስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።
    ²¹ አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና።
    ²² ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።

  • @amejafar996
    @amejafar996 26 วันที่ผ่านมา

    I think , ' Egypt ' has tiny Intelligence about our precious dam ; Our Int'l GERD has shock absorber , don't worry ! Tx !!

  • @alem3455
    @alem3455 26 วันที่ผ่านมา +6

    😢😢😢😢 ይህ ሁሉ ግፈ ያማራ ደም ነው

  • @WegeneTeshome-rd2xo
    @WegeneTeshome-rd2xo 26 วันที่ผ่านมา

    Keni Beken Sew Yemigedelbet Hager Nati Eko Edet New Merejaw Yeleleh

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 26 วันที่ผ่านมา

    ማን ጠየቀው ይህን ሀመርን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 23 วันที่ผ่านมา

    እርዳታ ያስፈልገናል ብቻ በሉዋቾው አቢ መለመን አያሳፍርም ስለምን ይሳካልኛል ብላል

  • @TanaKuta-ok8np
    @TanaKuta-ok8np 26 วันที่ผ่านมา

    Is this Abiy's Army of Media???

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 26 วันที่ผ่านมา

    ግብፁች ከበፋትም ጀምሩው ግድብው ይደረመሳል በጥራትአይደለም የሰራው የኢትዮመንግሰት ይላልው ትንንሺ ልጅች ሳይቀሩው

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 26 วันที่ผ่านมา

    D qeeroo

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e 26 วันที่ผ่านมา

    Gala democracy ayakeme. Kept meneme atebekeme.

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 26 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለትህነግ ወያኔ ይሁን።

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 26 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብኡፍፍፍ😢😢😢ደልለአማራፉኖዬ❤❤❤❤❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teka1528
    @teka1528 26 วันที่ผ่านมา

    ZENA YEMETAKERBAW BEGEMET NEW!!

  • @helenberta2012
    @helenberta2012 26 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ የ50 ዓመት ልምዳችንን ዘርዝረን እንነግራቸዋለን ነገ ሊበጠብጡን ይጠቀሙበታል። ለነገሩ ከኛ በላይ ያዉቁታል እኛ ምን ያህል እንደምናውቀው ለማወቅ ነው የሚጠይቁት

  • @teka1528
    @teka1528 26 วันที่ผ่านมา

    MERARA, KEWAS BEMENGEST MEDA KEMALET LELA AMAREGNA YELUM! SILTAN FELEGA BECHA!!

  • @DenekeJames
    @DenekeJames 26 วันที่ผ่านมา

    If Mike in Ethiopian his making war agen as Mike Mike Mike????

  • @user-dd9ip3wr6d
    @user-dd9ip3wr6d 26 วันที่ผ่านมา

    ፈታመቸነዉግን ከህዝብ ጎን ሆናችሁ የምዘግብት አማራ በየቀኑ እየተጨፈጨፈነዉ አተግነ ከመግስት ጎንነህ ይገርማል ነገ መግስት ይወርዳል አታሺቃብጥ

  • @DawitDawit-vx3ov
    @DawitDawit-vx3ov 26 วันที่ผ่านมา

    MOo.momomjo

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 26 วันที่ผ่านมา

    Ye telatin zena takerbalek yebanda Liji.

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 26 วันที่ผ่านมา

    ሟቹ አማራ የሚወያዩት ግን ከኦሮሞ ፅንፈኞች እና ከትግሬ ፅንፈኞች ጋር ነው ለምን? ፋኖ ያለህ አማራጭ ትግሉን ማሸነፍ ነው።

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 26 วันที่ผ่านมา

    እራሳች ችግራች መፍታት ያቅተን የሰባበረ ኦሮመኛ አማረኛ አልግባብ አለን መስ መደማመጥ አቃተን

  • @meserettadese4666
    @meserettadese4666 25 วันที่ผ่านมา

    የት እየታከመ እንደሆነ እና እግሩን እንደተመታ ከተናገረ ስሙን ተናገረ አልተናገረ ምኑን ለደህንነቱ ሰጋ

  • @photography6969
    @photography6969 26 วันที่ผ่านมา

    Merera mibal jezba mechi yehon miseltnaw

    • @be-liever
      @be-liever 26 วันที่ผ่านมา

      እነዳነተ ያልሰለጠነ ቆሻሻ መሰለ መሰለህ ከብት ግምየሆናቹ ፕሮፌሰር መረራ ሊቅ ነው። እነደናነተ የማንም ለቅምቅም ቆምጬ የሰው ልክ አያውቅም ከብቶች ናቹ።

