ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለከፉባት ቆንጆ! | ካቢኔዉን ይዘዉት ሄዱ! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.พ. 2021
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለከፉባት ቆንጆ! | ካቢኔዉን ይዘዉት ሄዱ! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 148

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu8398 3 ปีที่แล้ว +10

    U are amazing feta daily woow

  • @moha6171
    @moha6171 3 ปีที่แล้ว +25

    ደቡብ ውበት ነው !
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ውበት ናት ለዘላለም ትኑር ።

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 3 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ዘመን አብይ መግስት ነው ወንድም ?በሄደበት እናቶችን ልጆች በማቀፍ እንዲህ የሰው ልክ እንዲህ ነው ሰው ስትሆን ዘር የለህም ሰውንም አታበላልጥም ለሁሉም በተለይ ለተቸገሩት ሰው የለንም ለሚሉት መዳኒት እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ህዝብህ በዚህ በፍቅር ይትባረክ ፍቅር ሄወት አለው ዘር የለውም

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 3 ปีที่แล้ว +24

    ግና መች ታየና አብይ ከመራን. ብዙ እናየለን። እድሜና ጤና ብቻ ይስጠን

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen 🙏🏽🙏🏽

    • @AminatDmesie
      @AminatDmesie 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትም በዙ አየን

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰው የለም እንጂ ከጎኑ የሚቆምና የሚያበረታታው እሱስ ለልማት ቆርጦ ተነስቷል ሰዉ በዘረኝነት ተጠምዷል እግዚአብሄር አምላክ ይርዳዉ

    • @AAA-ny3uz
      @AAA-ny3uz 3 ปีที่แล้ว

      እሱም የዘር ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍቃል፣ ከዘር ፓለቲካ የሚያላቅቀንን ቸሩ አምላክ ያምጣልን

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele8497 3 ปีที่แล้ว +50

    ኢትዮጵያ በታፈጥሮ ዉብ ሀገር እንደሆናች በተገባር እና በስራ ያሳየው መሪ እግዚአብሔር ይባርከው Dr አብይን

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 3 ปีที่แล้ว +3

      Amen.

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen may God Bless our leader & our country 🙏🏽🙏🏽

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for a lovely presentation.

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 3 ปีที่แล้ว +15

    ተንኮለኛው የሰው ልጅ በዚህ የለም የሚለውን ወድጄዋለሁ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እዛው መቅረት ነበር እእፍፍፍ

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 3 ปีที่แล้ว +14

    አብቹ እግዚአብሔር ይርዳክ

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen 🙏🏽🙏🏽

  • @AhmedA-zw2ys
    @AhmedA-zw2ys 3 ปีที่แล้ว +23

    አቢቹ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀገራቺንን እደምትቀይራት ሙሉ ተስፋ አለኝ

    • @tgytarekegne1794
      @tgytarekegne1794 3 ปีที่แล้ว

      ብፍ ሃሃሃ

    • @AmalAmal-mt2eg
      @AmalAmal-mt2eg 3 ปีที่แล้ว +2

      Absolutely.

    • @abelkassahun6168
      @abelkassahun6168 3 ปีที่แล้ว

      ኧረባክሽአንዱንእየገደለአንዱንእያዳነእንዴትሀገርይቀየራል

    • @user-nr7eh9sg4e
      @user-nr7eh9sg4e 9 หลายเดือนก่อน

      አየን እኮ ጡሩ መሪ መሆኑ ን

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈታ ዴሊ አመስግናለው ተወልጅ ያደኩባት ውብ ሀገሬን እንዲህ በማሬ ትሪካ ስላቀርብክ በጅንታው ዘመን ውዶዋ ሀገሬ ከልማት ብትሪቅም አምላክ በተፈጥሮ ሽልሞዋታል ይህን ሁሉም አይታደልም ዛሬ እግዚአብሔር ቀን አመጣልን ፈልገን ያጣናቸው ፈልግው መጡ ክብር ለእግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ለዶ/ር አብይ ስላም ለኢትዮጵያ

  • @rebka5068
    @rebka5068 ปีที่แล้ว

    ታምረኛው ጠቅላያችን እድሚ የሰጠን ነው
    የሚባለው ገና ብዙ እናያለን መቀኛን ክፉን
    ከሀገር የጥፋልን ገና እናያለን ብዙ።

