Ethiopia News: ምሽቱን ሰበር መረጃ ተሰማ II በመላው ኢትዮጵያ የተኩስ አቋም II ፋኖ ለአሜሪካ መልስ ሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopia News: ምሽቱን ሰበር መረጃ ተሰማ II በመላው ኢትዮጵያ የተኩስ አቋም II ፋኖ ለአሜሪካ መልስ ሰጠ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 113

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ፍቅር አንድነት ያሸንፋል አነድ እንሁን ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 25 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው በግጭት ምን ይገፕል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 26 วันที่ผ่านมา +8

    ሓሓሓሓ ጥንብ በላት የባብ ምላሥ እሧነች የወገኖቻችን አስጨፍጭፊ የለም ድርድር

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 26 วันที่ผ่านมา +2

      ገረዲቷ የት ተወሽቀሽ ነው ባክሽ???ማዳምሽ ኩሽና ሆነሽ ወንድም የወንድሙን ደም እንዲያፈስ???እርቅ ከሌለ የጃዊሳው አስከሬን ለቀማ እና "የንፁሃን ተጨፈጨፉ" ሙዚቃ ይቀጥል እንጂ ምን ሊመጣ??? ውድመት እንጂ ምን ሊመጣ ? ገዳም ተወሽቀው ቀረርቶ በሚያሰሙ ቅዘናሞች ምን ሊመጣ???ገረዲቷ መልስሽ ምንድነው???ከምር!😜😜😜😜

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@zerihunodda2202❤❤❤

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 26 วันที่ผ่านมา +9

    አሜሪካ አጅዋን ትስብስብ ሰላም የነሳችን አሜሪካ ነች

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 26 วันที่ผ่านมา +1

      😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 25 วันที่ผ่านมา +1

      አሜሪካ ትክክል ነች የተኩስ ድምፅ መስማት ሰለቸን

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g 22 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው የምን ማዘናጋት ኀው በይሆን የአብይ ወታደሮቸ ከሜሞቱ ለምን ከፍኖ ጉን አይሆኑም የዚሁሉ ደም ይፍረድ

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ መሰረተ ልማት በማጥፋት ሳይሆን በመጠበቅ፣ ህዝቡንም በመታደግ፣ ነዉ የሚታወቀዉ

  • @demismuktar
    @demismuktar 26 วันที่ผ่านมา +11

    አሜርካ ገደል ይግባ። ለውያኖ ሲሆን ያግዛሊ ለፋኖ(ዘርማ) ሲሆን ግን ተኩስ አቁሙ ማለት ትርጉም የሌው ነው ። ❤❤

    • @BlakSew
      @BlakSew 26 วันที่ผ่านมา

      ገና ራሱን "ፋኖ" ብሎ ለሚጠራው አሸባሪ አካል ዶላር የሚልኩት ዳያስፖራዎች ይያዛሉ

    • @BlakSew
      @BlakSew 26 วันที่ผ่านมา +3

      ውይ ደስ ሲል ዘረኞች ሁሉ "አሜሪካ ጋር ከተጋጫቹማ " እሰየው ነው አሸባሪው ፋኖ የገንዘብ ምንጩ ደረቀ ሀገር ሰላሞ ሆነ ማለት ነዋ።

    • @EbabuHabtemariem-tm3vf
      @EbabuHabtemariem-tm3vf 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@BlakSew😂😂😂አሸባሪ ጋላ ይደመሰሳል

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 26 วันที่ผ่านมา

      😜😜😜😜

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 26 วันที่ผ่านมา +5

    ለምን አማራ ክልል በአብይ ሲጨፈጨፉ ዝም አለች ሆን ብላ ማበጣበጥ ልምዶ ነው

    • @adendemissie8472
      @adendemissie8472 25 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ አሜሪካ ሌባ እዳትሰማ እሰከ አሁን አብይ አህመድ እንዲያጠፈቸው የ አማራ እዝብ በድሮን በጀት በከባድ መሳርያ ሲደበደብ ምንም እዳልተፈጠረ ድምፅዋን አጥፍታ ለ ወያኔ የ አማራ እዝብ እዲዳከም ብላ ነበር ፋኖ ጠንክሮ ሲወጣ ከዚህ አራጅ መንግስት ጋር ተደራደሩ

  • @user-oo9wk5dc9f
    @user-oo9wk5dc9f 25 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ማስተንፈሻ ነው ።

  • @besrategabrel2414
    @besrategabrel2414 25 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️FREEDOM TO BRING PEACE AND JUSTICE TO ETHIOPIANS ❤ 🙏