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 26 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባቸውአሜሪካ ለምን ያበጣብጡናል ለምን አብይን እየደገፉ ያበጣብጡናል በሌላ ኩል በተለየ የቅማንት ቡድን ለምን ለአብይ ጥብቅና ቆሞ አማረ ወንድሞቹ ጋር ከፈኖ ጎን አይሠለፍም ሣምሪ የተባባለ ቡድን ተጣምሮ አማራን በተለይ ጓንደረን ያምሳታል ተው

  • @user-zk1om5rt6e
    @user-zk1om5rt6e 26 วันที่ผ่านมา

    የግብፅ/ምስር ተማርን ወይም መሃንዲሰ ነተን ባዮች ያለ እነሱ የተማረ ያለ ኣይመስላቸውም :: የድንቁርናቸዉ ጥግ በኣከባቢያቸዉ ያሉትን የዓረብ ሃገረ ዓረብ ሊግ በተ በለ የግብጽ የፖለቲካና የምጣኔ ሃብት ማሳለጫ ተቋም በተን ኮል ለግብፅ ብቻ እንዲያገለግል የተመሰረተ ድርጅት በግብፃውያን ሳንባ የሚተነፍስ የየትኛዉም ዓረብ ከጥቃት ተከላክሎ የማያውቅ ለምሳሌ በቅርቡ ፍልስጤም የተባለ ህዝብ በማይረባዉና ኣቅሙን የማያውቀውን ሓማስ በለኮሰው መሰሪ ስራ እስራኤል ከልክ በላይ እርምጃ በመውሰድ ሓማስ ቢጠፋ ግደ ኣይልም ሰፊሕ የፍልስጤም ህዝብ ግን እንዲህ ያለ የሰዉ ልጅ የማጥፋት ስራ ሲፈፀምበት ዓረብ ሊግም ይሁን ግብፅ የአባ ትንፍሽ ኣላለችም ::
    ታዲያ በኢትዮጵያ ላይ ተፈጥሮ የሰጣት ውሃዋን ገድሊ ከድህነትና ከጨለማ ለመውጣት ኢትዮጵያ ስትሞክር ግብፆች በቀጥታም በእጅ ኣዙርም የተቻላት መሰረት ጥቃቶች ስትፈፅም ኖራለች ::
    ለዚህ ፈዋሽ መድሃኒት ለግብፆች በሚገባቸው ቋንቋ እስኪገባቸው በዲፕሎማሲ በወታሃደራዊ በስለላ ሃገራዊ ጥቅማችን ማረጋገጥ ኣለብን :: የተፈጥሮ ጋዝ በበርሚል እየሸጡ ለኛ ሰሙነ ሊሰጡን ቀርቶ የሞራል ምስጋና ይቅረ የጠላትነት ኣመለካከት በልጆቻቸውና በተቀረዉ ኣለም በማስረፅ በህልውናችንና በደህንነታችን እየፈተኑን ነው :: ይህ ለመጨረሻ ግዜ ጠንክረን ካልዘጋነው ድህነት. ይቀጥላል::
    በኢትዮጵያ ታሪክ ቁጥር ኣንድ ታሪካዊ ጠላት ቢኖሮ ግብፅ ነት ::
    ስለዚህ መፍትሄው የተፈጥሮ ሃብታችን በፈለግነዉ መጠንና ግዜ ለመጠቀም ጠንካራ መንግስትና ህዝብ እንዲሁም ጠንካራ ወታሀደራዊ ሃይለ መገንባት የግድ ይላል ::
    ከግብፆች በኣካዳሚና በዲፕሎማሲ መግባባት ኣይቻልም ለምን ቢባል ስስታምና የሰዉ ፈላጊ ብልጣብልጥ እባቦች ናቸውና ::