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 ปีที่แล้ว +1

    ያችው ድንቅ የተፈጥሮ ቦታነች።ቆንጆ ሲባል አደራ

  • @getiihwe5152
    @getiihwe5152 3 ปีที่แล้ว +14

    አገርወዳድ መሪ ሰቶናል አገርአይቶ የሚያሳይ

  • @asiaethiopia7894
    @asiaethiopia7894 3 ปีที่แล้ว +1

    ወብ እና ለምለም ሀገሬ ዳዉሮ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @mnlu
    @mnlu ปีที่แล้ว

    እውነት አገላለፀህ ተመቸኝ

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ አባታችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 ปีที่แล้ว

    ይሄንአቀራረብ ወይዘሮዝናሺ ብሰማእዴኔልቧቀጥይልይመስለኛል፣የቆጆዋነገር

  • @ashenafiyitagesu4687
    @ashenafiyitagesu4687 ปีที่แล้ว

    Yes our P.M is planning to make all parts of our countries more attractive and minimizing burdens to Central cities.

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu8398 3 ปีที่แล้ว +8

    Am In love with ur job ❤❤❤😂

  • @DileTube
    @DileTube 3 ปีที่แล้ว +3

    አቀራረቡ የመጨረሻ ነው የተመቸኝ፡፡

  • @habeshapress
    @habeshapress 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣረ ጥሩ መሪ ሰጥቶን ጥሎ አየጥፋም ፈጣሪ ኢትጵያን ይባርክ 💚💛🇪🇹

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አይ ግዜ

  • @hughoxmaul7836
    @hughoxmaul7836 3 ปีที่แล้ว +2

    ፌታ ምነው የ "Google map ከምታሳየን ለምን የቦታውን real picture አታሳየንም

  • @elsatakle502
    @elsatakle502 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless our PM!!!

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 3 ปีที่แล้ว +1

    He is a perfect Ethiopiwe

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 ปีที่แล้ว +8

    እረ አፍጥነው ቆጂት ናፈቀቺኝ በጉጉት ልቤን ቀጥ አረከውኮ ለመኮመት ቸኩየ ሳልጨርስ ነው የኮመትሁ ጨርሸው ልምጣ

    • @minty1188
      @minty1188 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

    • @zd5125
      @zd5125 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkk

  • @jimmokebede5343
    @jimmokebede5343 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm a true Ethiopian. I stand by the PM`s side. He has what it takes to lead Ethiopia to prosperity. Long live to the honorable PM. Dr Abiy Ahmed. His opponents are nothing but a waste of oxygen. But, he is the real deal.

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 ปีที่แล้ว +15

    አዲስ አበባማ የባጃጅ መፈንጫ ሆኖዋል ይሻለዋል ወደ ሽንጠ ረዥምዋ ኮረዳ መሄድ 😄😄😁

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 ปีที่แล้ว +15

    አቢቹን የምንወደው በምክናት ነው የኔ ድቅና አስተዋይ ብልህ ምርጥ ሀገር ወዳዱ መሪየ አሏህ ይጠብቅህ 💪👈🇪🇹💪
    አተ ፈታ ደሊ ልቤን አጠልጥለህ ልትደፋት ኮረዳ ኮረዳ እያል ደሞ ከቀዳማዊቶ ከዚናሺ የተሻለቺ ኮረዳ ከየት መጣቺ ብየ በጉጉት 😂😂😂ለማንኛውም ደስ ስለሚለው እስከመጨረሻው በሚጣፍጠው አቀራረብህ ከልብ አመሰግናለሁ❤👈ቀጥልበት መረጃህ አይሰለቺም

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክእኮ ጉድ እኮ ነዉ አልኩኝ

    • @user-rr3ft6gv2g
      @user-rr3ft6gv2g ปีที่แล้ว

      አላመ አሚንንንን

  • @dagnedagne7935
    @dagnedagne7935 3 ปีที่แล้ว

    አይኑ የተከፈተው መልካም መሪ የኢትዪጵያን ከፋታ ለማምጣት ብቻዉን ያለረደዳት የሚታገል ከጎንህ ነን ፦

  • @habeshapress
    @habeshapress 3 ปีที่แล้ว

    Feta Daily Always The best choice !😍😘❤

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አቀራረብህ ድንቅ ነው በርታ ሁሉም!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +11

    አቢቹን ዘረኝነት ውስጥ መደበቅ አይቻልም በቃ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አገላለፅህ ተመችቶ ኛል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርካት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @st5f676
    @st5f676 21 วันที่ผ่านมา

    Awona wademe baxam batekel jana ethiopia wi 😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰🙄🤲🤲🤲🤣🤣🤣🤣🤣