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 25 วันที่ผ่านมา

    ፍኖ እያሸነፈ ሲሄድ ቸኩስ አቁም ምን አባቷ አገባት ምን ስለሆነች ነዉ አሜሪካ ተኩስ አቁም ተኩስ ጨምር ኢትዮጵያ የአሜሪካ ሳትሆን የእግዚአብሔር አገር ናት

  • @user-mv4sd8fo3n
    @user-mv4sd8fo3n 25 วันที่ผ่านมา

    የምን ድርድር አሜሪካ አይመለከታትም ሲጀመር ያለቀው አልቆ ኢትዮጵያ ነፃ መውጣት ነው ያለባት

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 26 วันที่ผ่านมา

    እነስነልን ስላም ያውርድልን

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 25 วันที่ผ่านมา

    Eritrea must be ready to deploye it’s commandos in side wolkaitev

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 26 วันที่ผ่านมา +6

    አሜሪካ ምን አገባት በራሱ ተስማምቶ ካልቆመ

    • @getnetgodsoon5684
      @getnetgodsoon5684 25 วันที่ผ่านมา +1

      ውግያ ይቆማል ሰይጣን ብቻ ነው ውግያ የሚወደው ?

    • @user-gp9lv4mc2h
      @user-gp9lv4mc2h 25 วันที่ผ่านมา

      የአብይ መንግሥት ሰይጣን ያስንቃል

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 25 วันที่ผ่านมา

    ባጭር ግዜ ድል ካልተገኘ ታድያ ምንአባታቸው አስጨነቃቸው ዛሬ ነው የታያቸው ሌቦች

  • @Huseen.Tololee
    @Huseen.Tololee 26 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ፡ለዘላለም፡ትኑር፡

    • @EbabuHabtemariem-tm3vf
      @EbabuHabtemariem-tm3vf 26 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ ትበዳ ድል ለአማራው ፋኖ

    • @seait840
      @seait840 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ኢትዮጵያ ለዝንተ ዓለም ትኑር 💕💕🇪🇹🇪🇹💕💕

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ::💚💛❤💚💛❤

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 25 วันที่ผ่านมา

      ​@EbabuHabtemariem-tm 3:54 3:56 3vf ደደብ አሁን አንተ ለሐገር ትጠቅማለህ ወይስ ተከፋይ ነህ

  • @madinaahmed6931
    @madinaahmed6931 23 วันที่ผ่านมา

    እዳው ፋኖን በጨፈጨፋቸው አፍርይብሉ ገዘባችንን ጨረሱት ላገርነው የምንዋጋውእያሉ ሊባሁላ

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 26 วันที่ผ่านมา +1

    Anitna America Ethiopian xalt now liba

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 25 วันที่ผ่านมา

    በቦብ በአወሮፕላን መደብደቡ ማቆም አለበት,

  • @HienookYzared
    @HienookYzared 26 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ ለአሜሪካ መልስ ሰጠ😂😂😂

  • @mesaylala8285
    @mesaylala8285 25 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ምን አገባት ይህቺ ሰይጣን

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሀገራችን የፅንፈኛ ታጣቂ ቡድኖች ስብስብ መፈንጫ እንድትሆን በፍፁም አንፈቅድም🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 25 วันที่ผ่านมา

      Tuletula what is going on now !!!

    • @user-gp9lv4mc2h
      @user-gp9lv4mc2h 25 วันที่ผ่านมา

      ፅንፈኛዊ መንግስት ነው ገልቱ

  • @foryou4761
    @foryou4761 25 วันที่ผ่านมา

    America setasemesel new America megenetatel engi megetatem atefelegem

  • @zerihungirma5965
    @zerihungirma5965 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ ለድርድር አይቀመጥም ።

  • @Huseen.Tololee
    @Huseen.Tololee 26 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላም፡ለሐገሬ፡ኢትዮጵያ፡አሚን፡

  • @user-ox1gk5vx9f
    @user-ox1gk5vx9f 26 วันที่ผ่านมา +5

    አሜሪካን አርፋ ትቀመጥ በፋኖ ጉዳይ አትግባ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 26 วันที่ผ่านมา +1

    To come to negotiation table needs courage, modern outlook & great determination for the sake of innocent citizens, but by having blurred objectives ,factional interests & revengeful attitudes, it is impossible to reach the intended face to face discussion be tween the government & rebel groups.