  • @user-ik3zh6ly9y
    @user-ik3zh6ly9y 26 วันที่ผ่านมา

    የኦሮሞን ህዝብን ከዝህ ከገማ ፖለቲካቹ አውጡት

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 26 วันที่ผ่านมา

    ፋክ ግብፅ ኦነግ ኦፌኮ ወያኔ ፋኖ

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 26 วันที่ผ่านมา

    ትኩስ: ሚዛናዊ: የጠራ😅😅😅😅😅😅

  • @NN-Love35
    @NN-Love35 26 วันที่ผ่านมา

    የሄ mike hammer ሚባል ከ ኢትዮጵያ ካልወጣ መቼም ሰላም የለም

  • @beke8193
    @beke8193 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውሰጥ አዋጅና ወሬ ተግባር ላይ አይውልም ። ይህ ክልል የእነ እገሌ ነው በተባለበት የቋንቋ አንድነት በሌለበት ምነው አይነት የብሔር ስብጥር ነው ተግባራዊ የሚሆነው። የምላስ ጫወታ ይብቃን እባካችሁ

  • @SolomonTesfaye-kc9cu
    @SolomonTesfaye-kc9cu 26 วันที่ผ่านมา

    የውሻው እና እባቡ የሚነክሰው ውሻው ምን የህል እንደሚፈራ

  • @temesgen32
    @temesgen32 26 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በፊት የህዝብ ቆጠራ መካሄድ አለበት:: የአዲስ አበባው አካሄድ ትክክል አይደለም::: በመላው ኢትዮጵያም ኦሮሞ መብለጡን አጠራጣሪ ነው::

  • @haregtafese2959
    @haregtafese2959 26 วันที่ผ่านมา +1

    ደ ክ መ ን የ ገ ነ ባ ነው ለ መ ብ ራ ት ብ ቻ ነው አ ላ በ ዛ ች ሁ ም አንዴ አን ደ ፈ ለ ግ ን አ ይ ነ ት ተ ግ ባ ር አ ና ው ለ ዋ ለ ን

  • @Moma-cg9ff
    @Moma-cg9ff 26 วันที่ผ่านมา +1

    ለሀገራችን ኢትዮጰያ ውጥግጥ የውጪ ወራሪ ጠላቶቻችን ናቸው።እርስ በርስ እንድንገዳደል የሚያደርጉን የመርጦ አልቃሽ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ብለው ይሞክራሉ እነሱ አናታቸው ፈርሶ ይቀራል እንጂ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቿ በሀገር አንድነት ልዩነት የሌላቸው እስካሉ ምኞታቸው አይሳካም።💪💪💪

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 26 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሚዛናዊ አደለህም ....ኢቲቪ ነህ ወይ ፋና .....

  • @aliumer6493
    @aliumer6493 26 วันที่ผ่านมา

    ቀዳዳወች ናችሁ ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃታል

  • @desanuka4947
    @desanuka4947 26 วันที่ผ่านมา

    ኢሄኛው ኢሚግሬሽን ይመለከታል ምንም ውድድር ሳይኖር በአንድ ብሔር የታጨቀ ሀገራዊ ተቋም ነው መጥቶ መፈተሽ ይቻላል የሠው ሀብት ሰነዱ ማየት

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 26 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ አሸባሪ ሆኗል

    • @user-dd9ip3wr6d
      @user-dd9ip3wr6d 26 วันที่ผ่านมา

      አተከብት🐂🐂🐂❌❌

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 26 วันที่ผ่านมา

    ግብጽ ሖይ ሟርታችሑን ለራሣችሑ ያድርግላችሑ

  • @BirukTsegaye-zz9pz
    @BirukTsegaye-zz9pz 26 วันที่ผ่านมา

    አንተም የብልፅግና አሽቃባጭ ነክ?