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 ปีที่แล้ว +7

    Our prime minister has wisdom knowledge smart intelligent humble
    Dr.Abiy is unreplaceable leader always Dr.Abiy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @millionzeyede8191
    @millionzeyede8191 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገሬ

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 ปีที่แล้ว

    Bravo abcho yemchew

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምብያለሁ

  • @Oritali
    @Oritali 3 ปีที่แล้ว

    Abiy ahmed 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 ปีที่แล้ว

    በመልካም፣ከሆነ፣ጥሩ፣ነው

  • @zeinbqasem4530
    @zeinbqasem4530 3 ปีที่แล้ว +1

    አብቹኑረልጋነበአንቴብዙእነዩሌንእረጀምእድሜነጤነይብዘልህ።

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ሆይ እባክህን የባንዳዎችን ሃሳብ አብቹ ድል አድርጎ ኢትዮጲያ ሀገራችንን አድስቷን ኢትዮጲያን በጋራ የምናለባበትን ፀጋ አብዛልን እባክህን💚💛❤ 💗💓💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷 በፍቅር አንድ ያድርገን ያ የዘመን ይመለስልን

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 ปีที่แล้ว +4

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @user-rt8cq5nt9b
    @user-rt8cq5nt9b 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 3 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ፈታ ደይሊ የማታመጣው የለምኮ ክክክክ ዶ/ር አቢይ አፈቀር አልከንኮ

    • @fetadailyanalysis
      @fetadailyanalysis  3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @user-ww6to9cr6i
      @user-ww6to9cr6i 3 ปีที่แล้ว +1

      እናስ እውነትም አፈቀሩ ብየ ደነገጥኩኮ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 3 ปีที่แล้ว +1

      አብይ በወያኔ የቆም እሰረኛ ሆኖም እጂ አልሰጠም ለሀገሩ የቆረጠ ጠንካራ ሰዉ ነዉ ነገር ግን ከዉጭም ከዉስጥም ብበዛበትም ሀገሬን ተሸክሞ ያሻግራታል ሙሉ እምነት አለኝ

  • @user-yc4vc5sd5d
    @user-yc4vc5sd5d 3 ปีที่แล้ว

    Fen fen yeshialali

  • @beeeassefa6133
    @beeeassefa6133 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 ปีที่แล้ว

    ይኸን ሁሉ የበግ መንጋ ከእፉኝት ልጆችና ከፈርዖን የሚታደገው ሙሴ መቼ ይሆን የሚመጣው?

  • @berhaneeshetetekelsilasie3218
    @berhaneeshetetekelsilasie3218 3 ปีที่แล้ว +1

    አራ እኔ ስሜን ኮይሻ ለደርግ ነዉ

  • @abdurrhamanmndbymahammad9439
    @abdurrhamanmndbymahammad9439 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistteffera1462
    @tigistteffera1462 3 ปีที่แล้ว

    Thanks gayse

  • @hilinaashenafi8423
    @hilinaashenafi8423 3 ปีที่แล้ว +6

    Abichun betam ewedewalehu mikiniyatum etiopian silemiwedat❤🇪🇹

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +17

    ትረካውን ወድጄዋለሁ አብያችን እይታህ ጥልቅ ነው እግዚአብሔር መንገድህን ያቅናው ጀግናችን

  • @jimmokebede5343
    @jimmokebede5343 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr Abiy. You are our gift. Long live

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ በዚህ ሰአት መልካም ወሬ አጥንትን ያለመልማል።

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍😍

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጺይ ህዝብ በዝክ ሰአት የምንፈልገዉ የተፈነቀል ወደ ቄይቸዉ እንዲመለሱ በኑሮ ዉድነት የምሰቃየዉ ህዝብ ከስቃይ ማዉጣት ይቀድማል ለምን ለሁልም ግዜ አለዉነ

  • @minty1188
    @minty1188 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔም ፍቅር ያዘኝ ። መቼ ነው ምሄደው? ፈታ እድሜ ላንተ ፍዳዬን ላይ ነው

  • @melakneshadmassu1427
    @melakneshadmassu1427 3 ปีที่แล้ว +1

    Hagere selamshin bechha yasemaegh

  • @gizawbelayneh2520
    @gizawbelayneh2520 3 ปีที่แล้ว +1

    To hear such a good news is good but to face the deaths of graduating students is more painful.

  • @kemissetube350
    @kemissetube350 3 ปีที่แล้ว

    Akerarebeh leyu new

  • @abeshaataro4922
    @abeshaataro4922 3 ปีที่แล้ว

    He is prime minister of all Ethiopians.our pm.