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 26 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ ሲያጠቃ አሜሪካ ትጮኻለች

    • @seait840
      @seait840 26 วันที่ผ่านมา +2

      እረ በሳቅ 😂 ፋኖ ደግሞ መቼ ነው አጥቅቶ የሚያውቀው

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 26 วันที่ผ่านมา +3

      ሳቅቼ ሞትኩ ! አለ አማርኛ ለማጁ ሰገጤው ፋንዶ!😂😂😂😂

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 26 วันที่ผ่านมา +3

    ወታደሩ ከአማራ ይውጣ፣ፋኖ ብቻ ሀገር ያስተዳድር

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 25 วันที่ผ่านมา

      ቢቻው ሚባል ነገር የለም እግዚብሔር እንድነት ስላም ፍቅር ያብዛው

  • @TnsaeTnsae-in1el
    @TnsaeTnsae-in1el 17 วันที่ผ่านมา

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 26 วันที่ผ่านมา

    No more

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp 24 วันที่ผ่านมา

    እስከ ዛሬ የት ነበረች ይሄ ሁሉ ንፁሃን ህዝብ ሲያልቅ ወሬኛ በሉልኝ

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 26 วันที่ผ่านมา +3

    አሜረካ ምን አገባት

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 26 วันที่ผ่านมา

    አሚሪካ ምን አገባት አሚሪካ ዛሪ የወሰነችውን ነገየምትስር ሰለኢትዮፕያ ምን አገባት
    የኢትዮፕያ ፖሊሲ አሚሪካን አያካትትም አርፋ ትቀመት

  • @girmabeshah5916
    @girmabeshah5916 25 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ በደም የጨቀየ እጇን ከኢትዮጵያ ላይ ብታነሳ ይሻላታል::

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 26 วันที่ผ่านมา +1

    ለአብይ የድሮን ነግዣ ይሆነዋል

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 26 วันที่ผ่านมา +1

    Anita banida midya American min nat Enid mitlwu

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 25 วันที่ผ่านมา

    Kotet

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 26 วันที่ผ่านมา

    America በኢትዮ ከፈለገች ጦርነት ደስ ካለ ጦርነት ታውጅ ኣለች።ይገርማል።

  • @edeletube700
    @edeletube700 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ እያሽነፈ እደሆነ በደንብ መረዳት ይቻላል
    ፋኖ ያሽንፋል።

  • @terefeabebe32
    @terefeabebe32 26 วันที่ผ่านมา

    Ante ye shermuta lije

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 26 วันที่ผ่านมา

    Mene Agebat U S A. ARAGab kosha sha fano wededkem Telahrm Fashenfal bAmara M 5:01 oot Endashofachw Atekrrum Baneda hulu Betrachw Taleksalchw

  • @wekatahone5781
    @wekatahone5781 25 วันที่ผ่านมา

    ለፋኖ የድርድር ጥያቄ ቀርቦስ ያውቃል ወይ?
    "ትጥቅ ፍቱና በሰላማዊ መንገድ በአማራ ጥያቄ ላይ እንነጋገር"
    ወይም "አማራ ገና አሁን ጥሩ መሪ አግኝቷል።" እናም "ትጥቅ አሰቀምጣችሁ" "በዚሁ ምርጥ መሪ ሥርም ሆናችሁ" ለጥያቄዎቻቸሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ ማለት የእንደራደር ጥያቄ የሆነው እንዴት ነው? ማን? መቼ? የት? የድርድር ጥያቄ አቅርቦ ነው ተቀባይነት ያጣው?
    አሜሪካ በፕሪቶርያው ስምምነት (ንቃውም) ስፍራ እንዳይኖረው ያደረገችው አማራ እናም ፋኖ አሁን ገኖ ዋና የፖለቲካ ተቀናቃኝም ሆኖ ስለመጣና ፈጽሞ ከቁጥጥርዋም ሊገባ ያልተመቻት በመሆኑ በክስና በማስፈራሪያ እጁን ለመያዝ የፈለገች ሆኖባት እንጂ ከፋኖ ጋርማ "በኃይማኖት አባቶችና በአገር ሽማግሌዎች" በኩል የተለመደው የትጥቅ ፍቱና እንመካከርኛ ጨዋታ ካልሆነ በቀር በቀጥታ የቀረበ የድርድር ጥያቄማ የለም። አሜሪካ በዚህ የቋንቋ አጠቃቀሟ የፖለቲካ ዝቅጠትን ዘቀጠች።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 26 วันที่ผ่านมา

    Shimelis Abdisa bezih erdata birr ye Oromo betemengist new miserabet. Hizbu erdata ma yisetewal.ye abagedawoch betemengist new miserubet.

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 26 วันที่ผ่านมา

    35k palastine sigedelu .400k sisededu...aim maletuwa ..almost all world nation ignore aderegua5.so that is where she(usa)..ye kazoo imba tanebalech

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 26 วันที่ผ่านมา

    America...double face or hulet getsita chewata . Be media befitsum Israel gar endetegachech. Mesila practical yale yelele digaf indirectly tadergalech.

  • @user-de3jz8zu5u
    @user-de3jz8zu5u 25 วันที่ผ่านมา

    ስዩም በደንብ አድርጎ ነዉ የቀረፀህ አቅመቢስ አድርጎሀል እዉነተኛ ከሆንክ እስቲ መንግስትን ለመተቸት አቅም ይኑርህ

  • @asmara3973
    @asmara3973 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ውሽታም አሜሪካ ከራያበግፍ የተፍናቀሉት የአማራ ህዝብ አድ አልተናገረም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 26 วันที่ผ่านมา

    F*** USA why FAno should listen to USA last time in the name of dialogue USA hand over raya and welqayet to weyanay Tegray after weyanay lost the war ! FAno stand alone !!!

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 26 วันที่ผ่านมา +1

    Addis Media , you’re always talking about bout a negative story about Ethiopia , and also you’re completely obsessed with American . Could you please Say something nice about our good hard working People of Ethiopians. I believe that you’re completely biased and you’re not genuine about the truth story of Ethiopia. perhaps you are not a really Ethiopian I’m sick and tired . False story. Because you are not genuine about the truth .that is very sad to me young
    Man .
    We good Ethiopians are appreciated and respect our Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed. One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only 🇪🇹☝️
    Peace health and happiness to all good Ethiopians ✌️❤️✌️☝️

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 26 วันที่ผ่านมา +1

    America would not call on to Fano OLF,TPLF and PP to stop war and negociation ougt to be continued .But ,how would be done peace treaty among these genocider groups of Amhara ?

    • @melakumoges3393
      @melakumoges3393 26 วันที่ผ่านมา

      who is genocider ?

    • @seait840
      @seait840 26 วันที่ผ่านมา

      @@melakumoges3393 I think terrorist Shene and terrorist Fano

    • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
      @ZerihunAlemayehu-lo9cg 26 วันที่ผ่านมา

      መጀመራያ ማነዉ ከዛዧ ያረጋት በሁሉም ሀገር ጣልቃ ከመግባት አርፋ ብትቀመጦ ይሻላታን ደል ለኢትዬጰያን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉና

  • @user-ox1gk5vx9f
    @user-ox1gk5vx9f 26 วันที่ผ่านมา +7

    አሜሪካን ቶክስ ይቁም ያለችበት ምክንያት ፋኖን ከጀርባ ሆና ልታስመታ ነዉ

  • @yibeltaltamir5869
    @yibeltaltamir5869 26 วันที่ผ่านมา

    የጀመሪያው አቋምህ ተቀይሯል?

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 26 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ!!!ብራቮ አሜሪካ:: Fando is On notice!!!😂😂

  • @besrategabrel2414
    @besrategabrel2414 25 วันที่ผ่านมา

    FANO AMHARA ETHIOPIA FORWARD ❤🙏

  • @asmara3973
    @asmara3973 25 วันที่ผ่านมา

    እራሳቸው አላለም ፋኖ ነው ያለው ውሽታም

  • @saved1580
    @saved1580 26 วันที่ผ่านมา

    1ኛ ቆሮንቶስ 15
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ ሁሉ ተገዝቶአል ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው።
    ²⁸ ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @abebaandom5458
    @abebaandom5458 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ ምን አገባት የት ነብረች ይህ ሁሉ አማራ ሲገደል ጅር የለኝም ብላ አሁን ከንቅልፍ መንቃቶ ነው ሀያል አግር ማለት የለም የወደቀች አግር ሆናለች እኛም መስምያ ጅሮየለንም እኛ ለፍተን ስርተን በምንከፍለው ታክስ ገንዘብ ነው ህዝባችን የሚገደለው ከዝህ በሆላ ዲምክራት ከእኒ የሚያገኛት ዶምፅ የለም አልመርጥም ይጥፉ ዲል ለአማራና ለፍኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @seait840
    @seait840 26 วันที่ผ่านมา