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 ปีที่แล้ว +7

    Ethiopia have a lot of natural resources it makes her beautiful and fabulous. Only Dr.abey is discovered this birthtaking places. We have to help him to be seccsed. This it helps all Ethiopians. God bless Dr abey Ahmed. Amen.

  • @zeze7103
    @zeze7103 3 ปีที่แล้ว

    Help Dr Abiye to clean the remnants of juntas so we don't have to deal with them. These Hewats have to destroy we don't to pass these kind of people to the next generation they are human ♋.

  • @allall4805
    @allall4805 3 ปีที่แล้ว

    አብይ እድሜና ጤና ብለናል

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ልዩ ተፈጥሮኘው ያላቸው ጠቅላያችን የእውነት የናት ፍቅር ያላቸው እናት ኢትዮጰያን እንደገና እየሰሯት ያሉ ንጉስ አምላክ ይጠብቅልን

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 3 ปีที่แล้ว

    Egzebeheir yerdew kefwachen yetflet he is gone show us a.lot pray for dr Abaye Ethiopians

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 ปีที่แล้ว

    Zena tefawbek meslegn

  • @iyasutesfaye1927
    @iyasutesfaye1927 3 ปีที่แล้ว

    አነጋጋርህ ተማችቶኛል ፍን ፍን ትን ትን ቅን ቅን አቦ ታነገርበት

  • @tirsitgirma3770
    @tirsitgirma3770 3 ปีที่แล้ว

    ዳውሮ ማለት ተወልጄ ያደኩባት ሀገር ናት ነገር ግን ለብዙ ዘመናት ልማትን ትናፍቅና ትሻ ነበር እግዚአብሔር መልካም ነውና ዶ/ር አብይን እንዲያለማልን ላከልን እግዚአብሔር ይመስገን የተጀመረው ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አልቆ ብዙ ጎቢኚዎች መተው ዳውሮ አይተው ተደስተው እንደሚመለሱ ተሰፋ አለኝ 😍😍😍😍😍

  • @deme9164
    @deme9164 3 ปีที่แล้ว

    Sew.. sra wodo sisera endante new...bertalin.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr abiyi geta kekifu hulu yitebikh yitebikachu 🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከከከከከከ ፍንፍን

  • @tigitabo6771
    @tigitabo6771 3 ปีที่แล้ว

    አዲኪ

  • @user-oz1gl4vq1d
    @user-oz1gl4vq1d 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ ማንን አፍቅሮ ነው ብየ ቆይ ክክክ

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 3 ปีที่แล้ว

    ሰውየው እኮ ሰላም ቢሰጡት ኢትዮጵያችንን ኖራ በማታውቅበት ከፍታ የሚያነሳ ጭንቅላት ያለው ጥበብ የተቸረው የእውነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የተመረጠ ሰው ነበር 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ምን ያደርጋል!! የኢትዮጵያ ጠላት የራሱዋ ከማህፀኗ የወጡ ልጆቿ ሆንና ሁሉ ከፋ።
    እስኪ አምላክ ይርዳን የዚህንም ሰውዬ ልብና አእምሮ እሱ ይቆጣጠርና እሱ ይምራን

  • @zelalemlykun9652
    @zelalemlykun9652 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ አቀራረብና ውበት የተላበሠ በዓይነ ህሊና የሚታይ አቀራረብ ብሩክ ሁን ዘረኝነት ከምድራችን ፈጥኖ ይነቀል በእየሱስ ስም !!!

  • @terytill3652
    @terytill3652 3 ปีที่แล้ว +1

    I can’t wait to go when it’s done
    I will open account for my expenses for cosha to spent my vacation 🤩🥰

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 ปีที่แล้ว

    Ahahahah zare asekegn

  • @gerrywelde3753
    @gerrywelde3753 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🎄🎄🎄💝🎄🎄🎄🎄🇪🇹

  • @kemissetube350
    @kemissetube350 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk abo yimechih kin kin tin tin

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ

  • @user-jq4zo5nk8u
    @user-jq4zo5nk8u 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @user-nv1yw1ol5x
    @user-nv1yw1ol5x 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 3 ปีที่แล้ว

    Ere Gena sente wub neger Ale meselachu! Wode Keffa, Bench, sheko, Surma ,Gora Belu

  • @ae4784
    @ae4784 3 ปีที่แล้ว

    Yeteret abbat bizu new itit yemitilaw

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 3 ปีที่แล้ว

    Yegermal 27 amet sela ethiopia dhenat becha edawera juntaw tefa yegermal ethiopia eko ka africa 1 mehon techel neber d/er abey edmeana tina yesetew