    ሃሃሃሃ 😂😂😂እረ በሳቅ ፋኖ ለአሜሪካ መልስ ሰጠ ሃሃሃሃ የትኛው ፋኖ በጎጥ በመንደር የተከፋፈለው ፋኖ 😂 እንደ አቅሚቲ ፋኖ መልስ ለአሜሪካ ሰጠ
    አይ ፋኖ ሲሉ ሰምታ ዶሮ ሞተች አሉ እጭስ ገብታ ይባላል ተረቱ 😂

    • @melakumoges3393
      @melakumoges3393 26 วันที่ผ่านมา

      But America said about Fano . so Fano is becoming tough and fearful kkk woyane alkishi kkk

    • @seait840
      @seait840 26 วันที่ผ่านมา

      @@melakumoges3393 ወያኔ አይደለሁም ወያኔማ የኢትዮጵያ ጠላት የብሔር ፖለቲካ ጠማቂ ኢትዮጵያን እዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ የከተታት ዋነኛው የነገር ሁሉ ጠማቂ ነው የፋኖንም መጨረሻ በቅርቡ እናየዋለን የኢትዮጵያ አምላክ ለሁሉም ኢትዮጵያን አሸባሪዎች የአጃቸውን ይሰጣቸዋል ፋኖ ሸኔ ወያኔ በቅርቡ ይፈራርሳሉ ኢትዮጵያም እንባዋ ይደርቃል

  • @besrategabrel2414
    @besrategabrel2414 25 วันที่ผ่านมา

    ABIYE AHMED IS A CRIMINAL AND A RESIST LEADER IN ETHIOPIA. MILLIONS INNOCENT PEOPLE ARE DAYING BECAUSE OF NONSENSE WAR & STARVATION😭😭😭

  • @user-vr3fc6hq6j
    @user-vr3fc6hq6j 25 วันที่ผ่านมา

    ውሻ ምን አገባሽ በሰው እርሻ በላት

    • @user-vr3fc6hq6j
      @user-vr3fc6hq6j 25 วันที่ผ่านมา

      አርፈህ ሰልል በለው ነጭ ጋኔል ተነቅቶበታል

  • @NaniNani-jf1nr
    @NaniNani-jf1nr 25 วันที่ผ่านมา

    አሜርካን አገራችን እያፈረሰች የአማራን እዝብ እያስጨፈጨፈች እደሆነ እናወቃሐን ፋኖ ስልጣን ዝይዝ ተሽመድምዳ ትመጣለች ፋኖ ከራሻ ጋር ያብራል ምክንያቱም የሷተላላክ መግስት ይወድቃል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 25 วันที่ผ่านมา

    ከየታባህ የመጣህም ነህ ምትጮህዉትም ስለአማሪካም ምትወባጠረዉ ቃብጣራም መትዎም ይዋጋልህ አማሪካም ጅል ምን ሊያደርግ ሄድዎነዉ አማሪካም የገጠመዉ። ፋኖ ጅልዉ ሰዉ አራሙ አትራብን የማንም ቀብጣራም ነህም ቆሻሻም ንግግርህንም ይልማይጥም አመሪካ ኣማሪካም አማሪካም ህዎሀትም ምናምን ጭሆትህንም አገርም አደነቆረንም ማን ተታኮሰ ክጭይም ነዉ እንጅይ ጅልዉ ሰዉ ግጭትም ነዉ እንጅይ ተከልስም የለም ገዳይዉ ነዉ የገደለዉ ወዳማራም ክላም ለመግደልም የመጣወል መገደልም አላበትም ትግርየም ጭምርንም።

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b 26 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ መቀመጫው ሲኦል ነው እንጂ የድርድር ወንበር ላይ ማን ያስቀምጠዋል።

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 26 วันที่ผ่านมา

      ዘር ማንዘርሽ ሲኦል ይግባ ዶማ ደደብ መላው አማራ ፋኖ ነው ፋኖ የአማራ መንግስት ነው ብልፅግና አማራን አይወክልም

    • @user-yt3qk5xk2d
      @user-yt3qk5xk2d 26 วันที่ผ่านมา +1

      ጥብጋላ ሲኦልየሚገባውንማ እናያለን በቅርብ ወደኪኒያ ትሂዳላችሁ ዘርሺ ይጥፍና

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 25 วันที่ผ่านมา

      Kemesedeb...arfo...mekemet..yematrba...geltu

  • @BlakSew
    @BlakSew 26 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ደስ ሲል ዘረኞች ሁሉ "አሜሪካ ጋር ከተጋጫቹማ " እሰየው ነው አሸባሪዎቹ ፋኖ/ሸኔ የገንዘብ ምንጫቸው ደረቀ ሀገር ሰላሞ ሆነ ማለት ነዋ።