  • @mtlileso2218
    @mtlileso2218 3 ปีที่แล้ว

    አይኑ የተከፈለት መሪ፥ ፦ ተራራው፣ አፈሩ ፣ ወንዙ ፥ሁሉም ብቻ፤ እንጀራ እንደሆነ አይቷል ይህ ሁሉ ሀብት ከእኛው ጋር የኖረ የነበረ ነበር !! አሁን ግን ውበት ብቻ ሳይሆን የትውልድ እንጀራ ነው፨ ጤናና አቅም ጸጋ ለውድ መሪያችን ዶ/ር አብይ፥ ሰላም ብልጽግና ለሀገራችን አሜን!!!

  • @abushgute6719
    @abushgute6719 3 ปีที่แล้ว

    Ar negarchu LA nazi donqro ngari

  • @amsaluyemam1121
    @amsaluyemam1121 3 ปีที่แล้ว

    Hi beltgen.200000 sewe.tefnklu.slkonsha.tawerale.ande.sewe.zuru.saysachew.enezane.tefenkayuche.yaszenale.

  • @ermiyasseyoum6828
    @ermiyasseyoum6828 3 ปีที่แล้ว

    Feta daily betam tashkabetaleh sata sat. Sew terebo ante sele park yezebarekale

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 ปีที่แล้ว

    ሰይጣን ይልከፈው

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 3 ปีที่แล้ว

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለከፉበት?? ምን ዓይነት አነጋገር ነው ይሄ?? ትንሽ የቃላት ምርጫ ብታደርጉ!! አማርኛ በጣም ትልቅ፣ የዳበረና ኃሳብን በተፈለገው መንገድ ለመግለጽ የሚያስችል ግሩም ቋንቋ ነው፣ በመሆኑም ልዩ የሆኑ ዘይቤያዊ አገላላለጾችን በመጠቀም ኃሳብን ማጋራት ይቻላል፣ እናም የተለከፋበት የሚለው ቃል አንድ መሪን ለመግለጽ ተገቢ አይመስልም።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 10 หลายเดือนก่อน

    ባንዳ ወሬ ብለህ ይህን ታቀርባለህ:: ህዝብ በድሮን እየተጨፈጨፈ

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 ปีที่แล้ว

    ዓለም ያወቀው ጸሐይ የሞቀው እውነት የሚከተለው ነው፡፡
    ድሮም ቢሆን ኦሮሞ ከብት ማገድ እና አረቄ እየጠገቡ መንገላወድ እንጂ ክልል ማልማትም ሆነ ሕዝብ መምራት አይችልም፡፡
    ‹‹ሽመልስ አብዲሳ›› ተብየው ፍልጥ ደግሞ ለጥሩ እረኝነትም አይመጥንም፡፡
    የክልል ፕሬዘዳንት ሆኖ በትውልድ እና በሀገር ላይ ላደረሰው መጠነ ሰፊ ውድመት ከነግብረአበሮቹ በሕግ መጠየቅ አለበት፡፡
    የበሻሻው እንግዴ ልጅም ቢሆን የበግ ለምድ ለባሽ ተኩላ ብሎም ፈጽሞ የማያዛልቀን አስመሳይ መሪ ነው፡፡
    ሀገርን በሙሰኞች ቅርጫት ብዛት እና በዘረኞች ቅርሻት ግማት ያጠነባው የበሻሻው ውላጅ ነው፡
    እናት ሀገር ኢትዮጵያን እያረከሱ ያለ የኦሮሙማ እንከፎች በማንኛውም ሂሳብ አንድ በአንድ እየተመቱ መዋረድ አለባቸው፡፡
    የአማራን ዘር የማስጨፍጨፉ ሴራም ያለምንም ጥርጥር በመገርሳ ልጅ የሚመራ ኢብሊሳዊ ፕሮጀክት መሆኑን የማይጠረጥር ሐበሻ የለም፡፡
    እውነተኛ ፍትህ የሚገኘው ከአንድ አምላክ ፈጣሪ መዳፍ ውስጥ ብቻ ነው፡፡
    እነሆ ‹‹ አማራነት ወይም ሞት !!! ›› ብለን በአርበኝነት ወኔ ለሉአላዊነት መፋለም ግድ ይለናል፡፡
    NO MORE PROSPERITY PARTY SHALL AVAILABLE IN ETHIOPIA